"አትሰሩም የተባላችሁ ሰዎች ትልቅ ነገር የማድረግ አቅሙ አላችሁ" ፡- አቶ ቢኒያም በለጠ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +43

    ዶክተር ብንያም በጣም ትሁት ሰው ካአንተ ተምሬአለሁ ዛሬ እንኳን ስትናገር ከነበረው እግዚአብሔር ምህረት አድርገህ አንዴ ይህን እድል እንዲሰጠኝ ፀለይኩ ትሁት ትሁት አይገልፀውም እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው የእግዚአብሔር ባርያ ትህትናና ሆኖመገኘትን አስተማርከን እናመሰግንሀለን

    • @yashica5085
      @yashica5085 Рік тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @assegedechmamo
      @assegedechmamo Рік тому +1

      Egeziabher yemesegen!!!

    • @henokassefa375
      @henokassefa375 Рік тому

      ይሄሁሉየሀያሉአምላክስራነውጤናህንፈጣሪይስጥህትልቅሰውነህ

  • @biniyamabenezer777
    @biniyamabenezer777 Рік тому +8

    11ደቂቃ በፈጀው ንግግሩ ውስጥ
    ዶ/ር ቢንያም የእግዚአብሔርን ሥም 26 ጊዜ ጠርቶታል የሚገርም መባረክ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋልን እና አጥርቶ ማየትን ይስጠን
    በተረፈ ዶ/ር ቢንያም በለጠ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Рік тому +28

    አሜን ሰው አይረቡም አይጠቅሙም ቢለንም የሰማይ አምላክ እዚህ ስላደረሰን እግዛብሔር ይመስገን!!

  • @dawitfelasfaw6557
    @dawitfelasfaw6557 Рік тому +9

    በሕይወቴ ከሰማሁትም ሆነ ካየሁት ሁሉ በጎ ሰው የክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ ነህ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሔር እንዳንተ ዓይነት ሰው ስለሰጠን አመሰግናለሁ፡፡

  • @comedy2483
    @comedy2483 Рік тому +55

    እርስ በርስ በሚናቆር እና በሚገዳደል ህዝብ መሃል እንዲህ ዓይነት ወንድም ሲፈጠር ተስፋ ይሰጣል::

  • @Abyotable
    @Abyotable Рік тому +10

    " ብዙ ሃጢያት ባለበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች" እንዲል ቃሉ እንደ ኢትዮጵያ ባለች በእርስበርእርስ ግድያ ሃጢያት በጨቀየች ሃገር የእግዚአብሔር ፀጋ በዝቶለት የፈሰሰ ይህ ሰው በእውነት በረከቱ ለሁላችን ይብዛልን ለኢትዮጵያ ፀልይላት አምላክ እንተን እንኳን ቢሰማ

  • @ZerihunAshebr
    @ZerihunAshebr Рік тому +6

    ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል!!! ''ሰው መሆን በቂ ነው''

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰው ታድለህ በረከትህ ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @ምህረትየበዛላትነኝ

    ይገባሀል ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @asmarechteshome4151
    @asmarechteshome4151 Рік тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ቢንያም ኦርቶዶክስ ክርስትናን በተግባር ሁነህ አሳይተህናል ።
    አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሊመሰገን ይገባል ክብር ለሚገባው ክብር ሰጥቷልና።

  • @አለምክብረት
    @አለምክብረት Рік тому

    ድንግል ማረያም ጸጋዉን ታብዛልህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsegayehailu2780
    @tsegayehailu2780 Рік тому +4

    ምን አይነት ትህትና ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Рік тому +3

    በእንባ ጅምሬ በእንባ ጨረስኩት ውድ ወንድሜ ቢኒዬ ኑርልን ከኔ ቀንሶ ላንተ እድሜ እንዲጨምርልህ ምኞቴ ነው ባለ መክሊት ነህ እና

