Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ለፆመ ነቢያት አደረሳችሁ አደረስን ፆሙ የኃጢአት መደምስሻ የስይጣን ድል መንሻ ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
በመቤቴ የመምህርን ስልክ አልያም ቴሌግራም ላክልኝ በዚ ፅፌስለማልጨርስ ነው እባክሕ
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሒይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ልማድና ክርስትና በጣም ውሳኝ ትምህርት እያስተማራችሁን ነው የእኔ ጥያቄ ጓደኛየ ታላቅ ወንድሟን ተስካር መተስከር ፈልጋ አባትዋ እናቴ ጋር በአንድ ነው የምተስክረው እንጂ ለብቻው አይደለም አላት ጓደኛየ ደግሞ ከተቀበረበት ደብር ነው መተስከር እምፈልገው ብየው እምብይ አለኝ እና እማይፈቀድ ከሆነ በራሴ እተስክረዋለሁ አለች ምን ማድረግ አለባት? ይቅርታ የቃላት ግድፈት ካለበት ስራ እየስራሁ ነው የፃፍኩት 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!በጣም በጉጉት የምከታተለዉ ፕሮግራም ነዉ።በእዉነት ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊከታተለዉ ይገባል ።በ2ቱ የቲቪ ቻናሎቻችን ቢተላለፍ ምክንያቱም ልማድና ክርስትና የተቀላቀለብን ብዙ ነን።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መጋቢ ምትኩ ሊቀ ዲ ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛላቹ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክበሩልን በጣም ነው ምኖዳቹ ክበሩልን🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
በሥላሴ ስም በእውነቱ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ነው ያቆመን እኛ ምእመናን ለካህናት ማድረግ ካለብን 25%እንካን አላደረግንም ጌታ ሆይ ልቦና😢 አድለኝ መምህር ዲያቆን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ ብዙ ትምህርት ነው ያገኛንኑ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁል መምህራችን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራና ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ
እንኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበረ ብሰማ ብሰማ አልጠግብም በተላይ ልማድ እና ክርስትና ልዩ ነው በርቱ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለሒወትያሰመልን፡በእዉነት፡እግዚአብሔርበእድሜበጸጋያቆይልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በብዙ በዚህ ሚዲያ እየተማርን ነው
እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ጆሯችን ብቻ እዳይሰባ በፀሎት አሰብን❤❤❤❤❤
ለመምሕራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ ኣበራ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በትምርቶ ብዙ እውቀንትን ኣግኝተናል ቀለሕይወት ያሰማልን በርትሉን
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን ቀዳሜ ፀጸጋ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለህወት ያሰማልን
በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን ዕንቁ መምሮቻችንልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ የተጠየቃችሁ ጥያቄ ስራት ያለው የቤተክርስቲያን ስርዓት የምታሲዙ በርቱልን😢😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ መምህሮቻችን እና እኛ ምእመናን እግዚአብሔር ይመስጌን ለዚህ ያደረሰን ፈጣሪ
አንተን የወለደችና ያሳደገች እናት የተባረከች ናት❤❤❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተጠቀሚበታለሁ አመሰግናለሁ ሁሌም ሁለት ጊዜ ነው እምሰማው አይጠገብም ክቡሩን ያድልልን
እግዝአብሔር አምላ ይባርካችዉ ቃሌህወትን ያሴማሊን አባቴ ኬሞተ 2 ዎሩ ነዉ ግኔ ማቁሬብ ስትሉ ሰማዉ አሊገባኝም በ እግዝአብሄር አትሌፉኝ ስጨኔቄ ነዉ ኤነ ምኖሬው በስደት ነዉ እህቶቼ በሙሉ ጰጤዎችናቼው ህጉን አያዉቁም ለዚያ ነዉ ክበሩልኝ
እንኳን አደረሳቹ አግልግሎታቹ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🤲🏻❤
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችንን እግዚዓብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲል ሚዲያ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡ ፕሮግራማችሁ አንጀት አርስ ነው ተባረኩ ኑሩልን❤ እንኳን አደረሳችሁ ለገና ፆም አምላካችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በሰላም አስጀምሮ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ፡፡
እኳን ደህና መጣቹህ በዉነት ቃልህይወት ያሰማልነ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት
Egziabhair yagelglote zemenachehun ybark
እንኳንአደርሰቹአቡሮአደርሰን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በርቱንል 🙏
በእዉነት ቃለ ህይወትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርቱልን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛላቹ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን እናመሰግለን ❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫ ጥያቄ አለኝ አንድ ጎደኛዬ ከመጣች ሙስሊም ነኝ ብላ ነው የምትሰራ ንሰሐ ገብታ አታቅም ግን አሁን ግዜ ትጾማለች እናም እግዚአብሔር ይቀበልላታል?
