Wow this is an open book. I’m from shambu myself and all of the leaders mentioned are somehow related to me or we are all intermarried.but your guest not being born there,still knows in and out maybe more than me. He is 100% reliable!! Thanks for your dedication.
We must hear,inhale those bitter facts those sound utters, yes we asses analysis the solid energy,drops Of Solid Words in detailed precise analysis of the cute inherent distinct profound person,prominent Figure Thank You Man
ተባረክ ወንድም እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል።
እግዚያብሄር ይስጥህ እውነት በመናገርህ እውነት ነው።ለእኔ ባሌ የሆነ ሠው ስለዚህ ጉዳይ በደንብ አጫውቶኛል ከዚህ በፊት።
ወቤ በጣም አመሰግናለሁ። ይህ ሰው በጣም አዋቂ ሰው ነው። ብዙ ነገር የሚያቅና ነው። አሁን በሀገራችን የሚገኙ ችግሮች በደንብ ለማወቅ ለመፍታት የጠቅመናል። ሌሎች ሚዲያዎች እድል ሊሰጡት ይገባል። በእርግጥ መንግስት ችግሮቹ ቀድሞ ገብቶታል።
Wow this is an open book. I’m from shambu myself and all of the leaders mentioned are somehow related to me or we are all intermarried.but your guest not being born there,still knows in and out maybe more than me. He is 100% reliable!!
Thanks for your dedication.
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክቡር ዉቤ አንተንም የጋበዝከዉንም ክብር ወንድማችንንም ፈጣሪ በእጅጉ ይባርካችሁ!!! በኢትዮጵያና በከበረዉ ሕዝብ ላይ የባእዳንና የባንዳዎችን ሥራ የነበረዉንና ያለዉን እውነት ለተከበረዉ ሕዝብ ስላቀባችሁት ግልጽ ውይይት በእጅጉ እናመስግናችኋለን !!! በቸር ሰንብቱልን !!!
ዉቤ እናመሰግናለን በጣም ግልፅ ዉይይት ነዉ አያደረጋችሁት ያለዉ እደኘዚህ አይነቶችን ቆራጥ ሰወችን ሰታቀርብልን በጣም ደሰብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!
ወቤ ይህ ሰው የሚናገረው ሁሉ አውነት ነው።እውነት ስለተናገረ እንዳይገድሉት መንግስት ሊጠብቀው ይገባል።
እጅግ በጣም ጎበዝ ደፋር ብዙ እውነት ነገሮችን የሚያውቅ ምርጥ ጀግና ወንድ ነው ብዙ የሚያውቀው ሚስጥሮች እውነቶች ስላሉት በሌሎችም ሚዲያ ላይ ሊቀርብና ሊያስተምረን ሊያሳውቀን ይገባል ውብሸት ?
ውቤ ይህን የኢትዮጵያ ልጅ ስላመጣህልን እናመሰግናለን
ይህን ብዙ የነገራችንን ቁልፍ የያዘ ሰው ሰፋ ባለ ኢ ቲ ቪ ና
ተጨማሪ ሚዲያ ይህን ሃቅ
ቢገልጽልን ትልቅ ስራ ነው
የሚሆነው ። እንዲህ አይነቱ ሰው ታዲያ ትልቅ ጥበቃና ጥንቃቄ ሊደረግለት ይገባል
ሃላፊነቱ ያንተም እየሆነ ነው።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውቤ ወንድማችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ በርታ እንግዳው ሰው ስለ እውነተኛ ቃልህ ተባረክ !!!
This is great information. Keep it up.
ማወቅ መልካም ነው
ውቤ ፥ ሁሌም ስለ ምታቀርበው ምርጥ ዝግጅትህ፥ ከነ እንግዳህ አሜን ጨምሮ እናመሰግናለን። ለአሜን ጥበቃ እና ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ።
በጣም የሚገርም ውይይት ነው ውቤ በጣም እናመሰግናለን politics is a dirty game especially in Ethiopia. ወንድማችን ቀሪውን ዘመንህ አገርህን እንድታገለግል እግዚአብሄር ይርዳህ
ይሄን ሁሉ ሴራና ጉድ ነው የተሸከመው የኢትዬጵያ ህዝብ
ዋው አሪፍ እንግዳ አቀረብክልን
thank you , I think its good discussion to understand politics of Ethiopia.
