🚩 የፌደራል መጅሊስ አወዛጋቢ ዝምታ በአክሱም ሙስሊሞች ጭቆና ጉዳይ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 143

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 7 днів тому +8

    ወድማችን ተሻለሆይ አላህ እስከ መጨረሻ ያሽርህ

  • @osman3415
    @osman3415 7 днів тому +10

    በሚገባ ገልፀከዋል tanks

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 7 днів тому +11

    የፌደራል መጅሊስ ሁልግዜ ነገሮች ሳይለጠጡ ከባድ ደረጃ ሳይደርስ ሙስሊሞች ሳይጎዱ በእንጭጩ ለምን እርምጃ አይወስድም። መጅሊስ ይሄን ነገር በማያዳግም መልኩ ማስተካከል አለበት።በተረፈ ኢስሀቅ እሸቱ ግዲታህ ቢሆንም ጀዛከላህ አላህ እድሜህን ያርዝመው።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому +1

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 7 днів тому +5

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመት ቱላህ

  • @EndresSeid-c8k
    @EndresSeid-c8k 7 днів тому +1

    በዝህ አጋጣሚ ተጎናችን የቆማችሁ ክሪስቲያኖች ወድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 7 днів тому +6

    ይህ መልክት ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ሼር እናድርገው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому +1

      ጀዛከላሁ ኸይረን!

  • @qeberecho
    @qeberecho 9 годин тому +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ሐቢቢ

  • @MubarekShikure
    @MubarekShikure День тому +1

    ልክ፡ነህ

  • @OumerBelay-g2n
    @OumerBelay-g2n 7 днів тому +7

    ኢስሀቅ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ የአክሱም መስሊሞችን አላህ ደባውን ያውጣላቸው አላህ ይጠብቃቸው 8:28

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 7 днів тому +7

    ጎበዝ አልበዛም ምን እስኪያረጉን ነው የምጠብቀው ድምጻችን ይሰማ በማንነታችን በዲናችን!!!!!!!😤😤😤

    • @jemalzayede
      @jemalzayede 6 днів тому

      ለማነው ድምጻችንን የምናሰማው

  • @Ezedinnasir-h5h
    @Ezedinnasir-h5h 7 днів тому +1

    ምርጥ ሀሳብ ማሻ አላህ

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 5 днів тому +1

    ኢሣቃወድሜአላህይጠብቅህ

  • @nurafitiwi749
    @nurafitiwi749 7 днів тому +2

    SubhanAllah

  • @ayubabdurahman9837
    @ayubabdurahman9837 7 днів тому +1

    ምርጥ ምክርም፣ ትችትም ነው ።👍

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 7 днів тому +3

    ትክክል ነክ

  • @EndresSeid-c8k
    @EndresSeid-c8k 7 днів тому +1

    ያስጠላል

  • @Bintredi
    @Bintredi 7 днів тому +1

    ይህ መልክት ለመጅሊስ አመራሮች ሊደርሳቸው ይገባል

  • @mohammedhayat7522
    @mohammedhayat7522 7 днів тому +1

    Mashallah

  • @ae4784
    @ae4784 7 днів тому +1

    Bareke Allahu fiika

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 7 днів тому +3

    በርታ አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን ለምን የኛ የሙስሊሞች መብት ማክበር ከበዳቸው የሀገራችን መሪዎች አላህ ልቦና ይስጣቸው መከባበር እሚባለውን አያውቁትም ኢትዮጵያ ማለት ብዙ ሀይማኖት ተከተያ ያለባት ሀገር ተከባብሩ መኖር ለሀገርም ይጠቅማል

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 6 днів тому +1

    Who missed Talk Ethiopia Like me we need to see you on your reaction videos we miss that please come back🙏

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 7 днів тому +1

    ሱብሀና አላላህ እዶ ምን ይሻላቸዋል አላህ እጃቸው ይስጣቸው

  • @abdurrazzak-8517
    @abdurrazzak-8517 7 днів тому +1

    ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው መጅሊሱ በዝህ አቅጣጫ መሰረት ከሄዱ ብቻነው ራሰቻውም ተከብሯል የእኛንም መብት ማስከበር የሚችሉት ።

