አእምሮን አጥራ: የታላቅ ህይወት ጅማሬ || Clear Your Mind: The Beginning of Great Life - Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 110

  • @Milto_wari
    @Milto_wari Рік тому +8

    እሼ የማላቅፈው የማልጨብጠው ጓደኞዬ ትምህርቶችህን ከመከታተሌ የተነሳ የማማክረው የልብ ጓደኞዬ እንደሆንክ ነው የምሰማኝ ፈጣሪ ለኢትዮጵያን ሁሉ ለአለም የምታጋራ የምታስተምር ብዙ ነገሮችን ሰጥቶሃል እናም በርታልን እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ሰላሙን፣ጤናውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ
    እናም ከጎንህ የሉትን impact seminar ቡድኖችነም እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natandesalegn8273
    @natandesalegn8273 Рік тому +21

    አሹ የህይወት መምህሬ : በቅድሚያ ሁሌ ያለ ስስት ስለምታስታጥቀን የእውቀት ትጥቅ እያመሰገንኩ ጊዜው ክረምት በመሆኑ ቢቻል በሳምንት 2 ቀን regularly wiz regular time ቢለቀቅልን መልካም ነው::አሹ በኔ ህይወት ስላደረከው ነገር አምላክ ብድራትህን ይክፈልህ:: በድንግዝግዝ ስደናበር ከነበርኩብት አምላክ አንተን ተጠቅሞ በንቃት እና በማስተዋል እንድመላለስ ከአይኔ ላይ የተጋረደውን ህልሜን ፥ ቅርፊቴን በማንሳት አጥርቼ እንዳይ ረድተሐኛል:: አንተ በረከታችን ነህ::ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር በውስጥህ ባስቀመጠው የጥበብ ቃል ይጠቀሙ ዘንድ ምኞቴ ነው::

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Рік тому +8

    ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ያሬዶ ልዩና ህያው የሆነ ምሳሌዎችን ነው ያቀረብከው በድጋሚ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @helentesfaye2873
    @helentesfaye2873 Рік тому +2

    ድንቅ ነው። ይሄን ሰሞን ግን እየጠፋህብን ነው።

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 Рік тому

    የሰው አእምሮበፈጣሪው እጅ ነው።ፈጣሪ ደግሞ"
    “የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”
    - ኢያሱ 1፥8
    እውነተኛ ስኬት ለዚህም ለሚመጣው ዓለም የሚጠቅመው የእግዚአብሔርን ቃል መተግበር ነው"ሌላው ትርኪ ምርኪ ነው።

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Рік тому +1

    በእውነት አንዴት እንደማመሰግን አላወኩም የትኛዉንም ቃላት ብጠቀም ለምስጋና❤❤ በቂ የዉሰጤን አይገልጸዉም እንዲያዉ በግርድፋ ግን አሹዬ ካምላከ የተሰጠክ በረከታችን ኑክ ለኔማ በረከቴ ነክ ዝም ብዬ የምዳክር ለፊ ነበርኩ እና አሹዬ ቆም ብዬ ወዴትና ለምን ዉጤቱስ ምናምን እያልኩ በማስተዋል እንድሰራ አርገከኛል ቤቴን ሂወቴን ማህበራዊ ነገሮችን ሳይቀር ጤናዬንም ጭምር በመዳፌ ስር እንደሆነ አሳዉቀከኛል አምላከ እስራኤል የመጨረሻዉን እድሜና ጤና በረከት የድልልኝ ❤❤

  • @demekebirhan8273
    @demekebirhan8273 Рік тому +4

    አሼ በጣም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
    እንደአነተ ያሉ ድንቅ ሰወችን ያብዛልን

