የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ መቄዶንያ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 181

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Рік тому +31

    ምን አይነት ሰው ነሕ ቢኒያም እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስራውን እየሰራ ነው አድለኛ ነሕ መታደል ነው ትልቅ ልብ ፈሪሐ እግዚአብሔር አብዝቶ ነው የሰጠሕ ተባረክ 😭😭😭😭 እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @Mule-rz9dh
    @Mule-rz9dh Рік тому +57

    በዚህ ዘመን አለማዊ
    ህይወትን እርግፍ አድርጓ ለሰወች የሚኖር መፅሃፍ ቅዱስን አንብቦ የገባው እና የተገበረ የሚሰራው ስራ ከፍተኛ ሁኖ ራሱን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ቅዱስ ሰው።

  • @ሀይሚቲዩብH
    @ሀይሚቲዩብH Рік тому +56

    ዶክተር ቤኔያም ትክክለኛ ሰው ማለት አተ ነህ ፈጣሪ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን ❤🙏🙏🙏

    • @adanutadesse3110
      @adanutadesse3110 Рік тому

      EGIZIABEHER yebarkeh biniye yemeteseraw sera lenefes newena EGIZIABEHER bemengistu bemeta seat kekegnu yanureh amen

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz Рік тому +66

    እባካችሁ ቢኒ ይታከምልን በሽማግሌ በሀይማኖት አባቶች ታከም ተብሎ ይለመን ጥሩ ህክምና ያለበት ሀገር ሄዶ ይታከምልን ቡሀላ እንዳይቆጨን ለቅሶ አይጠቅምም

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Рік тому +5

      አዎ ልክ ነሽ ሚስቱን እንለምን ደሞ ገሀነም አይገባም ክርስቶስ ለምን ሞተ

    • @melatemagnu527
      @melatemagnu527 Рік тому +3

      Awo pls tiktak or UA-cam yemtetekemu sewoch bini enditakem eyalachu video seru viral yewta video pls pls ena UA-camm menm selmaltekem new pls bayhon share like bemareg etbaberalew

    • @YeshiAyalew-tr5es
      @YeshiAyalew-tr5es Рік тому

      @@Emanu2018 ትክክል የምር ይህ ምርጥ ሰዉ መታከም ነበረበት

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Рік тому +7

    ቢኒ ምን አይነት ተስጦነው😥😥እኔ ተኝቼ ነው የማደርው እኔተኛሁ ማለት እግዚአብሔር አይሰራም ማለት አይደለም😢😢 ምን አይነት ፍፁም እምነት🙏😥😢ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏💚💛❤ኢትዮጵያ ሰው!አላት !!🙏

  • @biniselam
    @biniselam Рік тому +23

    ቢኒ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ምህረቱን ያብዛልህ። ኑርልን ዉድ ወንድማችን !!

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Рік тому +9

    ራስህን ካመመህ በህይወት አለህ ማለት ነው!! የሰው ህመም ካመመህ ግን በቃ አንተ ሙሉ ሰው ነህ!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Рік тому +1

    ዶክተር ቢኒያም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ💚💛❤️

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Рік тому +9

    Bini is an angel! Ethiopia is so blessed to have you 💓 ከደሀ ጉሮሮ፣ ተመንትፎ፣ በሚበላበት፣ ዘመን፣ አንተን የመሰለ ሰው፣ ሀገራችን፣ ስላላት፣ እናመሰግናለን። May God continue to bless you more and more🙏

  • @melkam9917
    @melkam9917 Рік тому +25

    One day this guy will be remembered as a saint.

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Рік тому +6

    ወይ መታደል ባየሁት ቁጥር እባዬ ይፈሳል የሱን ጥቂት ልብ ቢሰጠኝ እግዚአብሔር የወደደውን ይጠቀምበታል መመረጥ ትልቅ ስጦታ ነው

  • @AbihiwotAyeleMamo
    @AbihiwotAyeleMamo Місяць тому

    እድሜ ይስጥህ ውድ የኢትዮጵያ ጀግና
    ቢኒ ፈጣሪ በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም መልካሙን ይስጥህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ።

  • @ggh9022
    @ggh9022 Рік тому +3

    ማሻ አላህ አስተዋይ ሰው ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመው ቢኒያም መልካም ሰው

  • @mahletmichael-zr8iw
    @mahletmichael-zr8iw Місяць тому

    መባረክ ነው ታስቀናለህ የምር እረጅም እድሜ ይስጥ ፈጣሪ

  • @EliasMekuria-m2j
    @EliasMekuria-m2j Рік тому +3

    የእውነት እየኖርክ ያለህ ወንድም ቢኒ ዘመንህ ይባርክ።

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Рік тому +23

    አንተን መሆን በዚህ ዘመን ምን ያህል መመረጥ ነው ?!!!እግዚአብሔር አንተ አይነቱን ያብዛልን !

