ዳኞች በአርሰናል ላይ "ያሴራሉ"?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @SalimOsman1990
    @SalimOsman1990 День тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ አሪፍ እይታ ያለው የስፖርት ጋዜጠኛ አበበ ግደይ ነው በርታ ወንድማችን!

  • @mehamedMustefa-d4y
    @mehamedMustefa-d4y День тому

    አቤ ያንተ ፓሮግራም በጣም ይመቸኝል እና አርሰናል ስለ ዝውውር ምንም አድስ ነገር የለም

  • @Tesfaye-wale
    @Tesfaye-wale День тому +3

    አርሰናል በዳኛ ይበደላል ከሚሉት ጎን ነኝ ምክኒያቱም አርሰናል በ55ጭዋታ 8 ቀይ ካርድ ተሰጦል
    ሲቲ በ52ጭዋታ 1
    ሊቨርፑል በ50ጭዋታ 0ካርድ ስለዚህ ዳኞች ተፅኖ ያደርጋሉ አርሰናል ላይ

  • @Mintesinot-bq3tc
    @Mintesinot-bq3tc День тому

    አቤ የማንቼ ማሊያ ሳይሰጠኝ 7 ቀን ሞላኝ! ጥያቄ መልሼ ላይቭ ገብቼ ነበር! ቀጣዩን የማንቼን ጨዋታ ማሊያውን ለብሼ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ! አመሰግናለሁ!!❤❤

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u День тому

    አቤ እና ሳምሪ እዲት ናቹህ ትናንት በተነጋገርንበት ጎዳይ ዛሬም ማንሳት ብዙሀኑን ያስማማ ሀሳብ ስለሆነ ስለዳኝነቱ ነጥለን በሁሉም ክለቦች በንፅፅር ብናየዉ አርሴ ብቻ ሳይሆን የኔዉን ማንቼ በዳኛ ላይ ጥያቄ አነሳለሁ እና በዚህ መንገድ ብናየዉ ብትዳስሱት ።sol የማንቼ ከማርቆስ

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 День тому

    🎉❤ A BE YIMECHIH EZYANGAWU BET TINISHUN IBNU ABDULKENI SHEM ON YOU BIYALEHU LETILIKU BIG RESPECT

  • @abelmolla-li9yu
    @abelmolla-li9yu День тому

    አቤና ሳምሪ ትመቹኛላቹሁ 🙏

  • @selmanhussen9804
    @selmanhussen9804 День тому +2

    በዳኛ ቢያንስ ከሌሎች ቡድኖች የበለጠ ይበደላል

  • @EndaleFetene
    @EndaleFetene День тому +2

    ሴራ ሳይሆን ጥላቻ ነው እሚመስለኝ

  • @FikreEndale-t5v
    @FikreEndale-t5v День тому +1

    እሺ አቤ ዳኛው እንዴት አንመነው ኮቫቺች ዶኩ ሲልቫ ጎሜዝ እየተገባቸው አልሰጡም በተቃራኒው ትሮሳርድ ማርቴሊ እስኪሊ ግን ካርድ ይሰጣል ተደጋገመ ሌላው ግን አንዴ ሁለቴ ሰው ሊሳሳት ይችላል የኦሊቨር ግን በዛ !

  • @HamduAbas
    @HamduAbas День тому

    ሠላም አቤ እና ሳምሪ
    እንዲሁም መላው የተወዳጁ ሸገር ስፖርት ቤተሰቦቼ ሰላም በያላችሁበት ይሁን🙏
    ምና-አይነት ትዝታ ነው የቀሰቀሳችሁበን ሮላን-ዲንሆ ጎቾ ማለት እኮ ባርሴሎና ከእኔው ቼልሲ ሲጫወት እየደነስ ያስቆጠረብን ጎል እንዴት ይረሳኛል ለሶ-ቆሞ አለ-ማጨብጨብ እንዴትስ ይቻላል ዳግም በእግር-ኳስ እድል ቢኖርና በእሱ ብንዝናና እመርጥ ነበር..የእግር-ኳስ ተዝናኖት መጨረሻ ሮላንዲንሆ-ጎች እኮ ነው በፈጣሪ!!!
    የብካዩ-ሳካ አለመኖር ለእኛ እግር-ኳስ ለምንወድ ያጎድልብናል።
    የእስኬሊ መመለስ ተገቢነት ያለው ነው።ሲጀመር ቀይ ካርዱም ልክም አልነበረምና።ምን-ጊዜም-blue💙💙💙💙

