እስራኤል ዳንሳ የፈፀመብን በደል 28 August 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 466

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Рік тому +1

    ይህ ልጅ ውስጤን ነው የነካው። ፓስተሮች የሚናገሩትን ካልኖሩ ትክክለኛ የክርስቶስ መንፈስ በውጣቸው የለም ብሎ ያምናል። ገራሚ ልጅ ነው። ስለዚህ በእየሱስ ስም እያጭበረበሩ በውስጣቸው ያደረውን እርኩስ መንፈስ በዘረፋ፣ በቅሚያ ፣በማታለል ኑሮአቸውን ጣራ አድርሰዋል ነው የሚለን። ግን ደግሞ ይህ ልጅ ጌታን ፍለጋና የተረጋጋ ሕይወት መኖር ይፈልጋል ነገር ግን የገጡሙት በጌታ ስም እየማሉ እየተገዘቱ የሚያጭበረብሩ ናቸው። ዳግም አይዞህ አሁንም መባነንህ በጣም ጥሩ ነው አልረፈደም ነፃ ሆነህ እራስህን አዳምጥ። ቅን ነህ ካንተ ንግግር ውስጥ ሰው የሚናገረውን ካልኖረ ጥያቄ ማንሳት የምትለዋን አስምሬባታለው። ከእነሱ በእርቀት ተሽለህ አግኝቼሃለው። ቸር ይግጠምህ

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 Рік тому +19

    አንተ ብላቴና ነህ ጌታ ከነ ሙሉ አካልህ አስመልጦሀል የበጎች እረኛ ጅራፉን ሲያነሳ ቤቱንም መድረኩንም ያፀዳል ያኔ ጌታ ከመንጋው ጋር ይቀላቅልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው !ጌታ ሆይ ወንጌልን ወንጀል ሸፍኖታልና ፈጥነህ ናልን!

  • @abiyteshome6384
    @abiyteshome6384 Рік тому +53

    ሶፊ በጣም ትምክት አለብህ!!!!! ልጁ ካንተ የተሻለ ፈሪሀ እግዚአብሄር አለው

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому

      ጥፉ ሌባ

    • @mesfinbugie8625
      @mesfinbugie8625 Рік тому +1

      በትክክል ❤❤❤❤❤

    • @hulegebtube9816
      @hulegebtube9816 Рік тому +1

      betikikili

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA Рік тому +1

      Ewnet new😊

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому +1

      I agreed he has full of hidden ego. and in his opinion Orthodox Tewahedo means a person who doesn't believe or know about GOD. He is trying to defend Israel dansa. He is asking the boy to provide evidence. Do you think Israel do bad things in front of the camera or while someone is watching him? be fair and don't get side! Well done boy you tell the truth🖕👏👏👏

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ እድሜ ዘመንህ የተባረከ የሁን ወንድሜ
    ሶፊ እምትባል ወንድም ግን እስቲ ስትጠይቅ እንኳን ተረጋጋ እንደ ጋዜጠኛ ሁን አንተ እራስህ ተለውጠህ የምትጠየቅበት ዘመን ቅርብ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏

  • @hanaDani-q9n
    @hanaDani-q9n Рік тому +1

    የጌታ ቃል ጨለማን አጋልጡ እንጂ አትሸፍኑ ይላል እውነትን ግዟት እንጂ አትሽጧት ይላል ሥለዚህ ወንበዴ ማጋለጥ በጌታ ዘንድ ሸልማትን ያሥገኛል

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Рік тому +14

    ጎበዝ ልጅ እንኩዋን እግዚአብሔር በጊዜ አነቃህ 🙏
    "አገልጋይ ሣይሆን ተገልጋይ" ናቸው

  • @FikerFiker-di5fm
    @FikerFiker-di5fm Рік тому +8

    ሶፊ ፊትህ ላይ የሚታየው ንቀት ሲያስጠላ

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Рік тому +3

    እሄ ልጅ እውነቱን ነው ዳንሳ መጥፎ መንፈሱን ነው ያስተላለፉበት
    ነፃ ወተሀል ወንድሜ እንዳትሄድ ሀሰተኛ ነብያቶች ጋር ድናለው ብለህ ሄደህ በፊት የነበረ ማንነትህን ነው
    የምታጣው።

  • @zedonutube
    @zedonutube Рік тому +3

    ወይ ጉድ በዚህ ወጣት ተጠቅሞ እግዚአብሔር ብዙ አስተማረኝ!!! ተባረክ ወንድማችን

  • @abrahamsiltan3197
    @abrahamsiltan3197 Рік тому +12

    በጣም የበሰለ አመለካከት ያለው ወጣት ነው በርታ

    • @tewodros9308
      @tewodros9308 Рік тому

      አይሻልህም የተጠበሰ ወይ የተቀቀለ

    • @yigerm
      @yigerm Рік тому

      Are you Christian or Bible based Christian?