  • @yafetsolomon3254
    @yafetsolomon3254 Рік тому +1

    ያሬዶ ልዩ የሆነ ምሳሌ ነው ''dawit'' Amazing

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Рік тому

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ መምህሬ ❤

  • @Addistoday
    @Addistoday Рік тому +3

    አቶ አሸናፊ የታያቸው ነገር ሁላችንም ቢታየን ጥሩ ነው! እናመሰግናለን ❤❤❤🏆🏆

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Рік тому +1

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ ድንቅ በሆነ አገላለፅ ነዉ የገለፃችሁት 2 ጌዜ ነዉ ያዳመጥኩት ባንዴ የምታስረዱበት መንገድ ፈትፍቶ እደ ማጉረስ ነዉ ። እናመሰግናለን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጣችሁ አትጥፉብን ❤

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ምክር ነው ይሄ መልክት ለኔ ነው በጣም ነው ምጥረው ለማንበብ የተለየ ነገር ለመስራት አይምሮይ ታስሮዎል ማለት እችላለው

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን

  • @trsitaregay1721
    @trsitaregay1721 5 місяців тому

    አሼ በጣም አመሰግንሃለው አንተ ካወቅህ ጀምሮ ሂወቴ አየተቀየረ ነው

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Рік тому +1

    ሁሉት እንቁዎች ያሬድ ጎበዝ ጋዜጤኛ

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Рік тому +2

    አቶ አሸናፊ አይተናነቅህ አእምሮ የሚፀዳው በሰሪው እጅ እና እጅ ብቻ ነው ወደፈጠራችሁ ትኩረት አድርጉ በለን❤

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Рік тому

    ጥሩ አቅጣጫ እየሰጠህ ነው ለትውልዱ። ተባረክ🙏

  • @MULE_AZD
    @MULE_AZD Рік тому +2

    Am addicted to your teaching.

  • @heartman7070
    @heartman7070 Рік тому +2

    Sir your job are very nice
    To be honest you change my view thank to your seminars

  • @adammedia55
    @adammedia55 Рік тому +1

    አቦ ያሬዶ ለካን በጣም ትችላለክ በጣም ትክክለኛ ጥምረት ነው
    አሼማ ሁሌም ታስደምመኛለህ በጣም አመሰግናለሁ ቶሎ ከጠፋኹበት እንድመለስ ሆኛለሁ ያሬዶ ኢምፓክቶች በርቱ!!!!

  • @doitright593
    @doitright593 Рік тому +1

    Impact seminar has a lot to learn valuable lessons, thank you so much dr Ahanfi, God bless you and wish you longer life.

  • @kd1018
    @kd1018 Рік тому +1

    በጉጉት እኮ ነው ምጠብቅህ። አሼ ምርጥ ሰው 👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @kasahunteshome639
    @kasahunteshome639 Рік тому +1

    አሹ እጅግ ናፍቄ የምጠብቅህ ! እባክህ ክረምትን አይጠገቤ ምክርህ፣ ትምህርትህ ፣ ገላፃህ ጋር አብረን እንድንዘልቅና 2016 ቅበላችን አቅም አፈርጥመን እንድንወጣ ምቹ ሁኔታ ፍጠር ! ፈጣሪ ይባርክህ

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam 8 місяців тому

    ምርጥ አባት ናይ ሂወት መምህረይ እግዝአብሄር ረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 Рік тому +1

    በጣም ደስሚል እና እውቀትን ማግኝት እንዴት እንደምታቀለው ዋዉ ከልብ አመሰግናለሁ በነገርህ ላይ አሹ ጠይቂህም በጣም ጎበዝ ነው ኑሩልን

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Рік тому +1

    አሽ እወ ድህ አለህ አደስሰዉአርገኋኛል
    ቢደወችወ🙏🙏🙏🙏💯💯💯

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 11 місяців тому +1

    Very important. Thank you very much.

  • @yehualashetbehailu7443
    @yehualashetbehailu7443 Рік тому

    Ashe You are so great, well don we all with you. keep it up you change many problem, so proud. impact seminar እናመሰግናለን

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Рік тому

    woowAto Ashe Ena Yaredo Betam Megerem Temeheret New Tebarekulin!!! Betam Desyelal ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SelomonMiretu
    @SelomonMiretu Рік тому

    አሼ እግዚያብሔር ከዚህ በበለጠ እውቀት እና ጥበብን ይግለጥልህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @gashawtenna7823
    @gashawtenna7823 Рік тому +1

    I like Yared's methaphors. Especially the story of King Dawit's sculpture. Well done guys!