  • @yayahala615
    @yayahala615 Рік тому +1

    ቢኒ የሚፈልገውን ያህል ገንዘብ ቢያገኝ ደሰ ይለኛል ።።የሀገራችን ባለሀብቶች ቢረዱት ።።።ቢኒዪ ጌታ ሺ አመት ቢሰጠህ ደሰ ይለኛል ።።።ባባዪ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ታሪክ ደሰ ይላል ተባረክ ተባረኩ

  • @mohammedhussenmamairbo6283
    @mohammedhussenmamairbo6283 Рік тому

    ውድ ወንድማችን ቢኒያም ስላንተ የሚሰማውና የማየው ፍፁም መንፈሳዊ ሰው ማድረግ ያለበትን እየፈፀምክ መሆኑን ነው። ምድርንና ሰማይን በውስጣቸው ከያዙት ሁሉ የፈጠረ ያስተናበረ አምላክ በምድርም ሆነ በሰማይ እሱ የሚወደው ቦታና ሁኔታ ያኑርህ። ይባርክህ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Рік тому +8

    ሻ አላህ የክብር ዶክትሬቱ ለቢኒ እንዳውም ዘግይቷል ማለት ይቻላል አሁንም መሰጠቱ በጣም ደስ ይላል አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Рік тому +1

    አቤት መታደል ትህትና ከምግባር ጋር እንዴት ደስ ይላል።

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Рік тому +6

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛💓

  • @adanechaytenfisu4977
    @adanechaytenfisu4977 Рік тому +1

    ወይንም አለም እግዚአብሄር የምትመኘውን ፋሬ ለማየት ያብቃህ ከሁሉ በላይ ጤና ነውና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።

  • @rozaderese6341
    @rozaderese6341 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የጤና ባለቤት እርሱ ነውና።

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Рік тому +4

    እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ የተባረከ ሰው በዚህ መጠን ለመልካምነት መሰጠት መመረጥ ነው ታድለህ❤❤❤❤

  • @tsegaGedefewu
    @tsegaGedefewu Рік тому +1

    ቢኒዬ❤የኔ ሰው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @72112
    @72112 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ🙏🙏🙏የሰው ጥግ....በአንተ ላይ ሆኖ የሚሰራ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰግነ ይሁን፤እርስቱንም ያውርስልን።
    ለእኛም ሰውነትን ያድለን🙏🙏🙏🙏

  • @Yemedan
    @Yemedan Рік тому +1

    ቢኒ አንተ ትለያለክ መልካም ሰው ነክ .በየትኛውም ሀይማኖት ስር ቢሆን አንተ የየምታደርገውንነገር አይቶ አለማድነቅ ንፍግነት ነው .ሁልግዝ ሳይክ ወንጀለኛ ነኝ ትላለክ እየሱስ ክርስቶስ እኳ የሞተልን ለሃጥያታችን ብሎ ነው የሞተው . ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል በስንፍና ተይዞል ነገር ግን ስለኛ ፅድቅ እና ቅድስና ቤዛነታችን አድርጎ ባቆመው ስለሃጥያታችን የዛሬ ሁለት ሽ አመት በፊት በመስቀል ላይ መተላለፋችንን በተሸከመው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ፅድቅ እና የማዳን ስራ ላመኑ የማዳን መንገድ ተከፍታል . እግዚአብሔር አብ እኛን ለማፅደቅ ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ሃጥያተኞች ሆነን ሳለንአንድያ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን ልኮልናል.
    ገላትያ 2:16 ላይ ነገር ግን ሰው በእየሱስ ክርስቶስ በማመን እድፀድቅ እንጅ በህግ ስራ እንዳይሆን አውቀን ስጋ የለበሰ ሁሉ በህግ ስራ ስለማይፀድቅ እኛ እራሳችን በህግ ስራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንፀድቅ ዘንድ በክርስቶስ አምነናል.. እየሱስ ክርስቶስ ለኛ የሞተልን በከንቱ አይደለም ከጠላት ክስ ሁልግዜ ሃጥያተኛ ናቹሁ እያለ ከምወነጅለን ክፉ ልታደገን ነው እንጅ እንተ መልካም ሰው ዘመንህን ሁሉ ለሌላው የኖርክ ደሃውን ስትረዳ የታመመውን ስታክም እራስህን ትተክ አንተ እየቀለጥክ ለሌላው ብረሃን የሆንክ ጠላት ግን አንተ በምትሰራው ስራ የሚናደድ ሁልግዜ ሃጥያተኛ ነክ እያለ ይከስሃል ትክክል ነው ሁላችንንም ሃጥያተኛ ነን ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ግን የኛን ሃጥያት ወስዶ እየሱስ ክርስቶስ በቀራኒዮ ላይ ተሰቅሎ ያለ ሃጥያቱ ዋጋ ከፍሎልናል . ሁልግዜ የሚከሰን ጠላት የለም እኛ ፃድቅ ሆነን ሳይሆን የፅድቁ ባለቤት ከኛ ጋር ስለሆነ
    ቢኒዬ የምትወደው አምላክ ስሙ ከአፍክ የማይለየው ጤናህን ይመልስልክ እግዚአብሔር በብዙ ፍሬ ይባርክህ አንተን የሚተካ ከጉልበትክ ይውጣ እይዞህ ወንድሜ ይሄንን ቅንነትህን አይቶ ሁሌ የሚከስክ ጠላት ስራው ይፍረስበት አንተ ገና ለብዙዋች በረከት ትሆናለክ.