  • @aschalewwubeta
    @aschalewwubeta Рік тому +2

    ሶፊ የለበሰውን ሱፋ ጌታ ነው የሰጠው😅😅 ወቸው ጉድ የሚነዳው መኪና መኖሪያ ቤቱ ቺቺኒያ ለቺቺኒያ የሚጨፍረው ነብይ ከራሱ መታረቅ ያልቻለ ለፈለማሪያም ያለው ንቀትና ጥላቻ ይሄው ልጁ እውነቱን ሲያወራበት ተሸማቀቀ ሶፊ ወደራስህ ተመለስ ልጁ ያወራቸው ወሬወች ሌሎች ያላወራቸው ነገሮች ሳይቀሩ በደንብ ነው የገቡኝ የተረዳውት ወደ እናት ኦርቶዶክስ የማትመለስበት ምክንያት የለም ተባረክ❤❤❤

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @Hboys661
    @Hboys661 Рік тому +16

    I love this young guy. Very pure heart. Eyesus yewedehal my brother just focus on him . He loves you

    • @MichaelaEstifanos
      @MichaelaEstifanos Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😊

    • @antneheseyoum7484
      @antneheseyoum7484 Рік тому

      እየሱስ ስለሚወደውማ ከአዳራሻችሁ አወጣው። ቀን ቀን ካልሰማሽ ማታ አዳምጭው። ጴንጤ ጋር ስሜታዊነት እንጂ መንፈሳዊነት የለም።

  • @asyamohammed7285
    @asyamohammed7285 Рік тому +3

    ሶፍ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አክብሮ እይሀለሁ ሁልግዜም ዛሬግን ትንሺ ሁኔታህ አላ ማርኝም

  • @genytad2275
    @genytad2275 Рік тому +10

    እደዚህ ልጅ ትክክለኛ አይቼ አላቅም ጌታ ያስተምረዋል ራሱንም ይገልጥለታል በጊዜው ቢያንስ ሀጢያተኛነቱን ያውቃል ሲያገለግል ሂወቱና ስራው እንዳልተገናኘ ገብቶታል ለዚ ነው እርግፍ አርጎ ሁሉን የተወው ከዚ በላይ መባረክ የለም ዝም ነው ያሰኘህ አየህ !!!

    • @haymanothayiso5057
      @haymanothayiso5057 Рік тому

      yene wondime commentih temechitognal tebarek indene aytehal

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Рік тому +12

    ሶፎንያስ፤ እውነት እንዴት እንደ ኮመጠጠችህ 😂

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ከአጋንት ስራ እንኩዋን አወጣህ:: ለሌሎች ጴንጤዎችም እንዲህ ይገለፅላቸው:: ግን ወደትክክለኛ እምነት ተመለስ::

  • @josephkatamakatama5048
    @josephkatamakatama5048 Рік тому +2

    ሶፊ ህሊና ቢኖርህ መታነፅ ከአንተ ይጀምራል። ይህ ትልቅ እራሳቸውን መንፈሳዊ አድርገው በድፍረት ትምክህት መንፈሳዊ በሽታ በተሳሳተ የአለም ምቾት (ሞት) እየዋኘን ላለነው ትልቅ መልእክት ነው ።
    ጌታ ኢየሱስን እንምሰል

  • @የማርያም-በ1ፈ
    @የማርያም-በ1ፈ Рік тому +13

    ከጠያቂው ተጠያቂው ልጅ በሳል ነህ በርታ ከከሃዲዎች ተለይ ነቅተሃል አይምሮህን ተጠቀምበት።

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 Рік тому +25

    This young man touched my heart. He was really looking for Jesus but unfortunately He wasn’t in the right Hand. I pray you my Brother to holy sprite leads you and open your heart. I know you hurting by some guy and that leads you to deny Spritual world. I feel you. But I have a good news for you.God sees you, there are a lot of Godly people out there. I know you hurt but God’s with you don’t stop following him. We love you and pray you.

    • @MeseretLulseged-l7k
      @MeseretLulseged-l7k Рік тому +1

      Nitsu hilina sinorh yegziabher menfes tawkaleh hlina yinurh sofi

  • @biniyamgirma6479
    @biniyamgirma6479 Рік тому +70

    ሶፊ እባክህ ውስጥህ ያለውን የ ንቀትና የትዕቢት መንፈስ በመፀለይና በመፃም አስወግድ ብረት መግፋቱንናበርገር መዋጡን ትንሽ ገታ አርግና

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Рік тому +5

      😂😂😂😂ቀላል ትቢተኛ ነው ከመወጠሩ የተነሳ እንዳይፈነዳ ፈራሁለት

    • @Abysinia-rg9kg
      @Abysinia-rg9kg Рік тому

      Ewnet new getan fira bahrihin astekakil

    • @younas9376
      @younas9376 Рік тому +1

      The boy still had more devil because he just talked about some when he talked about Israel Danssa why did he continue to focus on the life of god

    • @alem8640
      @alem8640 Рік тому

      Ersu gar yemimetu nachew eko yemigermuchi .sophonias eko durie neger new erasu memeker alebet .degimo eko padyor bilo erasun yiteral

