Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያየሠው የምታደንቁና የምትወዱ እስቲ በላይክ ፍቅራችሁን አድናቆታችሁን ግለፁለት🥰🥰🥰
ያየእንወድሀለንጀግናጋዜጠኛየህዝብድምፅሚድያ፡ኢትዩፎርም።
Yaye man long life
በቀን , 1 ጊዜ ያየሰውን መስማት ለጤና ጠቃሚ ነው።
በትክክል 👍
እዉነት አዉነቱን ነዉ የተናገርከዉ ማሪያምን ፈጣሪ ይባርክህ
ብልፅግና ያመጣብን ድህነት እና ሠላም ማጣት ነው 😢😢😢😮😮😮
@@TatinaniSisay አሳንሰህዋል ወንድሜ ብልግና፣ ስድነት፣ ድንቁርናም አለ ጨምሩበት
@@zeryhuna-bb5xw ሀገር ,ወገን, ዘመድ, ሀይማኖትም ጨምሩበት 😢
@@zeryhuna-bb5xwብልፅግና ከአማኑኤል ሆስፒታል ያመለጡ እብዶችና ደናቁርት ስብስብ ነው
#ወንበር ጠባቂ እና የጦር ወንጀለኛ ሰራዊት ከአማራ ምድር ከወጣ ሰላም እንሆናለን።#ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ወደ ካምፑ ይግባ....#አማራ✊✊✊🇪🇹
የሚገርም ትንተና ጀግና ጋዜጠኛ አላህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ድል ለአማራና ለትግራይ ድል ለፋኖ ድል ለተበዳይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነተኛው የሀገር ወዳጅ አንተ ነህ አንተ ብቻ ያየሰው ሽመልስ❤❤
tinish gin le tigraway yadalal
Deg aderega
@@AbdurezakAwel-h5r that was not so good don't saying like thatJust give him some advice bro😎
እውነትን ስለሚያውቃት ነውኮ ያየህሰው የእውነት ሰው ነው @@gabogalabo6902
ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ጋዜጠኛ: ያየሰው! ... በርታ💪
The General Kebede Regassa speech was a voice for all!
that was drama , wake up
መከላከያዉ የሚጠብቀዉ ስልጣን እንጅ ሀገር አይደለም፣ የሚገድለዉምህዝብ ስለሆነ የሀገርም የህዝብም አይደለም
አብይና ጀነራሎቹ እብድ ውሸታም ናቸው ፈጣሪ ሆይ ንቀልልን
እኔኮ የሚገርመኝ የብልጽግና አመራሮች ተምረዋል ?
Altemarum yetemarutem ende berhanu nega aynetu hode ader neww.
ቢማሩ እንዲህ አይሆኑም ምድረ መሀይም ሆዳም ብቻ ናቸው የአጋንንት የልጅ ልጆች
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ዘገባህ ይናፍቀኛል ። ያየሰው 🙏
Off coarse ❤❤❤❤❤
ከአብይ ቀጥሎ የገደለን ሆዳሙ አማራና የእየሱሰ አማኝ ነን የሚሉ ናቸዉ. ሁሉንም የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ.🥲
Betikikl hidan Amahara ena Pente bayoch nachewu ke Abiy gar hone hizbin yechefechefewu ena eyasichefechefe yalewu Hulum ye ejun yagegnal
በትክክል በተለይ ሆዳሙ የአማራ Elite negn bay
ጀነራል ፡አበ ባዉ ፡ በእዉነት ፡ ሰዉ ፡ ነህ??በወገንህ ፡ ላይ ፡ የምትሠራዉ ጀግና ፡ አያረግህም።
ዳንኤልስ ሰው ነው????
@@gennetfisseha933 አይደለም ከሆዳሞቹ አማራዎች አንዱ ነዉ.
ሰላምና ክብር ለኢትዮጲያና ለኢትዮጲያዊዉ እንዲሁም የሃገር ፍቅርና አንድነት ስሜት ላለዉ ሁሉ ይሁን !! ዉድ ኢትዮጲየዊያን ይህ ተራና ቦዘኔ የማይገልፀዉ ነፍሰ ገዳይ ብልፅግና ቡድን በህዝባችን በሃገራችን ላይ ያደረሱት ጥፋት በታሪክ የማይረሳ ነዉና ጊዜዉ ሲደርስ እያዳንዱ የሚጠዩቁ ይሆናል ። ሆኖም እባካችሁ የተቃዉሞ ድምፃችንን በንችለዉ አቅም በየሶሻል ሚዲያዉ እናሰማ ። ድል ለኢትዮጲያዊዉ ፋኖ ይሁን !!! አሜን
በርቱ ቀን እስቲወጣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን እኛም ከስደት እንድንመለስ በርቱ ወንድሞቸ
ድል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊያን አብይን ተረባርበ እናስወግደወ‼️TDF+ Fano ወደፊት 💪💪
Teret teret
Deha behilmu qibe yitetal new
ፈስ ፋኖ የጨነቀሽለት😂😂😂😂
የወልቃይት ጉዳይስ😂
😂 ኢትዮጵያውያን በጦርነት እና በሠራዊቱ ተስማምተው ነበር። ትግራይ ላይ እስከሆነ ድረስ።
Thank you, Ethio Forum...❤. Best analysis.
እንደኔ ታማኝ ዜና መስማት ሱስ የሆነበት ኢትዮ ፎረምን በጉጉት እያዳመጠ ይቀጥላል
ሰዉ እንዴት ለዚያዉም ክርስቲያን ነኝ የሚል ሰዉ የመጀመሪያ ምርጫዉ ሰዉ መግደል ሊሆን ይችላል??? ችግርን ለመፍታት ሌላ አማራጭ ጠፍቶ ነዉ ወይ???ምን ያህል ሰዉ ቢገደል ነዉ የሚበቃዉ??? እግዚአብሔርን መፍራት የት አለ? የሰዉን ደም የሚያፈሰዉን እግዚአብሔር ከእጁ ነፍሱን ይፈልጋል። “ሰውን የገደለ ሁሉ ስለ ሟቹ ደም ተጠያቂ ነው፤ የሟቹን ሰው ደም ከገዳዩ፣ ከእንስሳም ይሁን ከሰው እሻለሁ።”ዘፍጥረት 9:5
ሀገሪቱንኮ አቶ መለስ ዜናዊ ይዘዋት ሙተዋል እኛ ግን አልገባንም በኔ እምነት ይህ ስረዓት በጠመንጃ ሳይሆን አንድነት ባለው ህዝባዊ ማዕበል ተገርስሶ የሽግግር መንግስት ተመስርቶ ስር ነቀል ለውጥ እስካልተደረገ ድረስ ሀገሪቱ 100% አትድንም።
Killer Abiy is a student of Zenawi.
የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?
አብይ እየሰማህ ነው በደንብ ስማ ።
ሰራዊቱ ለዓብይ ስልጣንና ለሌባ ጀኔራሎች ብሎ አንድ ህይወቱን መስጠት የለበትም።
But when they were killing Oromos do you remember what you were saying.
እውነቱ የፈጠጠበት ዶክመንተሪ ሐተታ ነው ቃለ ነፃነት ያሰማልን !!!!!!!!
በሕዝብ የሚከበር ህዝብ የሚያከብር ሠራዊት ነበረን ባለፉት ዓመታት ግን የራሱን ህዝብ የሚወጋ፣ የሚደፍር፣ የጦር ወንጀለኛ ቀማኛ ሀገር የሠጠውን አደራውን የበላ ከሀገር ይልቅ ለግለሰብና ለአንድ የፖለቲካ ፖርቲ አጎበደደ ክብሩን ናደ። ለራሱም ሳይሆን በህዝብ እንዲጠላ ሆነ።
👍🏼
በቂ ስልጣን ማለት """ደምና ስጋ የስው"""እንደሚጠማው ስይጣን ማለት ነው???ለካስ ሰይጣን የሚባል ነገር የለ!!!😢😢😢😢😢
የአብይ አህመድ ወታደራዊ አዛዦች ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም።
Selam selam ethio forum welcome yayesew shimlse abebe bayu selamachu yebza hullem all ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያየ ዬ ፖለቲካ ትንተና በአንተ ብቻ ያምራል።
ዘንድሮማ ሳትጥሉት አይቀርም ትችት አጤንክራችኋል ቤርታ ይሜችህ🙏🙏🙏
ውንድሜ በርታ አብይ አህመድ እኔ ኦሮሞ ነኝ ይላል ነገረ ግን በአይን እያያን ነው የኦሮሞ ሞት የአማራ እልቂት የትግራ ዘር ማጥፋት ነው ሰራው
ያየ ሰው ግሩም አቀራረብ ግሩም እውነት በርታ
ለኢትዮጵያውያን ማንም ይሁን ማን ብቻ አንድ ኢትዮጵያዊ የሆነ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የሚጠቅም አንድ አካል ይምጣልን
ETHIO FORUM በጣም ነው የምወዳችሁ; በጣም ነው የምከታተላችሁ። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ይህን በተጨባጭ በእውነተኛነት ላይ የተመሰረተ ዘገባችሁን እንደት ነው አለም አቀፍ ተደማጭነት እንድኖረው የምታደርጉት; ምን ያሰባችሁትስ ነገር አለ? እንደ እኔ በእንግሊዘኛ እና በአረበኛ ቋንቋ የሚዘገብበትን አማራጭ ብትጠቀሙ ዓለም አቀፍ ተደማጭነት በአጭር ጊዜ ማሳካት ይቻል ይመስለኛል። እያደረጋችሁበትም ከሆነ ቀጥሉበት።
የዛሬ የጦር መሪዎች ግዜ መልስ አለውና አያሳስበንም😌
ጀግና ጄኔራል ❤ማለት ይሄ ነዉ
ምርጥ አገላለጽ አቦ ይመችህ ያየሰው ሽመልስ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🥰🥰🥰
እዉነትን መነገር እንደጫለማ የሚፈራዉ ብልፅግና ጄኔራሎቹ እንደያፍን ያሳጋል።ይህ እዉነትን የሚፈራ ብልፅግና እዉነታዉን ለመደባባቅ ብሞክርም ሀቁ በዝህም በዝያም እየመላጣ እየተጋለጣ ነዉ።
ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርቱ
እንደ መከላከያ የምወደው የለም አሁን ላይ ግን ኤጭ በጣም እያስጣላኝ ነው ለምን ከህዝብ ጋር በዚህ ደረጃ ደም እንደሚቃቡ አልገባኝም? ????????????😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet ASAp 🌍🇪🇹
የገዛ ወንድሙን በመንግስት ድጋፋ የሚወጋ እንዴት የጎሪጥ አይታይ!?
#እኛገዳይእኛሟችእኛአርጂእኛቀባሪእኛአሥተሣዛዛኝኧረእኛ፡ምንሆንን?
ትላንት የጅንታው ተላላኪ ትባል ነበርክ አንተግን ጀግና ነህ።❤❤❤❤
Hello we all love the general who challenges Mr abiy he told him exactly wright what a gentleman is definitely 💯 Ethiopian icon we love this general ❤
የትኛው ፓርላማ ነው የሚፈታው?
1M ነቅነቅ አርጉች እንጅ❤🎉🎉🎉
የ OPDO ብልጽግና ሰራዊት !!
Sound of all ethipian people thanks ethio forum!
Ethioforum continued to be the top best media and difficult to stay without viewing Ethioforum for a single day.
Selamachu Yibza❤
በርቱ ትክክለኛ የህዝብ ሚዲያ ናቹ🎉
ድንቅ ትንታኔ ነው !!!❤ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ያብይ አራጅ ሠው በላ ሠራዌት እዳቃጠልከን አምላክ እግዚአብሔር ያቃጥልህ የሥራህን ይሥጥህ አቃጠልከን
እህህህህህህህህ😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢
ይህን ትንታኔ ወታደሩ ቢሰማው በአንድ ቀን ይበተናል፡፡ አመስግኛለሁ #ወንድማለም፡፡
እደ ኢትዮጵያ ወታደር የሚያስጠላኝ የለም በእውነት ለአገራቸው ሰው የማይሆኑ የሰው ኣጀንዳ ኣስፈጻሚ ለህዝብ የማይቆሙ ባንዳ ዎች እደሆኑ ይሰማኛል ከዩኒፎርማቸው ጀመሮ ነው የሚዘገንኑኝ ድሮ ሰላም ኣስከባሪ ተበለው በጣም እንወዳቸው ነበር እነሱን ስናይ የሃገራችን እንቁ ጀግኖች ብለን እናሞግስ ነበር ዛሬ ግን የኣንድ ሰው ተላላኪ በመሆናቸው ያን ሁሉ ህዝብ በመጨፍጨፋቸው በጣም ነው ምጠላቸው
እኛ ያሰብነው ፋኖ ለኢትዮጵያ ሰላም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ብለን እናስባለን ያየሰው የፋኖ እንቅስቃሴ በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው? የፋኖ እንቅስቃሴ ለኢትዮጵያ ሊያመጣ የሚችለው በጉ ነገር በዚህ ጉዳይ ላይ የሆነ ነገር አዘጋጅልን ለሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ሰላም ያስፈልገናል
ያሳዝናል ያሳፍራል እንደ ሀገረ ህዝብ ፈጣሪ እርቀ ሰላም ያምጣ።
Best reporter Thank you so much. 🙏🏾egzabehair ferdun betolo yametalen😢😢😢🙏🏾💚💛❤️
የክብርካ 🙏
Betam tkklegna zegeba. Thank you
ጀግናው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ❤❤
No word to express you!!! I love your spoken word
Wow best news 👏 🙌 😍 👍
እነዚህ ሰይጣኖች ናቸው ኢትዮጽያውያን ናቸው ማለት በጣም ይከብደኛል እግዚአብሔር የድሀ ህዝብ አምላክ ይፋረድ
ትመቸናለህ ያየ ወንድማችን🙏
የሚገርም ጠቅላይ ሚንስትር ነው ያለን የጌታን ቃል የሚከተል ግን እስከመቼ .....? ? ?? ?
