Ethiopia : ጉድ ሰራኝ እንዲ ያረገኛል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም | ለፍቅር የተከፈለ መስዋዕትነት እጅግ ልብ የሚነካው የወጣቷ የስቃይ ህይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Рік тому +62

    በአዮሃ ሚደያ ትቅርብ የምትሉ የት ናቹሁ የሃግሬ ልጆች ።

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Рік тому +12

    😢😢😢😢 ዶሞ እኮ ሰታምር እይ ልጀነት ልጀነት እኮ እዳ ነው እይዞሸ ማማየ ሁሉም ያልፍል ። 😢😢😢😢😢 የአትዮ ዎንዶች እህት የላቹሁም እናት የላቹሁም ግፍቹሁ ሞልቶ ፍሰሰ ።

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Рік тому +7

    ሴት ልጅን እምትበድሉ ወንዶች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Рік тому +6

    😭😭😭😭ወይኔ ስታምር እህቴ 😢😢😢💔💔💔💔በናትሽ ብዙ የሚረዱሽ የሚያዩሽ ሰዎች ይገኛሉ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቅረቢ እዮሀ ላይ

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 Рік тому +1

    ውንድ የትም አያመልጥሽም አላማ ይሻል ነበር ጥፋትኛ አንቺ ነሽ

  • @mohammedseide4162
    @mohammedseide4162 Рік тому

    ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ አብሽር ያልፍል

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ በይበልጥ እዮሀ ሚዲያ ላይ ብትቀርቢ ይበልጥ ጥሩ ነው

  • @mekdesmekdes5256
    @mekdesmekdes5256 Рік тому +5

    ምናለ በትልቅ ሚዲያ ብትቀረቢ 😥😥😥😥😥

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb Рік тому +7

    እኔን አፈር ይብላኝ ወንዶች ኡፍ የሰው ህይወት እያበላሻቹ ዞር😢😢😢😢

  • @mekyayersulwedage9975
    @mekyayersulwedage9975 Рік тому

    ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ ልጂ ፀጋ ነው ወድ ልጂ ማመን ቀብሮ ነው እረ ወዷች ተወ ሴቶሽ እህቶቻችሁን አታስለቅሱ

  • @ethopiyauae7051
    @ethopiyauae7051 Рік тому +2

    እዮሀ ሚዳ ትቅርብልን

  • @zenebmekonnenzed5116
    @zenebmekonnenzed5116 Рік тому

    ጠንካራበይእ/ርለበግነውአይዛሺ

  • @GlJ-p3s
    @GlJ-p3s Рік тому +2

    ብር ያላት ሤት አይቶነው የተወሺ ይመለሣል አብሺሪ

  • @JhhHhh-tw1jz
    @JhhHhh-tw1jz Рік тому +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ😢

  • @seniy4518
    @seniy4518 Рік тому

    ያጀመአ እኛሴቶችኮ አናፍቅር ራሳችንን አሳልፈን እንሰጣለን የምትወዱኝ ቤተሰብ አድርጉኝ❤❤❤

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Рік тому +3

    እዮሀ ሚድይ ላይ ቅረቢ

  • @geesaum-si9ci
    @geesaum-si9ci Рік тому +17

    ቢያስ በገዘብ ባንረዳትም ላይክ ሺር እናርግላት

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 Рік тому +1

    የኔ እህት አላህ ይርዳሺ ያረብ

  • @mekidesguluma7953
    @mekidesguluma7953 Рік тому +2

    ጋዜጠኛው አልተመቸኘም ሀሳቧን አታስጨርሳትም እሷ ግን ስታዛዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @beletechbeletech7892
    @beletechbeletech7892 Рік тому

    ፈጣሪ ያግዝሺ

  • @amran9326
    @amran9326 Рік тому

    እሷምጥፍተኛናት በተሰብእኳእሰከሚያስተዋወቅሽ ጥንቃቄማረግነበረብሽ ለማንኛውም አላህይገዝሽ

  • @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
    @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ Рік тому +1

    ልትማሩ መጣችሁ ሊላ አለም ውስጥ እምትገቡትስ

  • @tewedros1
    @tewedros1 Рік тому +2

    It is very sad, try to be strong my sis, we will do our best to help you.

