ተአምረ ማርያም? | ለዮናታን አክሊሉ የተሰጠ መልስ | ድንቁርናና ጨለማ የቱ ነው? | ቴቄል ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 891

  • @tekeltube5210
    @tekeltube5210  Рік тому +174

    ከበሮ የሚጮኸው ስለተመታ አይደለም። አጠገባችሁ ያለን ግድግዳ ብትመቱት እንደ ከበሮ አይጮህም። ከበሮ የሚጮኸው ውስጡ ባዶ ስለሆነ ነው።

    • @tekilaman9065
      @tekilaman9065 Рік тому +9

      የማንም ቁራ አየተነሳ ይጮህብናል ማን ያቃል ከ5 አመት ቦሀላ ምን እንደሚል

    • @azutube6342
      @azutube6342 Рік тому +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @comceil3671
      @comceil3671 Рік тому

      Latema no word wendme bcha egzaber tibebun abzto abzto ygleslk be betu yasnak

    • @footballman5580
      @footballman5580 Рік тому

      Ere bado yeshalal kezes

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Рік тому

      በእነት የምጨሁ እድሁ ስለ ሆኑ ነው

  • @Markjo2
    @Markjo2 Рік тому +161

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን። በ25 ዓመቱ ህዳር 25 ሰማዕትነትን ሲቀበል ራሱ አንገቱን ሲሰይፉት ጌታ ሆይ ይህንን ኃጢያት አትቁጠርባቸው ያለ ቅዱስ አባት ነው በረከቱ ይድረሰን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Рік тому +33

    ምርጡ ወንድማችን ተባረክልን ጎበዝ እንድህ ነው የተዋህዶ ልጂ መሆን እነሱ ይፍጨረጨራሉ ተዋህዶን ግን ምንም መናድ አይችሉም ጭንቅላታቸው ባዶ ስለሆነ ነው ልቦናን ይስጣቸው

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

  • @pastorbinyamshitayeofficia5161

    ተባረኩ እንደእናንተ አይነት ትውልድ ነው ለናት ቤተክርስቲያን የሚያስፈልገው በእውነት ለአጭበርባሪዎችና ለወንበዴዎች ፍቱን መድሐኒት ናችሁ እውነት በዚህ ቀጥሉበት ተባረኩ

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም Рік тому

      እርሰዎም ምርጥ ሰው ነዎት በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት🙏🙏

    • @kkiyakek2278
      @kkiyakek2278 Рік тому

      ፓስተር መዳኒት ሲሉ ደሞ ፓስተር አቡን አመለኩት እንዳይሉ 🤣🤣🤣

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 Рік тому +6

    አቡዬ & አኬ🤗የዘመናችን ምርጥዬ የተዋህዶ ወጣት ሰለእናተ ፈጣሪን እናመሰግነዋለን በብዙ ተባረኩ🙏ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ🙏

  • @wefyetube3929
    @wefyetube3929 Рік тому +28

    ሚገርም ስጦታ ነው ያለክ ።እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድማችን።

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +78

    ይገርማል ማምለክ,ማክበር,ማመስገን,መዉደድን ለይተዉ አላወቁም!!!እማ አምላክን,ቅዱሳንን እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን!!!አቡዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን እኛንም አይነ ልቦናችንን የብራልን🤲🤲🤲

    • @solomonwoldetensay2047
      @solomonwoldetensay2047 Рік тому

      Amen
      Amen
      Amen

    • @yenemeba16
      @yenemeba16 Рік тому +1

      ማመን ያልፈለገ ውሀ ብታፈስበትም አይገባውም። እግዚአብሔር ይመልሰው ።ወንድሜ ቃለህ ህይወት ያሰማልን።

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      @@yenemeba16 ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