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልንበርቱልን።በልማድእናበልምድከመመላለሰ እውቀት እየሰጣችሁን ሰለሆነ በጣም በአድማጭ ተመልካችሰም አመሰግናለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
U are welcome u are so amazing and talented MAY GOD BLESS U MORE KEEPING UP GUYS👌👌👌🙏🙏🙏♥️♥️♥️💕💕💕
እግዚአብሔር ይመስገን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃሌዎት ያሰማልን በውነት ብዙ እየተማርን ነው ጥያቄን ይመለስልኛል ብዬአምናለሁ ነፍሰጡር ነኝ እና የፍስግ መብላት ይቻላል በጾም ወቅት ከዚበፊት ከነሳችሁት ወደዃላ ተመልሼ እዳይ ብጠቁሙኝ
እግዚአብሄርይመስገንእንካንደህናመጣቹልንቃለህይወትያሰማልንበውነከልብእናመሰግናችኅለንጸጋበረከቱንያብዛላቹ❤❤❤
ቃሎትን ያሰማልን ❤️🙏
እንኳንደህናመጣችሁልንበጉጉትየምንጠብቀዉ❤❤❤❤❤
enkuwane.dehna.metacheu❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ያድልልን
Enkuan Selam Metachu❤❤
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመልካም ስራቹ; በጣም ብዙ ጥያቄዎቼ በውስጤ የሚመላለሱ መልስ አግኝተዋል አሁን የኔ ወደ ተግባር የመግባት ችግር ነው የቀረብኝ;
እንኳን ደህና መጣችሁ የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች እረ በማርያም ለምድነው የምጠይቀው ጥያቄ የማይመለስልኝ አልታየም እንዳልል ሁሌም ስጽፍ ይታያል ግን አይመለስልኝም ሁሌ እንዴት ጓጉቼ እንደምጠብቅ ላሣያችሁ እረ እባካችሁ በጣም ተጨንቄ ነው ያለሁት በስደት በድኔ እዚነው ሀሳቤ እዛነው ሁሉም ቀርቶ እባካችሁ የመምህርን ቁጥር ንገሩኝ ብዙማማክራቸው ነገር አለኝ መቼም ዛሬስ አታልፉኝ @@ጽጌ ማያም ነኝ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤
Kalehywot ysmalen memhr
ሠላም መምህሮቼ እንዴት ናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እመቤታችን በኛ ቤተክርስቲያን ማለትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንተ አብሶ የለባትም አደል ታድያ ክርስቶስ የአርብ እለቱ ቤዛነት ለሷ አይደለም ማለት ነው ወይም ክርስቶስ ለእመቤታችን ቤዛ አልከፈለላትም?? ከፍሎላታል ካልን ጥንተ አብሶ አለባት ልንል አይደለም ወይ? አልከፈለላትም ካልን ደግሞ ሰው አይደለችም ወይ?? ምክንያቱም ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ለሰው ሁሉ ነውና ቤዛ የከፈለው መጽሐፍም እንደሚነግረን እና በተቻለ አቅም ይሄንን ብትመልሱልኝ እባካችሁ
yewnet kale ywetin yasemaln enameseginalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
Kal hiywot yasemalen memrachen na wandimachen liyu timrte nw ❤❤
Qaleheywet yasemalin memeher endihum Wendemachen Egziabher Kene Betesebochachu Yetebeqellen Be edme Be tsege Yakberelen egnam besemanew 30.60.100 yamare fere endnafera Egziabher yerdan ❤❤❤❤❤❤❤beuwenet lemad ena kerstena yeleyal Bertulen Keleb Enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራቺንደግሜ ልጠይቃቹህ ያዉ መልስ ከኔ እሚፈልግ ስላለአድ ወድማቺን ነዉ ጠያቂዉ እምኖረዉ ገጠር ነዉ መጀመሪያ ክርስቲያን ነበርኩ በአባቴ ክፊት ወደ እስልምና ሂድኩ ከዛ ከትንሺ ግዜ ቡሃላ ወደ አረብ ሃገር ሂድኩ በዛዉ ሁኝ በእንተርኔት ትምህርት መማር ጀመርኩ ልክ በ1አመቴ ወደ ሃገሪ ተመለስኩ ከዛ መጠበቅ አለብኝ ብየ ለቄሶቹ አማከርኮቸዉ እነሱም ተማክረዉ አጠመቁኝ እዚህ ላይ እደገና ክርስትና መነሳት ነበረብኝን ነዉ የቂደር ጥመቀት ነዉ እምጠቀዉ ከዛም ደግም ስርአተ ጥምቀቱ ላይ ልብሴን አዉልቀዉ ነዉ ያጠመቁኝ ይህ እዴት ይሆናል ህፃን ልቺ አደለሁም እኔ//ሌላኛዉ በእስልምናዉ ሳለሁ የሰራሁትን ሃጤት በክርስትና ሃይማኖት መጥቸ መናዘዘ አለብኝን ወይስ ጥመቀት ለብቻዉ ንስሃ አልባ የድናል ሲል ወድማቺን ጠይቆኛል እኔ ይህን መመለስ ስለማልቺል ደጋግሜ ጠየኳቹህ መምህር እደመመልሱልኝ ተስፋ አለኝ
