ቲጂ ይቅርታ ጠየቀች... - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #Abbay_plus #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

КОМЕНТАРІ • 252

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 2 роки тому +8

    ትክክል ህዝብ እየሞተ ተዋናይ ሙዚቀኛ እንዴት ዝም ይባላል ታዋቂ የሚሆነዉ በህዝብ ነዉ እኮ ወገኔ 😥😥😥😥😥😥😥

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +8

    ጎደኝነት እንዴት ደስ ይላል ምንም የማይገድበው እኔ የነሀያት የነፋጡማ ጎደኛ ይኸው እስካሁን በፍቅር 20 አመት አካባቢ ሙስሊም ሰላምና ፍቅር መሆኑን እነሱን ማወቄ በቂየ ነው ቲጂ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቱን ነገር ቀጥይበት እውነታው ይሄ ነውና ❤️❤️❤️❤️

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому +8

    ቲጅ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሴት ነሽ ስለዚህ እኛ ከአንች ብዙ ስለምንጠብቅ ለብዙዎች አርአያ ለመሆን መሞከር መጣረ አለብሽ በተረፈ 💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hiwotmekuria4639
    @hiwotmekuria4639 2 роки тому +2

    ትግስት በጣም ጥሩ ሴት ሩህሩህ እንደሆንሽ በምታደርጊው ድርጊት አቃለሁ እግዚሐብሄር በሚያቀው በጣም ከፎቶኝ ነበር ምክንያቱም እመቤቴን እንደምትወጄ አቃለሁ እንደምትዘምሪም አቃለሁ ግን በተግባር መሆን ነው ያለበት አለባበስሽን ብታስተካክዬ በተለይ ጡትሽ አካባቤ ባይታይቢሸፈን ብዬ ነበር ይቅርታ ስትጠይቂ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 роки тому +11

    ቲጅዬ ትህትና ሰው አክባሪነት ለጉድ ነው እግዚአብሔር ይጨምርልሽ። እንደ አስተያዬት ሰጭ ሳናግርሽ በትህትና በክብር ነው ያናገርሽኝ ምክራችንም ተቀብለሽ ይቅርታን ጠይቀሽ ተስተካክለሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን። እርግጥ የሥራሽ ሁኔታም ያስቸግርሻል የአለቃን ትእዛዝ ማክበርም ግድ ስለሆነብሽ ነው።

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ 2 роки тому +1

    እንግዲህ አይነት ትውልድ ነው የምፈልገው እንድ ያርገን እንዱህ ነው ለኢትዮጵያውያን የሚያስፈልገን ፍቅር ያርገገር የናተም ፍቅር ብዝት ይበልልን ተባረኩልን

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 2 роки тому +1

    ልባም ሴት አስተዋይ ነሸ እናመሰግናል!!!እግዚአብሔር ይስጥልን፣ያክብርልን ቲጂዬ እድሜና ጤና እስከቤተሰቦችሸ ፈጣሪ ይስጥልን!!!

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 2 роки тому +19

    ውይ መታደል እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት በዚህ ዘመን ከባድ ነው እስከ መጨረሻው ኣይለያያችሁ ውዶቸ❤

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @እማቀሪሃብቴ
      @እማቀሪሃብቴ 2 роки тому

      @@abbay-tv ቤተሰብ ነኝ

  • @ሳምሪ-መ8ወ
    @ሳምሪ-መ8ወ 2 роки тому +1

    ይቅር ለእግዚአብሔር ቲጂዬ የኔ መልካም እኔም ከወቃሾቹ አንዷ ነበርኩኝ እንዴት እንዲሚያምርብሽ ዛሬ አለባበስሽ ዋውውው ነው በርቺልኝ የኔመልካም እኛም የተቃወምንሽ አንቺ የቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆንሽ አለባበሳችንን እናስተካክል በሚል ነው የኔ ንግስት

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 роки тому +1

    ቲጂዬ የኔ እናት በጣም መልካም እና ቅን ነሽ እድሜሽን ያርዝመው ይቅርታ የሚል የሚያውቅ ሰው ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @ethiopia2846
      @ethiopia2846 2 роки тому +1

      ቲጂዬ በጣም ትልቅ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋውው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖🤩🤩🤩🤩🤩🤩💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 роки тому +1