ድል ለፋኖ🔥
ምርጥችን ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
የፋሽሽት አብይ አህመድ አሊ ሰራዊት ሰላሞ የሚያደፈርስ : ወራሪ : ሴቶች ደፋሪ : ጨፍጫፊ እና ጆኖሳይደር ነው::
እድሜ ለወያኔ ስርአት የሰራዊቱን ክብር ያሳጣው ልጅ የአባቱ ንብረት እደሚወርሰውሁሉ
😂 long live TPLF
Weyanema asadegachu chama seteh denkoro telachachu nw abiyn yasdegfachu ahunm Telacha tewu
በርቱ
ሊደመጥ የሚገባው ጠቃሚ ዝግጅት በርታ ----
ለሁሉም ግዜ አለዉ እውነትም ግዜ አለው
Ethio Forum ❤
የፋሼስቱ፡የውሻውአብይአህመድስርአትበቅርቡይደመሠሣል፡ይወገዳል።
ከአብይ ሰራዊት የባእድ ሰራዊትይሻላል
Let us reach 1,500,000 subscribers. Ethio forem ye chikunoch dimitsi ❤❤❤❤❤
Ethio forum my best .
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛
እኔ በአሁኑ ግዜ ያለ ኢትዮ ፎሮም ምንም የሚያየው ሚድያ የለኝም ኢትዮ ፎሮም ባይኖር ንሮ ምን ልሰማ ነበር እያልኩ ለራሴ ሲጠይቅ መልስ አጣሁት።
የምስኪኑ የደሀ ልጅ አየታፈሰ ይማገዳል እነሱ ምን ይነካቸዋል እግዚአብሔር ይፍረድ መልሱ የፈጣሪ ነው
Yaya sew God bless you brother ❤
As always, well prepared and presented along with the relevant clips. I wish you could compile these presentations in a book format and make them available for readers and future references. Well done!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን የመከላከያ ልብስ የለበሰ የፌደራል እና የክልል ፖሊሶች እንኳን የደብ ልብስ ለብሰዉ ስመለከት ዜጎችን ለመጠበቅ ህግ ለማስከበር የቆሙ ሳይሆን የሚመስሉኝ ወገንን ንፁሃንን ለመበደል ለማሰቃየት የተቋቋሙ ነው የሚመስሉኝ መዚህ ዘመን
ድል ለተገፋው #አማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ያየ ሰው ኑር ልን እውነተኛ ዳኛ ጋዘጠኛ
አይ ወንድሜ ዳይቆኑ እኮ ጠቅላዩ ፊት ሲነሱት አጎንብሶ ሲስቁ አሰተውለው የማይናገሩ ይመስሉኛል ለመሆኑ እኚህ መግለጫ ሰጪው ለግማሽ ቀን 120ጥጥይት ፣ድነሰክዎን፣ ወታደራዊ ትጥቅ አሟልተው በድቅድቅ ጨለማ ቦታ ለመያዝ ይጎዙ ይሆን ወትድርናውን ያዬ ነው ችግሩን የሚያቀው ከተማ ተቀምጦ ሙትልኝ አይሰራም
ንፍጣም ጭንቅላት ከጦርነት ሌላ ምንም አያስብም ምክንያቱም ቃታ መሳብ ቀላል ሥራ ነው ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
አጨብጫቢው ሰሜ ፓርላማ ሰለመግደል መመሪያ ሲሰጥ መመሪያ ሰጭው ሀሳቡን ሳያጠናቅቅ ቀደሞ ያጨበጭባል ዛሬ ደግሞ በጀኔሉ መልካም ሀሳብ ደፍሮ ማጨበጨቡ ገራም ነው
ፍሽሽት የአብይ ሰራዊት ህዝብእየጨረሰው
አረ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችሁ በእምነታችሁ ዱእ(ፀሎት)እናድርግ አላህ ህዝባችን እያለቀ እስከመቼ ?በቃ ይበለን
11:49 ያየሰው ሽመልስ we love you
ወታደረ መፉቀለ መግስት ማረግ ይችላል ይህን እድል ሙክሩ ላላ አማሪጭ የለም ይህ ስውየ የሚያስፉልገው ይህ ብቻ ነው
ይውጣ አይኑ ይውጣና!!!!