  • @adissugetahun1829
    @adissugetahun1829 Рік тому

    Ashe, yezemen sitotachin...Yaredo techemari sitotachin...ewunetegna ye impact baldereba. Egzabher sirachihun abizto yibarkilachihu.

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Рік тому

    ትክክል ምርጥ የሆነ ሀሳብ ነዉ እናም ከልብ እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @birukkefyalew2478
    @birukkefyalew2478 Рік тому

    you are my life teacher I was waiting for you.❤❤❤❤❤

  • @misrakgetu1531
    @misrakgetu1531 Рік тому

    እሼ እጅግ በጣም እወድካለሁ አክብረሃለው

  • @alemgetaneh9128
    @alemgetaneh9128 Рік тому +1

    ሰላም ማይኩን ከሚይዘው ሌላ አማራጭ ብኖር ጥሩ ይመስለኛል

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi Рік тому

    አላህ በረካ ያድርግላቹ ገንዘባቹን ወላሂ በጣም እየተማርኩበት ነው በዚህ ቻናል ጠፍቼ ነበር😮😮😮በቺክቶክና በሌሎች

  • @lijtesfa353
    @lijtesfa353 Рік тому +2

    selam endat nachehu thanks ashu yena wead ya hewot mamher beatam naw mewodeh seminarun bakel makfel balchlem gen hulunem ba youtube eyatkafelku naw ena hewoten aykyreku naw Thank You so much🙏. ❤❤❤

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Рік тому +3

    እርሶ የሀገር ሀብት እና አባት ኖት በኢቲቪ በፋና ለህዝብ ይቅረቡ

    • @Suls65850
      @Suls65850 Рік тому

      አቢት ምናለ የተሻለውን ብናይ አይ ሰው ለካ ብዙነን ሁለተየ እየሰማሁት ነው ግን ትኩረቴ ትምህርቱ ላይ ብቻ ነው ይህን ኮሜት ሳይ ነው ያየሁት ጫማውን

  • @jesserobel3485
    @jesserobel3485 Рік тому

    ❤wow amazing thank you very much

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Рік тому +3

    To tell you the truth you are unique....you are different...you are special....you are smart....skill full...wise !!! you are a gem of our time who understands things and has studied and researched them. Ethiopia needs you, you will build many peoples. if there were 10 people like you in the country, this country would go far. you always amaze me when i listen to you.....i have to ask my self. may the creator bless you.....!!!

    • @abrahammulat8002
      @abrahammulat8002 Рік тому

      you are exaggerating man, he is great and I enjoyed the video but most of what they were discussing is their opinions not scientific facts, so try to analyze things before accepting it as it is. If you know something about AI, mindset, and habit formation, I'm sure you wouldn't write this much.

    • @berihunasfaw5760
      @berihunasfaw5760 Рік тому

      @@abrahammulat8002 Thanks for the advice. You did nothing wrong. Accepting everything that was said as revealed is neither proper nor knowing. I am writing this not only because I love him, but because I respect him and follow him all the time. If it's not an exaggeration, I always listen to his speeches. It makes you fear inside and ask to see yourself. Now, is it not a condemnation to say that his speeches are not scientific and should not be accepted as revealed? Is it necessary to criticize him? Unfortunately, it has become our daily routine to criticize no matter what good comes, no matter who does good and teaches. Let me ask you, which of everything he said is scientificWhat is not? To begin with, if you look at all the ideas he presents, they are all in the book. So the books are not scientific? So why don't we read them? Even I have no clue. I am an ordinary person like most people. But I am an ordinary poor person who is down to win life, flipping through books in search of knowledge, learning the way of life from others to live with hope and make tomorrow easier. Even if you don't like my advice, let me give you a piece of advice. Be on the sidelines, don't criticize people, don't criticize people. I think it is great to ask who I am. Of course, you can be smart, educated, and researchedI can't. But if you miss anything, you have not reached the pinnacle of knowledge. If anyone thinks he's sick, he's not sick. If anyone thinks he is standing, he should be careful not to fall. Let's do better than them, let's know better than them. I wrote this because it is 100% correct!! Brothers and sisters, please refrain from criticizing. It is said that if you beat a drum in the hands of a man, you will be shocked when they catch you.