አይዞሽ ይመልሳሉ እኔ እራሱ አላዩትም ብዬ ደጋግሜ ጠየኩ እነሱ ያያሉ ጠያቂው ብዙ ስለሆነ ነው እናቱ 😊
እኔም እንዳቺው የጨነቀኝን ነበር የጠየኩ
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር ሁለታችሁም 👏 መልስ ስጡኝ እንዳታልፋኝ ሰውተስፋ በቆረጠ ጊዜ እራስን ከመቆጣጠር በላይ በሆነ ንዴት ውሰጥ ፈጣሪውን ያልሆነ ነገር የተናገረ ወይ ፈጣሪውን ያቃለለ እና ፈጣሪውን የተሳደበ በንሰሐ ይሻራል ወይስ አይሻርም አይሻርም ከተባለ እሱ በአምሳሉ የሰራውን ሰው የገደለ በንሰሐ ይማር የለዴ?ለብዙዎችም መልስ ይሆናል ብየ አምናለሁ👏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተወደዳቹህ መምህሮቻችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ብዙ እየተማርን ነውጸጋውን ያብዛላችህ እና እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ለ40 ቀናት አይጸሙም ምስጥሩ/ ምክንያቱን እንድታብራሩልኝ በትህና እጠይቃሎ !!💐💐💐
ምን አልባት ዲያቆኑ ያገባው በትንሳኤ ወቅት ይሆናል
እኔ በወርኀ ጽጌ የንሥሓ ልጆቼን አንዱን ሳምንት መርጣችኹ ዘክሩ ብያቸው በመረጡት ቀን ሙሉውን የጾም ምግብ ሠርተው አቀረቡ ምነው ብላቸው ጾም ስለኾነ ነው አሉኝ እኔም ህዝብ ዝም አልኩ !! በሳምንቱ ሌሎች ዘካሪዎች የፍስክ ድግስ ደግሰው ቁርጥም ጨምረው ሲያመጡ አንደኛ ሆነው ቁርጡን የተሻሙት የኔ የሓንሥሓ ልጆች ሆነው እርፍ !!
እኔም ባደኩበት ደብር የንስሐ አባታችን ባሉበት ምግብ ይዘን እንሄድ ነበረ በዕለተ ሰንበት
Kale hiwote yasemalen ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዉኑ ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማንዉን ቃል ለሕይወት ያድርግልን።እኔ ሁሌም አደምጣለሁ እንጂ ጠይቄ አላዉቅም ዛሬ ግን ስለ መታሰቢያ ቀን ለመጠየቅ ነበር ታናሽ ወንድሜ 2007 ነዉ ያረፈዉ 10 አመቱ ነበር በእኛ አካባቢ መታሰቢያ የሚደረግላቸዉና ፀሎተ ፍታት የሚደረግላቸዉ ከ12 አመት በላይ ላሉ ሰዎች ነዉ ተብሎ ነዉ የሚወሰደዉ እናም ለወንድሜ ፍታትም አልተደረገለትም መታሰቢያም አይደረግለትም። ከእናንተ እንደተማርኩት ደግሞ ከ7 አመት በላይ ላለ ሁሉ እንደሚደረግለት ነዉ ታዲያ ለወንድሜ ምን ማድረግ አለብን??ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ._
Great keep it up
❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ ለቀንዲል ሚዲያ ቤተሰብ ሁሉ ከልብ የሆነ አክብረሮት እና ምስጋና አለኝ 🎉🎉🎉 ጥያቄ አለኝ እኔ የንሰሀ አባት አሉኝ እሳችውን መጠየቅ እዳለብኝ አውቃለው ግን አሁን ትንሽ ስለታመሙ ነው በፀሎት አስቡልን የስደት አባታችን ናቸው ወደ ጥያቄ ስመለስ ንሰሀ ገባሁ ቅንዎናዬን ሳልጨርስ የወረሀ ፅገ አለቀ አሁን የተሰጠኝን ቅንዎና እያሰብኩ ነው የምሰግደው ወይስ አሁን የገባውን ፆም እያሰብኩ ነው የእውነት ካረዘምኩት ይቅርታ እግዚአብሔር አምላክ የበረከት ፆም ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልንየእኔ ጥያቄ የቤተሰብ ካህን ናቸዉ ከእህቴ ጋር አለመግባባት አለ እና በየወሩ የሚያስገባ ገንዘብ እሷ ላይ አለኝ ከ 10 ዓመት በላይ እየተጠቀመች ኖራለች ገንዘቤን ለመጠየቅ ስደውል በጣም ነው የምትስድበኝ እናታችን ደግሞ በእድሜ ገፍታለች ደወልኩና ለእናቴ ገንዘቡን በየወሩ እንድሰጣት ስነግራት ሰደበችኝና ዘጋችው እኔም በምሴጅ የምስራው ግፍና ክህደት ለልጆቿ እንደሚተርፍ ፃፍኩላት ለካህኑ ነገሬ መልስ ስጠብቅ ምላሷ ያስፈራል አሉኝ ካህን እውነት መናገር ከፈራ ብየ አልመለስኩላቸውም ኃጥያት ይሆንብኛል ?