ያየሠው የምታደንቁና የምትወዱ እስቲ በላይክ ፍቅራችሁን አድናቆታችሁን ግለፁለት🥰🥰🥰
ያየእንወድሀለንጀግናጋዜጠኛየህዝብድምፅሚድያ፡ኢትዩፎርም።
Yaye man long life
በቀን , 1 ጊዜ ያየሰውን መስማት ለጤና ጠቃሚ ነው።
በትክክል 👍
እዉነት አዉነቱን ነዉ የተናገርከዉ ማሪያምን ፈጣሪ ይባርክህ
ብልፅግና ያመጣብን ድህነት እና ሠላም ማጣት ነው 😢😢😢😮😮😮
@@TatinaniSisay አሳንሰህዋል ወንድሜ ብልግና፣ ስድነት፣ ድንቁርናም አለ ጨምሩበት
@@zeryhuna-bb5xw ሀገር ,ወገን, ዘመድ, ሀይማኖትም ጨምሩበት 😢
@@zeryhuna-bb5xwብልፅግና ከአማኑኤል ሆስፒታል ያመለጡ እብዶችና ደናቁርት ስብስብ ነው
#ወንበር ጠባቂ እና የጦር ወንጀለኛ ሰራዊት ከአማራ ምድር ከወጣ ሰላም እንሆናለን።#ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ወደ ካምፑ ይግባ....#አማራ✊✊✊🇪🇹
የሚገርም ትንተና ጀግና ጋዜጠኛ አላህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ድል ለአማራና ለትግራይ ድል ለፋኖ ድል ለተበዳይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነተኛው የሀገር ወዳጅ አንተ ነህ አንተ ብቻ ያየሰው ሽመልስ❤❤
tinish gin le tigraway yadalal
Deg aderega
@@AbdurezakAwel-h5r that was not so good don't saying like that
Just give him some advice bro
😎
እውነትን ስለሚያውቃት ነውኮ ያየህሰው የእውነት ሰው ነው @@gabogalabo6902
ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ጋዜጠኛ: ያየሰው! ... በርታ💪
The General Kebede Regassa speech was a voice for all!
that was drama , wake up
መከላከያዉ የሚጠብቀዉ ስልጣን እንጅ ሀገር አይደለም፣ የሚገድለዉምህዝብ ስለሆነ የሀገርም የህዝብም አይደለም
አብይና ጀነራሎቹ እብድ ውሸታም ናቸው ፈጣሪ ሆይ ንቀልልን
እኔኮ የሚገርመኝ የብልጽግና አመራሮች ተምረዋል ?
Altemarum yetemarutem ende berhanu nega aynetu hode ader neww.
ቢማሩ እንዲህ አይሆኑም ምድረ መሀይም ሆዳም ብቻ ናቸው የአጋንንት የልጅ ልጆች
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ዘገባህ ይናፍቀኛል ። ያየሰው 🙏
Off coarse ❤❤❤❤❤
ከአብይ ቀጥሎ የገደለን ሆዳሙ አማራና የእየሱሰ አማኝ ነን የሚሉ ናቸዉ. ሁሉንም የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ.🥲
Betikikl hidan Amahara ena Pente bayoch nachewu ke Abiy gar hone hizbin yechefechefewu ena eyasichefechefe yalewu Hulum ye ejun yagegnal
በትክክል በተለይ ሆዳሙ የአማራ Elite negn bay
ጀነራል ፡አበ ባዉ ፡ በእዉነት ፡ ሰዉ ፡ ነህ??በወገንህ ፡ ላይ ፡ የምትሠራዉ ጀግና ፡ አያረግህም።
ዳንኤልስ ሰው ነው????
@@gennetfisseha933 አይደለም ከሆዳሞቹ አማራዎች አንዱ ነዉ.