  • @helenhabshawit6089
    @helenhabshawit6089 Рік тому +7

    ያንችስ ከፋ ዩኒቨርሲቲ ያህል ተማሪ ተብለሽ ተልከሽ ትምህርት ትተሽ ልጅ ቤተሰብ እሄን ሲያዩ ምን ይላሉ

    • @melatkelemework6025
      @melatkelemework6025 Рік тому +4

      ሠው ይሣሣታል የሚያሸማቅቅ ምላስ ሳይሆን የሚረዳት ነው የሚያስፈልጋት ። ሠው ሁሉ ስህተት የሚሠራ ሀጢያተኛ ሆኖ ሣለ በምን ድፍረትሽ ነው የምትፈርጂባት? ደሞ ሴት ሆነሽ አይባልም ነገ የሚያጋጥምሽን በምን አውቀሽ? ተሣሣተች ስህተቷ ደሞ ዋጋ እያስከፈላት ነው ያ አይበቃትም?

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Рік тому +1

      አንድ ጊዜ ተሳስታለች መመለስ አትችልም ካለፈ ሥህህተቷ ተምራ ለልጇ እንድትኖር መምከር ነዉ

    • @mudeermatsbb7035
      @mudeermatsbb7035 Рік тому

      ልክ ነሽ

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 Рік тому +3

    እሷዋም ጥፋተኛ ናት የወደፊት ህልሟን ትምርቷን ትታ ወንድ አምና መከተሏ ከሆነ ደሞ አብረዉ ከመኖራቸዉ በፊት ቤተሰብ ቢተዋወቅ ሲዋደዱ ማንንም አያማክሩ በርካሽ ያገኘሽ ወንድ ጥሎሽ ላይሄድ ነዉዴ ብቻ ልህፃኑ ሲል ፈጣሪ ይገዝሽ

  • @tgze2435
    @tgze2435 Рік тому

    አታልቅሺ እህቴ እሱም እህት ካለችዉ በእህቱ ይድረስ እንዲህ አንችን እንደጎዳ እሱም አንድ ቀን ጎዳና ላይ ታገኚዋለሽ ይዘገያል እንጂ ብድሩን ያገኛል ሴቱም ወንዱም ዝሙት ስለለመዱ ነዉ አህቴ አይክፋሽ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ስታምር

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    እና በስልክ የተነሳችሁት ፎቶ የለምደ

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem353 Рік тому

    ልጅቷ የዋህ ነገር ናት ።ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Chernetmedia
    @Chernetmedia 9 місяців тому

    ኣይዞሽ የኔ እህት ስጀመር እሱ በመስተፋቅር ነው ያጠመደሽ፡ እንዴት ከተባለ በማታውቂው ሁኔታ ነው ዕላማሽ ትተሽ ያልታሰበ ትዳር የገባሹ፡ የክፉ መናፍስት ኣሰራር በጣም ከባድ ነው። ሲቀጥል እሱ ራሱ በክፉ መንፈስ የታሰረ ነው እና ወደ እግዚኣብሔር ቀርበሽ በሱባኤ ጸሎት ኣድርጊ፡ መልስ ይገኛል፡ እመቤቴን ድንግል ማርያም ለምኚ። ሁሉ ያልፋል የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ተከታተዪ፡ ህዝቡ ሁሉ በክፉ መንፈስ ታስረዋል እግዚኣብሔር ይቅር ይበለን። መድሃኔ ኣለም ይርዳሽ!!

  • @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ

    ወላሒካሥበዉ😢ወዲየሚባልአሥጠልቶኝበምቴ😢😢😢😢😢አላህንየሚፈራየስጠን❤እኔወዶችመቸምአላምን😢አልቀርብም😢

  • @melatkelemework6025
    @melatkelemework6025 Рік тому +1

    የስራህን ይስጥህ 😢😢። በህግ መጠየቅና ልጁን መርዳት አለበት። ሴቶች ሠው ሊደገፉበት የማይችል ነውና ሁሌም መውደቂያችንን እናመቻች እንማር እንስራ። የዛኔ ቢገፉንም የምንቆምበትን አቅም እናገኛለን ።

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 Рік тому

    እርግጠኛ ነኝ ብዙ ፌልም አይተሻል ብዙ ልብወለድ መፅሐፍ አንብበሻል እንዳንቻ አይነትታሪክ ከዛ መማር መጠንቀ ቅ ነበረብሽ

  • @qatarrayyan8772
    @qatarrayyan8772 Рік тому +1

    Eyoha medai.tkrebln.

