Look I'm orthodox but I love ur mezmur God-bless you( yetbark) stay blessed this guy is very amazing nice voice I'm listening every single day I can,see how much God-bless this guy when he sings Oh my god😇🙏🙏🙏
Just wow its heavenly song😍😍😍 Kereka fitihn aytolign yhe ayne Kefeka ende tewat jember zemene Endetsedal emdefekach ende adis tsehay demkeh tay kedami honeh bene lay ..... "Glory to the almighty God''
በፀሎት የመጣ መዝሙር እኮ እንዴት እንድሚያስታውቅ🙌🏻🙌🏻 ከእናንተ አይውሰድ ጅማሪያቹን ያሰመረ ጌታ መጨረሻችሁንም ያሳምረው !በቤቱ ተተክላቹ ቅሩ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
V❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር
✍🏾የናፈቀኝን ያንን ፊትህን መች አየዋለው
የተራበኝን ይህንን ልቤን ምን አጠግባለው
ውዴ ፍቅርህ እንደ ሞት የበረታች ናት
አሃሃሃ ብዙ ፍሣሦች አይችሉም ማጥፋት(2✖️)
ቀልቤን ከኔ የወሥደውን
ሀሣቤን ከኔ የሥረቀውን
እሥኪ አንዴ ልየው ፊትህን
ሌላው ሌላው ቀሎብኝ እንዳይ(2✖️)
🎵ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይህ አይኔ
ከፈካ እንደ ጥዋት ጅምበር ዘመኔ
እንደጸዳል እንደ ፈካች እንዳዲሥ ጸሃይ
ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ
የናፈቀኝን ያንን ፊትህን መች አየዋለው
የተራበኝን ይህንን ልቤን ምን አጠግባለው
ውዴ ፍቅርህ እንደ ሞት የበረታች ናት
አሃሃሃ ብዙ ፍሣሦች አይችሉም ማጥፋት(2✖️)
ቀልቤን ከኔ የወሥደውን
ሀሣቤን ከኔ የሥረቀውን
እሥኪ አንዴ ልየው ፊትህን
ሌላው ሌላው ቀሎብኝ እንዳይ(2✖️)
🎶ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይህ አይኔ
ከፈካ እንደ ጥዋት ጅምበር ዘመኔ
እንደጸዳል እንደ ፈካች እንዳዲሥ ጸሃይ
ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ(2✖️)
ያገኝሁህ ቀን ደሥ ይለኛል ደሥ ይለኛል
ውድየ ካንተ ጋ መሆን ለኔ ይሻለኛል
በኮረብቶች የዘለለ የውዴ ቃል
እያባበለ ሢያሣድገኝ በእጁ መላ(2✖️)
Wonderful song ❤️
Thank U
❤
ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በወጣትነት ለእግዚአብሔር ከማጎብደድ በላይ ምን እድል አለ❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም
Tbrku🙏🙌
እኔ ብቻ ነኝ ይሄንን መዝሙር ስሰማ ነብሴ ቅልጥ ምተለዉ ፈታሪ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
Look I'm orthodox but I love ur mezmur God-bless you( yetbark) stay blessed this guy is very amazing nice voice I'm listening every single day I can,see how much God-bless this guy when he sings Oh my god😇🙏🙏🙏
I hope መዝሙር ከማዳመጥ አልፎ መንፈስ ቅዱስ በጌታ ፍቅር ይማርክሻል::
“come and taste the Lord is good”
Come and test the Lord He is sweeter than a person can describe 😍
@@biniambahiru4115yes he sure is😊
ashkabach... stay in ur lane
I was blessed with a beautiful song!!😇😍❤
ቀልቤን ከኔ የወሰደውን
ሀሳቤን ከኔ የሰረቀ
እስኪ አንዴ ልየው ፊትህን
ሌላው ሌላው ቀሎብኝ ይቅር..❤
lelaw lelaw kelobegn enday
ኡፋ የኔ አለም በጣም ነው ደስ የሚለው ምን ፕሮቴስታንት ባልሆን መዝሙሮችህ አደምጣለሁ እርጋታን የተላበሱ ናቸው...የዝማሬው ባለቤት ዝማሪያችሁን ይቀበል 🙌
so sweet
Yeah 😭😭😭
ተባረኩ
የኔውድ ችግር የለውም ማዳመጡ ሂወትን ይሰጣል ዘፈን የሠየጣን ነው ጡሩ አድርገሻል ምንም ቢሆን ኢየሱስ ያንችም አባት ነው
Amen