አሁን እኮ እማይረባ ነገር ቢሆን ብዙ አይታ ይኖረው ነው አይይይ😢😢😢
እውነት ነው ለካህናት ገንዘብም ቢሰጥ ምንም አይደንቅም ለመነኮሳት የሚወርደው ስጦታ ሲታሰብ አይመጣጠንም ግን ለምን ክህነት የሌለውን ሰግስጎ በጥሩ ደሞዝ አቀማጥሎአ በዘመድ አዝማድ ከመጠቃቀም ለእንዲ ውጪ ምን ሰሩ እንዲ ሆኑ ለትሉዋቸው ካህናት ቅጥር የማይደረገው ምዕመን ምዕመን ምዕመን ሁሌም መውቀስ መክሰስ አይደብርም ምዕመኑ ነው ጭራሽ ግራ የገው ይሐይማኖቱ ጉዳይ ምነው ቅምጥ ያላቸው ቶፕ ላይ ያሉትስ ቪላ ከነ ምናምኑ በስማ አው አንቀው የያዙትስ ለምን አይቀሙም ወዲያ አሁንስ የሚያድነው መልካም አስተሳሰብ የተቸገረችውን የገጠሪቱ ቤተክርስትያን መርዳት ነው ከተማ ላይ አባትም ልጅም የለም ሁሉም አስመሳይ እያየናችሁ ነው እየተጎራረጡ እየቀደሱ መሀትጭንም የበዛው ከቤተመቅደሱ ችግር ስላለ ነው መሪ የለም እንዴት እንመራ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አንድ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋር የምኖረው አረብ ሀገር ነው እናየንስሀ አባት መያዝ እችላለሁ
አስተያየት ሰጠን እንጅ አባቶችን መተቸታችን አልነበረም የገጠር ቤተክርስቲያነን በማሰብ እንጅ ሌላ አይደለም በምን አይነት መንገድ እንደተረዳችሁት አላውቅም መፍትሄ የሚገኝ መሰሎኝ ነው ባለማወቅ የተከፋችሁብኝ መሰለኝ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ይሄን የተናገርኩት ካየሁት እና ከሰማሁት እንጀጅ አባቶችን መተቸቴ አይደለም ይቅረር በሉኝ
ሰላም እንዴት ናችሁ መምህሮቻችን? ዲያቆን ቤት ለቤት እየሄደ ድርሳ አንቦ ጠበል መርጨት ይችላል?
ሰላም መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን።በ telegram የምንጠይቃቸው ጥያቄዎች በምንድነው መልስ ምናገኘው ??
❤❤❤🙏🙏🙏
I have a question for ቀንዲል ሚዲያ ሌላ ቀንዲል ሚዲያ አላችሁ ከዚህ ውጭ?? Kendil media short የሚል?
