'ዕፀ ሕይወት'ዘማሪት እንቁሥላሴ ጎሳ zemarit (Enkusilasie Gosa::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @SewuMehon-p4p
    @SewuMehon-p4p Місяць тому

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 7 місяців тому +3

    እንቁ ስላሴ እዉነት እንቁ ነሽ ከልጅነት ጀምሮ መርጦ ለእርሱ የለየሽ በጣም እወድሻለን ዝማሪ መላክት ያሰማል እህቴ

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficial 7 місяців тому +3

    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ። የሕይወትን ቃል ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ግሩም ነው በእውነት 🙏

  • @NebiyuGetahun-wl1ub
    @NebiyuGetahun-wl1ub 4 місяці тому +1

    ኣንች የተዋህዶ እንቁ ነሽ 🥰🥰🥰
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Mame-ማም
    @Mame-ማም 7 місяців тому +3

    እንቁዬ በጣም እወድሻለሁ በቤቱ ያፅናሽ❤❤😘😘😘😘😘

  • @NatiMan-pf9kh
    @NatiMan-pf9kh 7 місяців тому +2

    ዕፀ ሕይወት ድንግል ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 7 місяців тому

    አሜን አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንቁዬ ስወዳት እንኳን ደህና መጣሽልን ባሌ ልዩ ፀጋ ❤❤❤

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ግሩም የሆነ ዝማሬነው

  • @TigistandNani
    @TigistandNani Місяць тому

    እንቁዪ የትላንቷ ትንሽዪ የጌታ አገልጋይ በቤቱ አደግሽ አሁን በቤቱ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርሽ

  • @EphremBrhanu
    @EphremBrhanu 6 місяців тому

    Enku betam new yemwedsh gn lemndnew endi yetefashiw

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 7 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 7 місяців тому

    በርቱ በእውነት ደስ ይላል የቤተክርስቲያን ልጆች በሚዲያው እየተነቃቃችሁ ነዉ ከዚህ በላይ እይጠብቃለን በርቱ ጎበዙ

  • @HullagerNigatu
    @HullagerNigatu 7 місяців тому

    ዝማሪ መላእክት ያስማል እውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew4784 7 місяців тому

    የኔ እናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን: ጠፍተሽብን ናፍቅነሽ ነበር ።

  • @ananya_media
    @ananya_media 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zemaawtar
    @zemaawtar 7 місяців тому +1

    Zemare melaekt yasemaln

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 7 місяців тому

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤

  • @RobelShiferaw-z7s
    @RobelShiferaw-z7s 7 місяців тому

    በርታን ጸግሽ

  • @BonsaTube16
    @BonsaTube16 7 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @InnocentDumplings-jb2is
    @InnocentDumplings-jb2is 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 7 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @seblegetachew6093
    @seblegetachew6093 7 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @misryemeri-tl5ig
    @misryemeri-tl5ig 7 місяців тому

    🥰🥰🥰