ሰበር ከጎንደር❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 137

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 День тому +29

    Because of this leader, I was able to see Ethiopia anew. By every and any measure, this man is an honest and confident leader of Ethiopia. Thank you, Dr. Abiy Ahmad.

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 День тому +6

      Me too.you are right bro.

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 18 годин тому +1

      ❤️👍👍🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @TgstGirma
    @TgstGirma День тому +18

    እናመሰግናለን አብቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AldaKassa
    @AldaKassa День тому +19

    God bless you

  • @tegestketema2520
    @tegestketema2520 День тому +10

    We're praying for you Dr Abiy, We're standing with you sis. God bless you and more grace.

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 День тому +20

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so День тому +21

    አብቹዬ ረጅምምምም እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ እምባዬ መጣ ::🇪🇹

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 День тому +13

    ዘመን ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤🥰💪🙏

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 День тому +20

    አብቹ:አባ:መላ:እግዝአብሔር:በመንገድህ:ይቅደምልህ:ጤላቶችህን:የእግር:መርገጫ:ያድርጋቸው::መቶ:አሜት:ንግሥ::❤

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 15 годин тому

      @@aregashchibessa1749 እሜንን እሜንን

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 День тому +17

    Dr Abeye has made an incredible change in Gonder and he is there to see it and to show the world 🌎 he never fails , and this concludes no one can compete with him ❤God bless you Dr Abeye

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 18 годин тому +2

      👍👍👍👍He is the best.No one can or will God bless him.Ethiopia already won 🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 День тому +43

    እብቹ ምን እንላለን ክብር ይስጥልን እነዚህ የህዝብ ተውሳኮችን እግዚአብሔርን እሱ ይንቀልልን እንተእስደናቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ማንም እልሞከረውም እነዚ የታራክ እተላዎች ስራቸው መቃወም ብቻ ነው ጀግና ሁሉንም ቦታዎች ይህ እድል ይግጠመው ተባረክልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 День тому +12

    አብይቻን ውብ ንጉሣችን። በርታልን እንወድሀለን። ጠላቶችህን ከእግርህ ሥር ይጣልልህ። የኢትዮጵያን ጠላቶች ቃላቸውን ያደበላልቅባቸው። ከምይሪቷ ላይ ይጽዳቸው።

  • @mewdedbekele6726
    @mewdedbekele6726 День тому +17

    My prayer dance, ethiopia president good job you strong enough handsome very very very very very good. I love you.

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 17 годин тому

      @@mewdedbekele6726 me too ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🌿🌿🌿

  • @HanaBedada-sp3iv
    @HanaBedada-sp3iv День тому +23

    እሠይ እሠይ ጀግና ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 23 години тому +9

    Yes! We can! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 17 годин тому +1

      @@Ethiopia.First. yes we can 👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 День тому +7

    Wow wow abech wonderful, I am proud of you 👍

  • @getachewdea8039
    @getachewdea8039 18 годин тому +3

    our future will be bright

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 День тому +17

    ቃል የለንም Wowwwwwww.......!!

  • @Gigi-nn9yk
    @Gigi-nn9yk День тому +9

    Abiye is a truth full Ethiopian who is really blessed to do the right thing.

  • @መዳኒት-ኈ3ገ
    @መዳኒት-ኈ3ገ День тому +20

    አተ ምርጥ መሪ ጉዞ ወደፊት በርታልን

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 17 годин тому +1

      @@መዳኒት-ኈ3ገ Amennn!👍👍👍👍🌺🍓💐🌷🌿🍇☘️🌿🍒🌺🌴🌴🌴🌴🌴

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 19 годин тому +4

    Our hero dr.abiy GOD bless you and long life for dr abiy

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 День тому +12

    አብይ ምን አይነት ጀግና መሪያችን ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi День тому +13

    አብቹ አበመላ ገሥግሥ ወደፍት❤❤❤❤❤እነሱ ይጩሁ ፈጣሪ ጥላከለላ ይሁንልህ ከነ ቤተሰብህ ከነ አጋርህ❤❤❤❤

  • @SelamTadesse-gd8ve
    @SelamTadesse-gd8ve 8 годин тому +1

    God bless you. Pm.Dr.Abiy

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h День тому +18

    አብቹነሩልን❤❤❤❤

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy День тому +12

    ❤❤❤ውይ አቢችዬ የኔ ቅመም መሪ ያለጉራ ያለፉከራ ስራህን ባደባባይ የምታሳይ ትጉ መሪ ይመችህ የኔ ውድ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ❤❤❤

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 15 годин тому

      @@HGg-eb7hy እሰይ ድንቅ ምርቃት ተባረክ

  • @Mena-k2g
    @Mena-k2g День тому +15

    ጀግና መሪያችን ገስግስ 💪💪💪በአብቹ እና በሃሳብ ሜዳ ብቻ ነው የምደስታው 🙏🙏👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @daisyp7539
    @daisyp7539 День тому +10

    W o n d e r f u l ❤ may God bless you all❤

  • @Asteros115
    @Asteros115 День тому +17

    Great Job

  • @tegestketema2520
    @tegestketema2520 День тому +8

    We love love love love love love love you Dr Abiy and God bless you and more grace sir.

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 Годину тому

    My king God bless you and your family thank you 🙏
    🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 21 годину тому +6

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    ዶ/ር አብይ 🙏🙏🙏

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 17 годин тому +3

    አትርሱ የሚሉን እኮ እነሱ አገራቸው ንጹህ ነው እኛ አንሰን እንድንታይ ነው የሚፈልጉት አሁን ያለነው 21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው ያለነው ስለዚህ አላህ ለጽንፈኞች ልቦና ይስጣቸው አገር ከሌለ ምንም እንደማይኖር ገና አልገባቸውም ጭንቅላት ያለው ሰው የሊቢያን እና ለሶሪያ ተፈናቃዬችን ማለት ብቻ ለኛ በቂ ነው እነሱ እኛ ስላለን ወደእኛ ተሰደዱ እኛ እኰ የምንሰደድበት ቦታ እንኳን የለንም በኪሳቸው የሚያስቡ ሰዎች ቆም ብለው ያስቡ

  • @Kecheroman
    @Kecheroman 19 годин тому +3

    Abyachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 23 години тому +7

    So proud of you Abiy, the best leader for mama Ethiopia, there is no better one like you, 👉🏿🫶🏿🙏🏿✝️.

  • @melakufentie
    @melakufentie День тому +14

    አረጀሽ እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ
    አቢቹ መጣና ዳግም ሞሸረሽ።
    እናትዋ ጎንደር እንኳን ደስ አለሽ።

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 18 годин тому +2

    Thank you Hassab media 🙏🙏🙏🙏we ❤️❤️❤️❤️❤️❤️yy

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc День тому +21

    አባ መላ አብቾ

  • @seidabirhan
    @seidabirhan День тому +5

    Abeiy yaga jagna shei amat nurlin🥰😍😍

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 День тому +11

    የሻቢያ ወሬ እየሰሙ የሚረብሽትን ልብ ይስጣቸው ብለናል አቢቹ ከእርምጃህ የሚያቆምህ ምንም ሃይል የለም በርታ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День тому +20

    ሠላም ለኢትዮጵያ ጎንደር ማን አየው አብቹ የተረሳውን የአማራ እና የኢትዮጵያ ስም መጠርያ ፋሴል

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs День тому +9

    እነደረጀ ሀብተወልድ ይህንን ስታዩ በድርጊታችሁ አታፍሩም?
    ሀፍረት ብቻ ሳይሆን መፀፀትና ከዶ/ር አብይ ጎን መቆም ይገባችሁ ነበር
    ስለዚህ ይእናንተ ችግር የአራት ኪሎ ረሃብና የዶላር ጥማችሁን ለመቁረጥ የምትሄዱበት መንገድ እንደሆነ እንጂ ለአማራ ህዝብ ተቆርቁራችሁ አይደለም.እቆረቆርለታለሁ የምትሉትን ህዝብ እንዴት ትገላላችሁ??ሴቶችን ትደፍራላችሁ?ሀብት ንብረት ትቀማላችሁ?ልብ ግዙ!!!!!
    ድግሞ እንዲሁ እንደዋሻችሁ እድሜያችሁ ያልቃል እንጂ የትም አትደርሱም