👍👍👍👍❤👏👏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላም ይሁንላችሁ በአማርያም ጥያቄ አለኝ አትለፉ በጋብቻና ዝምድና ዙር ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር የአጎቴ ልጅ ልጅ የባለቤቴ አጎት ማግባት ይችላል እንደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይቻላል ወይስ አይቻልም በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ቄስ ሆኖ ይቻላል የሚል አለ ቄስ ሆኖ አይቻልም የሚል አለ ይቻላል የሚል ነው ትክክለኛ አይቻልም የሚል ነው ትክክለኛ የትኛው እነማን ካታጋችሁ በኋላ ዘመድ መሆኑን ካወቃችሁ ተፋቱ የሚል መምህር አለ አትፍራቱ የሚል መምህርም አለ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምሮ የትኛው ነው ዘመድ መሆናችን እያወቀን አንድ ላይ መኖራችን አጢአት አይሆንብንም እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምሮ በማርያም ንገሩኝ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ከይቅርታ ጋር መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ እባካችሁ ወደ አጥያት እንደገባ በጊዜ እንድንመለስ መልሱን እፈልጋለሁኝ አሁን አንድ ላይ መኖር አልጀመረ ማስተካከል የሚቻል ይመስለኛል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለፆመ ነቢያት አደረሳችሁ አደረስን ፆሙ የኃጢአት መደምስሻ የስይጣን ድል መንሻ ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
በመቤቴ የመምህርን ስልክ አልያም ቴሌግራም ላክልኝ በዚ ፅፌስለማልጨርስ ነው እባክሕ
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሒይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ልማድና ክርስትና በጣም ውሳኝ ትምህርት እያስተማራችሁን ነው የእኔ ጥያቄ ጓደኛየ ታላቅ ወንድሟን ተስካር መተስከር ፈልጋ አባትዋ እናቴ ጋር በአንድ ነው የምተስክረው እንጂ ለብቻው አይደለም አላት ጓደኛየ ደግሞ ከተቀበረበት ደብር ነው መተስከር እምፈልገው ብየው እምብይ አለኝ እና እማይፈቀድ ከሆነ በራሴ እተስክረዋለሁ አለች ምን ማድረግ አለባት? ይቅርታ የቃላት ግድፈት ካለበት ስራ እየስራሁ ነው የፃፍኩት 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!በጣም በጉጉት የምከታተለዉ ፕሮግራም ነዉ።በእዉነት ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊከታተለዉ ይገባል ።በ2ቱ የቲቪ ቻናሎቻችን ቢተላለፍ ምክንያቱም ልማድና ክርስትና የተቀላቀለብን ብዙ ነን።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መጋቢ ምትኩ ሊቀ ዲ ቀዳሚ ፀጋ ፀጋውን ያብዛላቹ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክበሩልን በጣም ነው ምኖዳቹ ክበሩልን🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
በሥላሴ ስም በእውነቱ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ነው ያቆመን እኛ ምእመናን ለካህናት ማድረግ ካለብን 25%እንካን አላደረግንም ጌታ ሆይ ልቦና😢 አድለኝ መምህር ዲያቆን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ ብዙ ትምህርት ነው ያገኛንኑ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁል መምህራችን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራና ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ
እንኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበረ ብሰማ ብሰማ አልጠግብም በተላይ ልማድ እና ክርስትና ልዩ ነው በርቱ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ
ቃለሒወትያሰመልን፡በእዉነት፡እግዚአብሔርበእድሜበጸጋያቆይልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቼ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በብዙ በዚህ ሚዲያ እየተማርን ነው
እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ጆሯችን ብቻ እዳይሰባ በፀሎት አሰብን❤❤❤❤❤
ለመምሕራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ ኣበራ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በትምርቶ ብዙ እውቀንትን ኣግኝተናል ቀለሕይወት ያሰማልን በርትሉን
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን ቀዳሜ ፀጸጋ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለህወት ያሰማልን
በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን ዕንቁ መምሮቻችንልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ የተጠየቃችሁ ጥያቄ ስራት ያለው የቤተክርስቲያን ስርዓት የምታሲዙ በርቱልን😢😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ መምህሮቻችን እና እኛ ምእመናን እግዚአብሔር ይመስጌን ለዚህ ያደረሰን ፈጣሪ
አንተን የወለደችና ያሳደገች እናት የተባረከች ናት❤❤❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተጠቀሚበታለሁ አመሰግናለሁ ሁሌም ሁለት ጊዜ ነው እምሰማው አይጠገብም ክቡሩን ያድልልን
እግዝአብሔር አምላ ይባርካችዉ ቃሌህወትን ያሴማሊን አባቴ ኬሞተ 2 ዎሩ ነዉ ግኔ ማቁሬብ ስትሉ ሰማዉ አሊገባኝም በ እግዝአብሄር አትሌፉኝ ስጨኔቄ ነዉ ኤነ ምኖሬው በስደት ነዉ እህቶቼ በሙሉ ጰጤዎችናቼው ህጉን አያዉቁም ለዚያ ነዉ ክበሩልኝ
እንኳን አደረሳቹ አግልግሎታቹ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🤲🏻❤
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህሮቻችንን እግዚዓብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲል ሚዲያ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡ ፕሮግራማችሁ አንጀት አርስ ነው ተባረኩ ኑሩልን❤ እንኳን አደረሳችሁ ለገና ፆም አምላካችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በሰላም አስጀምሮ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ፡፡
እኳን ደህና መጣቹህ በዉነት ቃልህይወት ያሰማልነ
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት
Egziabhair yagelglote zemenachehun ybark
እንኳንአደርሰቹአቡሮአደርሰን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በርቱንል 🙏
በእዉነት ቃለ ህይወትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርቱልን❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛላቹ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን እናመሰግለን ❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫ ጥያቄ አለኝ አንድ ጎደኛዬ ከመጣች ሙስሊም ነኝ ብላ ነው የምትሰራ ንሰሐ ገብታ አታቅም ግን አሁን ግዜ ትጾማለች እናም እግዚአብሔር ይቀበልላታል?