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Рік тому +2

    ለመኖር የማይገባኝ
    ለህብረተሰብ ሸክም የሆንኩ
    አንተ እንደዛ ከሆንክ
    እኛ አብዛኛወቹ በዘርና በተንኮል
    የምንራወጠው
    ውይይይይይ ምን እንባል😭😭😭😭
    እረ ተው አንተ የተባረክና ደግ ሰው
    ህመምህ ምድር ላይ ይውደቅ
    ጤናህን ይስጥህ
    ተባረክ😢😢😢

  • @comedy2483
    @comedy2483 Рік тому +7

    እጅግ ተወዳጅ ወንድም:: እድሜህ ይርዘምልን::

  • @asas-rb1ln
    @asas-rb1ln Рік тому +5

    ይገበሃል ወንዲመችን አለህ ኢንደንተ ያሉ ቅን ሰዎችን ያብዘልን

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 Рік тому +4

    እኔስ ለራሴ አለቀስኩኝ። ትንሽ ጥሩ ነገር ባደርግ ሰው ሁሉ ካላየልኝ ካልሰማልኝ እያልኩኝ ለማስቸግረው ጉረኛ። አቤቱ በምሕረት አይኖችህ ተመልከተኝ🙏 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! ዶ/ር ቢኒያም የህይወት መምሕሬ በጸሎትህ አስበኝ።

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Рік тому +2

    አንተ ጀግና በጣም ነው የምወድክ እኔ አንደ ተራ ሰው ስሆን ቲኒሽ ነገር ሳደርግ እንደትልቅ ነገር አድርጌ አያለሁ አንተ ይሄን ሁሉ ነገር እያደረክ እኔ ተራ ሰው ነኝ ስትል ስሰማ ውስጤ ይነካል ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልን የደሀዎች አባት ኑርልን እስከቤተሰቦችክ

  • @endashawgetnetagegnehu5135
    @endashawgetnetagegnehu5135 Рік тому +19

    አዲሳባ ዩኒቨርስቲ በሚያምር ምረቃ ዝግጅት በትክክል ለሚገባ ቸው ኢትዮጵያዊያን የክብር ዶክተሬት በመሥጠቱ እጅግ ደስ ብሎኛል። ፕሮፌሰር ጣሰው እና አጠቃለይ የዪኒቨርስቲው ማኔጅመንት: ዪኒቨርስቲው ማህበረሰብ,ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Рік тому

    ዶክተር ቢኒያም ከፈጣሪ ስለሆነ የትሾለምከው እባክህ በጸጋና በደስታ ተቀበለው ፣ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ነገር የለም ፣ ረዥም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @seait840
    @seait840 Рік тому +9

    ዶክተር ቢንያም የሃይማኖት አባቶቻችን በሙሉ እንዳንተ ፈሪሃ አግዚአብሔር ያደረባቸው ቢሆኑና ከልባቸው የአምላክን ቃል ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ ምን ያህል የተሳካላት ሀገር ትሆን ነበር
    ዶ/ር ቢንያም አምላክ ሁሌ ከጎንህ ይቁም 🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 Рік тому +13

    የትሁታን አምላክ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ያሰብከውን እና ምትመኘውን ላንተ የሚገባውን ሁሉ ይስጥክ ቃል የለኝም ላንተ ያከበርከው አምላክ ያክብርክ

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 Рік тому +26

    ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከክብር ዶክትሬት የላቀ ስለሌለ እንጂ የኖቤል ሎሬትነት ሽልማትም ያንሰዋል ባይ ነኝ!! በህይወት እያለ እንደሰማዕታት የቅዱስነት ክብር ሊሰጠው ይገባል ባይ ነኝ- ልክ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ማዘር ቴሬዛን "ቅድስት" ብላ እንደቀባችው!❤❤❤

  • @eliasmolla9393
    @eliasmolla9393 Рік тому +6

    ““ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና። “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።””
    ‭‭ሮሜ‬ ‭10‬:‭9‬-‭10‬, ‭13‬ ‭NASV‬‬

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Рік тому

    ዶክተር ቤንያም እንኮን ለዚህ አበቃህ አሁንም እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @eyerusalemyohannis2917
    @eyerusalemyohannis2917 Рік тому +2

