7 መፍትሄዎች ቆንጆ ዶሮ ወጥ ለመስራት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  8 місяців тому +41

    እንደምን አላችሁ ወዳጆቼ! ለመላው ክርስትያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ለጸሎተ ሀሙስ
    ለኩኪሱ የተጠቀምኩት ግብአት
    800 ግ ዱቄት
    3 እንቁላል ለሊጡ 1 ከላይ ለመቀባት
    200ግ የተፈጨ ዱቄት
    300 ግ ቅቤ
    50 ሚ የሎሚ ጭማቂ እንዲሁም የአንድ ሎሚ ፍቅፋቂ
    100 ሚ ወተት
    1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    1የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
    1 የሻይ ማንኪያ የቫኒላ ቃና እና ቁንጣሪ ጨው ናቸው። በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ። መልካም በአል! ሀገራችንን ሰላም ያርግልንን❤❤❤

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 8 місяців тому +3

      እኔእምለው ማይክሮፍቭየምግብማሞቂያውንነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 місяців тому

      @@lubabaasfaw846 አዎ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому +1

      አዎ

    • @suhailanaser3941
      @suhailanaser3941 8 місяців тому +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ እህት ሚልዬ❤❤❤❤❤

    • @kidistgetachew4561
      @kidistgetachew4561 8 місяців тому +1

      እንካን እደረሰሽ ሜልዬ❤❤❤

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 5 місяців тому +1

    ሜሉዬ ብዙ ባለሙያ አፍርተሻል እጅሽ እውቀትሽ ቤትሽ ሁሉ ይባረክ።

  • @marthawondimu6957
    @marthawondimu6957 Місяць тому +1

    ሽንኩርቱን በማሽን ሳይደቅ መፍጨት ይቻላል::

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 8 місяців тому +9

    ሜሊዬ ቆንጆ መቸም እንደኔ የሚያደንቅሽ ያለ አይመስለኝም ይመጨረሻ ባለሞያ ነሽ እናቴ በጣም ባለሞያ ስለነበረች እሷን ታስታውሽኛለሽ ባንቺ ውስጥ እናትሽን አየሁ ተባረኪልኝ ሁልጊዜ አልፅፍም እንጂ አምልጠሽኝ አታውቂም ካስታወሽ በምትጠቀሚባቸው ያነጋገር ስታይል የባሌ ልጅ መስለሽኝ ጠይቄሽ ነበር በርቺልኝ የኔ ቅመም የተባረከ የትንሳኤ በዓል ይሁንልሽ🙏🙏🙏🌹🌹🌹👌

  • @marthat6031
    @marthat6031 8 місяців тому +1

    ሜሉዬ እናቴ ከአሜሪካ እገርቤት ስትሄድ ይመጀመሪያ ስራዋ በርበሬ ማዘጋጀት ነው አሁን ለእረፍት ሄደሽ በርበሬ መደለዝ ውስጥ ለምን ስላት ለሰሪ ከስጠሁት ከነአቧራው ሳይታጠብ ሳይደለዝ የተዘጋጀ ነው የሚሆነው ትለኛለች በበርበሬ ዝግጅት ማንንም አታምንም እና አመቱን ሁሉ ድልህ ባይሆንም ጣእሙ አይቀየርም ሽንኩርት በማሽን ግን እነደማሽኑ ነው መፍጨት ሳይሆን መክተፍ የሚለው ላይ ካደረግነው ውሃ አይሆንም ዛሬ ደግሞ ያነሳሽው ርእስ በጣም ጠቃሚ ነው እንደሁሌው እናመሰግናለን መልካም የትንሳኤ በአል ከነቤተሰብሽ ❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 8 місяців тому +1