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ❤❤

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Рік тому +1

    እቤት መታደል የተመረጥክ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቢኒ

  • @samelwabe9704
    @samelwabe9704 Рік тому +3

    ቢኒ ባንተ ልክ መመረጥ መታደል ነው እግዛብሄር በዚ ያፅናህ

  • @Bire1221
    @Bire1221 Рік тому +1

    ምን አይነት የህይወት ፍልስፍና ነው ግን። ምን አይነት ትህትና ነው ግን እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከአንተ ጋር ይሁን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +4

    ዶክተር ቢኒያም እውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን
    🙏🙏🙏💚❤️💛‼️‼️‼️

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Рік тому +1

    ክብር ዶክተር ቢኒያም አንተን መግለፅ ቃላት ያጥረኛል መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ::ቅን ልብ ያለክ ምን አይነት የተባረከች እናት ናት አንተን የወለደችክ መታደል ነው :እራስክን ጥለክ ሰውን ያነሳክ እዬ ዶክትሬት ላንተ ያንስብካል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አርጎ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጠብቅህ 🙏

  • @birukelias511
    @birukelias511 Рік тому

    እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ ከመልካም ነገር ሁሉ አያጎልህ

  • @zedFlower-kr7dw
    @zedFlower-kr7dw Рік тому +3

    አንተ ልዩ ነክ ቢኒ ሁሌም ክብር አለኝ!!!

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Рік тому +4

    በየእምነታችን እንፀልይለት እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን ይሄንን በሽታ እንዲያነሳለት 🙏

  • @habitamuayele2387
    @habitamuayele2387 Рік тому +5

    ምንም ቃላት የለኝም እ\ር ይጣብቅ❤

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Рік тому +1

    ቢንዬ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986 Рік тому +2

    ሰዉ የሚለዉን ትርጉም አተብቻነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጤና ከድሜ ይስጥህ

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Рік тому +1

    ትክክል ነው የተፈጠርነው በአላማ ነው ስለዚህ በመልካምነት እንገለጥ እንጅ በክፋት ዘመናችንን አናባክን ጊዜው አጭር ነው።

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 Рік тому +1

    My hero እግዚአብሄር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Рік тому +2

    የኔ አባት እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @asteramare1197
    @asteramare1197 Рік тому

    ቢኒ እግዚአብሔር ይሰራል የምትለው ነገር በጣም ይመቸኛል የኔም እምነት ስለሆነ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአንተን ፋለግ ለመከተል የሚፈልግ ልብ ያለኝ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ን ጠዋት ማታ እማፀናለሁ

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 Рік тому

    የእግዚያብሔር ሰው ።🙏

  • @yaredworku2931
    @yaredworku2931 Рік тому +1

    I can't find the words to express his humble and genuinely nature ..really GOD bless him abundantly

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰው

  • @shefrawtensay
    @shefrawtensay Рік тому +1

    ቢኒ እኛ ያልሆነውን ነን እያልን እንመፃደቃለን አንተ ግን የሚታየውንና የሆንከውን እንኳን ደፍረህ አትናገርም።ቢኒ ፈጣሪ ጤናህን ይሰጥህ።