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልንበርቱልን።በልማድእናበልምድከመመላለሰ እውቀት እየሰጣችሁን ሰለሆነ በጣም በአድማጭ ተመልካችሰም አመሰግናለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
U are welcome u are so amazing and talented MAY GOD BLESS U MORE KEEPING UP GUYS👌👌👌🙏🙏🙏♥️♥️♥️💕💕💕
እግዚአብሔር ይመስገን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃሌዎት ያሰማልን በውነት ብዙ እየተማርን ነው ጥያቄን ይመለስልኛል ብዬአምናለሁ ነፍሰጡር ነኝ እና የፍስግ መብላት ይቻላል በጾም ወቅት ከዚበፊት ከነሳችሁት ወደዃላ ተመልሼ እዳይ ብጠቁሙኝ
እግዚአብሄርይመስገንእንካንደህናመጣቹልንቃለህይወትያሰማልንበውነከልብእናመሰግናችኅለንጸጋበረከቱንያብዛላቹ❤❤❤
ቃሎትን ያሰማልን ❤️🙏
እንኳንደህናመጣችሁልንበጉጉትየምንጠብቀዉ❤❤❤❤❤
enkuwane.dehna.metacheu❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ያድልልን
Enkuan Selam Metachu❤❤
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመልካም ስራቹ; በጣም ብዙ ጥያቄዎቼ በውስጤ የሚመላለሱ መልስ አግኝተዋል አሁን የኔ ወደ ተግባር የመግባት ችግር ነው የቀረብኝ;
እንኳን ደህና መጣችሁ የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች እረ በማርያም ለምድነው የምጠይቀው ጥያቄ የማይመለስልኝ አልታየም እንዳልል ሁሌም ስጽፍ ይታያል ግን አይመለስልኝም ሁሌ እንዴት ጓጉቼ እንደምጠብቅ ላሣያችሁ እረ እባካችሁ በጣም ተጨንቄ ነው ያለሁት በስደት በድኔ እዚነው ሀሳቤ እዛነው ሁሉም ቀርቶ እባካችሁ የመምህርን ቁጥር ንገሩኝ ብዙማማክራቸው ነገር አለኝ መቼም ዛሬስ አታልፉኝ @@ጽጌ ማያም ነኝ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤
Kalehywot ysmalen memhr
ሠላም መምህሮቼ እንዴት ናችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እመቤታችን በኛ ቤተክርስቲያን ማለትም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥንተ አብሶ የለባትም አደል ታድያ ክርስቶስ የአርብ እለቱ ቤዛነት ለሷ አይደለም ማለት ነው ወይም ክርስቶስ ለእመቤታችን ቤዛ አልከፈለላትም?? ከፍሎላታል ካልን ጥንተ አብሶ አለባት ልንል አይደለም ወይ? አልከፈለላትም ካልን ደግሞ ሰው አይደለችም ወይ?? ምክንያቱም ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ለሰው ሁሉ ነውና ቤዛ የከፈለው መጽሐፍም እንደሚነግረን እና በተቻለ አቅም ይሄንን ብትመልሱልኝ እባካችሁ
yewnet kale ywetin yasemaln enameseginalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
Kal hiywot yasemalen memrachen na wandimachen liyu timrte nw ❤❤
Qaleheywet yasemalin memeher endihum Wendemachen Egziabher Kene Betesebochachu Yetebeqellen Be edme Be tsege Yakberelen egnam besemanew 30.60.100 yamare fere endnafera Egziabher yerdan ❤❤❤❤❤❤❤beuwenet lemad ena kerstena yeleyal Bertulen Keleb Enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራቺን
ደግሜ ልጠይቃቹህ ያዉ መልስ ከኔ እሚፈልግ ስላለ
አድ ወድማቺን ነዉ ጠያቂዉ
