የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያካሄደው የአየር ላይ ትርዒት- su-27

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @GetentWorkie
    @GetentWorkie 11 місяців тому +17

    ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛና ታሪካዊ ጠላቶችሽ ይፈሩ!

    • @fab200
      @fab200 11 місяців тому

      ​@paulosmulu7994what does it mean do you know any people who attack their own military. What will happen if NYPD attacks the American military?

    • @AlexGezu
      @AlexGezu 2 місяці тому

      eyesus geta new🎉😮

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 11 місяців тому +13

    እልል ኢትዮጵያ አየር ሀይል ✈️✈️✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @አብድሠመድሸምሱ
    @አብድሠመድሸምሱ 11 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ የሀይማኖት ሀገር ናት ምዕራባዊያን የሚሰሩት የሰይጣን ስራ ለመጠፋፋት እንጂ ሌላ ትርጉም ያለው አይመስለኝም አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 11 місяців тому +17

    "አቦ አንተ እኮ ምራ መሪ መውለድ አይደለም መፈልፈል ትችላለህ ምን ልበልህ በቃ መሪ ነህ!!! ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም የተከበራችሁ የሀገራችን ጀነራሎች ፊልድ ማርሻል ብርሀኑን ጨምሮ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል የዘመኑ የሀገሬ ብርቅዬ ልጆቿ በሙሉ🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 11 місяців тому +9

    አስደማሚ ነው ማሻ አላህ የአገራችን ኩራት

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 місяці тому +4

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 11 місяців тому +28

    ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለሐገር መከላከያ ሰራዊታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾❤️❤️❤️❤️

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 11 місяців тому

      ወያኔ ቁሻሽ

    • @alemayehufikremariam6025
      @alemayehufikremariam6025 11 місяців тому +1

      አረ ተው😅😅😅😅

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 11 місяців тому +1

      @@alemayehufikremariam6025 🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @amarekassa1634
      @amarekassa1634 11 місяців тому

      ​@@SELAMTA-ሰላምታተነቀሰው

    • @animawmanaye8517
      @animawmanaye8517 11 місяців тому +1

      ዘላለማዊ ክብር ለነፃነት ለሚታገለው ፋኖ

  • @oumermohammed6626
    @oumermohammed6626 11 місяців тому +11

    ድል ለአማራ ፋኖ አማራ ያሸንፋል
    ሞት ለብልፀግና ለአብይ ጦረ

    • @bekiisamuel
      @bekiisamuel 11 місяців тому +3

      ጅል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 11 місяців тому +9

    ሰላም ለሀገራችን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @calalaboorae920
    @calalaboorae920 11 місяців тому +5

    ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ,ምክንያቱም ማንን እንደምበላ አይታወቅምና !!!

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase 2 місяці тому

      ስለዝህ?

    • @agekety
      @agekety 2 місяці тому +1

      ይህ ጦርነት አይደለመዘጋጀት እንጅ

  • @ሚፍየአላህባረያ
    @ሚፍየአላህባረያ 11 місяців тому +10

    በጣም ያስደንቃል በርቱ አላህ ይርዳቹ፡፡፡፡፡

  • @FoxGedam
    @FoxGedam 2 місяці тому +1

    Long live our Defence Force... Long live Ethiopian Air Force !

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 2 місяці тому +2

    እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ❤💚💛❤️

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc Місяць тому

    እኛ በጣም ሃይለኞች ነን፣ ኢትዮጵያውያን በመሆናችን እንኮራለን!

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 11 місяців тому +6

    Great achievement Ethiopia Air Force. Well done Lieutenant Yilma Merdasa!

