Betoch | “ እርጅና መጣና…” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 467
Вставка
- Опубліковано 1 жов 2024
- Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 467 “ እርጅና መጣና…” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 467
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
የመዳም ቅመሞች የልባችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ❤❤❤❤🎉
አሜን
አሜን የኔናት ያንችንም የልብ መሻት ይፈፅምልሽ
አሚንን❤
አምንንን. ሀያቲ❤❤❤
you too❤❤❤
ዋውውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጨንሽ😅
ሻሼ09አመትሞላሽእንዴ
😅
የቆመ ባቡር ይግጭሽ🤣🤣🤣
😂😂😂
ሰላም ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች በያላችሁበት አለም ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤😘
amen amen amen❤❤
ህብረት አንባ ሆይ እኛንም እየን
የመዳም ቅመሞችን😥
Fake new birr endatebelu
የሻሸ ሂወትና የማዳም ቅመሞች ሂወት ከንድ ነው በሰው ቤት እድሜአቸው አለቀ😢😢😢😢😢😢
እኛን ከሻሼጋርእኩል
ሻሼለድራማነው
@@seadi5 እኔም ያልኩት የድራማዋን ሻሸን ነው😂😂 12 አመቷ በዘሩ ቤት ምንም ለውጥ የላት
ሻሼ ድራማነው 😢 እኛ ግን
ከ ሻሼ በላይ የወር ደመወዝ አለሽ
@@SamsamaSamsama788-er3pg እና እድሜሺን ይመልሠዋል ደመወዝሺ?
እኔአልስቅምዛሪ እኔም በሰው ቤት አረጀሁ ስድስት አመት ሞላኛ መቸነው😢😢😢
በይ ፈጣሪሽን አመስግኚ. እኔ 10ን አለፍሁ. ስደት አይለቅም😢
my too😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ 😢😢 አለሁ 10 አመቴ አሁንም መግባት አልችልም 😢😢😢😢 እሥከመቸ በሥደት ምርር ብሎኛል
እኔም አለሁ ኢትዮጵያ ሁለት ቤት ገዝቸቻለሁ ፍኖተ ሰላምና አዲስ አበባ
አዱስ አበባ ያለው G+2 ነው ግራውንዱ ቤተሰብ ይኖራል አንድና ሁለት 50,000 ብር በወር ያስገባል ግን ስደት ነኝ አሁንም ኡፍፍፍፍፍ 6 ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ
እኔ አስራ ሁለት አመቴ😢😢😢
የኔ ጥያቄ አዛሉ ለምን አይሰሩም? የኔ እናቴ ነፍቁኝ እኮ አረ አምጡልን 😢😢😢😢😢
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
😂😂😂😂😂
Kesu. Belayi. Beshiteniga. ..Anitenehi ..dedebi. Nehi. Kili..erasi...egizabiher. Edimehini .yasatirew. Koshasha. Ebidetunimi. Kifatunim. Lanite. yarigili
Ageritu...mini. honechi. .Endanite .Ayinetu. .bekifat. Ena. Bezerenigit ..yetemola new. Eyamesat .yalew. Egizabiher. Ke mideri. yatifachihu. Ena. Mider ..muriteniga. Mechemi bihoni. Wed. Silitani. Atimetumi. Enidihu. Sinafikachihu. yikerali .engi.
Kifu .mariteniga. Edimehi. .yiteri. Egizabiher. Be. Moti .yanisahi ..koshasha. Balege. Nehi ..Abiyi .Abiyi .bilachihu Litimotu. New. Mechemi .bihoni . Silitani. Samirachihu. yikerali. EniJi. Ageri. Atimerumi. Be kinati. yemihon ..yelemi.
አንዳንድ እያሉ ተመናመኑ እኮ😢❤
የኔ ጥያቄ አዛሉ ለምን አይሰሩም? የኔ እናቴ ነፍቁኝ እኮ አረ አምጡልን 😢😢😢😢😢
እኔ መቸ ይሆን አደኛ ኮማች እመሆነው ዛሬ ጭራሽ ስሮጥ ወድቄም 33 ሰው ቀድሞኛል 😥😥😥😥
😂😂😂😂
ስማ እንጅ አቶ ዘሩ ሁለት መቶ ሽብር ሀምሳ ሽብር ልትበላ ነው ሰርተው ሚኖሩት እኮ ያለ ካሳ ሜዳ ላይ እየቀሩት ኑ ቤታችንን እንገባ ነው ያልከው እውነት ህግስ አላችሁ ወገኞች
እከ የት ግብ ምነው ይህን ዲራማ ልታቆሙት አስባችኃል ተዋናይ መቀየር አበዛችሁ
አይይይይ ዘሩና ሻሸ እናተው ቀራችሁ ክክክክ
ሻሽዬ ስወድሽ የኔ ዉብ ቆንጆ😗😗😗😗❤❤❤
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😊
ሻሺዬ ዛሬ ታማችታለች 😂😂ይማቻችሁ
ሻሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Jirra jirtuu warra nagayaa❤
Jiraa ❤
Jira Oro❤
Jirra oro
Jira ❤❤😂😂
Jiraa
ቤቶች👋
ውዶቻችን ቤቶች ጥሌ እናክብርሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
ሻሽየ የዛሬዉ ይለያን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀዴን አቆሠልሽዉ😂😂
😂😂😂😂😂
Ay Torta satgbabu kerachuh shshay weni 😂😂😂😂❤❤
አይ ይበቃል❤❤❤
ቤቶች ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
Well come ♥️♥️♥️ግን አቤት ሻሼ 🤣🤣
ጋሼ ጥሌ በውክልና መመዝገብ ይቻላል ወይ ?