    • @natixo9882
      @natixo9882 Рік тому

      @@ameleworkbirara5974 yhe eko tinbit new emuye ende protestantochu sidib slemil bicha ezi ametashiw enji mnm ewketu yeleshim mn lemalet edefelege first teyki plus ye 100 amet tarik yzesh zare tesadabi lemalet atmokri ahun metachu lemesadebim yemtmokrut enate eyalachu

  • @SalamSalam-pn3hv
    @SalamSalam-pn3hv Рік тому +26

    ጸጋውን ያብዛልኅ ወድሜ
    ከበሮ የሚጮኸው ውስጡ ባዶስለሆነ ከተሳሳትኩ እታረማለኹ በርታ ወድሜ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️🥰

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

  • @ethio.online
    @ethio.online Рік тому +11

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን: መልስ የላቸውም ብሎ የፎከረበትን እና ብዙ የደከመበትን የመጨረሻ ጥይቱን አክሽልህበታል:: እግዚአብሔር በአንታ እየሰራ ነው የምታደርጋቸውን ክርክሮች ሁሉ እከታተላለሁ ጐበዝ ልጅ ነህ በርታ!!! thank you so much!!! ሲጀመር አሁን የሚታገሉት የሄደው እየተመለሰባቸው ስለተቸገሩ አዳራሾቻቸው ባዶ እንዳይሆኑ እንጂ ከዚህ በኋላ የሚሄድ አርቶዶክስ የለም አይኖርም::

  • @1ab12
    @1ab12 Рік тому +65

    የቤተክርስቲያን አምላክ ከሰይጣን ፈተና ሁሉ ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን።

  • @ephremteshome1699
    @ephremteshome1699 Рік тому +17

    በጣም ደስ የሚል መልስ ነው ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

  • @yma9196
    @yma9196 Рік тому +6

    What an amazing explanation.i am wondering of you.ethiopia is very proud of you smart boy.may God bless you.

  • @kebede943
    @kebede943 Рік тому +9

    አባቴ ተባርክ ቃለህይወትን ያስማልን እቡቹ እናመስግናለን ለእንደነዚህ ላሉ ያላዋቂ ሳሚዋች ትክክለኛ መልስ ስለስጠህልን እናመስግናለን

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Рік тому +23

    አቡ የሁሌም የምኮራብህ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።😍😍😍😍😍😍😍

  • @እመቤቴማርያምእናቴ

    አቡ ወንድማችን ጀግና የተዋህዶ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ የመናፍቅ ስብስብ ሁላ ልቦና ይሰጣቸው

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 Рік тому +6

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ በቤተክርስቲያን ያጽናን እነሱም ልብ ይስጣቸው አሜን*

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Рік тому +16

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባረክ ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤️የእነሱ ነውር አያልቅም

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጅች እባካችሁ መጽሐፍት ቅዱስ አንብቡ!

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Рік тому +3

    አቡ ወንድማችን በርቱ እደናንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን በእውነት ሁላችንም ልቦና ይስጥልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому +7

    ከበሮ የሚጮኸው ውሥጡ ባዶሥለሁነ ነው እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው አቡዬ ሥወድህ በርታ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድሜ

  • @Gggg-om7zb
    @Gggg-om7zb 5 місяців тому +1

    ቃለሕወት ያሠማልን

  • @habetwoldsenbetu3034
    @habetwoldsenbetu3034 Рік тому +20

    አቡ ጀገናናናናናናናናናናና ፀጋው ያብዛልህ

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ Рік тому +3

    ወንድማችን አቡዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትህን እድሜ ይሰጥልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም ደሰ ይለኛል ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ 😍😍🙏🙏🙏⛪⛪

  • @በእምነትወለተትንሣኤ

    በእውነት ለውድ ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ከዚህም በላይ እውቀቱን ጥበብን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Рік тому +3

    ተባረክ ወንድሜ አቡ ሰውየው ጨልሏል የእናቶች እንባ ነው ገና ያብዳል እግዚአብሔር ፍርዱን በቅርቡ ያያል

  • @tsegamehari1770
    @tsegamehari1770 Рік тому

    ኣቡ ወንድሜ ጸጋ መንፈስ ቁድስ ያብዛልህ ለኛም ልቦናች ይክፈትልን ቃል ሂወት ያሰማልን፡!!!