    ስለእውነት ትክክልኛ ጥያቄ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ጠያቂዎም ምላሻቸውን እውነት ነው እግዚአብሔር ጊዜ አለው

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 роки тому +1

    የኔ ፍቅር የምወድሽ በምክንያት ነው እኔም ስለምወድሽና ለብዙወች አርያ ትሆኛለሽ ብየ ሰለማስብ ለምን ብየ ፅፌ ነበር ይቅርታሽን ተቀብለናል የኔ ወርቅ 😍😍ፍቅር ያሸንፋል (💚💛❤️)

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 роки тому +5

    ምርጥ ሴት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ቲጂዬ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ይባካቹ እዲዉ ፍቅርን ያዛላቹ በጣም ነዉ ደስ የምትሉን እቺ ናት የኛ ኢትዮጵያ አብሮ በፍቅርና በመተሳሰብ ነዉ መኖር ያለብን

  • @fregetachew5846
    @fregetachew5846 Рік тому

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ!
    ልጆቹም 1 ኛና ጥሩ ቤተስብ ያሳደጋቸው እግዚአብሄር የመረቃቸው ናቸው

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 роки тому +7

    😭😭😭😭😭ፍርድ ከአላህ ነው የንፁሀንን ደም በሜዳ አይቀርም ፍርድ መቸም አይቀርም

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +2

    ፍቅራቹ ይብዛ እኛገር አልተለመደም ማመስገን እንጂ ምስጋናን የመሰለ ነገር የለም ምስጋና ያበረታል ያለመልማል ሰው ሲሞት ነው ስለዛሰው የምናወራው ግን ሰው በቁም እያለ መርዳት መዋደድ መመሰጋገን ብንለምደው

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 роки тому +1

    አወ ቲጂየ የሚከተሉሺ ሁሉ ወጣት ናቸው ሥለዚህ አችን በብዙ መንገድ መከተል ይፈልጋሉ ስለዚህ አሥተካክይ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 роки тому +6

    እናከብርሻለን እንወድሻለን ተመልካችን ማክበርሽ እግዚአብሔር ያክብርሸ ቲጂ እናመሰግናለን ስለይቅርታ ❤❤❤

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 роки тому +6

    ቲጂዬ ተከበሪ ፈጣሪ ያክብርሽ 🙏🙏🙏 አንደኛዋም አስተያየት ሰጪ እኔ ነበርኩ❤️

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tigi3192
    @tigi3192 2 роки тому +1

    ቲጂዬ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እግዚአብሔር ያክብርልን 🤩😍🤩

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 роки тому +1

    ቲጂዬ የኔቆጆ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ከጢናጋር ይስጥሽ በጣም ቆጆ አስተዋይ ነሽ የዛሬው አለባበስሽ ልዩነሽ በጣም ታምራለሽ ❤❤❤❤❤የኔቆጆ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ቲጂየ ጠብቂ ነበር ይቅርታ እደምጠይቂ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርሽ እንደህነው ሰው ማለት ትግሰት

  • @sisayeneshgelaw342
    @sisayeneshgelaw342 2 роки тому +1

    ቲጅየ እግዚአብሄር ያክብርልን እዳልሽው አስተያየታችን ላንች ካለን ክብር የመነጨ ነው እንጅ እኔም ከሁሉ የበለጥኩ ሀጢያተኛና ጎስቋላ ነኝ በርቺልን የተዋህዶ እቁ እመቤቴ አትለይሽ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለው

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አሜሜንንን አመሰግናለሁ♥

  • @user-ei3ny8lm7d
    @user-ei3ny8lm7d 2 роки тому +2

    ቲጂየ በይበልጥ ወደድኩሽ ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому +1

    ቲጅየ.ባለባበስሽ.ጉዳይ.ከተናገሩት.መካካል.አንዷ.እኔእህትሽ.ወለተስላሴነኝ.ስለምወድሽ.ብዙግዜም.ስትዘምሪስለማይሽነው የኔልእልት.ካስቀየምኩሽ.በጣምይቅርታ.እኛምይቅርታሽን.ተቀብለናል.እድሜናጤናይስጥሽ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አመሰግናለሁ♥