    ፈጣሪን እንደዚህ እንደምታከብረው እንደምትፈራው እሱ ያክብርህ ብድርህን ይክፈለው

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 Рік тому +4

    በጣም ልብ የሚነካ ንግግር ነው እንኩዋን ተሰጠህ ለሰራ ሽልማት ይበልጥ ሌላው እራሱን እነዲያይ ያደርጋል አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ትህትናህ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው በርታ።

  • @DanielDan-eu1du
    @DanielDan-eu1du Рік тому +1

    ክብሩን እግዚያብሔር ይውሰድ ዶክተር ብንያም ላንተ ዘመንህን ይባርክልህ እብዝተህ አምላክህን የምታስደስት ያድርግህ!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому

    ዛሬ በእጅጉ የሚገባቸው ሰዎች ስለታሰቡ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ነው፡፡ ዶክተር ብንያም ምን ያህል ትሁት ሰው ነህ፡፡ አይዞህ የእዮብ አምላክ በቅርብ ይጎበኝህና ሁላችንንም ያስደንቀናል፡ ተባረክ፡፡

  • @milan8639
    @milan8639 Рік тому +1

    እውነት በራሴ አፈርኩኝ የኔ ጌታ ይሄ ንግግር ሁላችንም ራሳችንን እንድንታዘብ ያደረገ ታላቅ ንግግር❤

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 Рік тому

    ብዙ ሃጥአት በበዘበት የእግዚአብሔር ፀገ ትበዛለች የእግዚአብሔርን ታለቅናት ነው በጠብበን ፍት የተናገርከው ተበረክ።

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Рік тому +4

    😢😢😢😢 ቃላት የለኝም ከእሱ ብዙ መማር ይቻላል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🏾😓

  • @getacheweshetu5705
    @getacheweshetu5705 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    አይ እግዚአብሔር
    ሐብቱ ብዙ ነው
    ግሩም ነው
    ንግግሩ።
    ትንሹ አርገን
    ብዙ እውራለን ሳንጠየቅ

  • @binitk6188
    @binitk6188 Рік тому

    እግዚአብሄር ታላቅ ነው.... ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Рік тому +6

    ወንድማችን ሥላሴ ህይወትህን ይባርክልህ አንተን ጥሩ ስራ እንድትሰራ ያነሳሳህ ፈጣሪ እኛም እንድንሰራ እግዚአብሔር በእያንዳንዳችን ልቦና ቅዱስ መንፈሱን ያጎናፅፈን:: አሜን/3/

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому

    ይገባሀል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @AlexanderEt.
    @AlexanderEt. Рік тому +8

    Dr.Biniam, a well-deserved recognition.
    Congratulations 🎊

  • @Solo20210
    @Solo20210 Рік тому +4

    ቢኒ እንወድህ ኣለን ኣንተ በፈጠርከው የበረከት ስራ መሳተፍ ለራሱ በረከት ነው ወንድምህ ከ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Рік тому

    ክብር ዶክተር ቢኒያም የኢትዩጲያ ብርሀን ነህ ይገባሀል ጀግናችን አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤

  • @teshomebelete4266
    @teshomebelete4266 Рік тому +1

    .....በመንፈስ ድኻዎች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።እላችኋለሁና፦ጽድቃችኹ ከጻፊዎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም.በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ጌታ ሆይ፥ጌታ ሆይ፥የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ጌታ ሆይ፥ጌታ ሆይ፥የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።በዚያ ቀን ብዙዎች፦ጌታ ሆይ፥ጌታ ሆይ፥በስምኽ ትንቢት አልተናገርንምን፥በስምኽስ አጋንንትን አላወጣንምን፥በስምኽስ ብዙ ተኣምራትን አላደረግንምን ይሉኛል።የዚያን ጊዜም፦ከቶ አላወቅኋችኹም እናንተ ዐመፀኛዎች፥ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለኹ።በእኛ በኩል ለእግዚአብሔር የምስጋና ምክንያት የሚሆነውን ልግስና ሁሉ እንድታሳዩ በሁሉ ነገር ባለጠጋዎች ትሆናላችሁ።(2ቆ:11). ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።(ያቆ 1:27). ወንድሞቼ ሆይ፥እምነት አለኝ የሚል፥ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል እምነቱስ ሊያድነው ይችላል