    • @mknyat10
      @mknyat10 Рік тому +1

      ሀቅ ሲናገር ተንጨረጨርሽ ውሀ ጠጭ

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 Рік тому +6

    ሰፎኒያስ ግን ማጅራት መቺ እኮ ነው የሚመስለኝ ።ውቀሰኝ ብሎ ጠርቶ ማስፈራራት ምን የሚሉት ነው።ለተጠያቂውም ክብር አልነበረእም።ኢንተርቪውም ፎርማት አልነበረውም።

  • @tsehaybirbirsa7610
    @tsehaybirbirsa7610 Рік тому +2

    የልጁ ኮንፊደንስ መረጋጋት ይገርማል ሲቀጥል ቤተክርስቲያን ከማነፅ በድንኳን አስተምሮ ለደሀ ቢመግብ ያለው የእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ የገባው እሱነው እውነቱን ያብራልክ ወንድሜ

  • @mulugetahiruy6307
    @mulugetahiruy6307 Рік тому +1

    ይህ ልጅ ሊያስተላልፍ የፈለገው መልህክት የቀመሰውን እና ያየውን የተረዳውንም ነው። ከእስራኤል ዳንሳ ወደ እርሱ የተላለፈ መንፈስ እንዳለ እና ያም መንፈስ የእውነት መንፈስ እንዳልሆነ ለመግለፅ ነው የሞከረው ። ምክንያቱም በተቀበለው መንፈስ እራዮችንም ቢያይም እናም የሚፈፀሙ ቢሆኑም። ነገር ግን የእውነተኛውን የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የሆኑትን ተግባራት በእርሱ እና ያገለግል በነበረበት አጥቢያ ውስጥ ባለማየቱ መንፈሱን ያየው እና የቀመሰው በመሆኑ ሀሰተኛ መንፈስ መሆኑን ለማጋለጥ ያሰበን አላማ ነው የያዘው። ካለበትም የወጣትነት ግንዛቤ አኳያ ግን መንፈሱን ከማጋለጡ ይልቅ የመንፈሱ ተጋላጭ የሆነውን ሰው እየወቀሰ ቢሆንም። ይህም ሁኔታ በልጁ እምነቱ ላይ ተፅህኖ አሳርፎበት ከእምነት እንዳያርቀው በቅርበት የሚመክረው እና ወደ እውነተኛው የቅዱስ መንፈስ የሚያደርሰው ሰው ያስፈልገዋል ። እስራኤል ጋ ያየው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የለለበትን መንፈስ በማየቱ እውነተኛውን መንፈስ ከመፈለግ ወደኃላ በማለት ከመዳን አፈግፍጎ እንዳይቀር የእውነተኛ መንፈስ አለኝ የሚሉ በፀሎትና በምክር ሊያግዙት ይገባል። እውነተኛ መንፈስ በፍሬው ይታወቃል እናም ልጁ ከአሰተኛ መንፈስ ጋር መኖሩን በግዜ ነቅቶበታል ግን አሁንም ቢሆን እውነተኛ መንፈስ አለ እና እውነተኛውን መንፈስ እስኪያገኝ በሀይማኖት ተስፋ መቁረጥ የለበትም።
    “የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።”
    - ገላትያ 5፥22

  • @tsehaydawit2261
    @tsehaydawit2261 Рік тому +7

    ጀግና ልጅ ነው ሶፊ እንደ ጋዚጠኛ ጠይቅ ሳይድ አትያዝ 😡😡 ሀሳቡን ለማጣጣል አትምክር ከቻልክ 🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርከሁሉይበልጣል-ገ1ነ

    ሶፎንያስ ተረጋግተህ ጠይቅ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ ልክ እንደ ፖሊስ ነው የምትጠይቀው ተረጋጋ

  • @EftaTube600
    @EftaTube600 Рік тому +12

    እዉነት ተናጋሪ ወጣት አቀረብክ ዛሬ 👍👍👍

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Рік тому

      Leba newo orthodox keflewut newo penteem alneberem liju tegezto newo😅😅😅😅

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      @@betelhembeyene6040 ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @assefateka6976
    @assefateka6976 Рік тому +3

    እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእ/ር ቃል ነው አይደል ሮሜ ላይ የተገለፀው የጌታ ቃል። አንድ ደስ የሚል ንግግር ከልጁ ሰምቻለሁ እሱም ሰባኪ ነኝ እረኛ ነኝ አስተባባሪ ነኝ መጋቢ ነኝ...... የምንል ሰዎች ለሌሎች መሰናከል ምክንያት እንዳንሆን እንጠንቀቅ። ቃሎስ ለወንድምህ መሰናከል ምክንያት ከምትሆን ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገትህ ታስሮ ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ብትጣል ይሻልሃል አይደል የሚለው።

  • @kidisttesfaye4854
    @kidisttesfaye4854 Рік тому +1

    ውይ እስራኤል ዳንሳ ምን አይነት ክፉ ጨካኝ አረመኔ

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @natan7997
    @natan7997 Рік тому +8

    ዘንድሮ መቼም የፕሮቴስታንቱ አለም በምን ያክል በውሸትና በውንብድና የተሞላ መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ነው በተለይ ደግሞ በወንጌል ስም በደንብ ነው እየነገዱበት ነው ።

  • @-theabyssiniatv2388
    @-theabyssiniatv2388 Рік тому +3

    ሶፊ ታረም ልጅ ነው አሁንም አክብሮት የለህም አድሜውን በሚመጥን ሁናቴ አላናገርከውም እረፍ!