  • @gjvbvh6856
    @gjvbvh6856 2 роки тому +6

    ምርጥ ጎደኛሞች

  • @betty4950
    @betty4950 2 роки тому +1

    ቀናሁ ጋደኛ የለኝም 12 ዓመት በላይ በስደት ብዙ ወዳጆች ግን አሉኝ ያስቀናል ፍቅራቸው

  • @selamdade3964
    @selamdade3964 2 роки тому +1

    ትግስትየ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 роки тому +2

    ወላሂ ፍቅር አሸናፊ ነው አይድ ነን መታደል ነው ለየትኛው እድሜ መባላት🥰🥰

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 роки тому +2

    ቲጂዬ አንደኛ ነሽ አንቺ ብቻ እንኳ ብትጮኪ ለውጥ ይመጣል ሃቢብቲ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 роки тому +1

    የኔ ማር እውነት ለመናገር እኔም ከፍቶኝ ነበር ግን ይሄንን ስላልሽ ቀናነትሽ ለሀይማኖት ክብርሽ በጣም እወደዋለሁ አክባሪሽ ነኝ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 роки тому +1

    የነሱ ደምማ ይፈርዳል ገና የህሊና ፀሎት ሳይቀር ተከለከለ ምንም አይደለም እኛኮ የነሱ ፀሎትን ፈጣሪ ይሰማል ማለት ሳይሆን ቲጂዬ ለሞቲት ክብር ሲባል ቢደረግ ምን ችግር አለው በጣም ተናደናል በዚህ ጉዳይ

  • @ፍቅርመለሰ
    @ፍቅርመለሰ 2 роки тому +2

    እኔም በጣም የምወዳት ሙስሊም ጓደኛ አለችኝ ሳአዳ ትባላለች እሷን ሳስብ የሀይማኖት ልዩነታችን ትዝም አይለኝ ቲጂ ፍቅር

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Рік тому

    ኢትዮጵያዌ አይደሉም ተብሎ ተጣሉ ጠቅላዩ የሚሳለቀው በነዚህ እናቶችና ህፃናቶች ነው ቀን አለው

  • @frehiwotworku1966
    @frehiwotworku1966 2 роки тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እንዲህ ዓይነት ፍቅር ስናይ ተስፋችን ይለመልማል መወለድ ሀይማኖት ፍቅር ላይ ተፅኖ የለውም እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ በጣም የምወዳት የ30 ዓመት ፋጢማ ወርቁ የምትባል ሙስሊም ጉዋደኛ አለችኝ በጣም የሚገርማችሁ የፍቅር አምላክ አንድ አካባቢ ቤት ሰራን እኔ በስራ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ስቀየር ያነባችዉ እንባ መቼም አረሳውም፡፡

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 роки тому +1

    ዋዉ ቲጅዬ የዛሬዉ አለባበስሽ ሲያምር ሁሌም እረጅም ልበሽ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d 2 роки тому +1

    ቲጅየ የኔ ቆጆ በጣም ነው የማከብርሽ በጣም ሀሪፍ ነገር ነው በርች እንወድሻለን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      እሺ አመሰግናለሁ♥ኑሩልኝ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 2 роки тому +2

    ተባረኪልኝ ቲጂዬ ይቅርታ ትልቅነት ነው ጥፋትን አውቆ ማስተካከል ክበሪልኝ ❤❤🙏🙏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 2 роки тому +2

    ቲጅ ስወድሽ ከባድ ነው በግፍ ተገደሉ እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 2 роки тому +2

    ቲጂዬ መልካም ሴት በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን ልክ ነሽ ትንሽ ቅር አሰኝቶን ነበር አስተያየታችንን ስለተቀበልሽ እናመሰግናለን!

