የምንወደውን ለጌታ kesis Ashenafi G.mariam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 жов 2024
  • የህይወት ስብከት

КОМЕНТАРІ • 22

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba6173 15 годин тому +1

    በእውነት ጸጋዎ ደስ ይላል ለመስማት የሚያጓጓ ትምህርት ነው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 14 годин тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ.....አሜን🙏🙏🙏

  • @MulugetaNaji
    @MulugetaNaji 5 годин тому

    ❤❤❤❤አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 13 годин тому

    አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 14 годин тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለን አሜን🙏

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 13 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን እኔ የትማርኩት ምንም ነገር በደርግ በእግዚአብሔር አምላክ ምውኑን እና በእግዚአብሔር አምላክ መታምን እንደልበይ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 9 годин тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 14 годин тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "የምንወደውን ለጌታ"
    ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስም በቀራንዮ አደባባይ ምንም ጥፋት ሳይገኝበት የኛን በደል እሱ ተቀብሎ እራሱን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ፍቅሩን አሳይቶናል እኛም በፍቅሩ
    በጌታችን በመድሐኒታችን ልክ በሌለው ጫፍ ገደብ በሌለው ፍቅሩ እንወደዋለን እናከብረዋለን ሁሉንም የእያንዳንዱን ልቦና እሱ ብቻ ስለሆነ የሚያውቀው እሱ ያውቃል ለሱ ቢደረግም አደረኩ አይባልም እሱ ነው የሚበልጠውን ሁሉ የሚያደርግልን ሁሉም በአቅሙ የሚያረገውን እሱ ያውቃል ይክበር ይመስገን ለዘላለሙ ❤❤❤አሜን🙏 ጥሩ ትምህርት ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam 12 годин тому +1

    Amen Kale Hiwet Yasemalin

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 14 годин тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @sami-8103
    @sami-8103 14 годин тому

    Amen amen amen egziabiher yimesgen ❤❤❤❤kalehiwot yasemalin🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 13 годин тому

    Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 14 годин тому

    አባታችን ሆይ.....🙏🙏🙏

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 12 годин тому

    አሜን❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 Годину тому

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikirteGetachew-t1b
    @FikirteGetachew-t1b 15 годин тому

    Amen kale hiowte yasemalen Memher

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 15 годин тому

    Amen! Kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏

  • @NetsanetFentahun-s3v
    @NetsanetFentahun-s3v 12 годин тому

    Amen amen amen amen ❤❤❤kale hiwote yasemalen

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene 9 годин тому

    Amen !!

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 25 хвилин тому

    Amen

  • @mekdesgeberemichael9643
    @mekdesgeberemichael9643 8 годин тому

    Amen