  • @MehammedYasin-f3k
    @MehammedYasin-f3k День тому

    Abe en gen ewenet enawera ketebal raic ena terosared yewetobet ayent key kared ayenet bezu yetalefu techawachoch yelum? Saleba yewetabet ayenet kared benegataw chealsi ena liv chawta lay aletekesetem arsenal lay sehon mnw chekenu abe gen kuwas edez kehon betam kebad nw

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media День тому

    አቤ ዳኛው በጣም ግልፅ የሚታይ ሥተትነው የሠራው ከድ ፕሮፌሽናል አይጠበቅም

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 День тому

    አቤ እግዜረ ይስጥህ እኔም የምለው ይህው ነው ።በአንድ ጫዎታ መሆኑኑኑኑኑ

  • @Fike-dire-Liverpool-1
    @Fike-dire-Liverpool-1 День тому

    ፍቃዱ ድረሴ ነኝ ከፒያሳ
    ባርሴሎና ኮቲኒሆን ያስፈረመበት ዘወረስት ሳይኒንግ እንደምንለው ሁሉ የኔው ሊቨርፑል ከኮቲኒሆ ሽያጭ የተገኘውን ገንዘብ የተጠቀመበት ለቫንዳይክና አሊሰን የገዛበትን እጅግ በጣም ድንቅ ግዢ ብለን ብንመድበው ትክክል የምንሆን ይመስለኛ

  • @MengeMeskele
    @MengeMeskele День тому

    ሳምሬ በመግብያሽ ላይ በትክክል ተናግረሻል አርሰናል ደጋፍ መሆን አይጠበቅበትምከ እግር ኳዋስን በንጹ ኣእምሮ የምያይ እግር ኳዋስ ወዳጅ ተመልካች ወጥነትን የሌሌዉ የእንግልዝ እገር ኳዋስ ዳኝነት አትጤራጤር ሴራ እንዳሌ ማነኛዉም ስሌ እንግልዝ ኳዋስ የምተነትን ጋዜጤኛ ማዉራት አይፌልግም አቤ ይቅርታ አርግልኝና አንድ ጥያቄ ልጤይቅ የእንግልዝ ዳኞች ምን ይጎላቹዋል ብሌ ታስባሌህ? የእዉቀት ;የብቃት:የተክኖሌጅ እጥረት ምን ትላሌህ ሴራ ኣሌ።

  • @mesfintekle6280
    @mesfintekle6280 День тому +1

    በቪዲዮ አሲስታንቶች ብዙ ጊዜ በአርሰናል ላይ ሲያስወስኑ ታይተው የል። እዚህ ላይ የሴራው ተካፋይ ካልሆኑ ለምን ዝም አሉ?

  • @asfawmesfin969
    @asfawmesfin969 День тому

    Ego የሚያሰቃየው ሰው ነው yes አርሰናል በዚህ ሰው እየተጎዳ ነው

  • @Tadele-x6p
    @Tadele-x6p День тому +1

    እረቤ እውነቱን ትተህ የዳኛጠበቃ አትሁንብን

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 День тому

    ሳምሪ ቢያንስ ናና ተመልከት አለማለታቸው።።።

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 День тому

    ሰላም አቤ አርሰናል በዳኛ ከማሳበብ የራሳቸውን ክፍተት ቢያስተካክሉ የተሻለ ይመስለኛል ።

    • @yohannesargaw2664
      @yohannesargaw2664 День тому

      ሃሳብህ ትክክልነት አለው። ግን ደግሞ የዳኞች ወጥነት ያልተሞላ ውሳኔውንስ እንዴት አየኸው?

  • @TemesgenMoti
    @TemesgenMoti День тому

    አቤ ❤

  • @etagu
    @etagu День тому

    ሰላም አቤና ሳምሪ

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury День тому

    Breaking news, ye lewis Kelly red card tenesa😂

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiMiki-u3d
    @MikiMiki-u3d День тому

    first abe

  • @CapitalMahari
    @CapitalMahari День тому

    be UEFA ke 50 belay techawito 1 key card bicha epl lay 22 techawto 4 key yigermal abe

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 День тому

    ይህው አለቃቅሰው ተነሳላቸው

  • @aget-c2n
    @aget-c2n День тому

    ምነው ወገቤን አላችሁ!😂 በዳኛ ማሳበብ

  • @Abbaabiyyaa2002
    @Abbaabiyyaa2002 День тому

    በዝውውር ጉዳይ ተመልሠን እንመጣለን ብላችሁ ስታበቁ እንደገና "ወደ ትላንት?" ገና ለገና "Short memory" ነው ያላቸው ብላችሁ...እረፉ አቤ..እረፉ