ሰላምና ክብር ለኢትዮጲያና ለኢትዮጲያዊዉ እንዲሁም የሃገር ፍቅርና አንድነት ስሜት ላለዉ ሁሉ ይሁን !! ዉድ ኢትዮጲየዊያን ይህ ተራና ቦዘኔ የማይገልፀዉ ነፍሰ ገዳይ ብልፅግና ቡድን በህዝባችን በሃገራችን ላይ ያደረሱት ጥፋት በታሪክ የማይረሳ ነዉና ጊዜዉ ሲደርስ እያዳንዱ የሚጠዩቁ ይሆናል ። ሆኖም እባካችሁ የተቃዉሞ ድምፃችንን በንችለዉ አቅም በየሶሻል ሚዲያዉ እናሰማ ። ድል ለኢትዮጲያዊዉ ፋኖ ይሁን !!! አሜን
በርቱ ቀን እስቲወጣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን እኛም ከስደት እንድንመለስ በርቱ ወንድሞቸ
ድል ለኢትዮጵያውያን በሙሉ❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያዊያን አብይን ተረባርበ እናስወግደወ‼️
TDF+ Fano ወደፊት 💪💪
Teret teret
Deha behilmu qibe yitetal new
ፈስ ፋኖ የጨነቀሽለት😂😂😂😂
የወልቃይት ጉዳይስ😂
😂 ኢትዮጵያውያን በጦርነት እና በሠራዊቱ ተስማምተው ነበር። ትግራይ ላይ እስከሆነ ድረስ።
Thank you, Ethio Forum...❤. Best analysis.
እንደኔ ታማኝ ዜና መስማት ሱስ የሆነበት ኢትዮ ፎረምን በጉጉት እያዳመጠ ይቀጥላል
ሰዉ እንዴት ለዚያዉም ክርስቲያን ነኝ የሚል ሰዉ የመጀመሪያ ምርጫዉ ሰዉ መግደል ሊሆን ይችላል??? ችግርን ለመፍታት ሌላ አማራጭ ጠፍቶ ነዉ ወይ???ምን ያህል ሰዉ ቢገደል ነዉ የሚበቃዉ??? እግዚአብሔርን መፍራት የት አለ? የሰዉን ደም የሚያፈሰዉን እግዚአብሔር ከእጁ ነፍሱን ይፈልጋል። “ሰውን የገደለ ሁሉ ስለ ሟቹ ደም ተጠያቂ ነው፤ የሟቹን ሰው ደም ከገዳዩ፣ ከእንስሳም ይሁን ከሰው እሻለሁ።”
ዘፍጥረት 9:5
ሀገሪቱንኮ አቶ መለስ ዜናዊ ይዘዋት ሙተዋል እኛ ግን አልገባንም
በኔ እምነት ይህ ስረዓት በጠመንጃ ሳይሆን አንድነት ባለው ህዝባዊ ማዕበል ተገርስሶ የሽግግር መንግስት ተመስርቶ ስር ነቀል ለውጥ እስካልተደረገ ድረስ ሀገሪቱ 100% አትድንም።
Killer Abiy is a student of Zenawi.
የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው?
የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?
አብይ እየሰማህ ነው በደንብ ስማ ።
ሰራዊቱ ለዓብይ ስልጣንና ለሌባ ጀኔራሎች ብሎ አንድ ህይወቱን መስጠት የለበትም።
But when they were killing Oromos do you remember what you were saying.
እውነቱ የፈጠጠበት ዶክመንተሪ ሐተታ ነው ቃለ ነፃነት ያሰማልን !!!!!!!!
በሕዝብ የሚከበር ህዝብ የሚያከብር ሠራዊት ነበረን ባለፉት ዓመታት ግን የራሱን ህዝብ የሚወጋ፣ የሚደፍር፣ የጦር ወንጀለኛ ቀማኛ ሀገር የሠጠውን አደራውን የበላ ከሀገር ይልቅ ለግለሰብና ለአንድ የፖለቲካ ፖርቲ አጎበደደ ክብሩን ናደ። ለራሱም ሳይሆን በህዝብ እንዲጠላ ሆነ።
👍🏼
በቂ ስልጣን ማለት """ደምና ስጋ የስው"""እንደሚጠማው ስይጣን ማለት ነው???ለካስ ሰይጣን የሚባል ነገር የለ!!!😢😢😢😢😢
የአብይ አህመድ ወታደራዊ አዛዦች ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም።
Selam selam ethio forum welcome yayesew shimlse abebe bayu selamachu yebza hullem all ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያየ ዬ ፖለቲካ ትንተና በአንተ ብቻ ያምራል።
ዘንድሮማ ሳትጥሉት አይቀርም ትችት አጤንክራችኋል ቤርታ ይሜችህ🙏🙏🙏
ውንድሜ በርታ አብይ አህመድ እኔ ኦሮሞ ነኝ ይላል ነገረ ግን በአይን እያያን ነው የኦሮሞ ሞት የአማራ እልቂት የትግራ ዘር ማጥፋት ነው ሰራው
ያየ ሰው ግሩም አቀራረብ ግሩም እውነት በርታ
ለኢትዮጵያውያን ማንም ይሁን ማን ብቻ አንድ ኢትዮጵያዊ የሆነ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የሚጠቅም አንድ አካል ይምጣልን
ETHIO FORUM በጣም ነው የምወዳችሁ; በጣም ነው የምከታተላችሁ። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ይህን በተጨባጭ በእውነተኛነት ላይ የተመሰረተ ዘገባችሁን እንደት ነው አለም አቀፍ ተደማጭነት እንድኖረው የምታደርጉት; ምን ያሰባችሁትስ ነገር አለ? እንደ እኔ በእንግሊዘኛ እና በአረበኛ ቋንቋ የሚዘገብበትን አማራጭ ብትጠቀሙ ዓለም አቀፍ ተደማጭነት በአጭር ጊዜ ማሳካት ይቻል ይመስለኛል። እያደረጋችሁበትም ከሆነ ቀጥሉበት።