እምኖረዉ ገጠር ነዉ መጀመሪያ ክርስቲያን ነበርኩ በአባቴ ክፊት ወደ እስልምና ሂድኩ ከዛ ከትንሺ ግዜ ቡሃላ ወደ አረብ ሃገር ሂድኩ በዛዉ ሁኝ በእንተርኔት ትምህርት መማር ጀመርኩ ልክ በ1አመቴ ወደ ሃገሪ ተመለስኩ ከዛ መጠበቅ አለብኝ ብየ ለቄሶቹ አማከርኮቸዉ እነሱም ተማክረዉ አጠመቁኝ እዚህ ላይ እደገና ክርስትና መነሳት ነበረብኝን ነዉ የቂደር ጥመቀት ነዉ እምጠቀዉ ከዛም ደግም ስርአተ ጥምቀቱ ላይ ልብሴን አዉልቀዉ ነዉ ያጠመቁኝ ይህ እዴት ይሆናል ህፃን ልቺ አደለሁም እኔ//ሌላኛዉ በእስልምናዉ ሳለሁ የሰራሁትን ሃጤት በክርስትና ሃይማኖት መጥቸ መናዘዘ አለብኝን ወይስ ጥመቀት ለብቻዉ ንስሃ አልባ የድናል ሲል ወድማቺን ጠይቆኛል እኔ ይህን መመለስ ስለማልቺል ደጋግሜ ጠየኳቹህ መምህር እደመመልሱልኝ ተስፋ አለኝ
አይዞሽ ይመልሳሉ እኔ እራሱ አላዩትም ብዬ ደጋግሜ ጠየኩ እነሱ ያያሉ ጠያቂው ብዙ ስለሆነ ነው እናቱ 😊
እኔም እንዳቺው የጨነቀኝን ነበር የጠየኩ
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር ሁለታችሁም 👏 መልስ ስጡኝ እንዳታልፋኝ ሰውተስፋ በቆረጠ ጊዜ እራስን ከመቆጣጠር በላይ በሆነ ንዴት ውሰጥ ፈጣሪውን ያልሆነ ነገር የተናገረ ወይ ፈጣሪውን ያቃለለ እና ፈጣሪውን የተሳደበ በንሰሐ ይሻራል ወይስ አይሻርም አይሻርም ከተባለ እሱ በአምሳሉ የሰራውን ሰው የገደለ በንሰሐ ይማር የለዴ?ለብዙዎችም መልስ ይሆናል ብየ አምናለሁ👏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተወደዳቹህ መምህሮቻችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ብዙ እየተማርን ነውጸጋውን ያብዛላችህ እና እኔ ጥያቄ አለኝ አንድ ድያቆን ስያገባ ለ40 ቀናት አይጸሙም ምስጥሩ/ ምክንያቱን እንድታብራሩልኝ በትህና እጠይቃሎ !!💐💐💐
ምን አልባት ዲያቆኑ ያገባው በትንሳኤ ወቅት ይሆናል
እኔ በወርኀ ጽጌ የንሥሓ ልጆቼን አንዱን ሳምንት መርጣችኹ ዘክሩ ብያቸው በመረጡት ቀን ሙሉውን የጾም ምግብ ሠርተው አቀረቡ ምነው ብላቸው ጾም ስለኾነ ነው አሉኝ እኔም ህዝብ ዝም አልኩ !! በሳምንቱ ሌሎች ዘካሪዎች የፍስክ ድግስ ደግሰው ቁርጥም ጨምረው ሲያመጡ አንደኛ ሆነው ቁርጡን የተሻሙት የኔ የሓንሥሓ ልጆች ሆነው እርፍ !!
እኔም ባደኩበት ደብር የንስሐ አባታችን ባሉበት ምግብ ይዘን እንሄድ ነበረ በዕለተ ሰንበት
Kale hiwote yasemalen ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዉኑ ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማንዉን ቃል ለሕይወት ያድርግልን።እኔ ሁሌም አደምጣለሁ እንጂ ጠይቄ አላዉቅም ዛሬ ግን ስለ መታሰቢያ ቀን ለመጠየቅ ነበር ታናሽ ወንድሜ 2007 ነዉ ያረፈዉ 10 አመቱ ነበር በእኛ አካባቢ መታሰቢያ የሚደረግላቸዉና ፀሎተ ፍታት የሚደረግላቸዉ ከ12 አመት በላይ ላሉ ሰዎች ነዉ ተብሎ ነዉ የሚወሰደዉ እናም ለወንድሜ ፍታትም አልተደረገለትም መታሰቢያም አይደረግለትም። ከእናንተ እንደተማርኩት ደግሞ ከ7 አመት በላይ ላለ ሁሉ እንደሚደረግለት ነዉ ታዲያ ለወንድሜ ምን ማድረግ አለብን??ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ._
Great keep it up
❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ ለቀንዲል ሚዲያ ቤተሰብ ሁሉ ከልብ የሆነ አክብረሮት እና ምስጋና አለኝ 🎉🎉🎉 ጥያቄ አለኝ እኔ የንሰሀ አባት አሉኝ እሳችውን መጠየቅ እዳለብኝ አውቃለው ግን አሁን ትንሽ ስለታመሙ ነው በፀሎት አስቡልን የስደት አባታችን ናቸው ወደ ጥያቄ ስመለስ ንሰሀ ገባሁ ቅንዎናዬን ሳልጨርስ የወረሀ ፅገ አለቀ አሁን የተሰጠኝን ቅንዎና እያሰብኩ ነው የምሰግደው ወይስ አሁን የገባውን ፆም እያሰብኩ ነው የእውነት ካረዘምኩት ይቅርታ እግዚአብሔር አምላክ የበረከት ፆም ያድርግልን
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእኔ ጥያቄ የቤተሰብ ካህን ናቸዉ ከእህቴ ጋር አለመግባባት አለ እና በየወሩ የሚያስገባ ገንዘብ እሷ ላይ አለኝ ከ 10 ዓመት በላይ እየተጠቀመች ኖራለች ገንዘቤን ለመጠየቅ ስደውል በጣም ነው የምትስድበኝ እናታችን ደግሞ በእድሜ ገፍታለች ደወልኩና ለእናቴ ገንዘቡን በየወሩ እንድሰጣት ስነግራት ሰደበችኝና ዘጋችው እኔም በምሴጅ የምስራው ግፍና ክህደት ለልጆቿ እንደሚተርፍ ፃፍኩላት ለካህኑ ነገሬ መልስ ስጠብቅ ምላሷ ያስፈራል አሉኝ ካህን እውነት መናገር ከፈራ ብየ አልመለስኩላቸውም ኃጥያት ይሆንብኛል ?