  • @aklila1975
    @aklila1975 Рік тому +36

    ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤️ እንዲህ ሳይደርቅ በቅጠሉ መልስ ሲሰጥ ለጥርጥር ቅርብ የሆነውን ሁሉ ያረጋጋልና ድንግል ማርያም ታበርታህ

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

  • @abinetwoldemariam2941
    @abinetwoldemariam2941 Рік тому +4

    ብዙ ነገሮችን ተምርያለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብሮ

  • @abinetwoldemariam2941
    @abinetwoldemariam2941 Рік тому +3

    እግዚአብሔር እረጅም የአገልግሎት ዕድሜና ጤና ይስጥህ። በርታ አንቃን። ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @zeday5334
    @zeday5334 Рік тому +1

    ባዶ ስለሆነ ነው !
    .
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን። እመ አምላክ ትጠብቅልን። የወለጋን የንጹሐንን የጅምላ ጭፍጨፋና ዕልቂት ለመሸፈንና የሕዝቡን ሃሳብ ለመለወጥ ሔሮድስ የላከው የቀበሮ መልዕክተኛ ነው። እስልምና እምነትን የማይዳፈረው ዋጋው ምን እንደሆነ ስለሚያውቅ ነው። ቅድስት ቤተክርስቲያንን መስደብ ምድራዊና ጊዜያዊ ፍርድ የሚያመጣ መስሎታል። ዘለዓለማዊና እጅግ አስፈሪ ተቃዋሚዎችን ሊበላ ያለ እሳት እነሆ በደጅ !

  • @yordanosgoshme6402
    @yordanosgoshme6402 Рік тому

    God bless you!
    እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Рік тому +29

    ወንድማችን ተባረክልን ሕግዚአቤሔር አምላክ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ 🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +14

    ውንድማችን አቡየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እነሱንም ልቦና ይስጣችው

  • @zecharias.f6063
    @zecharias.f6063 Рік тому +22

    አቡ ወንድማችን በርታልን። አንተ ብቻ ቃል ተናገር፤ በአንተ ፉጨት እግዚአብሔር በአላዊያንና ከሀዲያን የሄዱትን ይሰበስባል። ✝️💒✝️

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Рік тому +4

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @adamyegdimwork5080
    @adamyegdimwork5080 Рік тому +1

    እንኳን እመቤታችንን ፣ ራሳችንን እንኳን ሲያመን የምንውጠውን ኪኒን መድኃኒት ወስጄ ተሻለኝ ፣ ዳንኩኝ እንላለን፣ ይሄ ከሰውነት ከክብሩ በእጅጉ የወረደ ሰው በየአዳራሹ ኑ ፈውስ አለ እናድናለን ምናምን እያለ ያስታል ፣ አንተ ጎረምሳ አድናለሁ ኑ እያልክ የምትለፍፍ ከሆነ ከሆነ ድንግል እናታችን መድኃኒት ልትባል አይገባትምን? ስሙንና ማደሪያውን ይሳደብ ዘንድ አፉን ከፈተ የተባለው ባንተ ተፈጸመ። አሌ ለከ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому

    በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ ልጆች አስተውሉ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም ( መናፍቃን እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ምድረ መናፍቃን መቼ ነዉ እምገባችሁ እግዚአብሔር አምላክን ልቦና ይስጥልን

  • @ሉና
    @ሉና Рік тому +16

    ጸጋውን ያብዛልክ ወንድም

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Рік тому

    አቡ እግዝአብሔር ይባርክህ። በርታ በገባህ እውነት ተመላለስ። የእግዝአብሔር ብረሃን አብዝቶ ያብራልህ።

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 Рік тому +7

    ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን😍🙏

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቡ ፀጋህን ያብዛዉ በርታ ዦሮ እያላቸዉ የማይሰሙ አይን እያላቸዉ የማያዩ ፈጣሪ ወደ ልቦናቸዉ ይመልሳቸዉ🤔🤔🤔