  • @Habteab-w6q
    @Habteab-w6q Рік тому +1

    Welcome Ashiye,I am happy to come back again.Always am waiting your lecture in hurry.

  • @osmanhussen8875
    @osmanhussen8875 Рік тому

    Wisdom, Wisdom & Wisdom

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 Рік тому

    Amazing topic ❤

  • @kokafikadu9533
    @kokafikadu9533 Рік тому +1

    Welcome

  • @ZuzuAlinasser
    @ZuzuAlinasser Рік тому

    Des yemil Timhirt new betam, YeAlem wetat eyatefaw yalew " ketechnology" min mewsed endalebet Alemawek new hulum magibesbes,yih degimo especially legna Ager Ayihonim, Ethiopia mindinat,mins new yemitfelgew kenea kalalin, betely lemechiw gizea yeteleye tikuret yasfeligewal, Enamesginalen betam,Ato,Ashenaffi&Ato yarad

  • @eastend758
    @eastend758 Рік тому +1

    We miss you 🥰 ..from Kampala

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Рік тому +1

    Thanks enkuan dena metachu

  • @senaittegen-rw5jb
    @senaittegen-rw5jb Рік тому

    Ato Ashi betam eyetefahu new

  • @hazaieltewahdo1095
    @hazaieltewahdo1095 Рік тому

    Yared Antem mastemar tshlalah ,mtametachew hasabat betam migermu nachew ❤❤❤❤ .

  • @HTSCtelebirr
    @HTSCtelebirr Рік тому

    Thank you!

  • @asfawhaile8530
    @asfawhaile8530 10 місяців тому

    እውነትም አብ ትምህርትህን የሚተገብር ነው ይገርማል

  • @genat8844
    @genat8844 8 місяців тому

    YeneAbateeAlemeee ❤️❤️❤️🙏

  • @king_04160
    @king_04160 Рік тому +1

    ለውጭ ያለን ሰዎች በኦንላይን ክላስ ብትጀምሩ ጥሩ ነብር።❤

  • @tesfayeethiopia
    @tesfayeethiopia 10 місяців тому

    Etv fana e t c ሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች ለእንደዚ ህ አይነት ዓላማ ይዋል

  • @senaitabeje8147
    @senaitabeje8147 Рік тому

    ተባረኩ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 місяців тому

    አመሰግናለው ገራሚ ምከርናው

  • @samerawittaye4619
    @samerawittaye4619 Рік тому

    What an incredible wisdom it’s worth to watch very glad to hear your message you are doing amazing job keep up remain blessed.

  • @NBI3
    @NBI3 Рік тому

    Dr.Ashu welcome !!!

  • @enanuale4683
    @enanuale4683 Рік тому

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @letish3773
    @letish3773 Рік тому +2

    እንኳዕ ብሰላም መፃኹም ክብራት መምህራነይ ብጣዕሚ ደስስ ዝብል ወይይት እዩ ኣይትጥፍኡ ቀፅልሉ❤️🙏

  • @boyEhite
    @boyEhite Рік тому

    yhank u ashu

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Рік тому

    ተባረኩ

  • @abdulmajeedsharjha2021
    @abdulmajeedsharjha2021 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @haileanley
    @haileanley Рік тому

    wow good definition

  • @cristiantesfamikael3383
    @cristiantesfamikael3383 Рік тому

    Thank you amazing pls subconscious and conscious mind serlene ❤

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 Рік тому

    welcome Ashe !!

