እንዴት በቀላሉ በወተት ቆንጆ ሞኦዛሬላ ችዝ በቤታችን ማዘጋጀት እንችላለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • እንዴት በቀላሉ በወተት ቆንጆ ሞኦዛሬላ ችዝ በቤታችን ማዘጋጀት እንችላለን ይህ አሰራር ከማቃጠሉ በስተቀር ትግስት ላለው ሰው በደንብ መስራት ይቻላል እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ እላለሁ

КОМЕНТАРІ • 284

  • @hanatesfaye3479
    @hanatesfaye3479 6 місяців тому +6

    እኔ ራሴ ፈጢራ ሰርቻለሁ ያንቺን ቪድዮ እያየሁ የህንድ ሬስቶራንት ውስጥ በጣም ነው የወደዱት

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 5 місяців тому +3

      አንቺ፣የተቃጠልሽውን፣ቃጠሎ፣እኔም፣ተቃጠልኩልሽ፣ጎበዝነሽ፣እሕቴ፣በርቺ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 роки тому +61

    እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ የፒዛውን ሶስ ማየት ለምትፈልጉ
    ua-cam.com/video/18MpKCLxhsE/v-deo.html ስራውን ወዳችሁት ላይክ ሳታረጉ መውጣት በህግ ያስቀጣል!!

    • @zeynebahmed8570
      @zeynebahmed8570 2 роки тому +1

      ቂጣው የምንደንው ልክ እደ ቢዛ መስራት ይቻላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +2

      አዎ ይቻላል ዘይነብ

    • @belaygebre
      @belaygebre 2 роки тому +3

      ከላስቲኩ ስር የጨርቅ ጋንት አርጊ ለዊንተር የሚሆን የጨርቅ ጋንት አለ

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 2 роки тому +13

    በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር ሜልዬ እድሜ ይስጥሽ መግዛቱ ውድ ነው መስራቱ ይቀላል።

  • @afeali6106
    @afeali6106 2 роки тому +18

    ሑሉ ነገርሽ ደስ ነው የሚለኝ ቅን ነሽ በሚገባን ነው የምታስረጂው አላሕ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 2 роки тому +25

    ለሌላ ጊዜ ከውስጥ ወፈር ያለ የሹራብ ጓንት አድርጊበት እንዳያቃጥልሽ👌

  • @ExcitedBakedBread-uc5vc
    @ExcitedBakedBread-uc5vc 3 місяці тому +1

    ጎበዝ በጣሚ ደስ ይላል አሰራርሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @MeseretMulugeta-d6m
    @MeseretMulugeta-d6m 11 місяців тому

    በጣም ጎበዝ አወድሻለሁ ስራሽ ሁሉም ደስ ይለኛል

  • @GAna-iw5ww
    @GAna-iw5ww Рік тому +2

    ሜሉዬ የምትሰሪያቸው ስራዎች በጣም ደስይሉኛል

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 2 роки тому +1

    ዋው እንዲህ ነው እንዴ የሚሰራው በጣም ሓሪፍ ነው የተማርኩት ዛሬ 👌

  • @Bab16-d3m
    @Bab16-d3m Рік тому

    በጣም ጎበዝ ተባረኪ እወድሻለሁ!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +1

    ዋው ጎበዝ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቺዝነው አመሰግናለሁ👏👏👏

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Рік тому +4

    አድናቆት ይገባሻል! ተባረኪ🙏🏾💕

  • @kalesorsa8818
    @kalesorsa8818 Рік тому

    Wowwwww baxame bamegaba malek enawo eyaseradashe yamesarewu egzaber inocheshen yebarekawo

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 Рік тому +2

    እውነት በጥም ችሎታሽ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ነው እጆችሽ ይባረክ ሬስተራት ከፍተሽ ተጠቅሚበት ያንቺ ለየት ይላል ጌታ ይረዳሻል ስጦታው ስጠሻል

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Рік тому

    በጣም አመስግናለሁ በርቺ ጥሪ ትምህርት ነው

  • @atesedeyoutube234
    @atesedeyoutube234 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣሽ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም አሪፍ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን

  • @najettube4981
    @najettube4981 2 роки тому +2

    እውነት በጣም የሚገርም ነገር ነው ደሲላል እናመሰግናለን እህቴ

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 2 роки тому +2

    እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን🙏

  • @ሜና
    @ሜና 2 роки тому +2

    WoW 👏 iamazing Thank you for sharing 😋

  • @segengaim7753
    @segengaim7753 Рік тому

    በጣም ቅን ነሽ አመሰግናለው መግዛት ቀረ ❤❤❤

  • @berryasmare7614
    @berryasmare7614 Рік тому +1

    wow i love it i wil try it ...thank you so much i never get good Mozerla cheeses 🧀

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ Рік тому +1

    ዬኔ ባለሚዬ በርቺልኝ ሁሉም ያምትሰሪው ልዮ ነው❤

  • @aschalewaaberhamb9148
    @aschalewaaberhamb9148 2 роки тому +2

    የኔ ውዴ ሜልዬ እንዴት እንደምወድሽ በጣም በቀላል መንገድ ባለን የግበአት መጠን ሁሌም ቀለልአድርገሽ ምትሰሪያቸው ነገሮች ይገርመኛል የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሁሌም ዩትዩብ ስከፍትና አዲስ ነገር ስፈልግ አንቺና አንቺን ብቻ ነው እማየው ተባረኪልን።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው አስቻለው

  • @abdebeyan517
    @abdebeyan517 2 роки тому

    aboo yimechish jegna iko nesh weledechish inatish bravoo.....

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 4 місяці тому

    ማሻ አሏህ ባይሽ ባይሽ
    ልጠግብሽ ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @rozatilahun8752
    @rozatilahun8752 Рік тому

    የኔ ውድ በጣም ብዙ ሙያ አስተምረሽኛል አመሠግናለሁ ❤❤❤❤

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 2 роки тому +2

    Excellent! I need to try this even though am not that into cheese my son loved homemade mozzarella and tomato sticks!

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 2 роки тому +4

    የጨረሽ ባለሞያ እኮ ነሽ ሜሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እጂሽ ይባረክ

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 роки тому +1

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪዬ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🌹😘👈

  • @TadelechTeshome-b4s
    @TadelechTeshome-b4s Рік тому

    አመሠግናለሁ እሕቴ ምርጥ ሞያ ነዉ

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 Рік тому

    Tebareki endet des endemil hmmmm

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 Рік тому

    Ygebawl betam konjo new enqn asayeshin tebareki

  • @lidu6360
    @lidu6360 Рік тому

    Wow betam felge nebr thank

  • @BeaGebray
    @BeaGebray 5 місяців тому

    That is so good

  • @zenashmyres
    @zenashmyres 2 роки тому

    Wow..hulam endemelw BETAM Balemoya nesh..keep it up girl.big respect from Texas ❤

  • @selamgirma3729
    @selamgirma3729 3 місяці тому

    ምርጥ ነው ጎበዝ ነሽ

  • @ejigayehuassefa9892
    @ejigayehuassefa9892 2 роки тому

    ኦ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌም እከታተልሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 роки тому +8

    ላይክ ሳታረጉ እንዳትገቡ እህቶቸ ለዚቺ ዕንቁ ሴት

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Рік тому

    Meli!!!* sai bravissimma Dio ti Benedica❤

  • @abigiyalege9720
    @abigiyalege9720 2 роки тому

    Getan betam adenakish negn egiziyabeher yibarkish abo

  • @SafwanMnur
    @SafwanMnur Рік тому

    Wow thanks temchngy

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Рік тому

    በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 Рік тому +1

    Wow you are super 👌

  • @genetyilma5736
    @genetyilma5736 2 роки тому

    Tnx great Easy to make can't we use bare hand?