    ዶሮ ወጥ በቅቤ ብቻ አይቸም ሰምቸም አላቅም ይገርማል እንደዛ የሚሉም አሉ አ ። እናመሠግናለን ማንም ምንም ጥያቄ እንዳያስነሳ የሰዉን እያንዳንዱን ክፍተትና ችግር በሚገርም ሁኔታ ታዉቂዋለሽ በቃ ሙሉ ሴት ዩቱብ ላይ አንች ብቻ ነሽ በእኔ እይታ ማንም ሰዉ የራሱን ችግር እንዲመለከት አድርገሽ አቅርበሻል 100/100✅👍 እናመሰግናለን ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 8 місяців тому +6

    በጣም ባለሙያ ነሽ 👍👍👍

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj2408 8 місяців тому +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የወዜማ በአል ይሁንልን እናመሰግናለን እህተችን

  • @amensam
    @amensam 8 місяців тому +2

    Endet ayenet enat nech yasadegechish!!! ♥️

  • @mulugojamabate5610
    @mulugojamabate5610 8 місяців тому

    ሌላው ሁሉ ልክ ነው ጎበዝ

  • @asterabebe5991
    @asterabebe5991 8 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ የእውነት ባለሙያ ነሽ!

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 8 місяців тому +5

    ጥሩ ትምህርት ነው እንኳን ለትንሳዬ ባህል በሰላም አደረሰሽ🙏🥰

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 8 місяців тому +3

    The right message at the right time. ❤ but let me say something about the pressure cooker, our things will be done in short time because of the packed pressures that will help the food to be ready fast. I don’t think 🤔 it has harm but is true about the microwave because it has ray. But again thank you so much and have a blessed Easter❤

  • @romange5198
    @romange5198 8 місяців тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እውነትም ነው ይል ሽው ይህም ነው እውነተኛው የዶሮ ውጥ እስራት እናም እንዲህ ነው የምስራቅ ተባረኪ ።

  • @user7494a
    @user7494a 8 місяців тому +1

    በመጀመርያ እንኳን አደረሰሽ ሜሉ አንቺ ትለያለሽ የምለው በ ምክንያት ነው እኮ thank you የኔ ባለሙያ 🙏👏👏👏

  • @mulutefera8961
    @mulutefera8961 7 місяців тому

    በጣም አደነኩሽ እኔ የምጠላውን ስው ሊገነዘበኝ ያልቻውን የልቤ ነው በተለይ ሽንኩርት ብfood processor በቀላሉ በሁለት ነገር ቃናውን ይቀይርዋል:: በጣም ነው የማደንቅሽ::

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 8 місяців тому

    አንቺ፣ጀግና፣ነሽ።የእውነት፣በጣም፣ባለሞያ፣እናት፣ነች፣ያሳደገችሽ።ትክክል።አሁንማ፣የባህላችን፣ስርዓት፣እየጠፋ፣ነው፣የድሮውን፣ባህል፣አድሺልን።ተባረኪ።በርቺ።❤

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 8 місяців тому +2

    በጣም ትክክል ነሽ ሜሉ። በተለይ የኛን አገር ሽንኩርት ጣዕም ያለው ሽንኩርት ሻሎት የሚባል አለ። በጣም ጠንካራና ካሣዬሽን ሁለት ሽንኩርት ዓይነቶች የተለዬ ነው።
    የእናቴን ጓዳ አሥታወስሽኝ።

    • @nmariam123
      @nmariam123 8 місяців тому

      tekekel, tenish wede new shallot shinkurt

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 8 місяців тому +1

    መልዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን።የኔ ባለሙያ ተባረኪ

  • @nmariam123
    @nmariam123 8 місяців тому

    kibewun mechersha mechemer new, beqebew alemaqulalat, vegetable oil e kebe yebase adegna new

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 8 місяців тому +2

    አናመሰግናለሠን እንዲህ በትምህርት የታገዘ ምክር ስላካፈልሽን❤❤

  • @genetayele990
    @genetayele990 8 місяців тому +1

    Anchey eiraseshe kemame Nash tebarekey hulegezay kanchey temirealehu melkam bale yehunelesh Ken betsebesh