  • @Mekesudtemam
    @Mekesudtemam 7 днів тому +2

    ዋለይኩም ሰላም ብሮ

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 7 днів тому +2

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому +1

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 дні тому

    የክልሉ መጅሊስ ከአቅሜ በላይ ነው ሲል ነው የፌደራሉ መጅሊስ ጉዳዩ ውስጥ የሚገባው የሚባል ነገር ሰማሁ

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 7 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @MubarekShikure
    @MubarekShikure День тому

    ምን፡አይነት፡አገለለፅ፡ነው፡ይመችህ

  • @EndresSeid-c8k
    @EndresSeid-c8k 7 днів тому +1

    ወድሚየ እርሜየ ይስጥህ ደስ እሚል ገለፃነዉ

  • @zinetyassin
    @zinetyassin 7 днів тому +2

    Jezakellah heyiren herel jeza isaq

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 7 днів тому

    መቀመጫ ቢለዋወጥ ነው ነገሩ ሰለ መጅሊስ አላህ ይይላቸው 😢

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 7 днів тому +1

    ጎበዝ ጀግና ጠፋ ሁልግዜ ለቅሶ ሙስሊም ተፈሪ ነበር የትም ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ተና---ቀ እንደጉድ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 7 днів тому +2

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
    jezakellaj 🎉🎉🎉heyiren 🎉🎉🎉

  • @ayalewtahir9414
    @ayalewtahir9414 7 днів тому +1

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 7 днів тому +3

    እንዴት ነህ አላህ ያፊክ

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 6 днів тому

    Wa.wa.wab

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 7 днів тому +2

    Walkm salm

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 7 днів тому +3

    መጅልሱ እንዳለፈ ዘመናት ዋጋ ልያስከፈለን እያደረገ ነዉ

  • @በሽርሁሴን
    @በሽርሁሴን 7 днів тому +1

    የኛ ጅግና ሙፍቲ ግን ብዙ ታሪክ ሰርተዋል ።የአሁኖቹ ቁልፍ ሰብረው የገቡ ህገወጥ ናቸው

  • @EftinBaker
    @EftinBaker 7 днів тому +2

    ALLAH AKEBAR 😂😂😂

  • @AbDu-f4g
    @AbDu-f4g 7 днів тому

    ኢሳሃቅ ያአክሱም መጅሊሱ ማን ምን ይዞ ይንቀሳቀስ እና ሙስሊም ገለባ ብቻ ነን ሃቂቃው ነቢያችህን saw ቁሳእሰል እንዳሉን እንደ ጋዛ እንዲአስድብድቡ ና ዝምብሎው ለምየት እሳት ባይቻር

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 7 днів тому +1

    ኢሄው እኔም እኮ ተገድጄ እኮ ነው ቪድዮ ምሰራው ።።።የሚገርም ድንቅ ንግግር ትክክክል ነህ ብሮ ፌዴራል መጅሊሱ በራሱ እጅ ገደል እየገባና እንኳንስ ሌሎች ጠላቶቻችን ሙስሊም ሆነው እንኳን ይህን መጅሊስ በአንድ እግሩ እንዳይቆም ከጠላቶቻችን ጋር በመሆን ሲያብጠለጥሉት እያዩ ለምን በዚህ መልኩ መዝቀጣቸው ግራ የሚያጋባ ነው