  • @sunaytamensunayt7315
    @sunaytamensunayt7315 2 роки тому

    Betam balomya sew binor anchi betam nw yamwdsh meli👍

  • @rometesfaya4387
    @rometesfaya4387 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ሜል

  • @mulemelaku9208
    @mulemelaku9208 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ጤፈፍ ያልሽ እኮ ነሽ ስትሰሪ እንዴት ደስ እንደምትይኝ 🥰😍

  • @فطومااحمد-ص3ه
    @فطومااحمد-ص3ه 2 роки тому

    *በርች በጣም ነዉ የምወድሽ* 💐👌

  • @peaces.9010
    @peaces.9010 2 роки тому +4

    That looks good, can’t we use a cheese cloth to strain it out, since it’s hot?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ይቻላል እኔ ያገኘሁት ከረጢት እንጂ የጨርቅ ጓንቱን ስላላገኘው ነው ከረጢት ደግሞ ለማሸት አልተመቸኝም ለዛ ነው የምግብ ጓንት የተጠቀምኩት

    • @zehabu_tube95
      @zehabu_tube95 Рік тому

      ምንድነው አችቶ አላወኩትም ሌላ ስም ካለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Рік тому +2

      @@zehabu_tube95 vinegar የኔ ውድ

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 Рік тому

    Heluye yekebt Wotet Yihonal Ager bet Sigebaimokrewalwu?😊

  • @fasikatadesse
    @fasikatadesse Рік тому

    Wow good job

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 2 роки тому

    WOW.. betam balemuya nesh adnakish negn berchi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      እሺ መሲዬ እበረታለሁ አመሰግናለው

  • @belaygebre
    @belaygebre 2 роки тому

    አመሰግንሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 3 місяці тому

    Betam gobez Meluye❤

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @tsigejima1783
    @tsigejima1783 Рік тому

    ሚሊ ባለሙያ ስላረግሽኝ አመሰግናለሁ የአበሻዉን አይብ በትኩስ አጎት ዉስጥ እየከተትነዉ ብንሰራዉ ይሆናል ወይ?

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 2 роки тому

    Waw sibezam gobez gobez nesh.

  • @bezamar7442
    @bezamar7442 Рік тому

    Ejishi yibariki batami gobazi neshi waw

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 2 роки тому

    አጅሽ ይባረክ አስኪ ቹባ የሚባል የኦሮሞ ምግብ አሰራር አሳዩኝ አንጀራ በድልዝ ሚሰሩት ሰው ቤት ቀምሸው በጣም ነው ያማረኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ጩንቦ ማለትሽ ነው?ቹባ አልገባኝም

    • @hanansultan4
      @hanansultan4 2 роки тому

      @@Mellyspicetv በተቀቀለ ምጥምጣ ተፈችቶ በንጀራ ተቀብቶ ለቡና ቁርስ ቀርቦ በልቼ ስሙን ምናልባት ተሳስቼ ይሆናል ውዴ

  • @haymanotgashaw8747
    @haymanotgashaw8747 6 місяців тому

    ሜሊ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @sabayebio5120
    @sabayebio5120 2 роки тому

    Well done bless you

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 роки тому

    Thanks very much for sharing ❤️🙏

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 2 місяці тому

    ምልዬ በጣም እናመሰግንሻለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፈታ ችዝና ሞዞሬላ ችዝ አሰራሩ አንድ ሆነብኝ አሰረጂኝ ሜልዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 місяці тому