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma 8 місяців тому +2

    አይ ሜሉዬ የእናትሽ ልጅ ደሞ ይሄ ተስማምቶሻል ደስታሽ ይጋባል 10/10

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 8 місяців тому +1

    Yehonish kimem Abesha....gobez

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 місяців тому +9

    የወለዱሸ. እናትሸ. ይባረኩ. ያስተዳደግዉጤትነዉ

  • @TehetnaAbebe
    @TehetnaAbebe 8 місяців тому +1

    ሠላም እኔ ኢትዮጵያ ከሰው ቤት ነው የምሠረዉ ካንች ብዙ ሙያ ተምሮ አለሁ ዶሮ ስሰራ የአበሻ ሽንኩርት ነው የምጠቀመው❤❤ ታቃጥላለች እጂ😂😂😢 ጥሩ ነው 😮

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 8 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ምክር ነው ተባረኪ👍

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 8 місяців тому

    Meluye tebatekilegn. Ene dershalehu. Mikrshen lemiketlew edewleleshalehu. Beteley Tomatenpast sinniert ena qibew. Melkam beal yhunlachihu

  • @ZewdituZ-v9v
    @ZewdituZ-v9v 8 місяців тому

    Mel betam naw amewadesh adenakesh

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 8 місяців тому +16

    እናመሰግናን እህታችን ያልተዋጠችልኝ ነገር በእጅ መክተፏ ነች😂😂😂😂😂❤

    • @tenad7309
      @tenad7309 8 місяців тому +1

      ጣእሙ ግን ይለያል:: በእጅ ሲከተፍ ነው ጥሩ👍

    • @yohanszenebe35
      @yohanszenebe35 8 місяців тому +3

      እውነትዋ ነው ጣእሙ ይለያል ግን እኔ የተሻለ ሁኖ ያገኘሁት ማንዋል ሽንጉርት መፍጫ ወይ በእጅ እየተጫንኩኝ የሚፈጨው ልክ በእጅ እንደተከተፈ ነው እሚጥመው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 8 місяців тому +8

    Shallots ይሏቸዋል በውጭው የኛ የሀበሻ ሽንኩርት ።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 8 місяців тому

    Adenekush yene balemuya nesh Tebarekee!

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 8 місяців тому

    Enemeseginln yene ehit🙏❤❤❤❤💓💓

  • @saaa9448
    @saaa9448 8 місяців тому +44

    የወለደችሽን እናት ባንችውስጥ ትታያለይ የኔ ባለሙያ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому +2

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @rahmahassen5091
      @rahmahassen5091 8 місяців тому +1

      ማሻአላህ ደስ ስትይ ይቅርታ የ ኩክስ አሰራል በ ቸኮሌት ብታሳይነ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому

      @@rahmahassen5091 እሺ

  • @mitikeabdisa7442
    @mitikeabdisa7442 8 місяців тому

    ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ::

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 8 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ።

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 8 місяців тому +2

    ልክ ነሽ ሜሉ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 місяців тому +2

    ኧረ ማን እንደ እናት ሙያ የኔ ቆንጆ እኔም ከእናቴ ውጪ ሌላ ምንም ነገር አልጠቀምም ማን እንደምዬ የነሱ ባህልማ መረሳት የለበትም❤

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 8 місяців тому +3

    ምልዬ እንኳን ለጥለት አሙስ አደረሽ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ ሜሊዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