  • @Ali-k1i9e
    @Ali-k1i9e Рік тому

    ዶ/ር ቢኒያም አላህ ሒድያ ይስጥህ የኔምርጥ ጀግና

  • @ivethinkeronly9644
    @ivethinkeronly9644 Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
    በጣም ነው የሚገርመው
    እሰከ ዛሬ... መቆየቱ ራሱ ይገርማል ሁሉም በጊዜው ይሆናል።
    ይገቦታል ክቡር ዶ/ር ቢንያም በለጠ
    ተመስገን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +3

    ዶክተርቢኒያም ይገባዋል❤❤❤❤❤ትትና ከፍቅርጋያለው

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Рік тому

    እዲህ ነው ትህትና እራስህን ዝቅ ስታደርግ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gesesegirma7307
    @gesesegirma7307 Рік тому +4

    ክብር ይገበቸዋል ደራጀ ሐቢተወልድና ማሰይ መኮንን ሐገር በተኞች ከነኚ ይማሩ ጥሩ ነገር ለራስ ነዉና

  • @kasmanduka2510
    @kasmanduka2510 Рік тому +1

    አንተን ባየሁ ቁጥር ሁሌም ለምን እንባዬ ድቅን እንደሚልብኝ አላውቅም ወንድሜ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

    እውነት ስው የሆንክ ስው እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ትልቅ ስው ነህ መልካም ለመስራት መመረጥ ያስፋልጋል

  • @tabiferede8793
    @tabiferede8793 Рік тому

    ስው የሆንክ ስው እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ይሳጣችሁ ነው ምለው ባንተ ውስጥ ብዙ የተቸገሩ አሉ እና። የሁሉም ወንድም አባት ነህ። አንተ የምድራዊን ሺልማት የናቅህ ሰው ነህ። የተሸለምሀው ግን ሲያንስብህ ነው። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Isoyisehak
    @Isoyisehak Рік тому

    God bless you more.

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 Рік тому +5

    በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ዮሐ 3 : 18

  • @akililuabriham819
    @akililuabriham819 Рік тому

    በመጀመርያ ፈጣሪ ይማርክ ፈጣሪ ይርዳክ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ቢያበዛልን ተባረክ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Рік тому

    በጣም ትሁት ተባረክ !

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Рік тому +1

    ❤❤ዶክተር ቢኒያም ይገባሀል

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому

    ቢኒያቸን ቸባረካ❤❤❤

  • @gebrehanabelete5476
    @gebrehanabelete5476 Рік тому

    እኔ ዛሬ የእግዚአብሔር ቸርነትን አይቻለሁ ! በአንተ ንግግር ብዙ ተምሬአለው። በዚህ ዘመን የሰው ልጆች ምኞታችን ሁሉ በዓለም ቁሳዊ ነገር ተሞልቶ በቀን 24 ቱንም ሰዓት ስለምድራዊ ነገር በምኞት ተጠምደናል። አንተ ደግሞ እራስህን ንቀህ ስለሰማዩ አለም ትጨነቃለህ ። አንተ የእግዚአብሔር ፍርድ ያስፈራኛል የማረባ ሰው ነኝ ፀልዩልኝ ካልኸን ። እኛ ታዲያ ምን እንበል????????? እኔ የአንተን ንግግር ስሰማ እና የእኔን ማንነት ሳስበው እጅግ አፈርኩኝ፡ አዘንኩኝም ። የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው አይመረመርም ። ለአንተ ይህንን ፀጋ የሰጠ አምላክ ለእኛም እድሜ "ለንስሃ" ይስጠን።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Рік тому

    ብንዬ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ::

