The husband looks from Gindeberat where I was born and raised before I left 20 years ago. Their love and family history touched my heart especially the blessed children. God bless you and your family.
Prophet Gebi is a person who know that where mighty God up lifted him. So continue your good work. Besides I would like to bless Pastor sophonias in the name of Jesus Christ for revealing what is in grass root level regarding prophet Gebi's life and spiritual service.
I love Pastor Sophonias for his divine show dedication and truthful services for all Ethiopians and the brother nation of Eritrean People equally . Pastor Sophonias is from the Christian family who grew up as Ethiopian loving all of the Nations and Nationalities of all 86 ethnic groups. We love Pastor Gebi and his family and unconditional love for Pastor Sophonias.
ፋሬስ የቅባት ወንጌል ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን የባንክ አካውንት ቁጥር
1000615195708
እኔ እብድ ይመስለኝ ነበር ለካስ ከአንጀቱ ሰው ነው በእውነት ደግሞ በጣም የዋህነት አለበት ልጆቹን በኢትዮዽያዊ ስነምግባር አንፆ ነው የሚያሳድገው ቤቱ እና ልጆቹ ይባረኩ
Me too እኔ አቤቱ ይዞት ሲገባ ገላገለው ብየ ነበር
ሆ ጌታ ኢየሱስ ዘመነቹን ይባረከዉ ተበረኩ የፓስተር ሶፊ 👨👩👧👨👩👦ቤተሰብ እነ የነብዩ ቤተሠብ በሙሉ ተበረኩ ዘመነቹ ይባረክ ❤❤
መልካም ስው ነው ቅን እኔ በጣም ነው የምወደው በሀሪው ግልጽ ስው ነው የወንጌል ስው ነው 🙏🙏🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏👍😍❤️
ወንድማችን ይህ የእግዚአብሔርን ህዝብ ለመሰብሰብና ለመምከር ያላመኑትን ወደዳኑት ለመጨመር የሚያግዝ ነውና አብረንህ አለን። ፓስተር ሶፍንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ እንወዳችኋለን።
Yes
Thanks
GOD bless you
የሚያወራዉን የሚያክል የወንጌል ጀግና ....Raji Gabi ... በርታ...! Pastor Sofi አንተንም እ/ር ይባርክህ ... ጥሩ ስራ ሰርተሃል...
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ አምለኩ የሆነለት እግዚአብሔር ይርዳችሁ የተወደደ ቤተሰብ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም ተባረኩ
በጣም innocent ልጆችናቸው አዋቂ ነን ከሚሉ በማስተዋል የተሞሉ ምንም ዘረኝነት የሌለባቸው እግዚአብሔር ዘር ከሚባል መርዝ ይጠብቃችሁ ከሰዋች ሁሉ ጋር በፍቅር ኑሩ
The husband looks from Gindeberat where I was born and raised before I left 20 years ago. Their love and family history touched my heart especially the blessed children. God bless you and your family.
Prophet Gebi Gutema, a blessed family!
Oromummaa fi Kiristaanummaa sirraa baradheera!!
Aniille akkamuu kedha 😂 waaqayyo Isa ebiisuu😊
እግ/ር ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁም ይባረኩላችሁ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ የገባዉ አገልጋይ ይሳካልህ ይከናወንልህ ተባረክ
ዋው ነብይ ገቢ ጉተማ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷💙❤እንወድሃለን አንተ ቀና ግልጽ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ይህንን የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር በዕጥፍ ይባርክ ተደንቀናል🤔🙏👍 ወንድማችን ሶፋኒያ እንወድሃለን መጋቢ ነብይ ገቢ ጉተማን ስለ ጎበኘህው በጣም ደስ ብሎናል አረ እኛም እንጎበኘዋለን ይህንን ምርጥ ወንድማችንን።
We love you so much
You are born in Dodola yes
We love you so much from
QATAR we stand with you
❤❤❤
100% yes
እግዚያብሔር ይመስገን
ወንድሜ ነብይ ገቢ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ቤተሰቦችህንም ይባርክህ! Eebbiffami obboleessakoo!