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 Рік тому +4

    ወንድሜ የህይወት ቃል ይሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንወደሃለን እናከብራለን ተባረክ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ

    እመ ብርሀን ታክብርህ ወንድማችን ምስጢሩን ጥበቡን ትጨምርልህ

  • @meseretkidane3490
    @meseretkidane3490 Рік тому +15

    አንተን ከነውንድምህ የወለደች እናት ትባረክ

  • @kibatuyirga3969
    @kibatuyirga3969 Рік тому +2

    አብ የሚያስተምረዉ ትምህርት እራሱ የማያቅ ሰዉዬ ስለ ድንግል ማርያም ቢናገር ይገርምሀል ሰይጣን አንዴት ማርያምን ይወዳል ለስንት ዐመት የያዘዉን ምርኮ በሳ ተወልዶ ነጻ ያወጣዉ፦

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
    እኛ ክርስትያኖች የምናመልከው እና ክብር የምንሰጣቸዉን ቅዱሳን ለይተን የምናዉቅ ነን እመቤታችን ድንግል ማርያም እና ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ባከበራቸዉ መጠን እናከብራቸዋለን

  • @alohay1476
    @alohay1476 Рік тому +4

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልን የኔ እንቁ..😍😍🌺🌺🌺

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Рік тому

    አቡ ወንድማችን ቃልህዬትን ያሰማልን ለነሱም እግዝያብሄር ልቦና ይስጣቸው

  • @bethelhemfikre8757
    @bethelhemfikre8757 Рік тому +8

    አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    አቡዬ ተባረክልን አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የፀጋ መድሐኒታችን ነች።ዮናታን ግን በህግ ይጠየቅልን በቃ አሁንስ በዛ😥😥

    • @mihratutedassa9451
      @mihratutedassa9451 Рік тому

      🤣🤣🤣😂😂😂🤣 በሕግ ይቀየቅልን❓መቼ❓ቱቱቱቱቱ እስኪ መጀመሪያ ከቤተክርስቲያኒቱ ተረቶቿንና ኮተቶቿን አውጡት🤭🤭🤭

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Рік тому +2

      @@mihratutedassa9451 እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ሌላ የምልሽ የለኝም።የተፋሽው ግን እማን ላይ እንደሆነ ሲገባሽ መልሰሽ ትልሽዋለሽ እኛ ከእግዚአብሔር ፍርድ እጠብቃለን መልካም የሶፍት ምግብ ይሁንልሽ

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Рік тому +2

      እውነት ትሽን ነው ውዴ እኔም እደዛ ነው ያልሆት ይሀ ሁሉ ኦርቶዶክስ እያለ አዳሜ እየመጣ አፍን ሲከፍት ዝም እያልን 👊👊

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Рік тому

      @@mihratutedassa9451 ውጪ ቆሻሻ ጠብቂ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Рік тому +1

      @@yhfbju3550 አሜን ፫እውነት ፈተናዋ ይበዛል ለጊዜው ትመነምናለች እንጂ አጠፋም😥😥😥በዛ አሁን ግን

  • @lemlemsemere3846
    @lemlemsemere3846 Рік тому

    እንደ አንተ ያለው ያብዛልኝ በዋትሳአብ ማህበር ተለቆልን አየ የሀ መምህርማ ግደታ ገብቼ ማይት መስማት አለብኝ ብየ ቀጥታ እዘህ ስገባ በቱኩቶኩ የማውቅህ ውዴ ወንድማችን ነህ በጣም ነው ትምህርትህን የተሰማኝ ፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እንወድሃለን በርታ አለን ሁሌም አዳምጣሃለሁ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Рік тому +2