  • @hikma9844
    @hikma9844 6 днів тому

    Jeza kumula kheyr

  • @namobianmby
    @namobianmby 7 днів тому +1

    🎉🎉

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 7 днів тому +4

    ወንድሜ ኢሳቅ የመጅሊሱም የኡስታዞቻችን ዝምታ እጅግ እየጎዳን ነው ኡስታዞቻችን ለህዝበ ሙስሊሙ ብዙ ዋጋ የከፈሉ መሆናቸው ምንም አጠያያቂ አይደለም ይሁንናም ግን ለምሳሌ በሸገር በሚባል በደም ምድር ላይ መስጊዶቻችን በትላክተር በዶዘር ወድመው ወንድሞቻችን ተገለው ወጣቱ ሆ ብሎ ወቶ መብቱን ለማስከበር ሲወጣ በእነዚሁ ሰዎች ምክንያት ወጣቱ ሞቶም ቢሆን መብቱን እንዳያስከብር ሞራሉን አምክነውታል ማለትም እኛ ከክልሉ መንግስት ጋር እየተነጋገርን ነው መስጊዶቹ በቦታቸው በሞቱ ወንድሞቻችን ስም ይገነባሉ እያሉ ወጣቱን አቀዘቀዙት እነዛ መስጊዶች መክነው ቀሩ የወንድሞቻችን ሞት ወይም ደም እንዲሁ መና ቀረ እዛ አካባቢም ቢሆን በብዛት የሚኖር የነበረው ሰፊ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደነበር ይታወቃል በፕሮቴስታን ፕሮጀክትና ሙስሊሙን በማፅዳት ስራ ብዙ ሙስሊሞችን ቤት ንብረታቸው ወድሞ ሲያነቡ መጅሊሱ ይባስ ብሎ ያ የደም ምድር ሸገር እያለ ስሙን አቆማጥሎ ሲጠራው እያነቡ ባሉ ሙስሊሞች ላይ በቁስላቸው ላይ እንጨት መስደድ አድርገው ይዘውታል ብር ይሄም የሂጃብ ጉዳይም በቅርቡ የባይ መንግስት ያሰራው የአይነ ስውራን ትምህርት ቤት ለምንን ብለው የተቀየረው ስሙ ወደራሱ ማስመለስና መንግስትን መጠየቅ ነበረበት

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 7 днів тому +2

    ያ ሁሉ ዋጋ የተከፈለለት እንዲህ አይነቱ መጅሊስ ለማምጣት ነበር እንዴ? በሂጃብ በኒቃብ በሰላት ጉዳይ ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ችግሮች ተፈጥሮዓል። ጉንችሬ ላይ ያሉ እህቶች ለአመታት ከትምህርት ታግደው ፌደራል መጅሊሱ ምን አደረገ?? ምንም አላደረገም።።።። የድሮ መጅሊስ በነበረ ሰዓት እንዲህ አይነት ችግሮች ሲፈጠሩ እነ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ሌሎችም ኡስታዞች ተራሩጠው የሚችሉትን አድርገው ለችግሮቹ የፍትሄ ያመጡ ነበር። ምክንያቱም የድሮ መጅሊስ ለህዝብ እንደ ማይሰራ ስለሚታወቅ። ከድሮ መጅሊስም ምንም ምንም የሚጠብቅም ሰው አልነበረም።።።። በፊት ላይ በድሮዎቹ መጅሊሶች ላይ ተቃዋሚ እንደነበርኩት ሁሉ !!! እኔ በነዚህኞቹም በፌደራል መጅሊስ ፕሬዝደንት ተስፋ ቆርጫለሁኝ። ህዝበ ሙስሊሙን የሚመጥን የመጅሊስ ምርጫ ግድ ነው። አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ ጥሩውን አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላን የሚፈራውንና ስራውን ሁሉ ለአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላን ብሎ የሚሰራውን ያምጣልን።።

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 7 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @ayalewtahir9414
    @ayalewtahir9414 7 днів тому +1

    ቆይልን

  • @AbasDino
    @AbasDino 7 днів тому

    ኢሴ አላህ ይጠብቅልን መቼም ሁላችንም የሀገራችን የእምነት ነጻነት ጉዳይ ዘመናት ያስቆጠረ ቢሆንም መንግስት በተለያዩ ሀገራዊ ውጥረት ስትገባ ሙስሊሙን ህዝብ ማሰቃየትና አጀንዳ እየሰጡ ጊዜ መግዣ እያደረጉን መሆኑ ግልጽ ነው እኔ ያልገባኝ ነገር ህዝበ ሙስሊሙ ትላንትና በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ት/ቤት ለሦስት አመታት ያህል በሂጃባቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ ሲያርቁዋቸው ነገ ወደየቤታችን እደሚመጣ ማወቅ ነበረብን ነገር ግን ሁሉ ነገራችንን የብልጽግና አሽከር መጅሊስ ላይ ጥለን ከነሱ መና እንጠብቃለን ከዚህ በላይ ምን እስኪያደርጉን እንጠብቃለን ?ምነው ህዘበ ሙስሊሙስ ዝምታ በዛ ሰብርም ልክ አለው!!!???