የልጆቹ ስነስርዓት ይገርማል
የንጉሥ ሶሎሞን ዘመን ይመስላል
ዎሆ በጣም ያሳዝናል ሶፊ ከቻልክ ያገር ሽማግሌ ፈልገህ ከቤተሰባጋር አስታርቃቸው ጌታ ይረዳሀል ይህ ቤተሰብ አንድ ትውልድነው ጌታ ያሳድጋቸው🎉❤ሲያምሩ
❤
ውውውውውውው ዋወ አል ስለችም በጣም ደስ አለኝ የእውነት ዘሮች ይባርኩ ክሶፍጋ ሲክራክሪ እስድባው ብዬ ታውኩ ዛሬ ግን ❤❤❤
ውኡኡኡ ድስታየን በምን በምን አይነት መልኩ ለሁለችን ነው ለጌታ ልጆች ❤❤
በማንነቱ የሚኮራ ስው ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤
This guy should be help and stand with him
በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ያቆመውን ማንም አያፈርሰውም ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
የልጆቹ ሰነ ስርአት ፥ የነቢይ ገቢ እና የባለቤቱም ፍቅር በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ ቤተሰብ ጋር እንዳለ አይቻለሁ ።
@@rasayifat5726 በእርግጥም የእግዚአብሔር ነቢይ መሆን ማዋጣት ብቻ ሳይሆን ያወጣልም ።
@@rasayifat5726 ነጋዴ ትመስለኛለህ ።
መናፍቅ ቂጡ ክፍት መሆኑን የኤን የጠነባ ማአይም ጋላ ፖሰተር ተብዬ ካየን በዋላ ነው ዝቃጮች
Pro Gebi Gutema You are Blessed by children, This is real Blessing.
ይህ ቤተክርስቲያን ለትውልዱም ለከተማውም እስከ አገርድረስ ትልቅ ቅርስነው ልንረዳው ይገባል
Prophet Gebi is a person who know that where mighty God up lifted him. So continue your good work. Besides I would like to bless Pastor sophonias in the name of Jesus Christ for revealing what is in grass root level regarding prophet Gebi's life and spiritual service.
ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ ይባረኩልህ 🫶🏾🫶🏾🫶🏾🥰🥰🥰❤️🙏🏻🤲🏼🤲🏼🤲🏼
7 ልጆች አለዉ? ዋዉ ጌታ ይባርካቸዉ 7 የእግዚአብሔር ቁጥር ስለሆነ ደስ ይለኛል
I love Pastor Sophonias for his divine show dedication and truthful services
for all Ethiopians and the brother nation of Eritrean People equally .
Pastor Sophonias is from the Christian
family who grew up as Ethiopian loving
all of the Nations and Nationalities
of all 86 ethnic groups.
We love Pastor Gebi and his family
and unconditional love for Pastor
Sophonias.
እግዚአብሔር ከጎንህ አለ! እኛም በምንችለው እንረዳሃለን። አርሲን ወንጌል ይወርሳል!
በጥቂት እብድ ፖለቲከኞች ሴራ አንናወጥም የኦሮሞ ህዝብ ልቡ ቅን እንደሆነ የታወቀነው።እንደጥንቱ አንድ እንሁን እንረዳዳ ለተንኮለኞች እጅ አንስጥ‼️✊🏾🙏🏽💚💛❤️
ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤ እንዴት ያምራሉ ወይ መታደል
ሳፎኒያስ ጌታ አብዝቶ ይቅር ይበልህ
በሁለንተናዊ በረከት የተባረከ ቤተሰብ ። በመንፈሳዊም በስጋዊም የተባረከ ።
እንዳምን ይወሀ ነው በእውነት ግልፃ ነው በጣም ነው ደስ የሚል ቤተስብ ተተባርኳልን
በእወነት ስው በዘር አይስደብም ፍቅር ናቸው ተባርኳልን❤
እግዝያብሕር ይባርካችው ልጆችህን ያሳዲግልህ ባለቤቱ መልካም የጌታባርያነች ዘመናችው ይባረክ ❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ የጌታ መገኘት አብሮህ እንዳለ እመሰክራለሁ
አንድንድ ሰው ብዙ በማውራት የሚያሳምን ይመስላል አንተ ግን ከነ ልጆችህ የሚቀጣጠል የወንጌል እየነደደ በመሆኑ ደስ ብሎኛል እንፀልይልሃለን ተባረክ
ይህ ነብይ ቅንሰውነው ገቤ ባለቤቱም ቅንነች ልጆቹም ትኖችናቸው ጥሩ አርገው እያሳደጉአቸውነው ሊረዳ ይገባዎል ለወጌል እራሱን የሰጠሰውነው እዲበረታ ልናደርግ ይገባል ከጌታ በታች🎉❤
ነብይገቢ እባክህን የባለቤትህን አባት እባክህን የሀገር ሽማግሌ ሀደስንቄ አባገዳ ሌሎችንም ሰብስብና እንደምንም ብለህ ተስማሙ ታረቁ ጌታደግሞ ይረዳሀል በረከትም ነው ልጆቹም ደስ ይላቸዋል ሞክር እባክህ ሚስትህም ደስ ይላታል ይሆንልሀል ደግሞ ::
አንተ ሰማያዊ ዜጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ
እኔ እኮ በጣም ነው ምወዳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። ህዝቦቿ በማያልቅ በረከት ይባረኩ።
Praise the lord
We will help you..