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Рік тому +9

    እጅግ ግሩም ነገር ! አእምሮ ከሚጠይቀኝ ሰው ቢጠይቀኝ ይሻላል። የህሊና ጩኸት የእግዚአብሔር ድምፅ ነው። ። ።

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 7 місяців тому +1

      እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው ለወንጌል እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Рік тому +4

    😮😮በእስራኤል ዳንሳ እጁ ጌታን ከተቀበለ አጋንንት ከወጣለት ደህንነት ካስተማረው ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው። በፅድቅ መንገድ አለመሄድህ ዋጋ ያስከፈለህ ቢሆንም አሁንም ተመለስ ጌታ ይምርሃል❤❤

    • @kidestteferi2476
      @kidestteferi2476 Рік тому +2

      ወንድሜ የምትፈልገውን ነው እንዴ የምትሰማው? ታዲያ ምን ያህል ቢሰናከል ነው መንፈሳዊ አለም የለም እስኪል ድረስ የሆነው? ሁሌም እውነተኛ መንፈሳዊ ሰዎች እውነተኛ መንፈሳዊ ፍሬዎች አሏቸው። እንደውም ለዳንሳ ይህ ልጅ በዚህ ልክ መሰናከሉ አገልግሎቱን ሊያስቆመው ይገባ ነበር ግን ወንድሜ ማንም ቢሰናከል ፥ቢሞት ቢመጣ ቢቀር ዳንሳ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ይቀጥላል because አገልግሎት ሳይሆን ምንም አይነት ስራ ቢሰራ እንደዚ ሊያኖረው የሚችል ቢዝነስ እንደሌለ ስለሚያውቅ።

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Рік тому

      እስራኤልን በደንብ በግል አውቀዎለሁ ጌታ እንዴት ዝም እንዳለ አላቅም እንጂ በሱ የሚወጣ አጋንንት የለም ሌላ ይሆናል የመጭረሻ ማፌያ ሌባ ነው

  • @seifeabehodie-eb9xj
    @seifeabehodie-eb9xj Рік тому +13

    የሚያንጽ እና የሚያስተምር ነገር ወይም አስተማሪ ነገር አላገኘሁበትም ።ይልቅ አሁንም ወደ ጌታ ይመለስና ትክክለኛ አስተምሮ አካላቸው ቤተ ክርስትያን ጋር ህብረት ያድርግ

  • @sistade1031
    @sistade1031 Рік тому +25

    በጣም የወረደ አስተሳሰብ ያለውና ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ የሆነ ለዚህ ፕሮግራም የማይመጥን ነው

    • @AbcdAbd-iv4ky
      @AbcdAbd-iv4ky Рік тому +5

      እናተእውነታሲወጣእቱዱም😂

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому

      ህጂ ግማታም ሌባ

    • @kidestteferi2476
      @kidestteferi2476 Рік тому

      በፍፁም ወንድሞቻችንን እንዲ ልንላቸው አይገባም

    • @genetkersie739
      @genetkersie739 Рік тому

      ይህ አስተያየት ደግሞ ከፍቅር የፀዳ ነው😡 ይህ ልጅ እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Рік тому +2

    ከኢየሱስ በስተቀር የተቀባ የለም።
    ተቀባሁ የሚል ሁሉ አጭበርባሪ ነው። ለመዳን ቃሉ ብቻውን በቂ ነው። ነብይ ፣ ሃዋርያ ዝባዝንኬ የሚባል ነገር የለም።
    ጌታን ተቀበል በቅድስና ኑር ፣ ድነሃል ይኸው ነው ፣ አለቀ።

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Рік тому +11

    እሄ ልጅ ብዙ ለማውራት የፈለገው ነገር አለ ግን ሶፊ ልጁን እያፈንከው ነው🤣🤣🤣

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Рік тому +9

    የፕሮግራሙ አቅራቢ ስርአት የሚባል የለህም ትምከተኛ ነህ እንዳንተ አይነቱን ማየትም ማበረታታትን አያስፈልግም ብሎክ ብሎክ

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Рік тому +3

    ትከከለኛ የሰዉ ልጅ ማለት አንተ ነህ በርታ ተዎዉ ይህንን ንቀት ሳይሆን ህፍረት ነዉ ሠዉን በሚዲያ አቅርበህ ስልክህ ጋር ትጫወት ጀመር የነገረ ህ. ነገር በጣም ስለረበሸህ ነዉ ን?