  • @Zanashiethio
    @Zanashiethio 18 годин тому +2

    Waw abichu❤❤❤🇪🇹❤️❤️

  • @tegestketema2520
    @tegestketema2520 День тому +8

    Completely agreed with sir.

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ День тому +5

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День тому +27

    ጎንደር ላይ ተናገረ አብቹ ለኢትዮጵያ

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc День тому +23

    አንተን ኩፍ ያረጉሀል ቅን መሪ ነክ ገዳይ አንተን ይሉካል ሳትገድላቸው ጨካኝ ይሉካል ሳትጨክንባቸው አማራን አማራ እራሱ እየገደለ እየበላ መሪው አማራን አይወድም ገዳይ ነው ይባላል አንተ ግን ገዳይ አይደለክም ለጎደር ሰርተክ ምታሳይ ጀግና መሪ ነክ

  • @Bget6474
    @Bget6474 13 годин тому

    መሪያችን በየጊዜው ያስደምመናል ምን ይባላል አምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 18 годин тому +1

    ABIY ❤ABIYACHIN ❤🎉

  • @mebratechatebihonilign
    @mebratechatebihonilign День тому +5

    🎉🎉🎉❤

  • @susuki4693
    @susuki4693 День тому +10

    ❤❤❤❤

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 20 годин тому +3

    ጠ/ሚ: አብይ: አህመድ: በውነቱ: በጣም: ሕዝባዊ: አስተሳሰብ: ያለው: ሰው: ነው: በዚህ: ዘመነመንግሥት!! ለሁሉም: የተደላደለ: ሕይወት: እንዲኖረው: አበክሮ: እየሠራ: ነው: ይህንን: ተግዳሮት: እየተቋቋመ!!

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 17 годин тому +2

    አብቾ አንተ ዝም ብለክ ብርሃኑን አብራ ጨለማው በራሱ ጊዚ ይጠፋል ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 13 годин тому

      ብስብስ ሸርሙጣ አሮጊት ዲቃላ የሚጨፈጨፈው ንፁሀን አላሳሰበሽም የግምብ መዋብ አማረሽ የውሻ ልጅ

  • @belayneshasnake2900
    @belayneshasnake2900 3 години тому

    ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እግዚአብሄር ለኢትዮዽያ የተሰጠህ ውድ ስጦታነህ ሽህ አመት ንገስልኝ ዘርህ ይባረክ ኑርልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TiruworkSimeneh
    @TiruworkSimeneh 20 годин тому +1

    Thank God

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 День тому +4

    ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 18 годин тому +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @TiruworkSimeneh
    @TiruworkSimeneh 20 годин тому +1

    Good bless you

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet День тому +7

    ዋዉከቃልበላይነዉበፈተናያልተበገሩመሪዶርአብይአህመድአሊእናከብሮታለንእናመሰግናለንየተረሳንአስታዋሽ❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼🌼❤️❤️

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 14 годин тому

    አብቹ ጀግና የዘመኔ መሪ በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ ቡዶች ልባሉ የማያደርጉት ነገር ብዙ ነው አይችሉም አንተን የምጠብቅ አይተኛም አያንቃላፋም😍😍💪🇪🇹

  • @ghfh-lm5tj
    @ghfh-lm5tj День тому +25

    አዬ አብቹ ፣ ያንተ ነገር ነብይ በሃገሩ ሆነብን እንጂ ስንቶቹ የኔ በሆነ ብለዉ ይመኙሃል ፣ ። ለማንኛዉም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደፈጣሪ የመዘርጋቷ መልስ ነህና ሃገራችንን በምትመኝላት ልክ ታበቃት ዘንድ ብርታቱን አይንሳህ ። አሜን ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 День тому