  • @hiruthailu3275
    @hiruthailu3275 8 місяців тому

    ሜሉዬ እኔ አንቺ እምትለቂያቸውን ብዙዎች ን አይቻለው።ይሄንን አይቼ ባለሞያ እንደሆንሸ አመንኩ።ተባረኪ

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 8 місяців тому +1

    Thank you, 100% agree with you❤

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 8 місяців тому +1

    ስወድሽ ሜሉ በጣም ጎብዝ ነሽ እናመሰግናለን❤

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790 8 місяців тому +2

    ሰላም ሚሊየ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፡ነገር የማክሮዌቭ ነገር ባለፈው ረጅም ዓመታት ጥናት ነበረ በኣሜርካ ለዚ ጥያቄ መጠቀም ኣለብ ወይሲ የለብም መጨረሻ የራዴሽ ነገር ለምግብ ማሞቅ ብቻ ነው ከሌላ ሕማም ኣያማጣ ተባለ እዚ እደዚ ተባለ እንደዚ ተባላ ሳይሆን በራሳችን መወሰን ኣለብኝ እንጀራ በፍርጅ ይቀመጣል ኣንቺ እንዴኣድርግሽ ታሙቀለች ንገርይን፡ማሽን ሽንጉርት መጠቀም ግዜ የለውን ሰው ,ሕጻናት የለባሸው ተሎብሎ እንዴት ይስራ እኔ ምመስልይን ግን በጣም መድቀቅ የብም እላው በተረፈ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ መልካም በዓል ላንቺን ለሙሉ ቤተሰብቦች❤❤❤

    • @tlul8666
      @tlul8666 8 місяців тому +1

      ምንድነው ቃላቶቹን አስተካክለሽ አትፅፊም?

  • @WerkAlem-yj8fb
    @WerkAlem-yj8fb 8 місяців тому

    Ene eske zare be habesha shnkurt nw doro msraw

  • @Mahder-tw9wb
    @Mahder-tw9wb 8 місяців тому

    የኔ ቆንጆ የኔ ባለሞያ ምን አይነት እናት እንዳሳደጉሽ አንቼ የኔ ልባም ለኔ የዘወትር ጀግናዬ ነሽ ሴቱ በጣም ሰነፍ ሆነዋል

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 8 місяців тому

    ቅመምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በትክክል ገልጸሽዋል ። እናመሰግናለን ❤ መልካም በአል አስቀድሜ ማለትነው ❤

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 8 місяців тому

    Thank you so much!
    I really appreciate your point of view.
    You touched all my point of view. I always say that “ butter has very low potential for heat …!”

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 8 місяців тому

    Meliye betam enamesgnalen and tyake liteyikeshi le and doro min yahil shinkurt ena berbera yasfeligal bizu giza memeten yakitegnial

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 8 місяців тому +2

    ሽንኩርቷን እኔም አስታዉሳታለሁ እዉነት ትንሿ ሽንኩርት አለ🤷🏾‍♀️ እናመሰግናለን የእኛ ባለሙያ ብዙ ነገር ነዉ ያስተማርሽን ደግሞ ጥሩ ሰዓት መተሻል👍🏾

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому

      አመሰግናለሁ ፍርዬ

  • @GoldWorke
    @GoldWorke 8 місяців тому

    የእውነት አንቺ ባለሙያ ነሽ!!!

  • @Ureal22
    @Ureal22 8 місяців тому

    በጣም እናመሰግንሻለን።

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 8 місяців тому +11

    የኔ ባላሞያ እዉት እናትሽ ወለደችሽ እዉነት ያልሽዉ ሁሉ ትክክል ነዉ በከካቦካ አይሆንም ዶሮ

  • @emebetbonger1306
    @emebetbonger1306 8 місяців тому

    ከልብ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌም በእናትሽ ውስጥ አንቺን መሳል እንችላለን በአንቺ ውስጥ ደግሞ ልጆችሽ እንዲታዩ ያንቺ ብርታት እና ጥንካሬ ያስፈልጋል በጣም አደንቅሻለሁ ሁሌም መልካም በዐል ከነመላው ቤተሰብሽ።