እጅግ በጣም ጎበዝ ደፋር ብዙ እውነት ነገሮችን የሚያውቅ ምርጥ ጀግና ወንድ ነው
በእውነት እንደዚህ አይነት ጣፋጭ መረጃ ስለሰማው ውስጤ ታድሷል ። እኔ እንኳን የመከላከያ ሰራዊት አባል ስለነበርኩኝ አማርኛን በትክክል እሰማለሁ ኦሮሚኛ የራሴ ነው ለማለት የፈለኩት ለኦሮሞ ህዝብ በቋንቋው እንዲሰማ ቢታደርጉ ምንኛ ደስ ባለኝ ። ይህንን ደግሞ እንደምታርጉ አምናለሁ ።
በጣም ጥሩ መርጃ ነው:: በሚታግዘበት ጉዳይ ታግዞ መጽሐፍ ቢያደርገው ብዥታ የሌለው ታሪክ ይሆናል:: እባክህን እናግዘው የወያኔን ተንኮል በህልፅ እናያለን
Thank you our heros please keep this great person, long live
Ewenet nw bro yemigermeh betam bezu sera nw ewentu yigeltal
ጠንካራ እና እውነትን የተጋፈጠ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ❗️ ልክ ያልሆነ የትግል መንገድን በድፍረት ያከሸፍክ ነህ በተለይ በስም እየጠቀስክ ተግባራቸውን ያጋለጥክ ❗️ እባክህን አእምሮአቸው ከከሸፉት እራስህን ጠብቅ ❤
It was good discussion.
የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
Very detailed information. Thank you very much dear Wobushet and your guest.
Welcome!!❤❤❤❤❤
ወንዲሜ..አሚን.የዉሲጤ.ን..ኢሰት..ተነፈሲክልኝ..ተበረክ.ወንዲሜ..
ግሩም ግሩም የዛሬው እንጀት
አረስ ነው እሱን እግዜር ይጠብቀው አንተም ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርታ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
I am haopy for your progress, keep it up
Thank you very much for this wonderful interview 🙏
በመፅሀፍ ብትፅፈው ታሪክ ነው ። ጀግና ሰው በደንብ ነው የሚያወቀው ሀገር ወዳድ የህዝብ ልጅ❤❤
Irasihn tebik windimachin dollar yemayiseraw yelem jelewochun liyasmetak yichilal.
Beterefe tiru merejanew tebareku❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏
ውቤ.እናመሰግናለን.በእናትክ.ድጋሜ.አቅርበው.ብዙ.ሚስጥር.ያውቃል.ወንድም.እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እየሰማሁ
ያለሁት ግልጽ የሆነ።
ጀግና💪
ወንድሜ የሚሰሙህ ከሆነ በከንቱ ጫካውስጥ የሚከራተቱትን ግቡ በላቸው።
ፈጣሪ በእጅጉ ይባርካችሁ!!
Amazing, Aman!!!
ውቤ ይኼ በታሪክ መመዝገብ ያለበት ዕውነተኛ ታሪክ ይመሰለኛልና በርታ እንግዳህም በጣም ተመችቶኛል ።
እውነትም ተወዳጅ ።
እዉነት ተናገረ። ማን ይናገር የነበረ ነዉ። እግዚአበሔር የጠብቅህ።
እግዚኦ😮😮😮😮
አሚን ❤
ውቤ እናመሰግናለን
እጅጉን እናመሰግናለን ጀግናችን። ታሪክ የሚያውቅ ሲያወራ ምንኛ ደስ ይላል!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ነዉ
❤❤❤❤
በጣም ምርጥ
❤❤❤❤❤ውቤ መቸም ገጉድ ነው ዘንድሮ ፈጣሪ ሆይ ማረን ነው የሚባለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነው ዘመኔ ካሴ እና ሚሊዮን ኩምሳ (ጃል መሮ ድሪባ) በጌታቸው አሰፋ ተመልምለው አስመራ የላካቸው እና አሁንም ተናበው ወያኔን የሚያገልግሉ ገልቱዎች ናቸው 😏😏😏
ወይ ጉድ የፈራነው ነገርና አየንፅሐን እንባ ደም ይፍ መሆኑ ያስደስታል አላህ ያጋልጣቸው💔😭
ውቤ አደራ በደንብ በትክክል እውነቱ ይውጣ እናመሰግናለን
Please share this information with the national media Wube
ይህን የእውነት ሰው መንግስት ከሴረኞች ሊጠብቀው ይገባል ውቤ እናመሰግናለን 🙏
እንደዚህ ውሰጥ ሰው ጉዳቸውን ሳወጣ ጥሩ ነው❤
ወርቁ አይተነው ስዩሜ ደጋግሞ ስናገር ነበር የዛሬ አራትና አምሰት አመታት🤔
ይገርማል!