  • @MehariKabeto
    @MehariKabeto 2 місяці тому +1

    ለመከላከያ ደመወዝ ይጨመር የተለያዬ ድጋፍ እናድርግላቸዉ ዘላለማዊ ክብር ግን ለእግዚአብሔር ብቻ ነዉ።

  • @user-እናቴን_አደራ
    @user-እናቴን_አደራ 2 місяці тому

    ክብር ለጀግናው ለሐገር መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wendywerku2911
    @wendywerku2911 11 місяців тому +11

    እኔ የሚገርመኝ በይውም ተበይውም የአንድ ሀገር ሰዎች ናቸው አይደል ይሄን መልሱልኝ እስኪ?

  • @aminuseman4797
    @aminuseman4797 11 місяців тому +12

    ሰላም ሰላም ሰላም........የጦርነት ክፋት እናቀዋለን አሁንም ሰላም.......peace forever

  • @wendesenteka9408
    @wendesenteka9408 11 місяців тому

    The greatest Ethiopian air force show with the collaboration of UAE proud of you !!!
    Field marshal Birhanu Jula
    General Yilma Merdasa
    General Abebaw Proud of you !!!
    proud of you the greatest Ethiopian Military forces

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 3 місяці тому +4

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @SherifGizawSoldierfunny-ke4rz
    @SherifGizawSoldierfunny-ke4rz 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @LegeseKebede-w8p
    @LegeseKebede-w8p 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑርልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sefu-i3w
    @Sefu-i3w Місяць тому

    ይችላል! ይችላል!ይችላል!
    አብይ እናከብረሀለን : በርታልን
    ገና ገና ብዙ ....

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 2 місяці тому

    That is it!!! I am proud of being an Ethiopian.

  • @saidnurahmed-c1y
    @saidnurahmed-c1y 11 місяців тому +2

    ዚጋው በምግደል ስለ ትስማራ ኩራት ኣይስማጝም

  • @surafelethiopian5917
    @surafelethiopian5917 11 місяців тому +7

    የራሱን ህዝብ የሚበላ አዬር ሀይ አዬር ሀይል ነው አልልም

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 2 місяці тому

    🇪🇹🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ድል ለኢትዮጵያ

  • @Gizahcedeneka
    @Gizahcedeneka 2 місяці тому

    ፈጠር ከኢትዮጵያ ጋራ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @meharinegash9424
    @meharinegash9424 11 місяців тому +1

    ያመረቱትን ሰዎች ምን ይሉ ይሆን የሽርት ሚሞሪ ስርዓት።

  • @danieltela-kd4ob
    @danieltela-kd4ob 11 місяців тому +7

    Ayyyyyyyyyy የናንተዉ ነገር ይገርማል የገዛ ራሱ ህዝብን የሚቀጠቕጥ ኣየር ሃይል።

  • @Jone-dv1fh
    @Jone-dv1fh 11 місяців тому +3

    ኩራታችን

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 11 місяців тому +3

    Congratulation

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 11 місяців тому +3

    የራሱን ህዝብ የሚደበድብ የአየር ሀይል በዚህ ላይ በጣም ሁላ ቀር አወሮፕላን ነው የጎረቤታችን ኬነያ ምን ያህል ኡሰለጠነ አየረ ሀይል እንዳላቸው አለማወቅ የመሰለኛል ይታየኛል የጎረቤት ሀገሮች ሳቅ በጠቅላዩ ሚንስትር ላይ

    • @Jone-dv1fh
      @Jone-dv1fh 11 місяців тому +1

      ስማበሀገርህኩራ አልያየኬንያን መንገድላሳይህ

  • @mengistuarefaine6773
    @mengistuarefaine6773 11 місяців тому +4

    We better practice how to feed and educate our poor people

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 11 місяців тому +2

    Wow glory to our GOD. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 2 місяці тому +1

    ሳንፍራንሲስኮ ቤይ Blue Angeles በአመት አንዴ ትርኢት ያሳያሉ እና ይህንን ሳይ ትዝ ያለኝ የዛሬ ሰላስ አምስት አመት or አርባ አመት ገደማ የማስታውሰ ይህንን በመቶ እጥ ፍ ይበልጥ ነበር በዚህ ዘመን ይህንን ማየት ያስቆጫል ወሬ ትክክለኛ አቅምን አይለካም በጣም ወደሀላ ቀርተናል ኢትዬጵያ በአየር ሀይል ቀድማ የሄደች ነበረች የሳንፍራንሲስኮውን አላወዳድረውም ይቀር ግን መሆን እንችል ነበር ያኔ ህፃን ሆኜ ያየውት ትዝ ስለሚለኝ ሰማይን በድምፃቸው ሲያርበደብዱት