  • @MudinHusen-vm1ow
    @MudinHusen-vm1ow 7 днів тому

    ዋነኛው ተጠያቂ የፌደራልመንግስት ነው።በየግዜ የሚከሰት ችግር ነው ስለዚህ ጉዳዩወደአለምአቀፍ ጉዳይ መሆን አለበት በሀገራችን ሀገርእንደሌለው መሆንከባድነው።ከዚየባሰ ምንአለ ?

  • @nasirhayresin-1332
    @nasirhayresin-1332 7 днів тому

    መጅሊሱ የራሱን ምቾትና መደላድል ብቻነው የሚያስበው ማለትነው?በጣም ያሳዝናል

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 7 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚናረያን
    @ሚናረያን 7 днів тому

    ኢስሐቅ ልክ ብለካል መጅሊሱ ስም ብቻ ነው ።

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 7 днів тому +2

    🎉❤🎉❤😢

  • @zinetyassin
    @zinetyassin 7 днів тому

    Allah ashidauu Alel kufar Ruhamau beynehum yehone meri yamtalin yarebi

  • @tube62
    @tube62 7 днів тому +1

    ለምንድን ነው ሀቅን የማንደገፈው በኮሜንት እና በላይ

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 7 днів тому +1

    ከርከሮ ያስጨንቀው እንጂ ስለሰው ነው እንዴ የተቀመጡት? አየናቸውኮ ስንቱን አየን! አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ሆድ ብቻ!

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 дні тому

    እኔ የሚመስለኝ መጅሊስ የመንግስት አፈና አለበት አርግ አታርግ የሚባል ይመስለኛል በመንግስት

  • @FggJki
    @FggJki 5 днів тому

    ይህን ቪዶ ለመጂልሱ ሰራተኞች ከቻልክ አሳውቅ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 7 днів тому +2

    ዘር ይውጣልህ ኢሳቅ እንዲህ ነው መንገር

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @AbdellahAlewi-w3j
    @AbdellahAlewi-w3j 7 днів тому +1

    በሚገባ ገልፀሀዋል
    ገዢ ሃሳብ ነው

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 7 днів тому +1

    መጂልሱ እኮ ምንም እየሰራ አይደለም አይ መጅልስ ያወይልኩ ሚን ረቢ እየሆነ ያለው ሁሉ ተጠያቂ ናችሁ ከናንተ እኮ አሜሪካ ያለው ፈርስት ሂጅራ ቀድማ ይደርስልናል እህቶቸ ብለው፡በጣም ያሳዝናል

  • @AbdellahAlewi-w3j
    @AbdellahAlewi-w3j 7 днів тому

    በጣም ያሳፍራል የፌደራል መጅሊስ
    የኢትዮጵያ ሙስሊም አባት የለውም የቲም ነው

    • @ኢትዮጵያዊ
      @ኢትዮጵያዊ 7 днів тому

      @@AbdellahAlewi-w3j አይ ይህ አባባል ድሮ ነበር ወንድሜ አልሀምዱሊላ ብዙ ጠቃሚና ወሳኝ ስራዎች ሰርተዋል እየሰሩም ነው ነገር ግን ከዚህ በፊት በነበሩ የመጅሊስ አመራሮቻችንና ሌሎችም የዳኔል ክብረትና የሀብታሙ አያሌውና መሰሎቻቸው እንዲሁም ቀደምት መንግስታቶች አንድ ላይ በመሆን ምስቅልቅል ያወጡትን የሙስሊሙ ተቋም ተቋም የሙስሊሞች ብቻ እንዲሆና ሌላው እንዳይዘውረው ብዙ በሮችን እየዘጉና ለዘመናት ምስቅልቅሉ የወጣው ተቋማችን እየገነቡ ያሉ አመራሮቻችን ቢሆኑም ብዙ ስህተቶችም እያየንባቸው ስለሆነ ስህተታቸው እንዲያርሙ ሁላችንም አግባብ በሆነ መልኩ ድምፃችን ንናሰማ ይገባል በተለይም በሙስሊሙ ላይ በመስጊዶቻችንና በእህቶቻችን ላይ ጠላቶቻችን እያደረሱት ያለ ጥቃት ማስቆምና መብታችን ማስከበር ይኖርባቸዋል ኢሳቅ እንደገለፀው ብዙዎቻችን በነሱ ዝምታ ምክንያት ሳንፈልግ ተቃውሞዋችን እያሰማን ነው ይሁንናም ለሌሎች ጠላቶቻችን በር በማይከፍት መልኩ ሲሳሳቱ ስህተታቸውን የመንገርና ከአላህ በሀላ ለሙስሊሙ አለኝታ ሊሆኑም ሁላችንም ንንመክራቸውና ከጎናቸው ንንቆምም ይገባል