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 Рік тому +3

    ጌታ ይባርክህ በጣም ትክክል. አንተ በቃ በግልህ ጌታን አምልክ.አይዞህ

  • @zelalemassefa6511
    @zelalemassefa6511 Рік тому +3

    ሲበዛ ንቀት አለብክ ሶፊ

  • @mastewalize
    @mastewalize Рік тому +1

    የእስራኤል ልጆች በሙሉ ዞረው እንደ ጊንጥ ይነድፉታል። አስችሎት ይቅርታ እያደረገላቸው እና መልሶ እየተቀበላቸው ይኖራል።

  • @ErasuGiragn-fw4ni
    @ErasuGiragn-fw4ni Рік тому +2

    ይህ ልጅ ከባዕድ አምልኮ መጥቶ እንዳለመታደል ሆነና አጭበርባሪ ሰው ላይ ወደቀ። ለዚህ ነው እባካችሁ ከሀሰተኛ አገልጋይ ተብዬዎች ተጠበቁ የምንለው።ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ለዘለዓለም በዕቅፉ ይጠብቀው

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 Рік тому +7

    ልጁ ትክክል ነው እኔም መንፈስ ቅዱስ በዚህ ዘመንም ይሠራል ብዬ አምናለሁ ነገር ግን በዚህ ዘመን መንፈስ ቅዱስ እንዲጠቀምበት ቅዱስ ሰው የለም።እና ሌላኛው መንፈስ ይጠቀምባቸዋል።

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Рік тому +1

    ልጁ ሲያምር ፈጣሪ እንኳን ከነ ዳንሳ የጥልቁ ቤት አወጣህ የልጅነትህ
    አምላክ ካንተ ጋር ይሁን መጎስህ ሁሉ ያምራል ሶፊ ላይም አትፍረድበት ያው አንዳንዶቹ ነብይ ነን ባዮች
    ቅጥር ነብሰገዳይ አላቸው ለዛ ነው

  • @amel2941
    @amel2941 Рік тому +3

    ስጀምር ከጌታ ጋር መኖር ስውን አምኖና የሰውን ክፉ መንፈስ ተከትለው ሳይሆን በቀራናዬ መስቀል ላይ የተሰቀለውን ማሃርና ይቅር ባይ መሆኑን አምነን ነቅ የተከተልነው ስለዝህ ወንዲሜ ሰይጣንና አለም አታሎ ልበላህ ንውና ንቃ ዘመኑየመጨረሻ ሰአት ነውና በቀራኒዬ ላይ ስለ አጥያያታችንን የሞተልህን በማግኘትና በማጣት ውስጥ ሆነ ጌታህን ተጠባበቅ እግዝያብሕር ይርዳህ ወደ ማስተዋል ያምጣህ 😭😭😭😭

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Рік тому

    ኸወጣቱ ንግግር ያልተዋጠልን እኔም እበእስራኤል ጃንሳ የተቀባሁኝ የጋኔን ነብይ ነበርኩኝ የሚለውን ነው ፡ የሓሰት ነብይ ቢል ይሻለው ነበር፡ በእንድ በኩል እስራኤል ዳንሳ ስለእናቱ ስም ጠይቆት ከሱ በሰጠው ስም ተጠቅሞ ልክ ራእይ እንደታየው ሰው ስብሰባው ላይ የእንቱን ስም በመጥራት ተሰብሳቢው እንዳታለለ ይናገርል፡ ተመልሶ ደግሞ ራሱን ሓቅኛ ራእይ ያይ እንደነበረ ይናገራል። ህእቀኛ ራኢይ ማየትና ሰው በምስጢር የነገረህን ጉዳይ በስብሰባ ላይ እንደራኢይ ማቅረብ የተለያዩ ናቸው,,
    እስራኤል ዳንሳና ብዙ እሱን የመሰሉ የሓሰት ነብያት ጌታ ክርስቶስን እንደ እቃ ወደ ገበያ በማውረድ ስነግዱበትና ሃብት ሲያካብቱበት እይናቸው እያየ ምእመናኑ ከንደዚህ የሓሰት ነብያት ከመራቅ ይልቅ ይበልጥ ኣምላኪዎች ስያብርዙ ኡታያሉክ፡ ዞድሜ ለፓስተር ሶፊ ስንቶቹን ኣሳየን።

  • @simegnmekonen4564
    @simegnmekonen4564 Рік тому +1

    ለዚ ልጅ የምለው ነገር ከሳተው አገልጋይ ላይ አይንህን አንስተህ ክርስቶስን ብቻ ተመልከት ምክንያቱም እነሱ የፍርድ ቀን ይመጣላቸዋል መሰናከል የለብህም