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Рік тому +1

    ቃላት የለኝም ያንተን መልካምነት ለመግለፅ

  • @YosephG-v3d
    @YosephG-v3d Рік тому +1

    ፈጣሪ ምንኛ በአንተ ልቡ ፍስሃ ይሰማው ይሆን ቢኒዬ።።።።ምንኛ አንደበቶቹ የተገሩ ይህንን አለምን ናቅ አርጎ ከፍታውን የሰቀለ ሰው ነው።። ወይኔ ቢኒ አንተን ሳይ እንባዬ ይመጣል። ፈጣሪ ክብሩንና ጤንነቱን ያድልልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 Рік тому +4

    ቢኒ ነው በአሁን ሰአት ትክክለኛ ሂወት መኖር የያዘው። ለራሱ ሳይሆን ለሰው መኖር በስመአብ መባረክ እድሜ እና ጤና ይስጠው

  • @MameGeta
    @MameGeta Рік тому

    ፈጣሪ ለጥሩ ስራየመረጠህ ትክክለኝ የተከበርክ ሰው ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Рік тому

    ምን አይነት መባረክ ነው ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @titibibi
    @titibibi Рік тому

    What a wonderful person...

  • @dibabachala2374
    @dibabachala2374 Рік тому +1

    Seifu አልገባህም በዚህ Video አስተሳሰቤን ነው የቀየርክልኝ ❤️

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Рік тому

    You are so humble❤ Biniye Geta Eyesus Abzeto Yibarekeh❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ቢኒ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abawtes
    @Abawtes Рік тому +1

    God is teaching us through Biniam how valueless this world is! Long live Bini!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +2

    እግዛብሔር አምላክ ምኞትህን ይፍቀድልህ❤❤❤❤❤

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Рік тому

    ወንድማለም ቢንያም ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር በምድር የሰራችሁትን መልካም ስራ በሰማይ መዝገብ ያስቀምጥላችሁ ይክፈላችሁ አቤት መታደል ።
    ከንግግሮቹ ፦የትኛው ምቾት?ከአለማዊ ምቾት በላይ በመንፈሳዊ የሚገኝ ምቾት እጅጉን ይበልጣል። ፦ፃድቅ ወይም እግዚአብሄርን ያስደሰተ ሰው በሰማይ የሚሰጠውን ዋጋ ስታነፃፅረው በምድር ከሚያጋጥመው ችግር ደጋግመህ ብትሞት እንኩዋን አይወዳደርም ።።።።።።በቃ የገባው እንዲህ ነው አቤት መታደል እድሜን ጤናን ይስጥህ ወንድማችን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Рік тому +1

    ልናሳክመው ልንደርስለት ይገባል ግዴታችን ነው ሰይፉ እባክህ ድረሱለት በሂወት እያለ 😢

  • @eliaswoldeyesus3795
    @eliaswoldeyesus3795 Рік тому

    ተባረክ ፈጣር ዕድሜ ይስጥ

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 Рік тому

    Ebakeh enenem abreh endet endemtedebalekegn aseb betam betam egziabeher yerdah ❤️❤️❤️👍

  • @melkam9917
    @melkam9917 Рік тому +3

    ይህ ሰው አንድ ቀን ቅዱስ ተብሎ እንዲዘከር እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን ይገልጣል።

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Рік тому +2

    ስንቱ መፅሀፍ ቅዱስን ይዞ እያወራ በተግባርዜሮ በሆንበት አገር የእግዚአብሄር ሰውቢኒ 🙏🙏የመልካም ስራ ተካፋይ

  • @hamilamolla3560
    @hamilamolla3560 Рік тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሳለን እንረዳዳ ወንድማችን ዶክተር ቢኒያም ታሟል ትናትምን ተናግራል ለምን ወደ ውጭ ሀገርም ቢሆን ሄድ እንድታከም ለምን አናድርግም በኃላ ከማልቀስ ኧረ ተው እናሳክመው

    • @FitsumSisay-vp7or
      @FitsumSisay-vp7or Рік тому

      Didnt you hear him say he doesnt believe in "hikimina"? You can't force a person to get treatment. He has put his trust TOTALLY in God.