የዛሬ የጦር መሪዎች ግዜ መልስ አለውና አያሳስበንም😌
ጀግና ጄኔራል ❤ማለት ይሄ ነዉ
ምርጥ አገላለጽ አቦ ይመችህ ያየሰው ሽመልስ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🥰🥰🥰
እዉነትን መነገር እንደጫለማ የሚፈራዉ ብልፅግና ጄኔራሎቹ እንደያፍን ያሳጋል።ይህ እዉነትን የሚፈራ ብልፅግና እዉነታዉን ለመደባባቅ ብሞክርም ሀቁ በዝህም በዝያም እየመላጣ እየተጋለጣ ነዉ።
ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርቱ
እንደ መከላከያ የምወደው የለም አሁን ላይ ግን ኤጭ በጣም እያስጣላኝ ነው ለምን ከህዝብ ጋር በዚህ ደረጃ ደም እንደሚቃቡ አልገባኝም? ????????????😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet ASAp 🌍🇪🇹
የገዛ ወንድሙን በመንግስት ድጋፋ የሚወጋ እንዴት የጎሪጥ አይታይ!?
#እኛገዳይእኛሟችእኛአርጂ
እኛቀባሪእኛ
አሥተሣዛዛኝ
ኧረእኛ፡ምንሆንን?
ትላንት የጅንታው ተላላኪ ትባል ነበርክ አንተግን ጀግና ነህ።❤❤❤❤
Hello we all love the general who challenges Mr abiy he told him exactly wright what a gentleman is definitely 💯 Ethiopian icon we love this general ❤
የትኛው ፓርላማ ነው የሚፈታው?
1M ነቅነቅ አርጉች እንጅ❤🎉🎉🎉
የ OPDO ብልጽግና ሰራዊት !!
Sound of all ethipian people thanks ethio forum!
Ethioforum continued to be the top best media and difficult to stay without viewing Ethioforum for a single day.
Selamachu Yibza❤
በርቱ ትክክለኛ የህዝብ ሚዲያ ናቹ🎉
ድንቅ ትንታኔ ነው !!!❤ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ያብይ አራጅ ሠው በላ ሠራዌት እዳቃጠልከን አምላክ እግዚአብሔር ያቃጥልህ የሥራህን ይሥጥህ አቃጠልከን
እህህህህህህህህ😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢
ይህን ትንታኔ ወታደሩ ቢሰማው በአንድ ቀን ይበተናል፡፡ አመስግኛለሁ #ወንድማለም፡፡
እደ ኢትዮጵያ ወታደር የሚያስጠላኝ የለም በእውነት ለአገራቸው ሰው የማይሆኑ የሰው ኣጀንዳ ኣስፈጻሚ ለህዝብ የማይቆሙ ባንዳ ዎች እደሆኑ ይሰማኛል ከዩኒፎርማቸው ጀመሮ ነው የሚዘገንኑኝ ድሮ ሰላም ኣስከባሪ ተበለው በጣም እንወዳቸው ነበር እነሱን ስናይ የሃገራችን እንቁ ጀግኖች ብለን እናሞግስ ነበር ዛሬ ግን የኣንድ ሰው ተላላኪ በመሆናቸው ያን ሁሉ ህዝብ በመጨፍጨፋቸው በጣም ነው ምጠላቸው
እኛ ያሰብነው ፋኖ ለኢትዮጵያ ሰላም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ብለን እናስባለን ያየሰው የፋኖ እንቅስቃሴ በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው? የፋኖ እንቅስቃሴ ለኢትዮጵያ ሊያመጣ የሚችለው በጉ ነገር በዚህ ጉዳይ ላይ የሆነ ነገር አዘጋጅልን ለሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ሰላም ያስፈልገናል
ያሳዝናል ያሳፍራል እንደ ሀገረ ህዝብ ፈጣሪ እርቀ ሰላም ያምጣ።
Best reporter Thank you so much. 🙏🏾egzabehair ferdun betolo yametalen😢😢😢🙏🏾💚💛❤️
የክብርካ 🙏
Betam tkklegna zegeba. Thank you
ጀግናው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ❤❤
No word to express you!!! I love your spoken word
Wow best news 👏 🙌 😍 👍
እነዚህ ሰይጣኖች ናቸው ኢትዮጽያውያን ናቸው ማለት በጣም ይከብደኛል እግዚአብሔር የድሀ ህዝብ አምላክ ይፋረድ
ትመቸናለህ ያየ ወንድማችን🙏
የሚገርም ጠቅላይ ሚንስትር ነው ያለን የጌታን ቃል የሚከተል ግን እስከመቼ .....? ? ?? ?