    ኣቡየይይይ ጀግና አንካን በሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን በርታልን መናፍቃን ደሞ አግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸው ያሳዝናል👏👏👏

  • @bogymul6360
    @bogymul6360 Рік тому +2

    እውነት ወድማችን እውቀቱነ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎ ዘመንህን ይባርክል

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Рік тому +10

    በእውቀት ታበራለህ አቡ።ኑርልን

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Рік тому +12

    እስይይይ እንዲህ እንደናንተ ያለ የመልስ ጦር ያለው ትውልድ ነው እሚያስፈልገን አይዞህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ💒💒💒

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

  • @kubromkahsay6366
    @kubromkahsay6366 Рік тому +1

    ዕድሜካ ዕድመ ማቱሳላ ይግበሮ ቃለ ሂወት ያስማልና።

  • @efremasefa9262
    @efremasefa9262 Рік тому

    ወንድሚ በጣም ጥሩነው የሚታቀርበው እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስ ይጠበቅ ለሁሉም ማስታወልን ይስጣቸወ
    ሁላችንንም እመቤቴ ማርያም አለው ትበላቹ አሜን

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል Рік тому +18

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @ىىمللم
    @ىىمللم Рік тому +3

    ይገርማል ዮናታን እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏💔 ያለጩኸትና ያለጥፋት ቁም ነገር የለለዉ ሰው ነው ወድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏💚💚💚

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Рік тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @eee1352
    @eee1352 Рік тому

    መድማችን አቡ ቃለ ህይወትን አሰማልን የእናታችን የቅድስት ማርያም ጥበቃዋ ዘውት አይለይህ

  • @tekeltube5210
    @tekeltube5210  Рік тому +100

    ድምጹ በቀጣይ ይስተካከላል።

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 Рік тому +10

      አቡዬ በደብ ነዉ የሚሰማዉ በዚ አጋጣሚ የሚናገሰዝነገር ካለ እኔ ፍቃደኛ ነኝ

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 Рік тому +7

      ክብር ይስጥልኝ ወንድሜ እውነት የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይህ እግዚአብሔር እውቀት ይሁንህ🙏🙏🙏

    • @desta4574
      @desta4574 Рік тому +4

      ከበሮ የሚጮኸው "ስለተመታ "ይሆን?

    • @ፅጌ-ፈ7ረ
      @ፅጌ-ፈ7ረ Рік тому +1

      አቡዬ ደሞ አ 😟ብዬ ሳትጨርሰው ትዘጋለህ😒ግን ስለተመታ ይሆን??

    • @mikycom3283
      @mikycom3283 Рік тому

      ተከፍሎልህ ነው አገልግለህ ዋጋ አታገኝም
      ልብህን ክፈት እራስህ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Рік тому +10

    ማን ኖው ድንግል ማርያም እናመልካለን ያሎው
    ቃንቃቾው ደባሎቆው እኮ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው አምላካችን

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Рік тому

      ታምረ ማርያም

    • @zecharias.f6063
      @zecharias.f6063 Рік тому

      @@amengetsonjuses7598 አቡ ያለዉን እንኳ ስምተሽ አትማሪም? እየተነገርሽ እንኳ አታስተዉይም? ጌታ እየሱስ ልቦናችሁን ያብራላችሁ በእዉነት።
      ለምሳሌ መጸሐፍ ቅዱስ ቅዱሳንን አማልክት ዘበጸጋ ይላቸዋል፣ እና ይህ ማለት ቅዱሳንን አምልኩ ማለት ነዉ?