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 8 місяців тому +1

    wow ዛሬ ልዩ እወቀት ነው

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 8 місяців тому

    አቦ ተባረክ በጣም ትክክል ነሽ ❤❤

  • @NebiyatFetene-jz1nb
    @NebiyatFetene-jz1nb 2 місяці тому

    ሜሉ ውስጤ እጅግበጣም ባለሞያ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ጎበዝ ባለሙያ

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 8 місяців тому +14

    በጣም አሪፍ ትህርት። በጣም አድናቂሽ ነኝ!
    ግን አንድ ማሰተካከያ የተነጠረ ቂቤ ብዙ ለጤና ጥሩ ናቸው ከሚባሉ ዘይቶች የተሻለ እሳት የመቋቋም አቅም አለው 465-482 degree F ወይም 250 degree C
    ነገር ግን ለጤና ሲባል በሁለቱም ሳይበዛ መስራቱ መልካም ነው። አመሰግናለው።

  • @tigistberhanu77
    @tigistberhanu77 8 місяців тому +1

    Meliye banchi menged doro wet seriche wow 👍1gna nesh thanks dear ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому

      ክበሪልኝ የኔ ውድ

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 8 місяців тому

    Teru temeheret new yeseteshen enamesegenalen dorowen eyeserashe behone teru neber

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому

      እሺ የኔ ውድ በሌላ ግዜ አሻሽላለሁ

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 8 місяців тому

    Mellu konjo betam balemoya nesh adenkshalew eine banishing asab esmamalew yalshachew bemulu tikikil nesh 100 prsent

  • @WesenAyele-yz3zb
    @WesenAyele-yz3zb 8 місяців тому

    Melly❤❤fesum denke blemoya🎉menta behonsh welaje enatshen asemsegensht egzabhar ybarkesh korahbsh yena wed❤❤❤.

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 місяців тому

    ዋዉ ሜሉ እውነትም ትክክለኛ የሴት ቁንጮ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ🙏🏾♥️

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 8 місяців тому

    Bntsa moya memar new mlu❤ tbrki mlkam amtbale kmlaw btsbshe gare

  • @nejathussen1081
    @nejathussen1081 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ውዴ ነጩ

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 8 місяців тому

    በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ

  • @AaarrAaarr-i7q
    @AaarrAaarr-i7q 2 місяці тому

    Uffff Betikikil Ehita Berchi getern Astawesishigh

  • @selamawitkura7485
    @selamawitkura7485 7 місяців тому

    ሜሉ የኔ ባለሙያ ♥

  • @GsgFds-nb3rz
    @GsgFds-nb3rz 5 місяців тому

    betsm gobez nesh berchi

  • @hanamariam1643
    @hanamariam1643 7 місяців тому

    Ye Ethiopia shnkurt wchei hager ale smu Shallot ybalal.

  • @HelenErmias
    @HelenErmias 8 місяців тому

    Melye please le ( 1) dero snt kilo shinkurt metekem alebign ? ❤ena demo ene eritrean negn tinish timatim etekemalehu des ylegnal kalgeba gn des aylegnim so mels ngerign

  • @letegabriel2721
    @letegabriel2721 8 місяців тому

    Thank You, for sharing your cooking tips and tricks, Happy Orthodox Easter.

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 8 місяців тому +1

    ስወድሽ

  • @Betty-1993
    @Betty-1993 8 місяців тому

    many blessed melu

  • @meron612
    @meron612 8 місяців тому

    Egna bet enate kedirom doro be timatim new yemitseraw telto. Dorow ayakatilim beza lay ytaftal. Enem endezaw new miseraw tat yaskoretimal

  • @aseworku4650
    @aseworku4650 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ቀዩ ሳይሆን yellow onion የምባለው ሁለት አይነት አንዱ sweet ነው
    ትንሽ ሰላልገባኝ ነው 🙏😍

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 8 місяців тому +1

    Thank you melu❤

  • @AlmazHeriakos
    @AlmazHeriakos 8 місяців тому

    Teneshua shinkut is Shalot. Love that onion. It's like the onion in Ethiopia long time ago before the fertilizer! Anyway I like your channel and have a blessed Ethiopians Fasika. Tebarekulegn ❤

