Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
bereketewo ybezalegn abate❤💛💚💙❤💛💚💙❤💛💚
አቤቱ አምላኬ ሆይ የህዝባችንን አይነ ልቦና ግለጽልን። የአባቶቻችን እንባ ደም ሆኖ በፊታቸው እስኪፈስ አልቅሰው መከሩን። እኛ ግን ክፉ ሆን። ምክራቸዉንም ናቅን። ከዛም አልፎን ተርፈን አያዉቁም አልን። የባእድ ሃይይማኖትን እንደ ልብስ ለበስነው። ወዬልኝ ይህ ልብስ ሲያልቅ። እባካችሁ ሀገራችንን ለስጋዊ ልብስ አንለዉጣት። ጊዜው ሩቅ አይሆንም የአባቶቻችን እንባቸው እሳት ሆኖ ሊያቃጥለን ይመጣልና።ወላዲት አምላክ የ አባቶቻችንን እንባ አስቢልን። ኢትዬዽያን ጠብቂያት።አቤቱ ቁጣህን ኣብርድልን። አሜን
Kidusa Fiker አሜን አሜን አሜን
AMEN AMEN AMEN Kal Hewite yesmalen 🌼✝️🌼
ኣሜን
የአባቶቻችን በረከት በሁላችን ላይ ይደረብን😭😭😭😭
አንዱ የተዋህዶ ቅርስ በረከትዎ አይለየን
ልበ ብርሃኑ አባታችን ሊቀ ጠበብት አለቃ አያሌው ታምሩ የተናገሩት ያስጠነቀቁት ልብ ብንል አንዱም እመሬት አልወደቀም። ይህ ሁሉ መተላለቅ የታያቸው ቀደም ብሎ ነበር። አሁንም የባሰ እንዳይመጣ በፀሎት ተግተን ፈጣሪን እንለምን።
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
ነብስ ይማርልኝ በአፀደገነት ያኑርልን
በቅድሚያ፤ነፍስ ይማር።በመቀጠል፤"ነቢይ ባገሩ አይከበርም" እንደሚባለው እኚህንና በርካታ ሊቃውንትንና ምሁራንን የበላው ጅብ መጮህ አለበት።ባይጮህ ግን ፈጣሪ ጊዜውን ጠብቆ ያስጮኻቸዋልና ይኸንኑ ለማዬት ያብቃን፣ቡራኬያቸውና በረከታቸው ይደርብን።
በረከተወት ይደርብን
በረከትዎ ይድረስን
አለቃ ፡ አያሌው ፡ ታምሩ ፡ በውነት ፡ ነብይ ፡ ናቸው ፡
TEKEKELE NEW SAYMOTU QWAMIE HAWELET MESRAT NEW LE BETKRSTYAN MIYASDQEW NOT BEDEN ERSA LAYE MAQOM AMENNNNNNN
bereketewo ybezalegn abate❤💛💚💙❤💛💚💙❤💛💚
አቤቱ አምላኬ ሆይ የህዝባችንን አይነ ልቦና ግለጽልን። የአባቶቻችን እንባ ደም ሆኖ በፊታቸው እስኪፈስ አልቅሰው መከሩን። እኛ ግን ክፉ ሆን። ምክራቸዉንም ናቅን። ከዛም አልፎን ተርፈን አያዉቁም አልን። የባእድ ሃይይማኖትን እንደ ልብስ ለበስነው። ወዬልኝ ይህ ልብስ ሲያልቅ። እባካችሁ ሀገራችንን ለስጋዊ ልብስ አንለዉጣት። ጊዜው ሩቅ አይሆንም የአባቶቻችን እንባቸው እሳት ሆኖ ሊያቃጥለን ይመጣልና።ወላዲት አምላክ የ አባቶቻችንን እንባ አስቢልን። ኢትዬዽያን ጠብቂያት።አቤቱ ቁጣህን ኣብርድልን። አሜን
Kidusa Fiker
አሜን አሜን አሜን
AMEN AMEN AMEN Kal Hewite yesmalen 🌼✝️🌼
ኣሜን
የአባቶቻችን በረከት በሁላችን ላይ ይደረብን😭😭😭😭
አንዱ የተዋህዶ ቅርስ
በረከትዎ አይለየን
ልበ ብርሃኑ አባታችን ሊቀ ጠበብት አለቃ አያሌው ታምሩ የተናገሩት ያስጠነቀቁት ልብ ብንል አንዱም እመሬት አልወደቀም። ይህ ሁሉ መተላለቅ የታያቸው ቀደም ብሎ ነበር። አሁንም የባሰ እንዳይመጣ በፀሎት ተግተን ፈጣሪን እንለምን።
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ
እኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን