Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራሎቹ ሞትንና የቤተሰቦቻቸው አሳዛኝ ትውስታ @ShegerFMRadio | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 дні тому

    የሚገርም ነው!! ሁሉም ያልፋል!! ታሪክ እየሆነ

  • @amanualtamrat9301
    @amanualtamrat9301 20 днів тому +1

    the most underrated UA-cam channel !!!!
    በእውነት ልትበረታታ ይገባል !!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TekeleShewarega
    @TekeleShewarega 18 днів тому +2

    ምትክ የማይገኝላቸው ኢትዮጵያዊ ጀነራል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 18 днів тому +1

    እውነት ነው እንካን አንተ እኛም እንኮራባቸዋለን ስንት እናቶችን አስለቅሳል ስንት ተማሪዋችን ከትምህርትቤት ሲመለሱ አሳፍሶ ለውትድርና ማግዳል ያውም የሶስት ወር ስልጠና ብቻ ስንታ እናት አልቅሳለች ልጄ ይመለሳል እያለች በር በሩን የምታይ እናት ያልቀበረች እናት እሱ ግን ከነልጆቹ ሂወቱን ቀጥላል እሱ የዚህ ሁሉ ደም ሲኦል ይከተዋል ይቅርታ የማይሽረው ክፋት ጭካኔ ብቻ የስራውን ፈጣሪ ይስጠው

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 15 днів тому +3

    የጄኔራል ደምሴ ልጅ ጠበቃ ከሆነ ለምን ያንን ጨካኝ መንግስቱ የሚባል በአለም አቀፍ ሕግ ፊት እንዲቀርብ አያደርግም ያንን ሁሉ ወጣት ምርጥ ጄኔራሎች ጨርሶ ቁጭ ብሎ ሐራሬ ውስጥ በዘረፈው ብር ይኖራል

  • @felekegebreyes5517
    @felekegebreyes5517 18 днів тому +4

    መንግስቱ ኃ/ማ " አሁን ኢትዮጵያ ለደረሰችበት ውድቀት ቁጥር አንድ ተጠያቂ ነው " የሚለው አባባል "ትክክለኛ " ሃሳብ ነው:: እውነት ነው: :

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 18 днів тому

      አዎ እውነት ነው፣ በሳልና ሐቁን ያገናዘበ አስተያየት ነው፣ ከሰይጣን አቢይና ከዘረኛው መለስ ቀጥሎ በ3ኛ ደረጃ መንግስቱ ኃ/ማርያም ለሐገራችን ከክብሯ ወርዳ ለዚህ ውድቀት መብቃት ተጠያቂ ነው፣ ኢሕአፓና መኢሶን የተባሉት የቻይናና የሶቪዬት ሕብረትን (ራሽያ ) ኮሚኒዝም የሚያራምዱ ድርጅቶችም በተወሰነ ደረጃ ለሐገራችን ውድቀት ተጠያቂ ናቸው፣

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 17 днів тому +2

    የሁሉም አሟሟት ያሳዝናል የኮለኔል አጥናፉ አሟሟትና የልጃቸው ገለጻ አሳዛኝ ነው አይ ኢትዮጵያ የወላድ መሀን😭😭😭😭

  • @abrehetkidanekidane
    @abrehetkidanekidane 16 днів тому +1

    በጣም ያሳዝናል የደርግ ልጆች አላባት
    መኖራቸው ። ግማሽ የኤርትራ ህጻናት ደግሞ በግፍ በጨካኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወላጆቻቸው
    ተገድለው ኣላባትና ኣለናት ነው ያደግነው ። ቢያረጁም ኤርትራ የነበሩ
    ወታደሮች ጠይቁና ሊነግራዋችሁ ይችላሉ። ኣገራችን መጥተው ያላደረጉት የለም ። ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 15 днів тому +1

    አሁንም የጄኔራል ደምሴ ልጅ በጥብቅናህ አልመሸም የእውቅና ጀግኖች ጄኔራሎችን ደም የምንመልሰው ያንን ጨካኝ ጥሩራ እዚህ ሜዳ ለሜዳ ጎትቶ እንደጣላቸው እሱም መጎተትና መጣል አለበት ፍርድ እንደሆነ ሞት ተፈርዶበታል

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 17 днів тому +1

    Ahon demo kedereg yebase Ale.... kefetari gar yetetala..

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 20 днів тому +5

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: በአባቶቻቸው ስራ ልጆች በችግርና በሀዘን መኖራቸው በጣ ም ያሳዝናል:: ነገር ግን እነ መንግስቱና አጥናፉ የግርማዊ ዓፄ ሀይለሥላሤ እና የእነ አክሊሉ ሀብተወልድን የሌሎችንም የ60 ዕንቁ ሚንስትርና የጦር ጀነራሎች ያለ ፍርድ የጨፈጨፉ ስርቶና ደክሞ የገዛውን የአማራ መሬትና የከተማ ቦታ በሀይል ነጥቀው ላለፋበት ላቡን ላላፈሰሰበት በነፃ የሰጡ ግፈኞች ነበሩ:: ከደርግ የባሱ አውሬዎች (ወያኔዎች) ስልጣን ተቆጣጠሩና የእነዛ ንፁሀን ደም በከንቱ ፈሶ ቀረ እንጂ ደርግ ለሰራው ወንጀል በህግ መጠየቅ ነበረበት::

    • @Bio650
      @Bio650 19 днів тому

      ባይገርምህ ኮርያ ዘምተው የጭቃ ቤት ሠርተው በ2 ብር ያከራዩትን ወርሰው አበል ብለው 1 ብር ይሰጡዋቸው ነበር

    • @tamenedemissie782
      @tamenedemissie782 18 днів тому +1

      እንድምትሉት በቀልን በቀል እየወለደ ሀገር ያድጋል የምትሉ የአብይ አህመድ አይነት ድኩማን አስተሳሰብ ያላችሁ ከንቱ ዜጎች ናችሁ የሞተ አይመለስም የተወረስ ንብረት ይመለሳል ችግራችን ካልፈው ስህተት ተምረን እንዳይደገም መስራትና በእኛ ድምፅ ሥልጣን የሚወጣና የሚወርድ ሥረዓተ መንግሥት ለመመሥረት መታገል ነው። ከዘርና ከበቀል የፀዳ ኢትዮጵያዊ አመለካከትና እምነት ከሌለን ሥራችን ፣ትግላችን ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ነው።

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 18 днів тому +2

      ደደብ አሁንም ንስሐ አትገባም ወፍጮ ላሹ ሻንቅላ ባርያ መንግስቱ ሓይለማርያ ነብሰገዳዬ ከወያኔ ጋር ስተመሳስል ወይም የበለጠ ክፉ ስታረግ እግዚአበሔር ይቀዝፈኛል ብለህ አትፈራም ክፉ የእፉኝት ልጆች ጥቁር እባቦች ።

    • @samiyitbarek6205
      @samiyitbarek6205 15 днів тому

      Weyane min aderegeh wushetam .false narration ayiselechachuhum . Metetam Buda

    • @ayalkibethabtegabriel1475
      @ayalkibethabtegabriel1475 15 днів тому

      @@samiyitbarek6205 ወያኔማ ለኢትዮጲያ ህዝብ ካንሰር ነበር:: አንተና ጥቂቶች እዚህም እዛም እንደእባብ መርዛቸሁን ብረጩም አብዛኛው ከመሬት በታች የቀረው በዊልቸር እየተንፏቀቀ ነው:: ያ ክፋታችሁ ያ ጥጋባችሁ ተንፍሷል::

  • @kasahuntufa2792
    @kasahuntufa2792 18 днів тому +2

    መንግሥቱ ኃይለማርያም እና ወታደሮቹ ለማኝ መሆናቸው ትክክል ነው ብየ ያመንኩት አሁን ነው ነፍሰ ገዳዮች ነበሩና በተለይ ወደሞት የቀረበው መሪው ሕሊናው በሰዎች ደም የጨቀየ ሆኖ ሣለ አሁንም ይቅርታ እንዳይጠይቅ ያደረገው የደነዘዘ ሕሊና መሐይምነቱን ያሣብቅበታል አሁን ሮጦ ማምለጥ በማይችልበት ሆኖ እንኳን እንዴት ሰው ይቅርታ አይልም ልጆቹ ያሣዝናሉ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 18 днів тому +2

    አይ መንጌ ጠርሙስ በደም የወረወርከው ምንም ያኔ ልጅ ብሆንም ከፉከራህ ጋር አሁን እንዳዲስ ሳየው ይደንቀኛል የመጀመሪያው ፈካሪው አምላጭ ሆነህ ተገኘህ ድሮም የምትፎክሩ ጀግና መሳዮች ችግር ሲመጣ ሽንታችሁም አብሮ ይመጣና ትፈረጥጣላችሁ ፈጣሪ ለዝች ሀገር ለዚህ ምስኪን ህዝብ ሰላሙን ከፈጣሪ እመኛለሁ

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 15 днів тому +1

    በመንጌ አልደራደርም

  • @dawittb8606
    @dawittb8606 18 днів тому +2

    እንደ ፡ ደርግ፡ ያለ ፡ ደም ፡ አፍሳሽ ፡ ድንፋታም ፡ የማሀይም ፡ መንጋ ፡ ለዚህ ፡ ሁሉ ፡ ችግር ፡ አገሪቷን ፡ የዳረገ ፡ የድንጋይ ፡ ራስ ፡ ጀሌ ፡ በታሪክ ፡ አይገኝም ፡ !!!

  • @amarukassa2258
    @amarukassa2258 19 днів тому +2

    ናቅፋ ብለህ አንብብ እንጂ እንዴ!

  • @Meiry756
    @Meiry756 19 днів тому

    Abatu Sint Ye’OGADEN HIZB’na Ye’ERITRA HIZB GEDLEWAL ??? Zare Sile Abatu Megdelu Y’nageral ???

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 17 днів тому

      ቢገድሉም ሻዕቢያንና የዚያድባሬን ጦር ነው እሱም ጠላታቸው ነው።

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 19 днів тому

    ይሄሁሉ ልፋት አብይ አጨማለቀዉ