    • @AhmedSeyd-f1m
      @AhmedSeyd-f1m 6 днів тому

      ከብት​@@ኢትዮጵያዊ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 7 днів тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አይ ወድማችን እኔማ ወላሂ ምን እንደምል ራሱ ግራ ገባኝ መጅሊስ የታፈነ ነው የሚመስለዉ ብዙ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ ግን በዚህ ደሰጃ ዝም ማለቱ ጥሩ አይደለም በርግጥ መጅሊሱ እንድፈርስ የሚፈልጉ አሉ የመንግስት ጫና ካለባቸዉ ለህዝብ ግልፅ ቢያደሩጉ ጥሩ ነበር

    • @Versthen4848
      @Versthen4848 7 днів тому

      ገና ኢንሻአሏህ ፈርሶ የምናይበት ቀን ቅርብ ነው!! በሱፍዩ ኡማ ላይ በታሪክ ተሠርቶ የማያልቅ ግፍ የሠራ መጅሊሥ ፈርሶ በኢትዮጵያ ሙሥሊሞች ወርድና ቁመት ልክ ተሠፍቶ እንደገና ይሰራል!! የኦሮሙማ ፖለቲካ ማሥፈፀሚያ መሣሪያ የሆነ መጅሊሥ እንዴት አብይን የሚያሥከፋ ተቃውሞ ያሠማሉ!!? አልሐምዱሊሊሂ የዋሀብየን ቡድንና መጅሊሥ ለውርደት አደባባይ ላይ አሥጥቶ ስላሣየን!!

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 7 днів тому

    እኔኮ ምን መስሎ ነው እሚታያቸው ሂጃቡ ስላህ ሮኬት ምን እየመሰላቸው ነው አላህ ይንተቅም ሚንኩም ያዩሀል ካፊሩን

  • @MudinHusen-vm1ow
    @MudinHusen-vm1ow 7 днів тому

    ይሆ መንግስት ቤትናመስጊድ ለማፍረስ ግዜአይፈጅበትም በእምነታችን መብታችን ካለስከበረ ችግር ሚፈጥሩትላይ እርምጃ ካልወሰደ መንግስት የለም።

  • @EndresSeid-c8k
    @EndresSeid-c8k 7 днів тому

    ዉስጥ ለዉስጥ እሚለዉ እራሱ ችግር አለበት ይፋተጋፍጦ መብትን ለማስከበር ለምን ተፈራ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 7 днів тому +1

    As wr wb

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому

      ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ

  • @ibnalimedia7878
    @ibnalimedia7878 7 днів тому +1

    ወንድሜ ልክ ብለሀል ። ግን እንደ እኔ ተከታታይ የላይቭ ውይይቶች ቢደረጉ በተለይ የክልሉ ሙስሊሞች ለዘመናት ያለፉበትን የጭቆና ሂደት ቀርበዉ ቢናገሩ በሁሉም የሶሻል ሚድያ ዘመቻ መክፈት እና አጠቃላይ የሀገሪቱን ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በትግሉ የመፍትሄ እና አቅጣጫ ላይ ምክክር ቢደረግ መጅሊሱን መደገፍ እና መጅሊሱም በግንባር ቀደምትነት እንዲሰለፍ ያደርጋል የሚል እምነት አለኝ ።የመስጂድ መስሪያ እና መቀበሪያ ቦታ መከልከላቸው ላይ በቂ ትግል ተደርጎ ለውጥ ማምጣት አለመቻሉ ጭቆናውን ጭራሽ ውድ ሒጃብ ደረጃ ላይ እና ትምህርት ማገድ ድረስ አድርሶታል ።ስለዚህ ለሁሉም የተነፈጉት መብት መልስ ሊሰጥ የሚችል የትግል እንቅስቃሴ ማድረግ ውዴታ ሳይሆን ግዴታ መሆን ይኖርበታል ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለአንድ እምነት ተከታዮች ብቻ የተፈጠረ የሌላ እምነት ተከታዮች የማይኖሩበት መሬት የለም። ይህን ቪዲዮ ሀሳቡን አዳብሩት።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  7 днів тому +1

      ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ ወንድሜ!

  • @mohammedhayat7522
    @mohammedhayat7522 7 днів тому +1

    Bro yemchih

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 7 днів тому

    Don't worry bro they didn't learn from their father wayen they kids they will go too. Father and kids still von power

  • @ZubearMohammad
    @ZubearMohammad 7 днів тому

    የመጅሊሱ ሰዎች የሚፈልጉት ስልጣን ነበር እርሱን ሲያገኙ ቢዝነስ ማሯሯጥ ጀመሩ፤ የሙስሊሙን ጉዳይ ቢዝነስ ከሌለው የነርሱ ጉዳይ አይደለም ። ለጥቅማቸው ጊዜ ከአረብ ፀደይ ያልተናነሰ ህዝባዊ አመፅ አደራጅተው ነበር አሁን ግን ጉዳዩን ለመንቀፍ እንኳን አልደፈሩም።

  • @MuradMohammd
    @MuradMohammd 7 днів тому

    ያሳዝናል ሞት አይቀርም ሁሉም አላህ ፊት ይቆማሉ

  • @Habahib
    @Habahib 7 днів тому

    የአክሱም መንግስት መውደቁን ረስተዋል

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 7 днів тому

    ሞንጅሮ የምበላው ከንስር እጅ ከለበት የማቆም አይመስለኝም

  • @mernu2003
    @mernu2003 7 днів тому +1

    Is TPLF not aware that the old saying of "...Island of Christianity" is long gone never to come back?

  • @OmerTringo
    @OmerTringo 7 днів тому

    ወንድሜ እውነትህን ነው። ግን እኮ መጅሊሱ የሀገሪቱን ሙስሊም ይወክላል ማለት ይቻላል ወይ እንዴት በሀገሪቱ ፓርላማ ላይ ሙስሊም እህቶች ፀጉራቸውን ሸፍነው እየታዩ አይደለም ወይ የማይሸፍኑ ቢኖሩም እንካን የሚሸፍኑት የእምነት መብታቸው አልተጣሠም፡ በራሽያ ውስጥ ሴቶች ለፓስፖርትና ለመሣሠሉት ፎቶ ሲነሡ በሂጃብ እንዲነሡ የተፈቀደው እኮ በትግል ነው። ሂጃብ የዲኑ አካል መሆኑን ያውቃሉ ሥልጣን ቀሪ መሆኑንም እንደዛው አስረግጠው መናገር ይገባቸዋል ። መስጊድ ማይሠራበት ሙስሊም ሲሞት ማይቀበርበት የአለማችን ከተማ አክሡም በትግራይና በምድሪቱም ላይ ከፍተኛ የአላህን ቁጣ እንደሚያመጣ ግልፅ ሆናል።።። እነሡ አይማሩም መጅሊሡ እንዲቃወም ዲኑ ያዘዋል። ከሆነ በኃላ ዋጋ የለውም ።ፍራቻ ለአላህ ነው። አላህ ደግሞ ያማረ መጠጊያ ነው።

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 7 днів тому

    Cleaning up all wayen from ethiopha

  • @neimay4696
    @neimay4696 7 днів тому

    Meglies is not supporting us. We have advocated for our girls' rights they deserve education no matter what

