ይትባረክ ታምሩ "የተከሸነ || Yetekeshene" Yitbarek Tamiru New Protestant Amharic Live Worship 2020/2013

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 480

  • @DNovelStudio
    @DNovelStudio  2 роки тому +6

    አዲስ ዝማሬ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
    ua-cam.com/video/tcIgIRmksPs/v-deo.html

  • @Megabetelhem
    @Megabetelhem 4 роки тому +16

    አፌን በሳቅ ሞላ፣ ምላሴን በእልልታ
    ጠላቴ ማቅ ለበሰ፣ አከበረኝ ጌታ...
    እኔም እንዲህም፣ እንዲህ ወግ ደረሰኝ
    ከመቅበዝበዝ እርሱ በቃ ሲለኝ
    ያመራራ ሂወት ጣፈጠ፣ በኢየሱስ ታሪክ ተለወጠ...
    ለዚህ ድንቅ አምላክ ክብር ይሁን በሰማይ በምድር።
    አንተን ደግሞ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ፣ ይባርክህ በብዙ።

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUU/v-deo.html

  • @samsonasfaha292
    @samsonasfaha292 2 роки тому +7

    ይሄን መዝሙር ብዙ ግዜ ሰምቼዋለሁ ገናም እሰማዋለሁ። ያስቀናል ጸጋው። ተባረኩ ሁለታቹሁም።

  • @cherryxdarkvibes6831
    @cherryxdarkvibes6831 3 роки тому +26

    እኔም ሰው ነኝና ያለቀ ሲመስለኝ
    በድቅድቁ ሌሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
    የሚባርክ ነው ብቻህን አልዘመርከውም ልንገርህ
    እንኳን ተወለድክልኝ የኔ ወንድም የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ በጣም ተባርኬበታለሁ

  • @mathetes2862
    @mathetes2862 4 роки тому +81

    This guy has really incredible voice. He sings from bottom of his heart. God bless ya'll!!!

  • @Motivationforeveryone1987
    @Motivationforeveryone1987 Рік тому +5

    I'm Orthodox, I'm in love with yitbarek gospel songs since he started singing. He is always on my top list. Incredible Voice.

  • @iyoaskegeta1888
    @iyoaskegeta1888 4 роки тому +78

    የተወደድክ ይትባረክ የህይወት ዘመንህን ጌታ ኢየሰስ ይባርክልህ❤️ ቃል የለኝን አምልኮ ከሆድህ ነው የሚፍለቀለቀው ከዚም በላይ ተገለጥ ተከናወን የፀጋው ባለቤት እግዚያብሄር ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @nigstdaresma350
    @nigstdaresma350 3 роки тому +4

    የተከሸነ ቃላት የለኝም ቢኖረም የልቤን አይገልፅልኝም እዉነት ነዉ ቃላት ያጥረናል ሰለጌታ ዘመንህ ይለምልም

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 роки тому +4

    ምን አይነት ነገር ነው የወረደው የብዙሀኑን ልብ ያረደው የማይመስል ይመስላል አመጣጡ ብዙ አያላኑ እጅ ሰጡ 🙌 እኔም ያው ሰው ነኝና ያለቀልኝ: ሲመስለኝ በድቅድቁ ለሊት ጎኔ ቆሞ አበረታኝ 🥺🙏🙏🙏

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 місяців тому +1

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ይትቤ በጣም፠ነው ምንወድህ እራስህን በቅድስና ጌታን በመፍራት እድታገለግለው በፀሎቴ አስብሀለሁ ወረት እዳይመራህ ተጠቀቅ ፀጋው ይብዛልህ

  • @lidiagirma4716
    @lidiagirma4716 3 роки тому +7

    I'm orthodox but I love slow muzmur betaam

  • @mkditube
    @mkditube 3 роки тому +26

    ልክ ውስጤን የነገርኩት ይመስል ህይወቴን ነው የዘመረው በተለይ እኔም ሰው ነኝና ያለቀልኝ ሲመስለኝ የሚለው ላይ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት ኦርቶዶክስ ነኝ ክርስቶስ የሁላችንም ስለሆነ ማንም ይዘምረው ምንም ይሁን እሱን ካሞገሰልኝ ካመሰግንልኝ እሰማዋለው😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር ይናገረው ያውራ😥🙏

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUI/v-deo.html

    • @mkditube
      @mkditube 3 роки тому +1

      @@kalalala8901 አይቼዋለው ደስ ይላል🙏🙏🙏

    • @portocalphanta-pm6oy
      @portocalphanta-pm6oy Рік тому

      ❤❤❤

  • @ፍቅርእየሱስነዉ
    @ፍቅርእየሱስነዉ 3 роки тому +4

    ምስጋና ይብዛ ይብዛ አሜንንንንን አሜንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን 🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎺🎷🥁🎧🎤🎤🎤🎤ተባርክልኝ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 місяців тому +1

    አፌ በሳቅ ሞላ ምላሴን በእልልታ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielberhane440
    @danielberhane440 3 роки тому +3

    እኔ ኣውቀዋለው እየሱሴ ለሚታመኙት ታማኝ ነው ጌታ !! 😭😭ልቤ ኣርረው ጌታየ ቀሪ እድሜ ላንተ እንዲ በረከክ ከዚ ጭንቅ ኣለም ቅባኝ በዝይትህ

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUl/v-deo.html

  • @alemgebremichael1382
    @alemgebremichael1382 3 роки тому +6

    እልልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ክብር ምስጋና ሁሉ ለስሙ ይሁን እየሱሴ የኔ ውድ🙏🙏🙏

  • @hiwotGadisa
    @hiwotGadisa 5 місяців тому +1

    Lene yetezemere mezmur eyemeselegn sekeske new beye malekesew ortodox tewahedo emenet teketay negn gen yanete mezmuroch yatsenanagnal betam geta moges yeseteh yetebeye

  • @haymanottesfaye5546
    @haymanottesfaye5546 3 роки тому +1

    ፊቴ ይሰበር ይውደቅ የአልባጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ
    ክብሬን ልጣለው እንጂ ስምህን ላክብረው ላውድስ ክብሬን ልጣለው እንጂ ስምህን ላክብረው ላውድስ!! Amen

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 3 роки тому +1

    አይቸዋለሁ ጌታዬን አይቸዋለሁ
    አይቸዋለሁ ኢየሱሴን ለኔስ ልዩ ነው!
    እኔ አውቀዋለሁ ጌታዬን እኔ አውቀዋለሁ
    እኔ አውቀዋለሁ ኢየሱሴ ለኔስ ልዩ ነው!
    ተባረክ በብዙ በርታ ይብዛልህ🍒😇

  • @fikireshetu2020
    @fikireshetu2020 2 роки тому

    ውይምን ልበልክ በጣም ነው ምወድህ እኔ የ15 አመት ታዳጊ ነኝ ግን በጣም ነው ምወድህ ጌታ ይባርክህ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 4 роки тому +27

    This so tuneful..yu are a blessing.
    ለበረከት ሁን..ዘርህም የጠላትን ደጅ ይዉረስ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @addis.6469
    @addis.6469 4 роки тому +6

    አራ በጌታ ስም ተባረክ 🙋ክፉ አይንካክ 🙋🙌

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @eyosiyase5
    @eyosiyase5 3 роки тому +4

    አሜን ነብስን የሚያረሰርስ ሃሌሉያ እልልልልልል ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር ይናገረው ያውራ አሜን ካንተ የሚበልጥ እንደሌለ አይተናል ጌታ ሆይ ክበር ክበር ንገስ እንካንም ያንተ አደረከኝ ታማኝ ታጋሽ ባለፍኩበት ሁሉ ከለላ የሆንከኝ ለኔ እንደደረስክልኝ ለሁሉም ድረስላቸው

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 4 роки тому +13

    ውውውውውው
    አንተ ልጅ ተባረክልኝ ነፍሴ ወደደችህ
    መልካም ዝማሬና ቃናው ደስ ይሚል ነው!

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 роки тому +1

    ታማኝ ነው እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ይትቤ ዘመንይ ይባረክ

  • @addisdessalegn9926
    @addisdessalegn9926 4 роки тому +2

    ያም አለፈ እንዳለፈው !!!! አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !
    አሁንም የማያልፍ የመሰለን ያልፋል በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን!

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUU/v-deo.html

  • @Sam_Smith_7
    @Sam_Smith_7 4 роки тому +7

    yitbe alwedekum beferahut lay milewn mezmur kesera behuwala yante mezmuroch ssema des ylegnal God bless you man

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @netsanetmegersa1800
    @netsanetmegersa1800 3 роки тому +19

    Almost 100 time listening this ❤

  • @azebdesalgen7040
    @azebdesalgen7040 3 роки тому +1

    የተከሸነ ቃላት የለኝም ቢኖርም የልቤን አይገልጽልኝም,ከምስጋና ሌላ ምን ትወዳለህ .....ufffff Ds sil tebarke wedme

  • @yefitayetesfaye1195
    @yefitayetesfaye1195 3 роки тому +2

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል እዉነትም ይትባረክ you are already blessed.i got no words to say just keep shining

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUU/v-deo.html

  • @kibromhaile5296
    @kibromhaile5296 3 роки тому

    ኣንገት ኣያስደፋ ኣምላክ ኣያሳፍር ለሚታመኑበት ታማኝ ነው እግዚኣብሄር። ታማኝ ነው፡ታማኝ ነው እግዚኣብሄር።ታማኝ ነው፡ታማኝ ነው እግዚኣብሄር።

  • @SeeeSeee-wj7sz
    @SeeeSeee-wj7sz 4 місяці тому +1

    gata zamenken yebarke yhan mazmur sesamawe hulunem nagar erasawelawe mesgana beca nawe mesamane❤❤❤❤❤

  • @baseapptube
    @baseapptube 3 роки тому +21

    ፊቴ ይሰበር ይውደቅ የአልባጥሮስ ሽቶ ጠርሙስ
    ክብሬን ልጣለው እንጂ ስምህን ላክብረው ላውድስ
    የተከሸነ ቃላት የለኝም
    ቢኖርም የልቤን አይገልጽልኝም
    ከምስጋና ሌላ ምን ትወዳለሕ
    ከዝማሬ ሌላ ምን ትወዳለህ
    .....ተባረኪልን bra !

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUI/v-deo.htmli

  • @AniZed-c4x
    @AniZed-c4x Рік тому

    በ ጣጣጣጣም እ/ር ይባርክህ ሁሌም በመፍራት አገልግል

  • @dagimdrj9513
    @dagimdrj9513 2 роки тому +1

    በጣም ልዩ መዝሙር ነው ሁሉ ነው የምሠማው ተባረክ

  • @NEVERGIVEUP-y9l
    @NEVERGIVEUP-y9l 6 місяців тому +1

    እ/ር ክብሩ ለዘለአለም ከፍ ይበል

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood742 4 роки тому +8

    🙏🙏 ተባረክ ወንድሜ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ በጣም ነው ምወድህ

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @hannah5000
    @hannah5000 2 роки тому +1

    እልልልልል እሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ክብር ምስጋና ሁሉ ለስሙ ይሁን እየሱሱ ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ 🙏🤗❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthseifu5834
    @ruthseifu5834 4 роки тому +32

    Ur voice is so amazing.
    God bless u!! I love the fact that ur in young age and devoting ur time talent and everything to god. Ur such a role model

    • @segniguta6569
      @segniguta6569 4 роки тому +3

      Make sure that you capitalize the first letter when you write 'God'. God bless you!

    • @salemsolomon7572
      @salemsolomon7572 4 роки тому +2

      Yeeees you are right 👌👌👌👍👍👍👍👍👍

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому +1

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @eliasaga6696
    @eliasaga6696 2 роки тому

    God bless you Yitbarek i really appreciate God for give you grace I like Oromo sing with Aseged God bless you too

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 4 роки тому +11

    OHH Lord Thank-you about this new generation 🙏my brothe in christ yetebark May God Israel bless you Abundantly. May the grace of singing be doubled for you

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @mekoyetbiyazn8041
    @mekoyetbiyazn8041 2 роки тому

    እዴት መባረክነው ለእግዚአብሔር መዘመር

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 2 роки тому

    ምን አይነት ሰላም እንደሰጠኝ የእግዝሀብሄር ስሙ ይመስገን

  • @marekifle1623
    @marekifle1623 3 роки тому

    geta yibarkh kezih belay tsegawun yichemrlk mezmurochk bemulu betham wede geta yastegalu tebarek wendme

  • @sinduwabela3692
    @sinduwabela3692 3 роки тому

    Ame Amen.@@ ...Amelake yebarkh Hadera. Kagelkelkew belay agelgelew ersum degmo yageleglhal ...alem ayagnh kedeshnhen tebk

  • @asliruessom3573
    @asliruessom3573 Рік тому

    እቲባርክ፡ታሙሩ፡ኢጊዚአቢሄር፡ከቢሲራት፡እለም፡የተመረጠ፡ጎይታየሱስ፡ዘበኒህ፡ባርክ፡ጎይታ፡አከበርህ፡፡፡ገና፡ቲከቢራለን፡።❤

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 2 роки тому

    ይትቤወጣትነትበጌታቤትይለቅበብዙተባረክተባረክውንድሜ

  • @FrehiwotHussenMohammed
    @FrehiwotHussenMohammed Рік тому

    Hun sil yemihonlenlet kal aweutito hid alewu.....what a touch full...so powerful ❤

  • @sentayewmengstu4454
    @sentayewmengstu4454 3 роки тому

    መንገድ መልካም ይሁን ትልቅ ሰው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @simontiku3753
    @simontiku3753 3 роки тому

    Wow እኔ አላውቅም ቃላት የለኝም በእውነት😭😭 የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ።በዚህ ዘመን ያስነሳህ በምክንያት ነው ።ተባረክ ።😄😄

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 2 роки тому +1

    ብርቱ ሃያል ትውልድ አሁንም አለ ይነሳል ብርክ በልልኝ ወንድሜ 🎤🎧🎹

  • @rahelmengistu9665
    @rahelmengistu9665 3 роки тому

    Hooooo MGD bless you man really bless you no word Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Elelelelelel

  • @tarikuhirpesa525
    @tarikuhirpesa525 3 роки тому +6

    I'm so blessed by this graceful song God blessed too you

  • @eyobberhanu8671
    @eyobberhanu8671 3 роки тому +5

    ምስጋና ይብዛ ይብዛ!👏👏👏🙏🙏🙏

  • @SAs-kt3kd
    @SAs-kt3kd 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንንንን የሠራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልክ❤❤❤

  • @abenezermulugeta9547
    @abenezermulugeta9547 3 роки тому

    ዘማሪ ይትበሪክ ጌታ ዘመንን ይበሪክ በጠም ነው የምወድ አንቴ የምትዘምሮ መዝሙሮች የተበረክ ነቸው ፀጋ ያብዘልክ ተበረክ

  • @helu8371
    @helu8371 3 роки тому +4

    What a song ! Can't stop listening geta yesuse abzeto yebarkeh 🙏

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 роки тому +3

    Amen hallelujah! God bless you more brother

  • @bethsene9129
    @bethsene9129 4 роки тому +1

    Yitbarek is obviously gifted. Many blessings to the pianist!!!

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUI/v-deo.html

  • @melusam8502
    @melusam8502 3 роки тому +5

    What an amazing voice beyesusem 😲😲😲 You are blessed. May the Lord bless you abundantly.May the Lord add more grace to you brother .
    I love you .🥰🥰

  • @lidyagenene1192
    @lidyagenene1192 3 роки тому +13

    "I will always praise the lord; let all his creatures praise his Holy name forever." Amen 🙏

  • @FireGebre-uo9wg
    @FireGebre-uo9wg 8 місяців тому

    ታማኝነው እ/ር yes❤

  • @betafanta7087
    @betafanta7087 2 роки тому

    1ኛ ነህ በሁሉ ተባረክ

  • @sophiaa4289
    @sophiaa4289 3 роки тому +1

    ጌታ ይባረክ ክብር ሐእርሱ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ በደሙ ተሰውረሐል

  • @yefitayetesfaye1195
    @yefitayetesfaye1195 4 роки тому +8

    No words for you just 'WOW' u r so blessed

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @bamatube5750
    @bamatube5750 4 роки тому +20

    I just wanna say amezing and God bless you 👍👍

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 3 роки тому +1

    አሜን ! አሜን ! አሜን !!!
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በብዙ እጥፍ ይባርክህ ❤️❤️❤️😇😇😇🙏

  • @berukberuk2410
    @berukberuk2410 3 роки тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተባረኩ ጌታ እየሱሰ ይባረከቹ

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUU/v-deo.html

  • @pastordanieltesgay2711
    @pastordanieltesgay2711 11 місяців тому

    After listening this blessed sing I am gone to enter deep prayer

  • @meronyosief6308
    @meronyosief6308 3 роки тому +4

    Keep shining ytbarek.your blessing blesses others too.🙏🏻

  • @amanixo6148
    @amanixo6148 3 роки тому +1

    Enem endi endi weg deresegn ufff #1 betaam wedijekalewu wendime geta yibarikik leka getan mamilek edil nw ee ufff

  • @Ejigalem
    @Ejigalem 4 роки тому +8

    Son! Thanks for singing with great “Leza” and “wubet”! Zemenih yibarek! May His glory shine on you! UA-cam should have options for 1000👍🏽 button for someone like you!

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @EfrataDaniel-xu8zx
    @EfrataDaniel-xu8zx 7 місяців тому

    Yetebarek heh,betam new yemwedh ,cetilibel !❤️❤️👏🙏👏👍

  • @PresenceTube
    @PresenceTube 4 роки тому +4

    you are Blessed yite much love 💛 💛 💛 💛 💛 💛 💛 💛 💛

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUL/v-deo.html

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p 3 роки тому

    ዎው ተባረክ በብዙ ፀጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን

  • @teabezeray7758
    @teabezeray7758 3 роки тому

    Wawww lk endesmh yetebarek neh eyesus krstos abzto ybark wendme u are blessed

  • @degisewalemayehu8551
    @degisewalemayehu8551 3 роки тому +2

    Such an attractive voice we expecting ur own songs soon

  • @kalkidanbiru6492
    @kalkidanbiru6492 4 роки тому +2

    Yitbe ur sooooo blesse.
    Ma favorite song ever
    mehiret etafa

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 4 роки тому +1

      የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም ፣ ኢየሱስ ዛሬም ይሠራል የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ሰልጣንን ለመካፈል ቻናሌን ይቀላቀሉ ፣ የደውል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ🙏❤

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUI/v-deo.html

  • @saraseyoum7531
    @saraseyoum7531 Рік тому

    You are blessed amazing singer Hashu

  • @maranthasamela9036
    @maranthasamela9036 3 роки тому

    Kal selamiyatragni tabarek bicha lebale yane yunik ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethioaned7388
    @ethioaned7388 3 роки тому

    ይትቤ ዘመንህ ብሩክ ይሁን እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @pawulosabdu7702
    @pawulosabdu7702 3 роки тому

    Waqayyoo baraa kee fi jiranya kee haa ebishuu ....EBIFAMIIIIII

  • @mugumekalyegira5718
    @mugumekalyegira5718 9 місяців тому

    This song is so beautiful I wish I could get to know its meaning.

  • @ethiolife748
    @ethiolife748 3 роки тому +4

    Sound from heaven starting from 5:45. I wish you sang the entire mezmur. The original is also wonderful… just different versions. God bless you.

  • @salelatube4269
    @salelatube4269 3 роки тому +7

    God bless you more and more

  • @birhanasrat9484
    @birhanasrat9484 3 роки тому

    ዉይ አምላኬ በበርከቱ ይባርክህ ይብዛልህ ተገለጥ በእጥፍ

  • @habtamuwyohanens2448
    @habtamuwyohanens2448 3 роки тому +1

    you are my appitazer to hear song(mezmur) God bless you for ever

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUL/v-deo.html

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 2 роки тому

    Good voice bring your own work please and worship the lord our God from your heart and The Lord of all things the creator of all things will give you more wisdom, knowledge and understanding you will bring so much souls for the kingdom with this voice God bless you brother mine in Jesus name I ask and pray for you

  • @josyjr35
    @josyjr35 4 роки тому +7

    uuuufff🥰🥰🙏🙏🙏🙏
    tebarekilgn wandime

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @lidyamoges8878
    @lidyamoges8878 3 роки тому

    ይትባረክ ብቻ 1ኛ ነክ

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 4 роки тому +12

    Oh may God how I love him more bless boy 👏👏👏👏

    • @tafachbekel6934
      @tafachbekel6934 4 роки тому +2

      የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም ፣ ኢየሱስ ዛሬም ይሠራል የአምልኮና የእግዚአብሔር ቃል ሰልጣንን ለመካፈል ቻናሌን ይቀላቀሉ ፣ የደውል ምልክቷን መጫን እንዳትረሱ🙏❤

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pU/v-deo.html

  • @MAREPAY
    @MAREPAY Рік тому

    የተባረከ ተባረኪ የ ጌታ ጀግናው ልጅ

  • @husseinmohseb45
    @husseinmohseb45 2 роки тому

    የተወደድክ ይትባረክ ፀጋ ያበዛል🙏👏👏👏🙏🌹💐

  • @makikibebew2124
    @makikibebew2124 3 роки тому

    ወይኔ ልጠግበው አልቻልኩም....ጌታ ይባርክክ።።

  • @firerefiadisu1836
    @firerefiadisu1836 3 роки тому

    የኔ ብሩክ ተባረክልኝ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @azebdesalgen7040
    @azebdesalgen7040 3 роки тому

    እኔም እንዲ እዲ ወግ ደረሰኝ .....weyewww bless u

  • @abgirum5858
    @abgirum5858 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው እጅግ ያብዛልህ

  • @sunmawit201
    @sunmawit201 3 роки тому

    Wow.... Betam Des yemil mezmur 1nga nw ...wedjw ahun le5gize eysmahut nw😍

  • @kevinnattykevinnatty1786
    @kevinnattykevinnatty1786 4 роки тому +1

    Yam alefe endalef sanawekw geta melkam nw tebarekelen

    • @kalalala8901
      @kalalala8901 3 роки тому

      ua-cam.com/video/BSULEHoQ7pUL/v-deo.html

  • @Dane97778
    @Dane97778 4 роки тому +6

    You have an amazing 🎶 voice stay blessed!