      Absolutely true statement & that is why he is doing what he has been called to do... etc. God never let Ethiopia fall apart like the devil 😈 is trying to use those "no brainers" of his own children to make the people miserable!😢 Satan, you will never & never win!! God's bigger than your little lies!!🙏 ✨️ ❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 18 годин тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo День тому +7

    ከእዳ ወደ ምንዳ

  • @523zw910
    @523zw910 День тому +9

    አብቾ አባ መላ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 години тому

    እስት ከመርያቺን እንማሪ የሚጠሉትን የምያቂፍ ለምያሳድዱት የሚገለፅ የሚጠሉትን የሚወድ ለነፍሴ ገዳዮች ምህረት የሚያረግ::ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እመስላለሁ እናንተ እኔ ምሰሉ ያለዉን የ ጳውሎስን ቃል እያደረገ ነው ::ያልተመቻችው እግዚአብሔር ይርዳችው Dr አብይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለ

  • @Ethiopianchristmas
    @Ethiopianchristmas День тому +3

    9:07 😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 the view

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 12 годин тому

    Waw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 12 годин тому

    ኸረ አስደመምከን ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ አብቹ የኛ ስጦታ ነህ

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin День тому +6

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 День тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤አበቹ❤❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤❤አብቹ❤❤❤❤❤❤

  • @tiruwork100
    @tiruwork100 16 годин тому

    ክብራችን ፍቅራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @alemheaven
    @alemheaven День тому +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቤትትትትትትት አብቹየዬዬዬዬ አሳፈርካቸው😂😂😂😂

  • @TesfayeTakele-tr5gh
    @TesfayeTakele-tr5gh 12 годин тому

    wow 💓💓💓

  • @Yegeta
    @Yegeta 13 годин тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 День тому +6

    ዘመነን ሳታገኘው እንዳትመጣ 😂😂😂😂😂😂

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th День тому +1

      ዘመነ ተደብቆል

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 День тому +1

      Esu Yalew Gojam Bexam Gexere Gedame Tedebeqo new

    • @jemilahabdullah7384
      @jemilahabdullah7384 День тому +4

      ምን በወጣው ጫካ ለጫካ የሚከራተት እሡን ለማግኘት 😂 መሪያችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከጠላቶች አይን ፈጣሪ ይሠውርልን

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 18 годин тому

      P.m dr Abiy egra mangadhen zamnane salm balwe 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 17 годин тому

      Yete yawekewale belehe new?

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 14 годин тому

    Abchu❤❤❤❤

  • @abay8674
    @abay8674 День тому +5

    Sound

  • @nebyatw
    @nebyatw 15 годин тому

    😊 0:02

  • @KassahunHailu-wx8ne
    @KassahunHailu-wx8ne 8 годин тому

    ጆሮ የለዉ ይስማ አዕምሮ ያለዉ ያድምጥ ።

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 2 години тому

    አብችዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 23 години тому +3

    እኛ ሀበሾች የመጣን መግስት ሁሉ መቃወም እደእውቀት መቁጠር ማቆም አለብን መሪ ካለፈ በዋላ ጀግና አገር ወዳድ ነበር እያልን መኖር አይጠቅመንም ይሔን ሰው የሀገራችን ጠላቶች አውቀውታል እኛ ግን አላወቅነውም ወርቃችንን ድጋይ እኮ ነው ብለው አሳምነው ሊያስጥሉን ነው በተለይ አማራ ንቃ አባቶችሕ ቴዋድሮስ እርዳታ ሲፈልግ ዝም አሉት ዛሬ ቴዲ ጀግና ይባላል ደርግን እሔ ባሪያ አይገዛንም በማለት ለወያኔ መገድ መርቷ አስገብቶ ዛሬ መጌ ሀገር ወዳድ ነበር ማለት አብይንም ዛሬ ጴጤ ኦሮሞ ማለቱ አይሰራም ከሔደ በዋላ ወይኔ ከማለት አማራ ንቃ የወያኔ ሴራን ተረዳ