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አሜሜሜንንንን አመሰግናለሁ♥

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +3

    እዲነው ፍቅር

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 2 роки тому +4

    እውነት ነው ሁሉም ልቡ ቆስላል ደፍሮ የሚናገር ነው የጠፍ እህ አሁንም አረሳስተው ያርዱዋቸዋል አምላኬ እባክህ ተለመነን ደረስልን አድናቸው እነዛን ምስኪን ደሃ ገበሬ እባካቹህ አጨኩኑባቸው እባካቹህ ይብቃ እኛም በሃሳብ አለቅን ገዳዩች ተው ሀቅመደካማን አትደረዱ🥲

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому +1

    ትጅየ እኔም ድፕብሮኝ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +1

    ቲጂ አንቺም ሸዊት ይገረም መቅደስ ፀጋዬን ይቅርታ ጠይቁ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      why🤷‍♀️

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 2 роки тому +1

      እውነት ነው የኔም ሀሣብ ነው ከምንም በላይ ይቅርታ ይበልጣል ቲጂዬ እወድሻለው አከብርሻለው ይቅር ተባባሉ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል እልህ ዝቅ ምን ክብ ብር ይስጠንዋውዋውመሽአላ

  • @admacom75
    @admacom75 2 роки тому +1

    ዋውውውው
    እዉነት ነው
    መልካም ልደት
    ፍቅራቹህ ይብዛልኝ !!!!!

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +2

    ጥሩፕሮግራምነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @rozaaragey7908
    @rozaaragey7908 2 роки тому +3

    እግዛብሔር አምላክ አይለያችሁ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @gjvbvh6856
    @gjvbvh6856 2 роки тому +1

    ተባረኬ እኔም ፀፌልሽ ነበር ግን ስላስተካከልሽ ደስ ብሎኛል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 2 роки тому +1

    LeEthiopia Egizabher selamun yabezalat 💚💛❤️

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому +1

    የኔልእልት.እግዚአብሔር.ያክብርሽ. እኔራሱ.ምነው.ምየነበር.ተባረኪልኝ.የኔውድ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ♥

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +3

    ዛሬ አለባበስሽ ያምራል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t 2 роки тому +2

    ይቅርታ መጠየቀሽ ትህትናሽ ደስ ይላል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @kidu715
    @kidu715 2 роки тому +1

    ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ💚💚💚

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +1

    ፍቅርይስጠን እዲነው በሕይወት እያሉፍቅርን በመግለፅ በሞመጋገስ መኖርነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @genettube277
    @genettube277 2 роки тому +1

    ቲጂ ትልቅ ሠው ነሽ ክበሪልን

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 2 роки тому +3

    Yes

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +3

    አይቲጂ ስትመቺ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 2 роки тому +2

    የኔ ውዴ ከልብ እናመሰግንሻለን እንዲህ ነው የሰው አስተያያት መቀበል ትህትና ነው

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አመሰግናለሁ♥

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 роки тому +1

    ትጅዬ ተባረኪ ፈጣሪ ያክብርሽ ቆጆ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 2 роки тому +1

    የኔ ቆጆ በጣም ቅን ሰውነሺ በጣም ደሥ ብሎኛል ኮሜቴን ሥላነበብሺውና ሥለተረዳሽኝ በጣም ነው እምወድሺ የማደቅሺ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p 2 роки тому +1

    ይቅርታ ግን ቲጂ ሁሌም እረጅም ቀሚስ ብትለብሺ ሁላም ያምርብሻል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 роки тому +1

    ዋውውው ቲጂ መድረክ አያያዝ ጎበዝ ነሽ በጣም ❤

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 2 роки тому +2

    ይቅር ለእግዚአብሔር እኔም ደስ አይልም ብየ ነበር

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    ቲጂ የኔ ዉድ ይቅር ለእግዚአብሔር የኔ እንቁ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hanatilahun798
    @hanatilahun798 2 роки тому +1

    Fiqre 🥰🥰👌👌👌

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 2 роки тому +1

    ቲጅ ምርጥ ሰው በርችልን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r 2 роки тому +1

    ,,እሰይ ቲጂየ አንዷ እኔ ነበርኩ comment ያረኩት እንኳን አስተያየታችንን ተቀበልሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ፍቅር ያው ስለምንወድሽ ነው የተናገርንሽ ።

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አውቃለሁ አመሰግናለሁ♥

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 роки тому +1

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ስተትን ማመንም ጥሩ ነዉ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 роки тому +1

    ቲጅየ እናመሰግናለን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ወሎ.ሀገሬ
    @ወሎ.ሀገሬ 2 роки тому +1

    ኢብሩ የኔ መልካም አንተንም ጓደኛህን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 2 роки тому +2