ኢትዮጵያ የቻለችው ስንት ጉድ ነው?
አባ በርብር፣ በርታልን!
🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🍀🍀🎉
ይሄን ጉድ የፋኖ አባላትና ደጋፊዎች ቢያዩት ብዬ ተመኘሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይገርመኛል ።
ራሳቸውን "ጃል" እያሉ ከሚያጃጅሉ ቁማርተኞች ጋር መጃጃል አበቃን።
ይሄ ቃለ መጠይቅ በመጽሐፍ መልክ ታትሞ ቢወጣ እጅግ ብዙ እውነቶች የሚታዩበት የሰው በላዎች ማፍያ ቡድኖች ከኬኒያ ከሶሎሎ ከኡጋንዳ እስከ ሱዳን ሙኒሳ ሽርካ ወለጋ ጊዳሚ ሆሮ በመሳሰሉት ላይ የእነ ጁሃር እጅ ባለ ስንት ጉዋት መሆኑን የሚያሳይ ነውና እባክህን ይሄ ታሪክ እንደ እናትህ ዘመድ አቶ ነዺ ገመዳ አሟሟት ተቀብሮ እንዳይቀር በመፅሃፍ አሳትምልን።
እግዚህአብሄር ያልቆረጠው እድሜ አያጥርም። ግና በሰውኛ እግዚህአብሄር ይጠብቅህ እመብርሃን ትጋርድህ ይሄ እውነት እና ሚስጥር ለጠላት ከሃሞት የመረረ ነገር ባላውቅም ግን እጅጉን የመረረ ነው። እርግጥ የ ኢትዮዽያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እውነቷን አሁንም ያውጣላት። እጅጉን እናመሰግናለን።
Amin korji #1 I saw your tiktalk page & I give a big respect for you.I have a big respect,Love&Kindness for you.
እና መሰግናለን
ለዚህ ልጅ መንግስት ጥበቃ ማረግ አለበት በግሉም እንዲጠነቀቅ ንገረው እባክህ
እግዛብሔር ይጠብቅህ በETV መቅረብ አለበት
እግዚህአብሄር ያልቆረጠው እድሜ አያጥርም። ግና በሰውኛ እግዚህአብሄር ይጠብቅህ እመብርሃን ትጋርድህ ይሄ እውነት እና ሚስጥር ለጠላት ከሃሞት የመረረ ነገር ባላውቅም ግን እጅጉን የመረረ ነው። እርግጥ የ ኢትዮዽያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እውነቷን አሁንም ያውጠሸላት ።
Wine thank you it’s very interesting experience
💐🌾💐🌹🌾💐🌹🌾💐🌹
እባክህን ስለኦሮሞ ያለውን ታሪክ በደንብ አስረዳን
❤
good program .the intervewer is obviously a seasoned journalist.keep it up
ThanksWubeshet.
Webé zenachu,Ye Ethiopia wed lij..tebarek!Engdaw wendmacheen tebarek!