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 Рік тому

    Thnaks Ashu

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሹ ጠፍታችሁብን ነበር

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому

    Thanks

  • @muslimaahajjii8218
    @muslimaahajjii8218 Рік тому

    Thank you

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk Рік тому

    ይገርማል ኣምላክ ይባርካቹ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +2

    በእጅ ላይ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል የሚለው አባባል ነው የሆነው::በገንዘብ እንኳን ገዝተን ልናገኘው የማንችለውን ጥበብ ነው በቀላሉ የምናገኘው::መርጠን መመልከት ነው የኛ ድርሻ::አሰስ ገሰሱን ሳይሆን ምርጥ ምርጡን እየመረጥን ከተጠቀምንበት በጣም ተጠቃሚዎች ነን::

  • @Mebri19
    @Mebri19 Рік тому

    Selam Ato Ashenafi yemtestachew temrtoch ejeg betam arif enaa erasen yagegnwbet dagem yetwldkubet chemer new.Begel Ymeker Aglgelot Endet new magegnet mechelew?

  • @meronawitmery2006
    @meronawitmery2006 Рік тому

    endet new erasachinene nashenfe yemnichilew

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 Рік тому

    We miss you a lot

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 Рік тому

    Amazing

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Рік тому +1

    እኔም የ4ኪሎልጅ ነኝ ትክክል ነዉ::

  • @lynxdomain3435
    @lynxdomain3435 5 місяців тому

    Ato ashen lemagnet felge neber....i live in rome Italy,men larg?

  • @yewubdaryacob7264
    @yewubdaryacob7264 Рік тому

    Edme ena Tena Yestachu

  • @bekijida5913
    @bekijida5913 Рік тому

    Amesegnalew

  • @zenatv844
    @zenatv844 Рік тому

    ስንጠብቃችሁ ነበር!!

  • @MahiFeleke
    @MahiFeleke 7 місяців тому

    አሹ ቁርአን አንብብ

  • @sofiaahmed4582
    @sofiaahmed4582 Рік тому

    ሁለታችሁም የገባቹህ ናቹ አቤት እውቀት

  • @habtewoldmelesse8443
    @habtewoldmelesse8443 Рік тому

    ማይኳ ባትታይ ጥሩ ነው

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Рік тому

    Ashe where your Monday seminar has been held?

  • @NigistiGebremeskel-d6zvjghfgyg

    ❤❤❤❤

  • @trsittsegay6236
    @trsittsegay6236 Рік тому

    ድምፃቹ ትንሽ ይርቃል🙏

  • @Simplejoice
    @Simplejoice Рік тому

    ለብቻ መሆን ማለት የት ና ከማን ጋር መሆን ማለት ነው?

  • @abrahamabebaw7995
    @abrahamabebaw7995 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AvantoEthiopia
    @AvantoEthiopia 2 місяці тому

    ❤❤❤👍👍👍

  • @demeke-ct3dd
    @demeke-ct3dd Рік тому

    huletachuhinm amesiginalehu

  • @abrhamgebregziabher5614
    @abrhamgebregziabher5614 Рік тому

    Ashuye Ante gar telo memezgeb felgen neber Adrashawn gin yetu gar new???telo btnegrun...❤

  • @alemzegeye-ws4cd
    @alemzegeye-ws4cd Рік тому

    Ere metfat teacher eye

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Рік тому

    ❤❤❤

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 Рік тому

    i think yared or whoever need to sit and read ..AShenafi need somestrong budy to help him talk more

  • @aragie7936
    @aragie7936 Рік тому

    10Q

  • @markaltube4486
    @markaltube4486 Рік тому

    ያሬድ ጫማህን ውስጥ ማሳየት ጥሩ አደለም አስተካክል

  • @markosmetaferia
    @markosmetaferia Місяць тому

    Please stop holding your leg and put down it on the ground properly

  • @alemgetaneh9128
    @alemgetaneh9128 Рік тому

    ሰላም ማይኩን ከሚይዘው ሌላ አማራጭ ብኖር ጥሩ ይመስለኛል