እንድናስተውል የሚያደርግ የእግዚአብሔር መንፈስ kesis Ashenafi G.mariam.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • አገልግሎቴን መደገፍ ለምትፈልጉ/እግዚአብሔር ይባርካችሁ/
    Ashenafi Gebremariam
    1000345008105
    ንግድ ባንክ
    AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
    ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur

КОМЕНТАРІ • 33

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ቃሉ ማርና ወተት፣ ቃሉ ምሕረት፣ ቃሉ መብራት፣ ቃሉ መንገድ፣ ቃሉ ፍቅር፣ ቃሉ ሕይወት፣ ቃሉ ይቅርታ፣ቃሉ ትግሥት፣ቃሉ ማለቂያ ማቆሚያ የሌለው ፈውስ፣ ቃሉ ማስተዋል.......❤ተመስገን ክብርህ በምድር በሰማይ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለሙ አሜን❤❤❤🙏

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህን ልማርና እንዳስተዉል እንድታዘዝህ እንዳምንህ እርዳኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @hansahansa6656
    @hansahansa6656 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገንእኔ እና ቤተሰቦቼ በቸርነቱ ከሚኖሩ ሰዎች አንድዋ እኔነኝ🙏

  • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ እድሚና ጤና ይስጥልኝ

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @FurnooTadds
    @FurnooTadds Рік тому +1

    Amen amen amen

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому +1

    አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 Рік тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    እንድናስተውል የሚያደርግ የእግዚአብሔር መንፐስ እንደሆነ ድንቅ ትምሕርት እንደሆነ ተማርን፣
    -እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃሉ ልብን ይከፍታል የመስተዋል መንፈስ የሚሰጥ የእግዚአብሔር ቃል ነው፣ የእግዚአብሔር ቃሉ መብራት ነው፣
    የእግዚአብሔር ቃል እራሳችንን የምንፈልግበት፣ በቃሉም በጁም በማሕፀን እያለን እንደሰራን ተማርን፣
    -ማስተዋል ከመንፈስ ቅዱስ የሚሰጥ ፀጋ እንደሆነ፣
    -ማስተዋል አደገኛ ውሳኔ እንዳንወስን የሚረዳን የእግዚአብሔር ቃል ውጤት እንደሆነ ተማርንበት፣
    -መዝሙረ ዳዊት የምንደግምበት ምክንያት ቃሉ ከገባን ጥበብ እንደሚሰጠን፣
    -ማስተዋል ካለ ሁሉን መግዛት፣ መረዳት፣ ማመን እንደሚቻል፣
    -ቅዱስ ዳዊት በእግዛብሔር ቃል ላይ ጠንካራ እምነት እንደነበረው፣
    -ጠቢቡ ሰለሞን እግዚአብሔርን የጠየቀው ጥበብ እንዲሰጠው ነበር እግዚአብሔር ግን ጥበብ ➕ ሰላም➕ ወርቅ= ዝና እንደሰጠው
    -የእግዚአብሔር የዘላለም እቅዱ ትዛዝ እንደሆነ ትዛዝ ማለት ቃሉ እንደሆነ ይህም ሰዎች አስተዋይ የሚሆኑበት እንደሁ ተማርን፣
    -ቃሉን የምንማረው ለራሳችን እንደሁ መስተዋል እንዳለብን ተማርን፣ በቃሉ መታመን እንዳለብን፣
    -እግዚአብሔር በመንገዳችን አብሮን እንደሆነ እንደሚከተለን ማመን በቃሉ መፅናት ብወድቅ እነሳለሁ ማለት ማመን እንዳለብን፣
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ሰጥይ በጣም ደሰ ይልያለ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት ያኑርህይ እግዚአብሔር አምላክ ትምርቶ ልኔ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን እናመሰግናለን

  • @lmlmlmlm4443
    @lmlmlmlm4443 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን ሠላሙን ያምጣልን

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Рік тому +1

    AMEN AMEN AMEN You are blessed kesise

  • @machoank6222
    @machoank6222 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያሰምልን

  • @birzaftekle8804
    @birzaftekle8804 Рік тому +1

    በቃሉ መኖርን

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Рік тому

    አሜን ፈጣሪዬ አመሰግንሐለሁ

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Рік тому

    አሜን አምላኬሆይ!

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 3 місяці тому +1

    በቃሉ ታምኛለሁ

  • @amenabdi4730
    @amenabdi4730 Рік тому

    ❤እሜን3x

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 5 місяців тому

    Amen kale hiwoten yasmalen memehir❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Рік тому

    ለምህረቱ ምን ቃላት ብደረድርለት ይበቃዋል!

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @weletekiros2334
    @weletekiros2334 Рік тому

    Abet yegziabher sim yetemesege yihun Abatachin tsegawn yabzalut. Betam des blognal mkniyatu bemezmuroch egziabher behmemie bechinkete na behazene atsnantogna.
    adis mezmuroch begugut new yemtebkew.
    Yetemarnew belbonachin yasadre mastewalun yisten🙏🙏🙏

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Рік тому

    የምንኖረው በቸርነቱ እንደሆነ ተምረንበታል

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому

    AmenAmenAmen zemare mellekten yasemalen Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll 🥰🥰🥰👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @edenzz2476
    @edenzz2476 Рік тому

    Temsgen knstu Neger atrfonal

  • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ እድሚና ጤና ይስጥልኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