      ፌታ ቺዝ በእርሾ ነው የሚሰራው ከዛም ደግሞ እንደ ሞዞሬላ በሞቀ አጓት አይታሽም ሞዞሬላ እንዳየሽው ነው

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik 2 роки тому +6

    ሰላም ሰላም አሕታችን ❗❗እንደ ወንድ ብዙ በጣም እሚደነቁ የምግብ አሰራሮችን ካንቺ ለመማር ችያለሁ። እውነት ለመናገር ከብዙ ጊዜ በኋላ ነው ዛሬ በድጋሚ ተወዳጁ ፕሮግራምሽን ያየሁት፣ አ. አ ሆኜ በኢቢኤስ ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ሙያሽ በእጅጉ ስለሚደነቅ። እኔ ሞዛሬላን ብዙውን ጊዜ ከሰላጣ ጋር እጠቀማለሁ እሱንም ከሱፐር ማርኬት ነው እምገዛው፣ ይህንን ፕሮግራምሽን ሰፍ ብየ ነበር ያየሁትኝ ሆኖም ስራው በጣም ብዙና አድካሚ ሆኖ ነው ያየሁትኝ፣ መግዛቱ አይመረጥም ወይ ነው ። ሌላው ያለሽበት አገር ግሪክ በጣም ከምወድላቸው አንዱ የወተት ተዋፅኦ ግሪክ ፌታ ነው (white cheese with herbs & spices), ሶስቱ ነገሮች ሲዋሀዱ ነው መሰለኝ በጣም ቆንጆ ቃና ያለውና በጣም እሚጣፍጥ ነው። ለማንኛውም በርቺ አንድ ቀን የራስሽን ሬስታውራንት በአገርሽ ብተከፍቺ Who knows . 👍

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 2 роки тому +1

      Esa lamisale ethiopia wusti batem wudi newu chesee silazi wetat gazto metakem endi chilu newu yaseyachu wuchi yalachu geztachu metakem tichilalachu ethiopia wusti hulum bota ayigegnm damom batem wudi newu silazi ka getar betaseb yalewu wetat amtito mesirat yichilal melat newu mewak ayikefam ene buzu nager tamiralewu ka esa

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ወዳጆቼ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @vi21t42
    @vi21t42 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ውዴ ባለሙያሴት እወዳለሁ

  • @ZemetAsalefe
    @ZemetAsalefe 7 місяців тому

    Berch Arif new qonjit

  • @kumnegerdemissie2780
    @kumnegerdemissie2780 8 місяців тому +3

    ለሰው ሁሉ እኳ ነው የማወራው እውነተኛ ባለሙያ ነሽ

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww Рік тому

    woowእምፈለገውቼዝ👍👍👍👍

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Рік тому

    Wait until gets cool. Dont burn your hand. It is a great job. Keep up the good work.

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 2 роки тому +2

    አረ ሜሉየ ጉራ አይደለም የሴት በላይ ነሽ
    ስሚኝማ አይቤና ችዝ ለመስራት በአቸቶ ምትክ የሎሚ ጭማቂ መጨመር ይቻላል ??? ወይስ

  • @ZeynabMohammed-h2i
    @ZeynabMohammed-h2i Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ ድግም ጓበዝ ነሺ

  • @sabrinakedir4197
    @sabrinakedir4197 2 роки тому

    melly yen konjo Thenks mamaye

  • @eyerusalemlemma9384
    @eyerusalemlemma9384 2 роки тому +1

    Ur doing a great job melly .....keep it up
    If possible ....some day..can u show us how u make tematime delehi ...... Or if u have done it before can u recommend me to ur videos.

    • @zezezozo6096
      @zezezozo6096 Рік тому

      በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን አቼቶ የሚደረገው እንዲበጣጥሰው ነው ወይስ ጥቅም አለው አመሠግናለሁ

    • @tsionaschalew6879
      @tsionaschalew6879 Рік тому

      Endebetatesew new wetetoon

  • @lasta1520
    @lasta1520 2 роки тому

    Wawoo new...I love this! Exodus Rise and Shine Eleni Adera family appreciate what you do! You are very creative young lady!!! Keep it up!👍🙏🤌

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው የኔ ወርቅ

  • @meronmitiku7624
    @meronmitiku7624 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ

  • @kililaragaw4590
    @kililaragaw4590 2 роки тому

    Ejesh yebark

  • @leylamuhammad7298
    @leylamuhammad7298 Рік тому

    Ballmuy nesh sellesh wellh ke leba new ejjjjjjesh yebarek

  • @usernunu695
    @usernunu695 2 роки тому +2

    ሜሊዬ የኔ ጎበዝ ባለሞያ እያረግሽኝ ነው እንቺን እያየሁ ተባረኪ የኔ ውድ❤

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 роки тому +2

    ሜሊዬ በተደጋጋሚ ኢትዮጲያ ላይ ለመስራት ሞክሬ በፍፁም ሞዘሬላ ሊወጣልኝ አልቻለም ምን ትመክሪኛለሽ ብዙ ነገር ላይ ቺዝ መጠቀም እወዳለሁ የሚገዛው በጣም ውድ ነው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      በታሸገ ወተት አትጠቀሚ የቅባት መጠኑን ስለሚቀንሱት ነው የማይሳካልሽ