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +3

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ😍

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Рік тому +3

    ማዘር ትሪዛ በድንግልና ዘመናቸውን የጨረሱ ትልቅ እናት ናቸው የቅድስና ሥራ እየሰሩ እየተቀደሱ የኖሩ እናት ናቸው

  • @hdfullmoies263
    @hdfullmoies263 Рік тому +2

    ወይኔ ጉዴ ወይኔ ለኔ ወይኔ የሰማይ ቤቴ አይ ወንድሜ አረ ተው በማርያም ንግግርህ አመመኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому +1

    🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ፡ጤናውን፡ይስጥህ፡የደሀዎች፡አባት፡የኔ፡ትሁት

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Рік тому +1

    ፈጣሪ ተክፉሁሉ ይጠብቅ ጀግና 😭😍😍😍

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Рік тому

    አረ በመድሀኒያለም ወንጀለኛ ነኝ አትበል 🙏🙏🙏እኔማ ስለ ስለራሴ አፈርኩ አንተ የእግዚአብሄር ሰው 🙏🙏🙏

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትክ

  • @meseretgmichal9572
    @meseretgmichal9572 Рік тому

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ቢኒ

  • @Tsionargaw143
    @Tsionargaw143 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አሁንም እንዳልተዋት አንተ ማሳያ ነክ ወንድማችን።

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ❤❤

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Рік тому

    ወንድሜ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይስጥህ፣ ሥራህን ሁሉ ይባርክልህ።

  • @nanibeza1765
    @nanibeza1765 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እንዴት ባርኮሃል መታደል ነው ሰጪ ልብ ሰጥቶሃል

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Рік тому

    ጤናህን እግዚአብሔር እንድመልስልህ ፀሎቴ ነዉ ቢኒ እወድሃለሁ ዬኛ መልካም

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Рік тому

    Bini, excellent spiritual teacher.

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Рік тому +6

    ዳክተር ቤንያም ከልብህ ሰዉ ነህ
    ሙሲሊም ክርስትያን ሌሎችም ሀይማኖት ሀቻችለህ በሀንድ የምታኖር ከልብ ሰዉ ነህ ሀከብርሐለዉ 🙏🙏

  • @soresa5238
    @soresa5238 Рік тому

    እንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ዘመን መኖሩ ለሎሎቻችን ትልቅ ተስፋ ነው !!

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Рік тому

    ቢኒ ወላሒ አንተ የኞ የኢትዮጲዊነት ዘር ሐይማኖት የማታይ ድንቅ ፉጡር ነህ መላክ ልበልህ ያ ያረብ አላሁማ ክፉህን አያታሰማኝ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Рік тому +1

    ቢኒዬ❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @oneday21jjjkikk
    @oneday21jjjkikk Рік тому

    እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Рік тому

    Bini i respect you. God Bless you.

  • @sarataloun9515
    @sarataloun9515 Рік тому

    My hero man God blessing you❤

  • @zelalemfkadu4749
    @zelalemfkadu4749 Рік тому +1

    ልዩ ነህ ቢኒ

  • @hananhassen1869
    @hananhassen1869 Рік тому

    Allah ybarkik

  • @mohammedhussenmamairbo6283
    @mohammedhussenmamairbo6283 Рік тому

    የህክምና ሁሉ ህክምና በእርግጠኝነት የሰማይና ምድር ባለቤት የሆነው አምላካችን ነው ። ይህ ሲባል ሐኪም ቤት ሄዶ መታከም በፈጣሪያችን ያለን እምነት ደካማነትን ፍፁም አያመለክትም ። በመሆኑም የክብር ዶ/ር ቢኒያም በአስቸኳይ ቢታከም ፀሎቴ ነው ።
    ካጠፋሁኝ ይቅርታ እላለው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Рік тому

    አላህ እድሚና ጤና ይስጥህ መሻአላህ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому

    Egziabhar edmana tanan abezeto ysteh

  • @yeroosanyeroosan4506
    @yeroosanyeroosan4506 Рік тому +1

    Yes 😭 places 😢

  • @abebayehuhaile49
    @abebayehuhaile49 Рік тому

    Good bles you.

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Рік тому

    Dr.benyam yemigerm personality amazing endante aynet Sew yabizalen respect bro

  • @adamia3883
    @adamia3883 Рік тому

    Egzabher yemasgen 🙏

  • @thommyman303
    @thommyman303 Рік тому

    እንዴት ልግለጽህ

  • @SophiaLight-w8b
    @SophiaLight-w8b Рік тому

    Binyam you are the best person in this world. Seifu have no words about you too.

  • @ተባባሪቅሚካኤል

    በርታ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +3

    እድሜና ጤና ይስጥህ ስው የሆንክ ስው ስው ነህ በቃ እድሜ ይስጥህ

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Рік тому

    amaizing personality humanity ahunm eyerefahu neg bye alamnm wawwww