ይሄን በተለያየ ሁኔታ የተሰማ ምስጠር ነው አዳዲስ ነገር ቢኖርበትም
በጣም ወሳኝ ሰወ ነው ያቀረብከው ይልመድብህ። አሚን እግዛብሄር ይባርክህ። ሁላችንም ያንተን ያህል ሚና ብንጫወት ኑሮ እዚህ ማጥ ውስጥ ባልገባን ነበር።
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ድሮም ቢሆን ወለጋ ውስጥ የተገደሉትና የተፈናቀሉት የወሎ አማሮች ናቸው በተለይ የእስልምና ተከታዮችን ነው ግን ዛሬም ቢሆን ጐጃሜ የወሎን አማራነት አይቀበሉም
Jal Marron ande Dawud Ibsa lela gize Taye Dandaa endet hulet Jal Marrowoch nachew ende yalut?
አትዋሽ እ/ መሰፊን አበበ የፊንጫዓ ከተማ ልጂ ነው እባክህን አትዋሽ
ነተማሪዎችን እገታ ጠይቀህ መልስ ሳይሠጥ ታለፈ ዘይይታችሁን ወድጄዋለሁ 😅
ሰውዬ በትልቅ ሚዲይን ይቅራብ የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤
The situation around Meki yet needs a lot to be clear out. People are yet scarifying and massacred.
10Q ወንድሜ ጋዜጠኛውም ጨምሮ
We must hear,inhale those bitter facts those sound utters, yes we asses analysis the solid energy,drops Of Solid Words in detailed precise analysis of the cute inherent distinct profound person,prominent Figure
Thank You Man
ወቤ እንዲዓይነት እንፎርሚሸን በEtvእኔ በሌሎች ሚድያ መተላለፍ ግድ ነው ምክንያ ት ሰው ሁሉ መሰማት አለበት
ኦቦ አማን ኪያ ኢልመኮ አቲ አባ dhuggattii በርታልኝ አንጀቴ ርሷል።በዕድሜ እንከፉ ዳውድን በጣም እበልጠዋለሁ።ባዕድ መድቦብን አዘረፈን:ሴት ልጆቻችን ያውም ድንግሎቹ አስደፈረ:ወጣት ልጆች በጥይት እንዲደበደቡ አስደረገ።አሁንም ይህ የሱ ተመልማይ ዱርዬ ባዕድን አማካሪ አድርጎ አሮሞ ላይ እየዘመቱ ስለሆነ የኦሮሞ ህዝብ ነቃ:: ኦሮሞን የሚበጠብጡት: ትግሬና: ጎጃሜዎች ናቸው።የሸኔ መሪዎች ሰለሆኑ።
በመጀመሪያ ይህንን ሁሉ ሚሰጥር ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን ::
ይህ ከጥግ ያለፈ ጀግንነት ነው :: እንደ አንተ አይነት ጀግና ነው ለሐገራችን የሚጠቅመን ::እግዝአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ::
አደራ እራሰህን ጠብቅ እነዚህ እርኩሰ የተረገሙ አንዳይበሉህ ::ከእናትህ በሰተቀር ማንንም እንዳታምን ::
የእኛ ሰው በትርፍራፊ የሚታለል ነው ::ሰለዚህ አደራ አደራ እራሰህን ጠብቅ ::
እውነት ነው ጀዋር መሀመድ ቦቅባቃ ውሸታም አጭበርባሪ ነፍሱን ይማርና አጫሉ ሁንዴሳን ያሰገደለ እርኩሰ የተረገመ በቅናት የበታችነት ሰሜት ያበደ ነው ::
WOW. tiru
ሀይ አክባሪህ ነኝ
ሰፊ room ውስጥ እንዳላችሁ ድምፃችሁ ያስተጋባል ለመስማት አስቸጋሪ ነው
እንደምን ዋልክ! እጅህ ከምን?
@@alemnehsisay6291 💝
Mert gzi neber ❤❤❤🎉🎉
Pointles Diskussion.
ወለጋ ላይ በተጨፈጨፉት ወሎዬዎች ከመጀመሪያውም ብዙ ወሎዬዎች ሲገምቱት የነበረውን ነገር በማጋለጥህ ጥሩ ነው ወደፊትም ብዙ እውነቶች እንደሚወጡ እገምታለሁ።