Waaqayyo si ha eebbisu
እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህችሁ
እኔማ አመጣለሁ ቤተክርስቲያን አሩሲ እመጣለሁ ። ዘር ማንዘርህ ይባረክ።የአባቱ ልጅ እየሱስ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ከጨለማ ዓለም መጥተህ ይህንን ታርክ መስራትህ ከእግዚአብሔር ነዉ
ራጂ ውነት አንተ የአ/ር ሠው ነሕ ባለሕ ሣይሖን በአግዚአብሔር የምታምን ታላቅ ታማኝ የአ/ር ልጂ ነሕ በእርግጠኝነት
አይ እየሱስ አንተ እኮ ድንቅ አምላክ ነክ ዘመናቹ ይባረክ
አንድ ልብ ስትሆኑ ደስ ይላል ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እየሰደቡህም እየተሰደቡህም ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
Yashara lemanore tin number yewetalnale manme alalheme
She is wise women. God bless you richly 🙏
God Bless you all ❤❤❤❤
God Bless you all
ጌታ የሱስ ይባርካቹ በቻልነው ሁሉ ካንተ ጋረ ነን ሰዉ ካስተዋለ ሶፊየ ጋር ህዶ ጠርሙሲ ሰብሮ ሀገር ሲባሪክ ነበር ውጤቱ ነው አብያተ ክርስትያን በህብረት ወደ እግዛብሄር መጮህ ምልጃ መለመን መስማማት የቻሉት ነቢ የጸሎትህ መልስ ስላየሁ የምወደው ጌታየን እባርካለሁ ልጆቸ ሁለታችሁም ተባረኩ ነህምያን የረዳ ህያው ነው ምንም የለኝም አልክ ሁሉም ያለው ሁሉም የምችል የፈጠረን አምላካችን ካንተ ጋር ነው አሜን በእምነት ተሰርተዋል እኔ ኤርትራዊት ነኝ ገን መገንጠሌን ያልገባኝ የባዛ የኩናማ የኦሮሞ እህት ነኝ የሚኖረው አሜሪካ ነው የሚኖረው መጥቸ ጌታየን እባርካሉ
ማነው በዚህ ዘመን አገልጋይ በልጅ የተባረከ ዎሆ ያብዛቹ ሰወች ሊረዳቸውይገባል መግስትም🎉❤
Wqyo Matii kee sif haa ebbisu ammayuu ❤❤❤❤❤❤❤ bayye namaati toltuu dhugaa.kan biroo immo mulaata akkasi qabatani dhufuu kessanitti bayye issin dinqisifadhaa dhugaa kuni waan addati wqyyo immoo abbaan mulaata kessani akkaa issin gargaruu Abdiin qaba jaabadhu issin dukaa jiraa uummaani oromoo ❤❤❤❤❤
ይሄ ስውዬ ዘረኝ ይመስለኝ ነበር ይገርማል ልጆቹን በኢትዬጵያዊነት እንጾ ነው የሚያሳድገው በጣም ነው የገረመኝ እንደበትን ብቻ ሳይሆን ልብንም መመልከት ጥሩ ነው
የልጆችህን ዲሲፕሊን ሳይ እውነተኛ የእግዚአብሄር ሰው እንደሆንክ ተረዳሁ
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ። በርታ!!
እግዛብሔር ይርዳህ እኛም ከጎንህ እንቆማለን።
የተባረከ የዋህ ነቢይ ሶፊ በጣም ተሻሽለሀል ትግስትህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የጌታ በረከቶቺ ጌታ እየሱስ ይባርክላቺሁ እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ ❤
ይሄን ልጅ በጣም ነቀር የምጠላው ።ወጣ ያለ ነገር ስለሚያደርግ። አሁን ግን በጣምወደድኩት
ቅንነትህ ይከተልሀል ይላል ቃሉም
ይህ ቤተሰብ ትክክለኛ የአድስ ኪዳን ምሳሌ ነው:: ዘመናችሁ ይባረክ !!!መልካም ዘሮች ናችሁ እና ብዙኅ ተባዙ ,ትውልድን ውረሱ !!! የምድርንም ፍት ሸፍኑ !!! የጠላቶቻችሁን ደጅ ውረሱ !!!