አሁን እኮ እማይረባ ነገር ቢሆን ብዙ አይታ ይኖረው ነው አይይይ😢😢😢
እውነት ነው ለካህናት ገንዘብም ቢሰጥ ምንም አይደንቅም ለመነኮሳት የሚወርደው ስጦታ ሲታሰብ አይመጣጠንም ግን ለምን ክህነት የሌለውን ሰግስጎ በጥሩ ደሞዝ አቀማጥሎአ በዘመድ አዝማድ ከመጠቃቀም ለእንዲ ውጪ ምን ሰሩ እንዲ ሆኑ ለትሉዋቸው ካህናት ቅጥር የማይደረገው ምዕመን ምዕመን ምዕመን ሁሌም መውቀስ መክሰስ አይደብርም ምዕመኑ ነው ጭራሽ ግራ የገው ይሐይማኖቱ ጉዳይ ምነው ቅምጥ ያላቸው ቶፕ ላይ ያሉትስ ቪላ ከነ ምናምኑ በስማ አው አንቀው የያዙትስ ለምን አይቀሙም ወዲያ አሁንስ የሚያድነው መልካም አስተሳሰብ የተቸገረችውን የገጠሪቱ ቤተክርስትያን መርዳት ነው ከተማ ላይ አባትም ልጅም የለም ሁሉም አስመሳይ እያየናችሁ ነው እየተጎራረጡ እየቀደሱ መሀትጭንም የበዛው ከቤተመቅደሱ ችግር ስላለ ነው መሪ የለም እንዴት እንመራ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አንድ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታጋር የምኖረው አረብ ሀገር ነው እናየንስሀ አባት መያዝ እችላለሁ
አስተያየት ሰጠን እንጅ አባቶችን መተቸታችን አልነበረም የገጠር ቤተክርስቲያነን በማሰብ እንጅ ሌላ አይደለም በምን አይነት መንገድ እንደተረዳችሁት አላውቅም መፍትሄ የሚገኝ መሰሎኝ ነው ባለማወቅ የተከፋችሁብኝ መሰለኝ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ይሄን የተናገርኩት ካየሁት እና ከሰማሁት እንጀጅ አባቶችን መተቸቴ አይደለም ይቅረር በሉኝ
ሰላም እንዴት ናችሁ መምህሮቻችን? ዲያቆን ቤት ለቤት እየሄደ ድርሳ አንቦ ጠበል መርጨት ይችላል?
ሰላም መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን።በ telegram የምንጠይቃቸው ጥያቄዎች በምንድነው መልስ ምናገኘው ??
❤❤❤🙏🙏🙏
I have a question for ቀንዲል ሚዲያ ሌላ ቀንዲል ሚዲያ አላችሁ ከዚህ ውጭ?? Kendil media short የሚል?
👍👍👍👍❤👏👏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላም ይሁንላችሁ በአማርያም ጥያቄ አለኝ አትለፉ በጋብቻና ዝምድና ዙር ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር የአጎቴ ልጅ ልጅ የባለቤቴ አጎት ማግባት ይችላል
እንደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይቻላል ወይስ አይቻልም በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ቄስ ሆኖ ይቻላል የሚል አለ ቄስ ሆኖ አይቻልም የሚል አለ ይቻላል የሚል ነው ትክክለኛ አይቻልም የሚል ነው ትክክለኛ የትኛው እነማን ካታጋችሁ በኋላ ዘመድ መሆኑን ካወቃችሁ ተፋቱ የሚል መምህር አለ አትፍራቱ የሚል መምህርም አለ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምሮ የትኛው ነው ዘመድ መሆናችን እያወቀን አንድ ላይ መኖራችን አጢአት አይሆንብንም እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምሮ በማርያም ንገሩኝ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ከይቅርታ ጋር መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ እባካችሁ ወደ አጥያት እንደገባ በጊዜ እንድንመለስ መልሱን እፈልጋለሁኝ አሁን አንድ ላይ መኖር አልጀመረ ማስተካከል የሚቻል ይመስለኛል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