  • @MesfinTadesse-cn8uv
    @MesfinTadesse-cn8uv Рік тому +1

    ምንድነው ሚዲያ ላይ ያቀረብከዉ በጌታ ወይስ በጫት ? እግዚአብሔር ከበረ ወይስ ማን ምን እግዚአብሔርን ፍራ አትገበዝ

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Рік тому +12

    ማርያምን በጣም ድንቅ ልጅ ነህ።። የኔ አባት ና ወደቤትህ ግባ። በእዉነተኛ መንገድ ተመላለስ። ኦርቶዶክስ የጥሞና ህይወት አላትና።❤❤❤

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Рік тому +1

      Le sekare Ina le cefara new 😂😢

    • @Hule-adis
      @Hule-adis Рік тому +1

      @@maluuhussein815 ጭፈራ እና ስካር የቱ ጋ እንዳለ ልጁ በትክክል ነገረን እኮ። Pastor ሆኜ ሰዉ ከማሳስት ሀጢያተኛ ሆኜ ንፁህ ልቦና ቢኖረኝ ይሻለኛል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ለሀጢያተኞች እንጂ ለፃድቆች እና ለመላዕክት አልመጣምና

    • @Hule-adis
      @Hule-adis Рік тому

      @@maluuhussein815 ua-cam.com/video/RHWp14BNW5Y/v-deo.htmlsi=2WLEg7Dlbi_GJPcM

    • @kidistmulatu8690
      @kidistmulatu8690 Рік тому

      ሕይወት ኢየሱስ ነው፡ ወደ ኢየሱስ ነይ!!

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Рік тому

      @@Hule-adisእዉንት ለመናገር ፆመ ሲፋታ ጠብቃቹሁ የምትሰክሩ እናት የምትጨፋሩ እናንተ ፕሮቴስታንት የሚሰክሩት በወንጌል ነዉ በመዝሙር ነዉ

  • @isakgebregorgis1778
    @isakgebregorgis1778 Рік тому +3

    ሶፋንያስ አክብርህ መጋብዝህ ጥሩ ነዉ ግን ማለት የፈልገው ደግሞ ገብቶሃል i can tell he is innocent አውነት በነዚህ ወስጥ ነው የምያድ ልጅ አታፍኑ የ አገር ተረካቢ ናቸው አና

  • @JerryHalo-k2y
    @JerryHalo-k2y Рік тому +2

    ሶፊ የኔ ጡዘታም መጦዝ በጣም ትወዶለክ ግን ከስው ብትደበቅም ከእግዚያብኤር አትደበቅም የስውን ገበና ብቻ አውጣ አቤት ያንተ ገበና የወጣ ቀን

  • @MihretGirema-rv6vd
    @MihretGirema-rv6vd Рік тому +1

    Jegena lije nek afun azegakew yehe tebitegnan sewye fofi tebeyewen

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 Рік тому +4

    ምንድን ነው ሶፊ ፊትህ እንዳይናገር ይከለክላል

  • @azmarinopress9628
    @azmarinopress9628 Рік тому +7

    ምርጥ የህጻናት ፕሮግራም

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 Рік тому

      ህፃናትን አትከልክሏቸው ወደ እኔ ይምጡ ያለ ጌታ ነዉ እንኳን አቀረበዉ

  • @mastewalize
    @mastewalize Рік тому

    ሶፊ የሰይጣን መንፈስ ሚድያህን ለሀሜት እና የአገልጋዮችን ስም ለማጥፋት እየተጠቀመበት ነው። ደካማ ሆነህ ተገኝተህ በጠላት መንፈስ ተጠልፈሀል።
    በፀሎት እንድትበረታ ጌታ አቅም ይስጥህ!

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 Рік тому +2

    እንኳን በጊዜ ነቃህ ጎበዝ ልጅ እውነታውን ተናግረሃል

  • @thomastekle7177
    @thomastekle7177 Рік тому +5

    At the beginning he tried to shake him down, then when he told him honestly the truth, he cut short the interview DIVINE SHOW was speechless wow

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 9 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ፓስተር ሰፎኒያስ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Рік тому +7

    ፓ/ር፡ ሶፊ፡ ወጣት፡ ዳጊ፡ የተናገረው፡ እንዳንድ ልክ፡ ነው። አስበው፡ በአጋንንት፡ አምላኪ፡ ቤተሰብ፡ አድጎ፡ ጴንጤ፡ በተባለ፡ ሐሰተኛ፡ አገልጋይ፡ መንፈሱን፡ ሲወራረስ፤ ውድ፡ መኪና የሚነዱ፡ እረኞች፤ መለኮት፡ አዝኖብናል።

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 11 місяців тому

    ይሔ ልጅ ስለ እስራኤል ዳንሳ የሚያወራው ነገር ጌታን ልክ ነው።።።።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому +1

    Selam Selam Pastor Sofi ,yezarew engidah betam yemigerm ewnetn yetereda wetat new👍👍👍🙏❤️

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Рік тому +13

    አንተ ልጅ በጣም ገብቶሃል፤ በርታ!