Gabi waaqayyoo siifi maatii kee haa ebbisuu ❤❤❤🎉🎉🎉
ገቢ ምርጥ ሰዉ ተባረክ።
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሲያውራ ራሱ መንፍስን ያነሳሳል ጌታ ቀኝ አጁን የስጥቅ በጣም ነው የሟድክ የጌታ ሰው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I like this brother let almighty God bless abundantly
አቦ ዘርህን ያብዛው ጌታ በሉትበላይክ በላይክ
እግዚአብሔር ያከናዉንልህ ወዳጄ❤
Wooooooooww
EShii❤
Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel 😢😢😢😢😢😢❤❤❤
"ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት።" የሚለው ቃል የተፈፀመው እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ነው።
የተወደደ ወንድም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
ጌታ እንደባለጠግነቱ መጠን ጌታ ይባርክህ አሜን
ነብይ ገቢ በእርግጥም አስተዋይ የእግዚአብሔር ሰው እንደሆነ አውቄአለሁ።
እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ! በጣም የምትገረም ሰው ነህ አ/ገ ይርዳህ የአቆም ሰው ነህ! እንድንተ ዓይነት ሰዎች ከሚሊዮን ወስጥ አንድ ነው።
ቅንንነት እውነተኝነት ሰፋ ባለ ልብ ሁሉን አቃፊ እና አሳታፊ የሆነ አመለካከትና እምነት የተንፀባረቀበት ገለፃ ነው። ስራው ይህን ያህል ብር መፈለጉ ከባድ ሊመስል ይችላል እንዲህ ሁሉን በፍቅር ለማሳተፍ ሲጠራ ግን ቀላል ነው። ለሌሎችም ትምህርት ይሰጣል። ተባረኩ ሻሸመኔ ትባረክ
Wow that is a beautiful and clean city ! What about the rest regions ! Even the airport! Amazing 🤩
❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶፎኒያስ እኛ ኤርትራውያን እንወድሃለን ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው እዝጋብሄር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ሶፊ እግዝአብሔር ትልቅ ስራን በናንተ በሁለታችሁ ይሰራል አሜን በል ወንድሜ።
Good job Rajii,God bless you.Jabaadhu👏👏👏👍
ወንድሜ ልጆችህን በኢትዮጲያዊ ግብረገብና ስነ ስርአት ነው እያሳደጋቸው ነው ያለኸው ። I salute you 🙏
ሀይማኖት የግል እናታችን ኢትዮጵያ ግን የጋራችን ነች ።
፩ ኢትዮጵያ 💚💛🧡
የብዙ ክርስቲያን ልጆች የሰለጠኑ እየመሰላቸው ጋጠወጥ ያረጓቸዉ። እባካችሁ የስልጣኔ ጥግ አጥፊ ነዉ።ተመለሱነ ከነብይ የልጆች አስተዳደግ ተማሩ።መባረክ በገንዘብ አይደለም በህይወት ኖሮ በእግዚአብሔር ቃል ዉስጥ መኖር እንጂ
May God Bless & Protect This Family From All Evil Eyes Amen x3 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌺🌳🌺
GOD bless you
@@EyosiyasMatiwos AmenX3 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 God Bless You More🫶🏾🫶🏾🫶🏾
Amen 🙏
❤❤❤❤❤❤mati ebiifaamoo goftaan SII haa ebbisuu
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነዉ፤በሰዉ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ የተገናኙ ጥንዶች ናቸዉ፤ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ፤፤
ቦታውን አሳልፎ እንዲሰጥ ያደረገውን አምላክ ክብር ይግባው🎉❤አሚን ብያለው🎉❤
ነብይ ገቢ ጉተማ እንወድሃለን፡፡ ግልጽ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ፡፡ ወንድማችን ሶፋኒያ እንወድሃለን ፡፡
ብሻሸመኔ ምድር ላይ ይህ ንን ቸርች እንዲሰራ የፈቀደ ጌታ ይረዳሀል በፀሎት ና። በቻልነው አቅም ከጎንህ እለን አይዞህ በርታ ጠንክር
እግዚአብሔር ይባርከችሁ ❤❤
ፓስተር ሶፊ ተባረክ በብዙ 🙏
❤🎉❤😊🎉❤😊
YOU BOTH LOOK JONATHAN AND DAVID!!!!!GOD BLESS YOU!!!🎉
Tebarku you are so humble prophet.... And God bless you p-sofi.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር ይረዳሃል እኛም ከጎንህ ነን በርታ
Ilove you this family ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን። አሜን።❤❤❤❤
lucky family blessed
Wow እግዚኣብሔር በዘመናት መካከል ራሱን ያለምስክር አይተውም
Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🎉❤❤👏👏🙏🌻🌼👍💟🤝❤️💚🙋💐
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባሪካችሁ ደስ የሚትሉ ቤተስብ ናቹ ❤❤
የንጉስ ልጆች ያስታዉቃሉ።እየሱስ ይባረክ