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu9583 Рік тому

    Excellency Doctor Biniam ,
    እኔም ካለሁበት ሆኜ ከመቀመጫ ተነስቼ ዥቅ ብዬ እጅ ነስቻለሁ። ይገባሀል ።
    It is a special day for me too. I have no words to express my joy and utmost happiness .
    You are very kind, polite, peaceful, decent , humble, genius , brilliant , sociable , always smiling , happy and God Holy Spirit fullfilled one with great and extreme respect to our Lady Saint Mary, the blessed and holy mother of Jesus God.
    Bini was my student batch at the Addis Ababa University Sidist Kilo Campus from 1991-1996.
    We used to attend University students' fellowship sermon programs at the nearby St. Markos Church every Monday evening supervised and guided by His Excellency State Minister Mewa'ze Tibebat Daniel Kibret.
    Bini, who is now the founder and leader of Mekidonia charity non-governmental organization, graduated from the Law Faculty with great distinction .
    We know each other very well living in the University Campus building dormitory No. 504.
    Congratulations , Doctor Biniam!!!
    You really deserve the doctorate honorary title .
    Salute !!!🙏
    With great respect
    Yours faithfully,
    Mr. Mulualem Denbegna Degu
    Newcastle 🇬🇧

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. Рік тому +1

    ቢኒ የመልካም ሰዎች ምሳሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ❤❤❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Рік тому

    DR benyam yegebahal kezih yebelet egezyabeher edemeshen yarezemew 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 Рік тому

    Bene God love you ❤your so kind. God bless your kindness 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrehamtefera9699
    @abrehamtefera9699 Рік тому +3

    Bini an amazing and humble person!!!

  • @bezaacham330
    @bezaacham330 Рік тому

    ለመኖር የማይገባን እኛ ምን እንባል ፈጣሪ ሆይ አስበን

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 Рік тому +2

    He deserves this honor. Thank you AAU.

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @biyadglegnehaile
    @biyadglegnehaile Рік тому

    ደስስ ብሎናል። እናመሰግናለን።

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @fekadumefthew3920
    @fekadumefthew3920 Рік тому

    ራሱን፡ከፍ፡የሚያደርግ፡ዅሉ፡ይዋረዳልና፥ራሱንም፡የሚያዋርድ፡ከፍ፡ይላል።ሉቃ14:11

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Рік тому +4

    ለኔ አሪያዬ ነህ ዶክተር ቢኒያም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    ቢኒዬ.አንተ.ሸክም.አይደለክም.ታላቅ.ሰው.ነክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @TYONTeshomeTYONTeshom
    @TYONTeshomeTYONTeshom Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤D/r Bine geta edemena tena yesethi

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ Рік тому

    እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ዶር ቢኒያም:: ስልኩንእባካችሁ ፖስት ኣድርጉልን

  • @martasila5996
    @martasila5996 Рік тому

    Dr. We thank God Binyam, we thank God for your life. Your vision is God's vision. You are doing the will of God. May God restore your health in Jesus name 🙏

  • @zemayared3170
    @zemayared3170 Рік тому

    ቢንያም አንተን ለመሆን እንደገና መፈጠር ጠግድ ይላል የኔ ጀግና

  • @me43720
    @me43720 Рік тому

    ይገባሀል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Рік тому

    ቢኒያም ክፉህን ማየት አልፈልግም ከአንተ ያስቀድመኝ 🙏🙏🙏

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 Рік тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የክብር ዶክትሬት ነው ለኔ ዛሬ ለቢኒያም የተሰጠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Рік тому +1

    Benye my God heal u and bless you with healthy and long life ❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    ዶክተር.ቢኒያመ.ፈጣሪ.ይባረክህ

  • @onelove2401
    @onelove2401 Рік тому

    I don’t have Any word Binyam I’m just watching 10 time in social media I can’t stop crying it’s very powerful message embrhan ka na lojwa tetbkelign ya na wandem🙏🙏🙏

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o Рік тому +1

    አንተ ማለት ሰው ነህ!!!!!!!!!!
    እውነተኛ ክርስትያን ነህ
    እመ ብርሃን እድሜ ትስጥህ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    ፈጣሪ.ያክብርህ.ቢኔዬ

  • @kasswolde9565
    @kasswolde9565 Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ!!