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 2 місяці тому

      ያው ባለን አቅም አንፃር ነው እንጂ ጨዋታው ከዚህ አልፎ በኒኩለር ሳይበር ምናምን ነው☺️

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 11 місяців тому +3

    🏆🏆🏆🏆🇪🇹🏆🏆🏆🏆
    👇
    🇪🇹👉December six
    🇪🇹👉 Great result of the change
    🇪🇹👉 Buried and forgotten
    🇪🇹👉Our air force is famous
    🇪🇹👉 Sophisticated leadership by our patriotic leader
    🇪🇹👉 Strong effort by Lt. General Yilma Medasa
    🇪🇹👉He is alive and resurrected
    🇪🇹👉 History changed and the world was surprised
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semirkamil3357
    @semirkamil3357 11 місяців тому +4

    በርቱ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @semuadane138
    @semuadane138 2 місяці тому

    ድል ድል እና ለኢትዮጵያ ይሽተና yes

  • @dryosefbelayhun8231
    @dryosefbelayhun8231 11 місяців тому +6

    ነዳጀ አትጨረሱ የጎረቤት መሳቂያወች።

    • @AlemsegedGebre
      @AlemsegedGebre 11 місяців тому

      Choma ras

    • @dryosefbelayhun8231
      @dryosefbelayhun8231 11 місяців тому

      @@AlemsegedGebre ay beltsgna mesadeb megdel endzih suti hunacheh tekru.....Doma

  • @HailekirosFasil
    @HailekirosFasil 3 місяці тому

    🙏🙏💪💪💪💪ሃገራች ኢቲዮጵያ

  • @gebrekristosihadishberhe8559
    @gebrekristosihadishberhe8559 2 місяці тому

    ከበዛብ የተሻለ አይመስለኝም ! ሰላም ትሁን አለማችን

  • @fikregher9828
    @fikregher9828 11 місяців тому

    የአገር ውሰጥ ጀግና

  • @fadilabdusalem5732
    @fadilabdusalem5732 11 місяців тому +1

    አቢቹ 100 አመት ግዛን ጥላትህ የዉደም ኑሪልን

  • @EndrisAli-j7f
    @EndrisAli-j7f 2 місяці тому

    ❤ድል ለኢትዮጵያ ክሥርት ለምቀኛ

  • @sewyalewtadele4456
    @sewyalewtadele4456 11 місяців тому +6

    ኧረ ግብፅ ሙድ እዳትይዝብን😅😅😅

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 11 місяців тому +1

      ለሱ ሀሳብ አይግባህ : ለራስህ ተጨነቅ : ኢትዮጵነያ የጀግኖች መፊለቅያ ናት

    • @AlemsegedGebre
      @AlemsegedGebre 11 місяців тому

      Maferiya

    • @Jemcrypto2299
      @Jemcrypto2299 11 місяців тому

      Tultula

    • @Abubeker-v1s
      @Abubeker-v1s 5 місяців тому

      አህያ መንዳት ለምደህ ይሄ መች ይገርምሀል😂😂😂

  • @SalamSalam-u8e
    @SalamSalam-u8e 2 місяці тому +1

    ❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MelkamuTariku-zj6kn
    @MelkamuTariku-zj6kn 11 місяців тому

    የኢትዮጵያ አየር ሃይላችን የትላንቱን ታሪክ የመድገም የነገን ትልቅ ታሪክ የመፃፍ ትልቅ አቅም አለዉ!
    #ጥቁርአንበሶቹ

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh 11 місяців тому +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑💙💙🙏🙏🙏👈👈