    እንኳን ሰላም መጣሽ ቲጂዬ ሀገራችን ሰላሙን መልስልን ያረብ በቃ በለን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 2 роки тому +2

    እኳን ደና መጣሽ እኳን ደና መጣቹሁ ቲጅየ እግዚ አብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኔም አስተያየት ሰጥቸ ነበር ታስቀየምኩ ይቅርታ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አሴተያየታችሁ ይጠቅመኛልና አመሰግናለሁ♥ደስተኛም ነኝ እታረማለሁና♥♥♥ኑሩልኝ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    ጎበዝ 💝እኮ ነሽ 💝ይቅርታሽ ደርሶናል ተባረኪ 🌹🙏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 роки тому +2

    Well come tg

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 2 роки тому +1

    ይቅርታሽን ተቀብለናል ድቅዬ የተዋህዶ ልጅ
    ተዋህዶዎች መገለጫችን እስኪመስል ድረስ የተገላለጠ ልብስ መልበስ እያዘወተርን ስለመጣን ነው እና ቲጂ ክበሪልን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 2 роки тому +2

    Waw tjiye tekeblenal enaamesegnalen

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @taborjigsa4445
    @taborjigsa4445 2 роки тому +1

    Wow my god

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    ቲጂ እስትይ ከመቅዲ ጋር ይቅርታ ተባባሉና መድረክ ላይ አብራችሁ እንያቹ plz

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +3

    ቲጂ ሰውስለሚወድሽ ነው ባቺላይ ያየውን ነገር የሚናገረው

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አውቃለሁ አመሰግናለሁ♥ኑሩልኝ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @hayatethiopian5592
      @hayatethiopian5592 2 роки тому

      @@tigistgirma2565 በጣም መልክም ስው ነሺ ዋላሂ 💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐

  • @user7494a
    @user7494a 2 роки тому

    Lezi eko newe yemitileyiwe Tg really God bless u

  • @hananhanan2392
    @hananhanan2392 2 роки тому +2

    ዋው ጓደኛሞች አስቀናችሁኝ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @Muraeltube
    @Muraeltube 2 роки тому

    Wowwwww fetari mechem ayleyachehu

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 роки тому +1

    ቲጂዬ ቆንጆ😍😍😍😍👍👍👍

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @السعدسعد
    @السعدسعد 2 роки тому +1

    Waw derom betam new yemewedesh zara betam new akeberekush Tg Zara demo betam amerobeshal edezi setelebesh new yemiyamerebesh wedddddd

  • @addismedia4009
    @addismedia4009 2 роки тому

    Good job

  • @nibirastube3494
    @nibirastube3494 2 роки тому

    ጓደኝነታችሁ ን ወድጀዋለሁ ግን የነሱን ሀይማኖት ሙስሊም ማክበር አይችልም የጓደኝነት እና የሀይማኖት ልካችሁን እወቁ ሙስሊሙ የሌላ እምነት ተከታይ በአል እድታከብር አላህ አይፈቅድም እዚህ ላይ ተጠንቀቅ እርግጠኛነኝ ጓደኛህ ሀይማኖትህ የማይፈቅደውን ነገር እድታደርግ አይፈልግም በተረፈ ይመቻችሁ

  • @jatam2056
    @jatam2056 2 роки тому

    Lehulachenem yemehon feker tebareku

  • @askualh2360
    @askualh2360 2 роки тому +1

    Tgye Egizabeher yakibirishi enwedishalen

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 2 роки тому

      አመሰግናለሁ♥

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 роки тому

    Love you

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 роки тому

    መንግሥት የሚባል የለም።

  • @SalamSalam-hs5np
    @SalamSalam-hs5np 2 роки тому +1

    Wow 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏💞💞💞💞💞💞💞

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 2 роки тому

    Yen mar

  • @tube9884
    @tube9884 2 роки тому +1

    Thank you Tg, we accept the apology.

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @habeletube9474
    @habeletube9474 2 роки тому

    Wow so sweet friends 🥰🥰🥰

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️

  • @kokebtube2113
    @kokebtube2113 2 роки тому +1

    wyyy bedgl stasqeeenuu maryamn lezelalem abrooo yanurachuuu yemr

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 роки тому +2

    Kelale begugute etbkalhu enda tg mocha new ymewdeshi wolhi

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::