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Рік тому

    ይገባዋል፣ይገባዋል፣ ዶር ብንያም አምላክ ቃል አክብሮ ድአን የሚረዳ በመሆኑ እንባ እየተናነቀይ ከልቤ አመሰግናለውይ፣አዲስ አበባ ዪንበርስቲ አመሰግናለውይ።

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Рік тому

    ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mediaet
    @mediaet Рік тому

    ዶር ቢንያም ብላችሁ ታብኔሉን አስተካክሉ ክብር ከዚህ ይጀምራል🎉🎉🎉

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Рік тому +1

    Biniye ya orthodox religion hero u understand deeply, I wish I have a tiny understanding like u one day tebarekelge, alem kentu mahonua gebetokal 🙏💜

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ጤናህን ይመልስልህ ጤናህ ተመልሶ ለምስክር እንይህ

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +3

    በጣም ትልቅ ነገር አቶ ብንያም ህልመኛ ባለ ራእይ ነው ይገባዋል ሀገር ስላከበረው ዱስ ይላል ትውልድ ልትማርበት ልትከተለው የሚገባ ነው ጀግና አባቶችን እናቶችን ኑሮ ጤና እደሜ የልጅ ሀዘን አንስቶ እንባን ልብስ ጀግና

  • @SultanAhmed-ty4tx
    @SultanAhmed-ty4tx Рік тому

    CONGRATULATIONs ,This not enough for Biniam

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 Рік тому

    Edmena Tena abzeto yistih D/R Beniyam fetari kante gar yihun❤🙏

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 Рік тому

    ውድ ወንድሜ አንተ ለብዙዎች አስተማሪ ነህ በተለይ በዘር ከረጢቱ ውስጥ ላሉት የአገር መሪዎቻችን ላንተ ምንም ቢሰጥህ ያንስብሃል እ/ሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ በስጋ በደሙ ይክልልህ በጣም ነው የምንወድህ 100,000 አመት ኑርልን
    እ/ሔር ለሀገራችንም እዳንተ አይነት እሩሩ ሁሉን ሰብሳቢ በዘር በቀለም ሳይለይ የሆነውን መሪ እንዲሰጠን እንለምናለን

  • @adu-genet
    @adu-genet Рік тому

    ትህትና የሚገርም ነው እግዚአብሔር እውነት ነው ይሰራል! ቢኒ ሲናገር የእግዚአብሔር ድምፅ እስኪመስል ድረስ ወንድ ከሴት በእንባ ሲታጠብ የእግዚአብሔር ፀጋ ከሱ ጋር ስላለ ነው ።

  • @romialemayewmamo257
    @romialemayewmamo257 Рік тому

    ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን huuufff ከዚ በላይ ይገባሃል ❤❤

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    የኔም ትንሽ ወድሜ ቅዳሜ ሀሮሚያ ይመርቅልኛል የኔም የሱም ነውም ምርቃት ለሱ ብየ እየደከመኝ አስተማርኩት አልሀምድሊላህ ደስ ብሎኛል

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Рік тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤ፍትህ ለእንባዬ ቢኒ ያንስብሀል እንጅ አይበዛብህም እንኳን ደስ ያለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉!!!!!

  • @ethio-lyrics
    @ethio-lyrics Рік тому

    ይህ መልካም ተግባር በክልሎች ሊቀጥል ይገባል

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 Рік тому +1

    You deserve it 🎉❤

  • @edelawitmusse7292
    @edelawitmusse7292 Рік тому

    congratulations

  • @Skay-Tech
    @Skay-Tech Рік тому

    ከልብ በመነጨ 😇💕 የፍቅር ቃል❤፣ ይቅርታ፣ ትህትና😇፣ ምስጋና🙏፣ ሰላምታ🙋... ውስጥ የእግዚአብሔር🔮 ሐይል አለ። በዚህ ዘመን ከቄሱ ይቅርና ከጳጳሱም እሄ ርቆ በማስታረቅ ፋንታ፤ ፍቅር በመስበክ ፋንታ ላለፉት ሁለት ዓመታት ያንተ/ያንቺ ይቅርና የሃይማኖት አባቶች ለትግራይ ህዝብ እንደህዝብ ጥፋት ሲያውጁለት ከረሙ የፈራጁስ ጉዳይ.....? 🙏 ከራስ መሸሽ አይቻልም መልስ እስኪያገኝ ይቀጥላል...
    እድሜና ጤና ለቢንያም 🙏🙋❤💛❤💛