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Рік тому

    Ufiffffff Ayizoshi sis

  • @sesaya1082
    @sesaya1082 Рік тому +1

    የኛ ወንዶችን የመዳም ኩሽና መጨረሻው በሽታ እና እብደት ነው እናንተን ይድፋቹ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому

    ውይይይይይ እቴ አይዞሸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamdeya
    @hamdeya Рік тому +4

    ጋዜጠኛው የመስማት ችግር አለብህ ቀድመአህ አዳምጥ፣

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 Рік тому

    Yen enat ayzosh egeziyaber al

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 Рік тому

    ለምን ቆጆ አልሆንኩም እያልኩ ፈጣሪን አማረው ነበረ ለካም ፈጣሪ ካረዳ ውበት ከቱ ነው አሁን ይች ልጅ ቆጆ ናት ግን ህይውቶን አበላሽቶ ሄድ ፍጣሪዩ ይቅረ በለኘኘ

  • @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
    @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ Рік тому

    አይ ወንዶች

  • @qatarrayyan8772
    @qatarrayyan8772 Рік тому

    Mesmat alchalnm ljita stnager ante zem bele

  • @ALEXANDREZORRO
    @ALEXANDREZORRO Рік тому

    ❤❤❤

  • @اسماءاسامي-ر4غ
    @اسماءاسامي-ر4غ Рік тому +1

    Ka betasab huch tidar yemibal negar alsamawum

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb Рік тому

    ስልክ የላትም እንዴት በስልካ እንካን ይተነሱት ፎቶ አይኖርም ምስኪን ስታሳዝን😢😢😢

  • @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
    @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ Рік тому

    እህትሽ ካወቀች ተጋግዙ ግን

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    የወሎ ውበት😘😘😘

  • @tesfaldetbirhane4055
    @tesfaldetbirhane4055 Рік тому

    Very sad

  • @amilv8998
    @amilv8998 Рік тому

    Ufeee wend lje gen min yeshlkuhale yesiten lje hiwete mablashet 😢sew batferu e/rn atferum enat eyalaku uffa yene enat setasazen medhaniyalem yerdash 😢😢😢😢

  • @PALADulla-kb2ym
    @PALADulla-kb2ym Рік тому

    Silkuwa asikemitulin please

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Рік тому +2

    ቤተሰብ ዋጋ ከፋሎ አስተምሮሽ እንደዚህ ማድረግ አልነበረብሽም የመጣሽበትን ማሰብ ነበረብሽ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Рік тому

    እቺ ደሞ ምን በየሚዲያው እየዞረች ክስ ታቀርባለች?

    • @Romangemstones777
      @Romangemstones777 9 місяців тому

      Lela bota yet hedech ? Sew eko yemchrsha kaldrse endzi yesw fit ayayem😢

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 Рік тому

    ኧረ! በናትሽ ምንም ቢሆን ከ 18 አመት በላይ ሆኖሻ ኮሌጅ ድረስ ደርሰሽ ይህንን እንዴት ማገናዘብ ያቅትሻል ያሁን ልጅ ነሽ ካገርሽ የመጣሽበትን አላማሽን እረሳሽ

  • @yiftuhabeshawit8126
    @yiftuhabeshawit8126 Рік тому

    Ebs lay betkirbe Addismiref 😢😢😢😢 yan ehit Abet yaset lij fetnat mecha new yimyekome!!! Egzbher Erdatuen yezezlishi Era wandoch tawu yesten lij leb atesbru😢😢😢

  • @nasrzannasrzan5113
    @nasrzannasrzan5113 Рік тому +3

    ስጀመር ለትምህርት የወጣሺው እንጅ ከወንድ ጋ ለመሆናው

  • @PALADulla-kb2ym
    @PALADulla-kb2ym Рік тому

    Silk yelatim

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    😢😢😢😢😢

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Рік тому

    Tmhrt ltmari endemetash eresteshw yhon

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Рік тому

    ምነው ሰውየው እናት እህት የለውም አላህ ይል ስራውን ይስጠው አንደሞ አትቀልጅ እንደምንም ፎቶውን ፋልጊ እንኳን አስለቅሶ ደሞ ሌላቦታ ይደግማል

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 Рік тому

    ከነውበትሽ ትምርትሽ ነበር የሚያዋጣሽ ! ማፈሪያ!

    • @BubuYared
      @BubuYared 7 місяців тому

      በጣም ነው ሚያሳፍረው ይህን መናገርሽ አትፍረድ ይፈረድብሀል የዘራሽውን ታጭጃለሽ አንቺ በት/ት ምን ተዐምር ሰራሽ

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Рік тому +2

    ሴቶች እራሳችሁን አክብሩ ከዛ ትከበራላችሁ

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 Рік тому +1

    ኧረ እፈሪ!! የመጣሽው እኮ ከወንድ ጋለመሆን አደለም ይክኸው ዲቃላሽን ታቀፍሽ ማፈሪያ !

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Рік тому

    አይዞሽ እህቴ በይበልጥ እዮሀ ሚዲያ ላይ ብትቀርቢ ይበልጥ ጥሩ ነው