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 Рік тому +1

    በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
    @shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068 Рік тому

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በእዉነት ቃል ያጥረኛል አንጀቴን ነዉ ያራስከዉ

  • @The_AgentSmith
    @The_AgentSmith Рік тому +24

    don't forget to like & share

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Рік тому +22

    በጣም የተባረክ ልጅ በዘመናችን ለቤተክርስቲያናችን የተሰጠህ ልጅ

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Рік тому

    ፈጣሪ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
    የሱን መገኘት ቢያውቅ ኖሮ የእመአምላክ መድሀኒትነት ይገባው ነበር ልቦና ይስጥልን

  • @FggVvhh
    @FggVvhh 25 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤ከዚህ በላይ እውቀቱን ይግለፅልህ እንደ አንተ አይነቱን ልበ ብርሀን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @meazibizualew4622
    @meazibizualew4622 Рік тому +3

    አቡ ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏😍😍😍😍

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Рік тому +2

    የኛ ዕቁ አቡናዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ልቦና ይስጣቸው🙏🙏

  • @bekiayka2127
    @bekiayka2127 Рік тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ!

  • @cobragaming6923
    @cobragaming6923 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    የኔ ወንድም ጠንክር በርታ
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
    እኛ ቅዱሳን አናመልክም መቸ አመለክናቸው
    እንወዳችዋለን እንጅ

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Рік тому

    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይጨምርልህ እነሱማ ሲጀመር መናፍቅ ስለ ተዓምረ ማርያም ሊያነብ ፍፁም ብቃት የለውም ምክንያቱም ይህንን ለማንበብ መፅሐፍ ቅዱስን በትክክል ከነትርጓሜው ሊያወቅ ይገባዋል ወላዲተ አምላክ የተሰጣት ፀጋ የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ነው ይህንን ጠንቅ ቆ ማወቅ አለባቸው

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 Рік тому

    የኔ ወንድም ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የምናመሰግነው ፈጣር ይባርክክ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእኛ እንቁ በርታልን ልቦና ያድላቸው

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Рік тому +7

    ቆይ ግን ገና መቅድሙን ሲያነብ እንደዚህ ከለፈለፈ ትንሽ ጨመር አድርጎ ቢያነብ እላዩ እላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ይለቀው ነበር። እግዚአብሔር ልቦናውን ይማረው።

  • @lilita2476
    @lilita2476 Рік тому +1

    በርታልኝ ወንድም አለም ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛልህ!!

  • @gufh6343
    @gufh6343 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልሕ ከዚህም በላይ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን እንድ አንተ ስው ይብዛልህን ፈጣሪ

  • @DanielAtale-dr5wi
    @DanielAtale-dr5wi 10 місяців тому

    ከዚህ ልጅ አንደበት ያነሰ ያላችሁ መናፍቃን በጣም ታሣዝኑኛላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @henokebaharu3544
    @henokebaharu3544 Рік тому

    አቡ ወንድማች ተባረክ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዛብሄር ይርዳህ።

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Рік тому

    ወንድመችን በዩቱብ ስላገኛሁክ ደስ ብሎኛል ሰሞኑ እየተከትተልኩህ ነው እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲቀጥል ዮናታ ብልፅግና ኦርቶዶክስ እንዲያዋርድና እንዲያቆሽሽ ነው የሸለመው ምክንያቱም እሁድ ቀን ስራ መስራት ተጀምሮዋል ሲል ሰምቸዋለሁ ማን አብይ እሱ ፀር ኦርቶዶክስ ነው ከኦርቶዶክስ እጃቸው እንዲያነሱ መጠየቅም በህግ መጠየቅ አለባቸው መናፍቅ ፈልቶባቸዋል

  • @زتااوتا
    @زتااوتا Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ የእመቤታችን ጥበቃ አማላጅነት አይለይህ

    • @ameleworkbirara5974
      @ameleworkbirara5974 Рік тому

      ምዕራፍ 13
      አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
      2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
      3 ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
      4 ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
      5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
      6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
      7 ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
      8 ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
      9 ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

  • @saraka5019
    @saraka5019 Рік тому +7

    ምናለ የተዋህዶ ልጆች የዚህን ልጅ ፔጅ ብናሳድገው እሰኪ አበረታቱት በድንግል ማሪያም እለምናችሁለሁ ማለትም በጣም በሃየማኖት ጉዳይ በጣም በቻለው አቅም ለማሰረዳት እየተጋ ያለ ልጅ ነው ለሌላእምነት ተከታዬች