  • @eyerusalemjones8226
    @eyerusalemjones8226 8 місяців тому

    Thank you so much ❤

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 8 місяців тому

    Thank you Meliye as always ❤ happy Fasika to you and your family ❤

  • @nunuኑኑ
    @nunuኑኑ 8 місяців тому

    ብራቮ ሜልዬ❤እውነት ነው ተባረኪ❤

  • @AynadisTadese-w6b
    @AynadisTadese-w6b 8 місяців тому

    Mely benatish,besiramik jebena new buna yemafela you tub lay tiru aydelem silu semahu min tiyignalesh yeni balemuya....thanks

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  8 місяців тому

      ምንም እውቀቱ የለኝም ግን እኔ ምን አይነት ልምድ አለኝ በሂወቴ በምጠራጠረውን ነገር እስካጣራ ነገሩ አልጠቀምበትም ምክንያቱም ጤናን ሪስክ ውስጥ መክተት አልፈልግም።ከነገሩ ጾም እደሩ እንደሚባለው

  • @NejiaAbdulahi
    @NejiaAbdulahi 8 місяців тому

    Injera ke jerbaw eyne yawetabegnal men yeshalal?

  • @BezawitNigussie-bq6xk
    @BezawitNigussie-bq6xk 8 місяців тому

    Betam teru sew neshi fetary yebarkeshi melekam beal yehunelshi

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 8 місяців тому

    አመሰግናለሁ❤❤መልካም በዓል፡በርቺ❤❤😊😊

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 8 місяців тому +2

    የዛሬው አሜዚንግ ነው የኔ ቆንጆ። የኔም ሀሳብ እንዳንቺ ነው። ትክክለኛ ምክር የቲማቲም ድልህ በፍጹም አልጠቀምም

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 8 місяців тому

    ትክክል የተፈጨ ሽንኩርት ለዶሮ ጥሩ አይደለም በእጅ የተከተፈው በጣም ቆንጆ ነው

  • @Sara-nu5gu
    @Sara-nu5gu 8 місяців тому

    የኔ ባለሙያ ስወድሽ እናቴ እንዳስተማረችኝ ነው የበርበሬሽ አዘገጃጀት የሽንኩርቱ ነገር ሸርከት አርገን ብንፈጨውስ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 8 місяців тому

    Thank you❤

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 8 місяців тому

    የኔ:ሚልዬ:የባለሙያ:
    ቁንጮ:የውለዱሽ:እናት:
    ይባረኩ::❤

  • @nebbytsegaye1818
    @nebbytsegaye1818 8 місяців тому

    Grazie Melly❤

  • @selammengiste1795
    @selammengiste1795 8 місяців тому

    Enquan Le Tensae Beal Adderessen! Amen.
    How about using Abesh (fenugreek) before we add oil?

  • @tlul8666
    @tlul8666 8 місяців тому

    ሜሊ እንኳን አብሮ አደረሰን ለዶሮ ወጥ 7 ነገሮች ስትዪ አሰተጣጠቡን የሚያቃልል ልትነግሪን መስሎኝ ነበር እባክሽ አጭር መንገድ ካለ

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 8 місяців тому

    25:42 መልካም በኣል 🌻✨🧡

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 8 місяців тому

    Anchi rasishe kimem nshe ✊🏽👍🤗❤️🤗

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 8 місяців тому

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ የረጅም ጊዜ ተከታይሽ ነኝ እንኳን አደረሰሽ መዓረይ🥰🥰

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 8 місяців тому +6

    ሚሊ እኔ በጣም አደቅሻለሁ የናቶቻችን ሙያ ነዉ ያለሽ እኔም ይሄን የማቀዉ ዉዴ ተባረኪ

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 8 місяців тому

    እንኳንአብሮአደረሰንእንወድሻለን።

  • @YouTubeMB-z4k
    @YouTubeMB-z4k 8 місяців тому

    ባለሙያ

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 8 місяців тому

    የኔ ባለሞያ እናቴን መሳይ👌👌👌❤