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 10 місяців тому

    Ilove ethiopia😘

  • @GraceGoodness-xb6ml
    @GraceGoodness-xb6ml 11 місяців тому +1

    🏆 Wonderful 🎉

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 11 місяців тому +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቅሽ አገሬ

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 11 місяців тому +3

    እንደ እኔ አስተያየት በጣም ብዙ ይቀራል በዚህ ዘመን ይህ በቂ አይደለም በአየር ሃይል አቅም ከኢትዮጵያ በላይ የሆኑ የአፍሪካ ሃገራት አሉ ነገረ ግን አቅማቸውን ማሳየት አይፈለጉም እና በጣም በዙ መጓዝ ይጠበቅባችሃል የአሁኑ ምንም አይልም

    • @JulietFekadu
      @JulietFekadu 3 місяці тому

      Saykel mendat y maychel hula afachun yezgaw abooo eskiy adenku

  • @felmatahaqa2458
    @felmatahaqa2458 11 місяців тому +1

    እኔ የሚገርመኝ አህያን መንዳት ሳይችሉ ይህንን ጀግና ፓይሌት የሚንቁት ነዉ

  • @HailekirosFasil
    @HailekirosFasil 3 місяці тому

    🙏🙏💪💪💪💪ሃገራች ኢቲዮጵያ 11

  • @ZeyadHussein-id1hg
    @ZeyadHussein-id1hg 2 місяці тому

    ጥሩ ነው

  • @AhmedAbdulhay-x8e
    @AhmedAbdulhay-x8e 11 місяців тому +5

    የአንባገነኖች መጨረሻን በመንግስቱ ፤በሙአመር ጋዳፊ ፤በኢድያሚን ዳዳ፤ በሂትለር ፤በሞሶሎኒ፤በሳዳም… አይተነዋል አሁንም በአላህ ፈቃድ በቅርቡ እናየዋለን ! ኢንሻአላሁ ሱብሃነሁ ወተአላ !

  • @KalebEyasu-r9w
    @KalebEyasu-r9w 11 місяців тому +1

    ህጻናት ሲቪልን የሚደበድብ የነብሰ ገዳይ ስልጣን ጠባቂ

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 2 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 місяці тому

    Respect ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
    @ሰውመሆን-ደ3ጸ 11 місяців тому +1

    ጀግኖች

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 2 місяці тому

    አንድ የጦር ጀት ብቻ ነው ያለን

  • @MollaAdugna
    @MollaAdugna 2 місяці тому

    ጦርነት ለማንም አይጠቅምም

  • @SamualAsefa-mu7dx
    @SamualAsefa-mu7dx 2 місяці тому

    እኛን አባቴ ኢትዮጵያዊያን ንገሩልን ዘንግተውከሆነ ግ ግብዝ የሚመጥናትስም ነውብዬ ስላሰብኩነው መች ታየና ገነ ❤❤❤❤

  • @adeyababatube6861
    @adeyababatube6861 11 місяців тому +1

    የገዛ ወገኑን በድሮን የሚጨፈጭፍ መንግስት

  • @بةتتل
    @بةتتل 2 місяці тому

    ምድርም ሰማይም የአላህ ነው

  • @wingloong7091
    @wingloong7091 11 місяців тому

    Su 27 Have big history in Ethio- Eritrea war. It’s Russian made fighter jet 🛩.