  • @eskendergetachew3764
    @eskendergetachew3764 Рік тому +1

    ሀሳቡ እኮ አሪፍነው ለምን አትረዳውም እግዚአብሔር በተለያየ ሁኔታ ይገለፅል

  • @bunna_ytb
    @bunna_ytb Рік тому +1

    Pastor Sofi I'm pleased to find you on the way of exposing the fake prophets. Keep Going🥰

  • @teklekumera8097
    @teklekumera8097 Рік тому +6

    This is a good lesson for anyone who is on this kind of track .

  • @MisganaDesta-xb5ts
    @MisganaDesta-xb5ts Рік тому +1

    Sofi sitawera be sireat awura keza wuche hulum arife new

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz Рік тому +6

    አይዞህ ወንድሜ በፀሎት በርታ

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 Рік тому

    እዚህ ቃለመጠይቅ ላይ የቃለመጠይቅ ጠያቂውን አላዋቂነት የታጠያቂውን አስተዋይነት አይቻለሁ። ቃለመጠይቁ ያላለቀና ያልተቋጨ ነው። ጉዳዮ ቃለመጠይ ጠያቂውን ሊያጥረገርገው ሲል ቆረጠው። ሌላው እንኳን ቢቀር በቃለመጠይቁ መጨረሻ ላይ ያነሳው ሃሳብ እውነት ነው አይደለም የሚለው በተንተን ተደርጎ መተንተን፣ መፈተሽ እና እውነታኛነቱን በእግዛአብሔር ቃል መመዘን ነበረበት ይህ ቃለመጠይቅ ጠያቂውን ያለአዋቂነት በደንብ አሳይቶኛል

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      agreed. ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @ibrahimmohammed885
    @ibrahimmohammed885 Рік тому +3

    ሶፊ ይሄ ትንሽ ልጅ በልጦሃል እንደሌሎቹ ልታሳጣው አልቻልክም😂😂

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz Рік тому +31

    ዘመኑን ሳይጨርሱት በጊዜ መንቃቱ እድለኛ ነው

  • @ruthmichealdaniel9122
    @ruthmichealdaniel9122 Рік тому +3

    I don’t understand you. This young man speaking the truth. If you are a pastor be humble try to guide him to Christ. You are full of yourself.

  • @EfrataEfi-mp5gh
    @EfrataEfi-mp5gh Рік тому

    Ayiiiì yewushet pastoroch yihewu wetatu hulunim endenante endiyasib aderegachihut wendime Geta anten wedetikikilegna menged yimrah

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 Рік тому +8

    የተረጋጋ ሂወት ማለት የሰው ሃቅ ሳይነኩ ሰውን ሳይጎዱ ሳያጭበረብሩ መኖር ያረጋጋሃል

  • @Yodcool
    @Yodcool Рік тому +1

    ይሄ ልጅ ክርስትናን ያወቀው በእስራኤል ዳንሳ እና በመሰሎቹ ሰዎች ህይወት መነጽር ነው ወደህይወቱ የገቡት እነሱ ናቸው። እነሱ ላይ ህይወት ሲያጣ ግራ ግብትብት አለው። ይሄው ነው።

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል🤣

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Рік тому +1

    ወንድሜ ሶፊያን ማለት ኦርቶዶክስን ጭራሽ ስለጸበል አንስተህበት እናቴ በጸበል ዳነች ብሎ ያበደ የሃሰተኛው እየሱስ ነብይ ስለሆነ ምንም ብትለው ከጆሮው አያልፍም። የተናገርከው ሁሉ ለህጻን ልጅ ይገባል ብልጥ ሊሆንብህ ደጋግሞ ጠየቀህ እሱን የሚያሳስበው ከጴንጤ ወጣህ ወይስ አለህ ብቻ ነው። እግዚአብሔር እያልክ የምትጠራውም አበሳጭቶታል አይዞህ ከኦርቶዶክስ ወንድምህ ከእናትህ ጋር ቅረበው አትራቅ፣ ጸበል መሄድ ከልብህ መሆን አለበት። ጎበዝ ነህ አመስግነው ፈጽሞ ይፈውስሃል። ከእነዚህ እኩያን በመንፈስ ቅዱስ ከሚቀልዱ አሁንም እራቅ። ስላዳመጥኩህ ደስ ብሎኛል።

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል🤣

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 Рік тому +1

    I'm orthodox ❤❤❤

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 Рік тому +8

    Sofi respect your gusts!!!