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 6 днів тому

    እስከዛሬ በሰላም ነው የኖሩት እናንተ አታጋግሉ።

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 дні тому

    ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የሙስሊሞች ህብረት ውስጥለመግባት ጥያቄ አቅርባ ነበረ እንዳትካተት ይሆን ይሄ የሂጃብ ክልከላ አለም ላይ ከተሰማ እንዴት ነው የሙስሊም ህብረት ውስጥ እምትገባው

  • @sururlalu640
    @sururlalu640 7 днів тому

    እኔ እንደምማስለኝ ህዝበ ሙስልሙን መቅ ይመስለኘል መጅልሡ ምክኒያቱም ከኘ በለይ መን የቀል የመለት ስሜት የተሠመዉ ይመስለኘል በይሆን የህዝብን ኦሮሮነ ብሶት ለመፍተት በዉስጥ ብሰረም ለህዝብ ይፈ እስከልሆነ ድረስ እኘ ብቸነ መለት ይመስለል

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 7 днів тому

    ዬውራጊው መጅልስስስስስስስስ ዬደረሰ 😂ሚስጊድን ቺርችእያረጉን ማይክ ከሚስጊድተነስቶ😂 ??????? ስራው መጅልሶች ከታች እስከ ላይ ምን እይ ስር ነው??????????

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 7 днів тому

    We can't wait wayen and his this gov.go down by allha power

  • @جمعةال
    @جمعةال 7 днів тому

    Yetgra balelsltanoch meche newu lehzbache yemikomut hule behzbachewu skay yemidesetu yehzbachewun selam yemayfelgu aremenwoch nechewu

  • @MoyeMan-be6cp
    @MoyeMan-be6cp 6 днів тому

    አይ ኢሱ እንኳን ፖለቲካችን እንዲህ ተግማምቶ እንዲሁም የአክሱም ወገኖቻችን ጉዳይ እኮ የእግር እሳት ሊሆንበት ይገባው ነበር መጅሊሱ ነገር ግን እኛም እንደ ህዝብ ደነዘዝን መሰለኝ እዚህም እዚያም የማንም ውርጋጥ ኢስለም ጠል እድሉን ሲያገኝ እንደፈለገ እንዲፈነጭብን እህቶቻችን መሠረታዊ መብታቸው የሆነውን ሂጃብ ሰላት ትምህርትን ሲከለከሉ መስጂዶቻችን ሲፈርሱ ወዘተ እንጃ ብቻ ምን በጣም ግራ ይገባል ነገሩ ሁሉ ለዚ ሁሉ ውጥንቅጥ እንዳልከው ተቋሙ ቆምጨጭ ቢል እና ጠንካራ አቋሙን በይፋ ቢያሳይ ህዝቡ ከኋላው ደጀን በሆነው ነበር 😢

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 7 днів тому

    Allhawkber this gov the go down by oretodox and musilm

  • @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
    @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg 7 днів тому

    ሀቢቢ አደባባይ ላይ ከማሣጣት ለምን ደውለሕ ለመጅሊሦች አትነግራቸውም ከዛ ካልሠሙሕ አደባባይ ማውጣት ትችል ነበር

    • @Versthen4848
      @Versthen4848 7 днів тому

      ይሄ መጅሊሥ እኮ አጠቃላይ ገመናው አደባባይ ወጥቶ የተሠጣው ከመጀመሪያ ቢሮ ሰብሮ በስናይበር የገባ ዐለት ነው!!አልተሳሳትክም ሌባ እና ሀቅን ያልያዘ ቡድን ሁሌም ስራው መሽሎክሎክ እንጅ በአደባባይ ወጥቶ አይታይም!

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere 7 днів тому

    አንተ ተላላኪ ብሄርን ከብሔር ሃይማኖትን ከሃይማኖት እያጋጨኽ በምታገኘው ጥቅም ደስታና እርካታ የምታገኝ መስሎህ ትፍጨረጨራለህ ሌባ እምዬ ምኒልክን ያዋረድክ መስሎህ ብዙ ቀባጠረህ ነበር የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ዦሮ አልሰጠህም አሁንም ቢሆን ማንም አይሰማህም

  • @AbduRed-rt3we
    @AbduRed-rt3we 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shanbel-be2ts
    @Shanbel-be2ts 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube62
    @tube62 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