😂😂😂😂😂😂አየ ሻሼ እንዴት እደምወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ሻሼ ማታመጣው የለ ኸረ ወገን ላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤🤣
ቤትህ ይፍረስ። በድንግፕት ነው የከፈትኩት።
Botochiye❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
ምን ዝማን ቤቶችን ማየት ካቆምኩ
ኧረ ሻሻ ከሆላ😂😂😂😂😉😂😂ወይኔ
😂😂😂
Tseguru mndn new
Abescugn gebercugn
😂😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን በርቱ!!!
ሻሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Abescu gebercu, shashe arejech, weys?
😂😂😂😂😂😂አይ ዘሩ ይመቻችሁ ቤቶች የሳቃችን ምንጭ
❤❤❤❤😂😂😂😂 ቤቶችዬ የኛ አንደኖች ስወዳቹ እኮ
😂😂😂😂😂😂
የማጀመር ይቀል ለምን አይሰም ወነ እሡ
Ba shumuxi atisadabu argawinine
እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው❤❤❤
እነዚህ ሰዎች ለምን እረፍት አይወስዱም አያቆምትም 🤦🤦
Le sponsor birr newa yemiaerut letemelekach sayehon
@@meronmammo6124 ምንም ትርጉም የለውም አንዳንድ ስራቸው
❤❤❤❤❤
Bale and kefel 5 milion ???? Dewlen teyqenal eko 😮 ato zeru
Moniachun felgu😂
❤❤❤❤❤
ውድ የቤቶች ቤተሠቦች እንደት ናችሁ
ሻሺየ ይመችሺ ❤❤❤ ሁላችንም በሠው ቤት አረጀን ያረቢ 😢😢😢😢😢
Does anyone know what time does it air on ETV meznagna?
Shashiye temecheshing kkkkkkkkk
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤ lovely 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤❤❤❤
ቤቶች🤣🤣🤣❤❤❤❤🙏
ምርጥ ነው ❤❤❤❤
አይሻሸየኔዉድ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቴች ዉጤ ናቹ
ማሚ ግን የት ሄዳ ነው
Imeketaye ialengntaya
Hi 😊👋
😂😂😂😂❤❤❤❤ዛሬ ይለያያል 🎉🎉🎉😂😂
አሚን❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Wohine shashee 🤣🤣🤣🤣🤣
😅😅😅😅😅😅
Fetera new?
😂😂😂😂ውይ ሻሺቱ አቤት ሥወድሺ
Kkkkkkkkkk
😢😅😅shashe akokamishe wogabishe yatasabara naw mimaseloweu🤤🤤🤤
😅😅😅
Shashe miteni satagabi 😂😂
😂👌
ቤቶች ድራማ ዛሬ ገና ፈገግ አረገኝ ጎልደን
በማክስ
Yena weduhe sewedahu embaten argashe setnure demek yelale eydngtnem beune weddddd bertu
Kkkkk❤❤❤❤❤
kkkk ሻሼ
Ara yimechachu❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
እረ የእኔን ጡረታ ማን ይጠይቅልኝ ማዳምን😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢
ሳስበው ሻሼ እሄን ቤት ልትስናበተው ነው 😂😂
አዛሉም ወታልች እንዴ
ምንው ሁሉም ተቀያየሩ
ይሄ አይዲታ ከበስንቱ ጋር ይመሳሰላ ልበል😮😮😮?
Wowowowww❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሃሳብ አልቆባቹሀል ብትተውት ይሻላል
የሻሸን አቋቋም ያየ😂😂😂😂👍👍👍
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ሻሸ ዘናነው የምታረገኝ
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😊
❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉
😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😅😅😅😅