  • @aminahamza3547
    @aminahamza3547 День тому +2

    አሚና ኡመር

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 15 годин тому

    ታላቅ አክብሮትና ምስጋና ለኢትዮጵያዊው ዶ/ዓብይ አህመድ።
    እባካችሁ መቀሌና አስመራ ሰላም ሁኑና የልማቱ ተቋዳሽ ሁኑ።

  • @abizewdie1295
    @abizewdie1295 13 годин тому

    We doet wet potentiële informatie voor een nieuwe functie in de zorg voor mensen met dementie of zo en die zijn

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 День тому +2

    1:45

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 13 годин тому

    ይኸ ሰውየ የአበባ ችግኝ የህንጻ ጥገና የስራ ሂደት ባልተቤት ቢሆን ደስ ይለኛል።አቅሙና ችሎታው ይኸው ነው።

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 17 годин тому

    እንዴት ነህ ልጃችን በሰላም ነው ወይ የጠፋኸው እንደ ልጃችን ስለምናይህ ታስጨንቀናለህ እንደ በፊቱ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል አንተ ስትቀርብ ጽንፈኞች ይርበተበታሉ ምክንያቱም እነሱ ለኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ሲደረግላት ሲያዩ አይናቸው ደም ይለብሳል ለማንኛውም ከአብይ ውጭ ወደ ውጭ

  • @bute5158
    @bute5158 День тому +1

    WOW endete yameral 1967 bedget bhebret zemen yayehut newee sayewe endwetate weye endayfers beserute alke abete zemene metalete degemom dr Abiy fetare beante hono asbate

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 17 годин тому

    የኔ መሪ ከመጀመሪያው እስከ አሁን ባንተ ተስፋ ቆርጨ አላውቅም ነበር

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 12 годин тому

    አብቹ ኢትዮጵያን ይዞ ገሰገሰ ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @alemalem7654
    @alemalem7654 23 години тому +1

    Test

  • @Brukhhh
    @Brukhhh День тому +2

  • @lorenzogiaminaidi9936
    @lorenzogiaminaidi9936 14 годин тому

    DEDEB GALA 😮

  • @HelenBekana
    @HelenBekana День тому +2

    ጉድ ነው

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 18 годин тому

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @SintayehuDeribie
    @SintayehuDeribie 16 годин тому

    ሰበር ዜና ማለት እንዲህ ነውን?
    ወይንስ የሚጠበቅ በእቅድ የተሰራ የማደስ ስራ ምርቃት ፕሮግራም?

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p День тому +1

    አብቹ፡ ሥራህ ህያው ነው ። ውብና ድንቅ አርገኼዋል። ታጅ ማሀል ን (Taj Mahal) ያያችሁ ካላችሁ አይመሳስለም ንጣቱ ? ልክ እንደ ታጅ ማሀል ነጭ ማርብል ይመስላል (the mughals arcthetulal wonders of the world). ለነገሩ ሞጉሃሎች (the Mughals stonemasons) በፋሲለደስ ግንባታ የተሳተፉ ይመስለኛል። ምክንያቱም በፋስለደስ አዳራሽ ከመስኮት ግርጌ ግርግዳው ላይ የተደፋ የብራኬት አርማ ቅርፅ የባለሙያዎች ፊሪማ (freemason signature) አይችያለሁ።

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 День тому +3

    what do you say Gonderian? is not that beautiful?

  • @abayleah1367
    @abayleah1367 Годину тому

    Tultula chekla

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 21 годину тому

    Building human is first, never talk about Tigray....hummmm

    • @Medihabesha
      @Medihabesha 20 годин тому +1

      please give him time he will

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 21 годину тому +2

    አክሱምም ንቃትና ብቃት ሰው ቢኖረው አፀያፊ ድርጊት በዜጎቹ ላይ መስራት ቢተዉ በተወላጁ ሙስሊም አብረው ቢሰሩ ይሻላል ።