  • @SA-ii4fd
    @SA-ii4fd Рік тому +1

    ሶፊን ሰማይ አያቀዉም only YOU TUBE

  • @famel9098
    @famel9098 Рік тому +3

    በጣም የበሰለ እውነተኛ ልጅ። ሶፊ አልቻልከውም።

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Рік тому +20

    ልጁ ምን ያህል ቢመረው ነው? ጀግና ነው በኮንፊደንስ ደረቱን ነፍቶ ጉዳቸውን የሚዘከዝከው የጴንጤን ቅሌትና ስግብግብነት ፍርጥርጡን ያሰጣው አድናቂህ ነኝ ብሮ በርታ

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 Рік тому +1

      Orthodox ena Bale wukabiwoch keflewut newo yemilefelfewu. Ye pentee sem lematfat. Gen aysakalachehum:: gena enbezaln ensefaln

  • @ajalen6878
    @ajalen6878 Рік тому +3

    His IQ level insanely high and make this arrogant interviewer shut him down 👏👏👏

  • @dibabegutaa
    @dibabegutaa Рік тому

    Woww be une yee liju hasba malas yelahum👌👌👌

  • @አሐ
    @አሐ Рік тому +1

    ልጁ አመጣጡ እራሱን በህዝብ ፊት ማስተዋወቅ እና የረሱትም ካሉ እንዲያስታውሱት የሚፈልግ ስራን እና ገንዘብን ለማግኘት በፈለገው መልኩ እየሞከረ ያለ ግራ የገባው ወጣት ነህ እና ትንሽ ባወራኸው እራስህን ስለገለጽከው እግዚአብሔር ትክክለኛውን ትምህርት ይስጥህ አፍህን ይባርከው ምንይላል😮😮

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 Рік тому +1

    ልጁ በደል ደረስብኝ ብሏል በደሉን አልተናገረም እኔ ምንም አልገቤኝም ምንድ ነው ምንም አልተናገረም

  • @selamawit1111
    @selamawit1111 Рік тому +2

    ዳንሳ ነፍስህ አይማርም

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Рік тому

    Mejemeryawunm Birr, felgeh neber church yemetahewu. Altesakam.

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Рік тому +1

    ይሄ ልጅ ሰው ያሰፈልገዋው በልጅ አንደበቱ ሲናገር አሰጨርሱት ለመልሰ አትቸኩሉ አይዛህ በርታ ወንድሜ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Рік тому +1

    ይሄ ልጅ ወጣት ነዉ ሰዉን ሊይ ግዴታ ነዉ በተለይ መንፈሳዊ ነን የሚሉትን

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Рік тому

    you are a very real person keep up you’re a true story🙏🏾❤️🇪🇹👌👍

  • @habtamusisay9736
    @habtamusisay9736 Рік тому

    ሶፊ ጥሩ ነው ለዚህ ሰው ግን የስነ ልቦና አማካሪ ብታገናኘው ጥሩ ነው።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Рік тому +3

    He still needs deliverance demons controlled his mind

  • @kiramax1005
    @kiramax1005 Рік тому

    First

  • @DanielMekasha-eu7ml
    @DanielMekasha-eu7ml Рік тому

    አገልጋይ ነኝ ከማለት የሰው ሚሰት አማጋጮች ይበዛሉ

  • @rutesato
    @rutesato Рік тому

    ወይ ጉድ ለሰማሁት ራሱ ጌታ ይቅር ይበለኝ!!! ይህ ወጣት ከያዘው ክፉ መንፈስ (አጋንታዊ አሰራር) ነፃ ያሚያወጣ ጌታ መሆኑን እያወቀ በባሪያው ተጠቅሞ ካዳነው ቦሀላ እሱ የእግዚአብሔር ሰው አይደለም ማለት ምን ማለት ነው ደግሞ አሁንም ፀበል ይሔዳል..................... ጌታ ይቅር ይበልህ ወንድሜ

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 Рік тому +1

    ሀሰተኞች እንዲ ነው የ ሰውን ነብስ ወግተው የሚጥሉት

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe Рік тому +1

    ከዚህ በላይ ምን በደል አለ ምድረ አታላይ በክርስቶስ ስም የሚነግዱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ይቅር ይበላችሁ

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 Рік тому +1

    ዳግም የተወለደ አልክ ዳግም ተወለድኩ ሲሉ መመፃደቅ ብቻ ከሰይጣን የባሱ ክፉዎች ምቀኞች ነጣቂዎች ከሀዲዎች .. ከ45 አመት በውስጡ ነኝ እድሜዬን ሙሉ እኔም ቁስለኛ ነኝ።

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Рік тому +2

    ይሔ ጌታን የማያወቅ የዞረበት ሰው ቅዠቱን ማስወራት ጥቅሙ ምንድነው? እስራኤል ዳንሳ የዘራቸው ገለባቸው ቤተክርስቲያንን ያሰድባሉ።

    • @rebekaephrem2877
      @rebekaephrem2877 Рік тому

      ስለ እስራኤል ብዙ ተብሏል ሁሉም እሱን ይገልፃል

  • @antneheseyoum7484
    @antneheseyoum7484 Рік тому

    አይ ፓስተር አንተና መሰሎችህ የምታደርጉትን በትክክል ነው ያስቀመጠልህ።

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Рік тому +1

    ኮሞድያን ዳንሳ እኮ የሚገርም ኮመዲ🤣🤣🤣 እኔ በበኩሌ ጴንጤ አይደለሁም ግን ይመቸኛል🤣🤣🤣
    መድረክ ላይ እንዴት እንደሚተውን የያው እሱጋ እየሄዱ የሚሸወዱት ናቸው የሚሳዝንኝ