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому

    ወንድሜ አቡ በብዙ ተባረክ እነሱ አይነ ልቦናቸው ተደፍኖባቸዋል መድሀንያለም ያብራላቸው

  • @tegsttaktaka2819
    @tegsttaktaka2819 Рік тому

    እዉነት ቃል የለኝ አተን ማደንቅበት እንዲህ ያለወጣት ነዉ የሚያስፈልጋት በተክርስታናችን እግዚያብሔር በድሜ በፀጋዉ ይባርክህ 🙏🙏❤❤❤

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 Рік тому +3

    ወድማችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ🥰❤

  • @hermonmehanedsuraj406
    @hermonmehanedsuraj406 Рік тому

    ኣቡና ወንድሜ ባንተ ኩሩ ነኝ መጀመርያ አግዚኣብሄር ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ ኣንተ ሚመስሉ ወጣቶች ኣስተማሪ ከተነሱ አግዚኣብሄር የወደደው ኣሁን ጠፍቶ ያለ ይመለሳል የኔ ጥያቄ ያንተ ምትክ ተማሪ አያሰለጠንክ ነወ ? አኛ አግዚኣብሄር ይመስገን በሙሉ ልባችን አየተማርን ነው ልጆች ብታሰለጥን ግን ኣሪፍ ነበር አንደ ኣቡና የ ቤተክርስትያን የጀርባ ኣይጥንት የሆናችሁ ወጣቶች አናመሰግናችሁ ኣለን

  • @bkagimengesha
    @bkagimengesha Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ይነዚህ ሰወች መች ይሆን ከቤተክርስቲያን እራስ የሚወርዱት እራት እና ምሳቸው አደራጉ መቀፍን ለማወቅ እንኳን አይጥሩም የራሷቸውን የለት እንጀራቸውን ነው በዚች ቤተክርስቲያን የሚያበስሉት

  • @ኤዲዲያየተዋህዶልጅነኝ

    በእውነት በሚጣፍጥ ልዛ ነው መልስ የሰጠህው ግን ልብ ተደፍኖል እመቤት አይነ ልቦናውን ትግለጥልት ለወንድማችን ቃለ ህወይትን ያሰማልን

  • @tesfaytesfazghi8454
    @tesfaytesfazghi8454 Рік тому

    በመድሃኒታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወንድማችን ፡ ቃል ሂወት ያሰማልን ፡
    ስለ ድንግል መርያም ጽዮን ዝም ኣንልም ብልብ ኣምላክ ነብይ ዳዊት ቃል መስረት።
    ድንግል ማርያም ኣለች የባሪያቱ መዋረድ ኣይቷልና እንሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ያመግኑኛል። ወጌ፡ሉቃ፡ (46 -54)
    ለወላዲተ ኣምላኽ ድንግል ማርያም ፡መድሃኒት የወልድችልን እመብርሃን ማርያም የኣምልኮት ሳይሆን የክብር ስግደት ስግደት ይገበታል፡ ፡
    ይህንን ስህተት ትምህርት የምያስተምሩና የሚማሩ ፡ወገኖች ፡ ጌታችን መድሃኒታችን ይቅርበላቸ ፡ ፡
    የኣምሎኮት ስግደት ለእግዚኣብሄር ይገባል
    የክብር ስግደት ደግሞ ለማርያም ድንግል ለመላእክት ለሰማእታት ለጻድቅን ይገባል
    ይህን በማድረጋችን ኣይሳፍረንም ደስ ይበለን። ኣይዞህ ወድማችን ።

  • @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
    @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ Рік тому +22

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡዬ
    ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ በደንብ እናድምጠው ከዚህ በዋላ በታምረ ማርያም ለሚነሳ ጥያቂ በቂ መልስ ነው።