  • @kinfetube
    @kinfetube 11 місяців тому +4

    ሀሀሀሀሀ😂 ሰማዩ የፈጣሪ ነዉ ሰውየ

  • @meharinegash9424
    @meharinegash9424 11 місяців тому

    ኢትዮጵያ እንዲህ ሁና እንደ ግመል ሽንቲ ወደ ኋላ ሆነ ጉዞ

  • @sabahaile4297
    @sabahaile4297 11 місяців тому

    """"""Ethiopian air force dominating air domain """"""

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia 11 місяців тому

    This is Magical 🧚
    በሃገሬ ልጆች ኮርቻለሁ 🌹🇪🇹 🙏❤

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 11 місяців тому +1

    prpud of you!!!❤❤❤❤

  • @kanimadia
    @kanimadia 11 місяців тому

    ለሀገር ሰላም

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu 3 місяці тому

    Woww fetariy abezto tebebun ena haylun yadelachu y hageraa mertoch

  • @habtamuzerihun4423
    @habtamuzerihun4423 2 місяці тому

    እንኳን እኛ ነን የሰራነው አላላችሁ

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 11 місяців тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 2 місяці тому

    ሦሥት አካል አንድ ቅጽበትን እና አይዲዮሎጂን ለሚከተሉ ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን እና ዓለማት በሙሉ
    መጪው ጊዜ 2017 የሁለት ሺህ አስራ ስድስት ስህተት የማይደገምበት የድል እና የእውቀት የጥበብ የማስተዋል ዘመን ይሁንላችሁ።
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @shimelisbenti5883
    @shimelisbenti5883 11 місяців тому

    ኡትዮጵያውያን እባካችሁ በራሳችን ላይ ምቀኞች አንሁን ክፋት ለምንም አይበጀንም ለብዙ ዓመታት ኖረንበት ውጤቱን አይተነዋል በአለም ላይ በራሱ አገር ላይ የሚመቀኝ ህዝብ ቢኖር ኢትዮጵያውያን ብቻ ናቸው አንባል የጦር አውሮፕላን ትርዒት ማሳየት የግድ ለጦርነት ብቻ ነው ?

  • @samuelayalneh1984
    @samuelayalneh1984 11 місяців тому

    Chegeru Abiy Ahmed bezi aydenem

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 11 місяців тому +1

    Konger Aierfores❤❤

  • @DavidBeyene-w8s
    @DavidBeyene-w8s 2 місяці тому

    ❤ wow

  • @dawit4227
    @dawit4227 2 місяці тому

    I am laughing loud. Just like Tiger on paper.

  • @AgcEheb-qf8qd
    @AgcEheb-qf8qd 11 місяців тому +2

    ብሸቆችፈሳምጉረኛ ፋኖነኝ ያውምያሣምነውልጂ አማራኮነውስልጣኑንነቅጦያሥረከበህአህያምንአይገባችሁ

  • @berhanuteshome930
    @berhanuteshome930 11 місяців тому +1

    Ke tanash hager yemtebder mesakya tultula bekfetu telba

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai 10 місяців тому

    በሙያ ብቃት፤ በዘመናዊንት፤ በስነምግባር የተገነባ አየር ሃይል እንዳለን አሁን አስተዋልኩ፤ እጅግ ኮራሁባችሁ!
    አስተዋዋቂዎቹ ኮሎኔል ቸርነት መንገሻ እና ኮሎነል መሰረት ጌታቸው ናችሁ አይደል? ጎበዞች ናችሁ!
    አጎቴ ፍ. 16 አብራሪ ነበር፤ እኔም ስፈልገው የነበር ሙያ ቢሆንም ሞክሬ አልተሳካም፤በሌላ ሙያ ፕሮፌሰር ሆንኩ.
    በርቱ!!

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 11 місяців тому

    More than 30 million Ethiopian s are starving. The living cost in Ethiopia has reached at unbearable stage where citizens are unable to afford to feed themselves.

  • @solomonnegusse9286
    @solomonnegusse9286 2 місяці тому

    They are bought from India after so many years of use.

