ጠንካራ ክርስቲያን ለመሆን Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • የህይወት ስብከት
    የማርቆስ ወንጌል ትምህርት

КОМЕНТАРІ • 15

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel5138 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    መላኩ ነኝ ካሊፎርኒያ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 5 місяців тому +1

    የእግዚአብሔር ቃል ንዴቴን እንድቆጣጠር እረድቶኛል። ሰው በግፍ ሲጠላኝ ያላደረግሁትን አደረግሽ ብሎ ሊጎዳኝ ሲሞክር በጣም እናደድ ነበር በእግዚአብሔር ቸርነት መቸ እንደተለወጥኩ ሳላውቅ ትግስተኛ ሆኝ አገኘሁት አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በዙ የመከርከን አምላክ ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @webet2273
    @webet2273 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄርን ለማምለክ በተጋን ቁጥር እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ እደሚረዳ ተምሬአለሁ በአቅሜም ማትም ጌታ ፈቀደልኝ ልክ አይቻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ ከመላው ቤትሰበው ጋር አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን አባታችን እቨ እከፍላለሁ አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አው ገበቶያል አባታቸን እቨ እርሰይን እውናልው አባታቸን እቨ እይገባይ ነው አባታችን እቨ እኔን ልጀውን በዙ ነግር እርደቶያል እንም ከልቤ ነው የምውደው እሱም ከኔ ጋር ውኑ በዙ ነግር አደርጉልይል አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን የሰማያል አባታችን እግዚአብሔር ማፍቅር እንደልበይ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 5 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
    የእግዚአብሔር የተለያዩ መጥፎ ነገሮችን እንድቆጣጠር፣ የበደሉኝን ሰዎችን ይቅርታ ባይጠይቁኝም ይቅር እንድላቸው፣ የበደልኳቸውን አስቤ ይቅርታን መጠየቅ፣ የሰዎችን ዕዳ መሰረዝ እና የተለያዩ መልካም ነገሮችን በቸርነቱ ብዛት አስተምሮኝ በተቻለኝ አቅም ተግባራዊ እያደረኩ ከትናንት የተሻልኩ ሰው እየሆንኩ ነው ያለሁት
    እግዚአብሔር ይመስገን 💖🙏

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 5 місяців тому

    AMEN! Kale hiwot yasemalen 🙏TSEGAWUN YABEZALEWOT 🙏🙏🙏

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 5 місяців тому

    አሜን 🙏🙏

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 5 місяців тому

    Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin abatachin❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 5 місяців тому

    Amen Amen Amen yegzehabhar fkr yderbn memhir

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 5 місяців тому

    Ye egezabeher kale zotere semam tankarah kirestani ende mihoni tamirehalo memehir kale hiwoten yasmalen erjem edeme tena yestelen❤🙏

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 5 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 5 місяців тому

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 5 місяців тому

    አባታችን ይቆራረጣል