ድል ለፋኖ🔥
ምርጥችን ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
የፋሽሽት አብይ አህመድ አሊ ሰራዊት ሰላሞ የሚያደፈርስ : ወራሪ : ሴቶች ደፋሪ : ጨፍጫፊ እና ጆኖሳይደር ነው::
እድሜ ለወያኔ ስርአት የሰራዊቱን ክብር ያሳጣው ልጅ የአባቱ ንብረት እደሚወርሰውሁሉ
😂 long live TPLF
Weyanema asadegachu chama seteh denkoro telachachu nw abiyn yasdegfachu ahunm Telacha tewu
በርቱ
ሊደመጥ የሚገባው ጠቃሚ ዝግጅት በርታ ----
ለሁሉም ግዜ አለዉ እውነትም ግዜ አለው
Ethio Forum ❤
የፋሼስቱ፡የውሻውአብይአህመድስርአትበቅርቡይደመሠሣል፡ይወገዳል።
ከአብይ ሰራዊት የባእድ ሰራዊት
ይሻላል
Let us reach 1,500,000 subscribers. Ethio forem ye chikunoch dimitsi ❤❤❤❤❤
Ethio forum my best .
♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛
እኔ በአሁኑ ግዜ ያለ ኢትዮ ፎሮም ምንም የሚያየው ሚድያ የለኝም ኢትዮ ፎሮም ባይኖር ንሮ ምን ልሰማ ነበር እያልኩ ለራሴ ሲጠይቅ መልስ አጣሁት።
የምስኪኑ የደሀ ልጅ አየታፈሰ ይማገዳል እነሱ ምን ይነካቸዋል እግዚአብሔር ይፍረድ መልሱ የፈጣሪ ነው
Yaya sew God bless you brother ❤
As always, well prepared and presented along with the relevant clips. I wish you could compile these presentations in a book format and make them available for readers and future references. Well done!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን የመከላከያ ልብስ የለበሰ የፌደራል እና የክልል ፖሊሶች እንኳን የደብ ልብስ ለብሰዉ ስመለከት ዜጎችን ለመጠበቅ ህግ ለማስከበር የቆሙ ሳይሆን የሚመስሉኝ ወገንን ንፁሃንን ለመበደል ለማሰቃየት የተቋቋሙ ነው የሚመስሉኝ መዚህ ዘመን
ድል ለተገፋው #አማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ያየ ሰው ኑር ልን እውነተኛ ዳኛ ጋዘጠኛ
አይ ወንድሜ ዳይቆኑ እኮ ጠቅላዩ ፊት ሲነሱት አጎንብሶ ሲስቁ አሰተውለው የማይናገሩ ይመስሉኛል ለመሆኑ እኚህ መግለጫ ሰጪው ለግማሽ ቀን 120ጥጥይት ፣ድነሰክዎን፣ ወታደራዊ ትጥቅ አሟልተው በድቅድቅ ጨለማ ቦታ ለመያዝ ይጎዙ ይሆን ወትድርናውን ያዬ ነው ችግሩን የሚያቀው ከተማ ተቀምጦ ሙትልኝ አይሰራም
ንፍጣም ጭንቅላት ከጦርነት ሌላ ምንም አያስብም ምክንያቱም ቃታ መሳብ ቀላል ሥራ ነው ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
አጨብጫቢው ሰሜ ፓርላማ ሰለመግደል መመሪያ ሲሰጥ መመሪያ ሰጭው ሀሳቡን ሳያጠናቅቅ ቀደሞ ያጨበጭባል ዛሬ ደግሞ በጀኔሉ መልካም ሀሳብ ደፍሮ ማጨበጨቡ ገራም ነው
ፍሽሽት የአብይ ሰራዊት ህዝብ
እየጨረሰው
አረ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሁላችሁ በእምነታችሁ ዱእ(ፀሎት)እናድርግ አላህ ህዝባችን እያለቀ እስከመቼ ?በቃ ይበለን