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 11 місяців тому

    ማንን ነው የሚያስፈራሩት

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 11 місяців тому

    የኢትዬጲያ አየር ኃይል ታሪክ የለውም ጉራ ብቻ ታዲያ ለምን ወጣ ብሎ አይሞክርም እንደታክሲ ሰፈርውሰጥ ከሚርመሰመሰ እዛ ያለው ይብሳል እኛ ጉራ ነውር ነው በሃገራችን

    • @yohanistariku83
      @yohanistariku83 11 місяців тому

      ወሬ

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 11 місяців тому

      ያንተን ታሪክ አጫወተኝ እስኪ?😂
      የኔን ከጠየከኝ በጣልያን ላይ፣ በሶማሌ ላይ፣በታንዛኒያ ላይ ፣ በሱዳን ላይ፣በኮርያ ላይ እና በኤርትራ ላይ የማጫዉትህ ልዩ ልዩ ታሪክ አለኝ።የናንተን ካንተ ልስማዉ እስኪ?

    • @ቀይባህር
      @ቀይባህር 11 місяців тому

      @@Ethiopia_the_great በዛብን ጠይቀው ወንድሜ

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 11 місяців тому

      @@ቀይባህር እሱም እኮ ከአንድም ሁለት ጊዜ missionu accomplishe አርጎ ነዉ የተማረከዉ 😁

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 11 місяців тому

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @wowo9142
    @wowo9142 11 місяців тому +1

    ለምን ላለፉት 60 አመታት ህዝቡ በረሃብ አለቀ???
    መልሱን እያያችሁት ነው።
    Ethiopians are starving; because resources are wasted.

  • @meryem...334
    @meryem...334 11 місяців тому

    ለአማራ ህዝብ ነው አይዴል ሌሎች ሀገሮች ከውጭ ጠላት ጋ ይዋጋሉ ኢትዮ ዴግሞ ከሀገር ውስጥ ከክልሎችጋ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኑፁሀኑ በጦር ጀት እየተገዴለ ነው

  • @alemsegedgebremariam9923
    @alemsegedgebremariam9923 11 місяців тому

    ምንድን ነዉ ምክንያታ ችሁ ፍርሃት ወይስ ጀግንነት? ማፈሪያ

  • @hailemekonen2187
    @hailemekonen2187 11 місяців тому +2

    ትርዒቱ ምንን አስመልክቶ ነዉ?

    • @fbeyene91
      @fbeyene91 11 місяців тому

      አሰብ

    • @Moka-rl9sg
      @Moka-rl9sg 11 місяців тому

      @@fbeyene91 እኛን ኤርትራዊያንን ለማስፈራራት የሚሞክሩት ያለፈ ታሪካችንን የማያውቁ ብቻ ናቸው። 🇪🇷🇪🇷💪💪✝️☪️

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 11 місяців тому

    1ኛ- በህዝብ ኃይል እንጂ በአየር ኃይል ያደገና የበለጸገ የለም።
    2ኛ- ምዕራባዊያን መሣሪያ አምርተው ሽጠው እንጂ መሳሪያ ገዝተው በሰማይ አብረው ህዝባቸውን ጨፍጨፈውበት አይደለም ያደጉት።
    3ኛ - የአየር ኃይሉም ሆነ መከላክያው ኢትዮጵያዊ ዜጋን ሲገድል፣ እህል ሲያቃጥል እንጂ ለሃገር ተዋግቶ አያውቅም። ለምሳሌ ለምን ሱዳን የያዘችሁን መሬታችንን አያስመልስሞ።
    ትርዒቱ ድስኩር ይበዛዋል። ረብ የለውም።

  • @kebreabwoldemariam8821
    @kebreabwoldemariam8821 10 місяців тому

    ሃገር ዉስጥ ህዝብ እየተራበ ሰማይ መቆጣጠር ይበጃል ወይ ?

  • @gashawgoba5598
    @gashawgoba5598 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @KamilKamil-h9f
    @KamilKamil-h9f 2 місяці тому

    አይላቨዩ ራሽያ ግብጽ ለ6ግዜ ሥማችን አንደገና በደማቅ አስክሪብቶ አናሥመዘግባለን ማንም አንፈራም ይትዮጵያ ልገጥም ትመጣለች አንዴ ፍሊጺም በርቀርቀራባቸው ሥትቦቃቦቅ ጠብታወሐየለም እንዲማኮነ