    • @ruthasres491
      @ruthasres491 2 роки тому

      @@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ሜሉ የተጠቀምኩት የታሸገ አይደለም

  • @hayatabdu4259
    @hayatabdu4259 Рік тому

    ዋዉ ምርጥ ልጅ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 роки тому

    የላስቲክ ጓንት ለትኩስ ምግብ መጠቀም ለጤና ጥሩ አይደለም። ለዚሁ የተሰራ cheese cloth ነው መጠቀም ያለብሽ። በተረፈ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ !!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      የምግብ ጓንት ነው ትኩስ ቸኮሌት የምንሰራበት እኔ ተቃጠልኩ እንጂ ጓንቱስ ፕሮፌሽናል ለትኩስም ነገር ተብሎ የተዘጋጀ ነበር

    • @hiwotniguse5963
      @hiwotniguse5963 2 роки тому

      በጣም ጌበዝነሸ

  • @addisaddis5350
    @addisaddis5350 2 роки тому +1

    Melu pls show us yebuna kimem thank you

  • @mesaymesay4229
    @mesaymesay4229 2 роки тому

    Woow Tiru Gn Haybm Eko Endezew New Miwetaw Wed Hayb Ayferkakeshm Mely Melishikgn Endseraw

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      እንዳይፈረካከስ ነው የምናሸው በትኩሱ ከዛ ባሸነው ቁጥር እንደላስቲክ ይሳሳባል

    • @mesaymesay4229
      @mesaymesay4229 2 роки тому

      @@Mellyspicetv thanks for answer yene balemuya

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Рік тому

    በእውነት ባለሞያነሽ❤❤❤

  • @getahung.silassie4924
    @getahung.silassie4924 Рік тому

    ወንደርፉል ነሽ! አድናቅሽ ነኝ።

  • @dobochfatumafatuma2004
    @dobochfatumafatuma2004 2 роки тому

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እህቴ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Рік тому

    Wow so good my sis❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому

    wew betam arif mellye❤❤❤🙏🙏🙏

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 роки тому

      አመሠግናለሁየኔባለሙያ

  • @mimihailu8709
    @mimihailu8709 2 роки тому +1

    Thank you!

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 2 роки тому

    አናመሰግናለን ሚሉ ተባረኪ። ፓስቸራይዝ ወተት ይሆናል እንዴ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ቅባቱን ከቀነሱት አይሆንም

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉blessed

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 2 роки тому +1

    Buona petito(complimenti)

  • @shitayeessa1481
    @shitayeessa1481 6 місяців тому

    I just wanted to let you know that I love your show. I know I am watching this a year later, but there are hit-resistant gloves you can wear under the food gloves.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  6 місяців тому

      Yes you are correct,thank you my dear

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 4 місяці тому +1

    እምትገርሚ ልጅ እያዝናናሽ ቁምነገር የምታስተምሪ እንዴት እስከዛሬ ሳላቅሽ አዝናለሁ

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 2 місяці тому

    ሜልዬ ሌላው ከዚህ በፊት ጠይቄሸ እሱን አልሰራሁም አልሸኝ ግን ዛሬም አንላቀቅም እኔ ሰርቼው አልመጣ አለኝ እሱም የቴሰቲ ሶያ ቂጣውን አሰራር አሳይኝ ልክ ሰጋ ሰጋ የሚል አለ ለኔ አልመጣ አለኝ ሜልዬ እጠብቅሻለሁ

  • @fardusaibraahim4009
    @fardusaibraahim4009 2 роки тому

    Look delicious🙏

  • @zennuketema5123
    @zennuketema5123 2 роки тому

    Beka leyu lij nesh weder yeleshm tebarki