  • @አዲ-መ5ተ
    @አዲ-መ5ተ Рік тому

    የዘወትር ጸሎታችን እንዲህ ይላል :-
    አንድ አምላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይንና ምድርን የፈጠረ የሚታይ እና የማይታየውን። ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን ። ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባህርይው ከአብ ጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለው በምድርም ካለው ያለእርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ። ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰውን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተፃፈ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በህያዋን እና ሙታን ላይ ለመፍረድ በምስጋና ይመጣል ለመንግስቱም ፍፃሜ የለውም ። በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን እርሱም ጌታ ህይወትን የሚሰጥ ከአብ የሠረፀ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን ......
    እያለ ይቀጥላል
    የተፃፈው ከ2000 ዓመት በፊት ነው ይህ ነው ዶግማችን የዘወትር ፀሎታችን ። ኢየሱስ ጌታ ነው የሚለው ለኛ ሰበር ዜና አይደለም ። አቡነ አብርሃም ምናሉ? "ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል " ሃሃሃሃሃሃ
    ይቺን መልስልኝ ከዛ ለራስህ ትፀልያለህ ;-
    “እርሱም፦ የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የዳኑትን እንድትመስል ባሪያዬ ትሆን ዘንድ እጅግ ቀላል ነገር ነውና እስከ ምድር ዳር ድረስ መድኃኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ይላል።”
    - ኢሳይያስ 49፥6
    እና ነብዩ ኢሳያስ መድኃኒት ስለተባለ ጣኦት ነው ልትል ነው? wake up
    😕 ከአምስት አመት በፊትም ከአምስት አመት በኋላም አጨብጭበህ ነበር ? ወይስ የትኛው ላይ ነው ያጨበጨብከው? መጀመሪያ ተስማሙ። ጌታ ጌታ ማለት ሳይሆን ጌታን መምሰል ነው የሚያዋጣው ። ጌታ የሐዋርያትን እግር ስላጠበ እኛም እግራቸው ስር ድፍት ብለን እግራቸውን እንስማለን ። የክብር የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን ። የአምልኮ ስግደት የእግዚአብሔር ብቻ ነው የጸጋ የክብር ስግደት ግን ክብር ለሚገባው ሁሉ ነው ። ለአያትህም ጭምር እሺ? ሞኝ 😕
    ከሐዋርያትም ከፃድቃንም ከሰማዕታትም ከቅዱሳንም ከመላዕክትም ከፍጥረታት ሁሉ ደግሞ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትበልጣለችና የበለጠው ክብር ይገባታል ምክንያቱም እሷ ብቻ ናት ፈጣሪን ልጄ ብላ ልትጠራው የምትችለው ። የጳውሎስና ጴጥሮስ ልብሳቸው እና ጥላቸው መድኃኒት ሆኖ ብዙዎችን ፈውሷል የእሷማ ባይበልጥ ። አዎ መድኃኒት ናት ። ትፈውሰናለች ።
    በነገራችን ላይ ፓራሴታሞል መድኃኒት ስለሆነና በፋርማሲ ስለሚሸጥ ይሄንን ጣኦት 😂 የሚሸጠውን ሰፈርህ ያለውን ጣኦት ቤት (ፋርማሲ) በቶሎ አዘጋልን እባክህ 😂 ሞኝ

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @addis_gashaw7257
    @addis_gashaw7257 Рік тому

    ወንድሜ፡ፈጣሪ፡አሠብክበት፡ያድርስሕ፡ቃል።የለኝም።እናመስግናለን።🙏🙏🙏👍

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 Рік тому

    ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አቡየ የእውነት ሌላ ምንም አልልም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን የተ ዊሕልጅች ዩቱቤን ሸር አድርግ እህዛም እርስ በራሳችን ይትባበራ እኛ ክርስቲያን ኖች ለምንድን ነው ግን መልካም እንሁን ወገኖች