ተባረክ በረከት አበራ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው። ሁሉ ከቨር መዝሙር በመስራት በተጠመደበት ጊዜ እንዲህ አይነት በመንፈስ እና በቃል የተሞላ መዝሙር መዘመር መታደል ነው። #በረከት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
የናፈቀኝን ፊትህን መቼ አየዋለው
ተባረኩ የባቴ ልጆች ፀጋው ይብዛላችሁ
አግዚአብሔር በክብር ዳግም ይግለጣችሁ
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን
ኢየሱስ ያድናል
በዚህ መዝሙር እንደባረካችሁን ጌታ ብርክ ያድርጋችው❤❤❤
ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይሄ አይኔ
ከፈካ እንደጥዋት ጀምበር ዘመኔ....... Demke ታይ ቀዳሚ ሆነ በኔ ላይ✝️✝️ ❤️ተባረኩ
ልብን የሚነካ መዝሙር ነው ዘመናችሁ ይለምልም ይትቤ በጣም ነው የምወድህ
እየሱስ ጌታ ነው በቃ ቃላት አጣሁለት ለዚ ዝማሬ ብቻ ጌታ ክብሩ ይውሰድ የአባቴ ልጆች ለምልሙ በእየሱስም 💙💙💙💙💙
Uffaa mezmurun wedjew lmot new mesmat makom alchalkum
ያገኘሁ ቀን ደስስስስስ ይለኛል
ውዴ ፊት ሲበራልን
we love u lord more & more😢😢😢😢😢❤❤❤
ዉዴ ፍቅርህ ከሞት የበረታች ናት አሃሃ
ብዙ ፈሳሾች አይችሉም ማጥፋት...... 💕💕ተባረኩልኝ wow amazing 🎤🎼🎷🥁🎹🎺
ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ❤❤ ቀልቤን ከኔ የወሰደውን ድንቅ መዝመር ከላይ የተወረወረ ጥማትን የሚያረካ ተባረኩ ለምልሙ በጌታ ደም ሁሌ ተሸፍኑ
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው ከፀጋና ከልምድ የሚዘመሩ ዝማሬዎች በጣም ይለያያሉ ያስታውቃሉም ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ
የናፈቀኝን ያንን ፊትህን መቼ አየዋለው
የተራበህን ይህንን ልቤን ምን አጠግባለው
ውዴ ፍቅርህ እንደሞት የበረታች ናት አሀሀ
ብዙ ፈሳሾች አይችሉም ማጥፋት 2*
ቀልቤን ከኔ የወሰደውን
ሀሳቤን ከኔ የሰረቀው
እስኪ አንዴ ልየው ፊትህን
ሌላው ሌላው ቀሎብኝ እንዳይ 2*
ከረካ ፊትህን አይቶልኝ ይህ አይኔ
ከፈካ እንደ ጠዋት ጀምበር ዘመኔ
እንደ ፀዳል እንደፈካች እንደ አዲስ ፀሀይ
ደምቀህ ታይ ቀዳሚ ሆነህ በኔ ላይ 2*
ያገኘውህ ቀን ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል
ውዴ ካንተጋ መሆን ለኔ ይሻለኛል
በኮረብቶቼ እየዘለለ የውዴ ቃል
እያባበለ ሲያሳድረኝ በእጁ መዳፍ 2*
የ6አመት ልጅ አለኝ እንዴት እንደሚወድህ። ይትቤ እግዘብሔር በቤቱ ያኑርህ
bekye Bro tebarekelegn 1gn
❤❤❤❤ ልቤን አቀለጠው ይሄ መዝሙር
ተባረኩ አንድላይ ስታምሩ ደግሞ የድምጻችሁ መሳሰል። እወዳችሀለው የአባቴ ብሩካን ።
wude fikr ende moti yeberetach nati awo abate zemenachun yibarek bertu🎤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይትቤ አዘማመርህን ስወደው ❤❤❤በብዙ ተባርክልን
ውዴ ፍቅርህ እንደሞት የበረታች ናት አሀ ብዙ ፈሳሾች አይችሉም ማጥፋት❤️
ዛሬ የፀሎት ጊዜዬ ከናንተ ጋር እንዴት እየጣፈጠኝ አንዳለ ዘመናችሁ ይለምልም!!❤❤❤
Ewnat betam new yewedadekut geta egzabher zemenachun yebarekaw yena wedoch endazemerachut endihu benate lay geta yetaye 😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏
Bekiyee😭😭😭 Yitbaye😭😭😭 Our gift what amazing song ❤❤❤❤❤❤
Be blessed mokshi😘
Yitbi his voice is look like urs😍😍
i am not chrstian but I am felling by this mezmur
አንድ አይነት ነው ድምፃችሁ wow tebarekuuu
የኔ ናፍቆት ነው እሱ 😥😥 ዘመናቹ ይባረክ በኢየሱስ ስም ፀጋውን ያብዛላቹ ✝️ ❤ 🙏
መስማት የማይሰለች መዝሙር ተበረክ
ዘመን ህን ይባረክ ዕድሜ ይስጥልኝ በጸጋ በርትተህ እድትሄድ ሁሌ ጸሎቴ ነው አሜን ይሁንልህ
Bekiye korchebhalew. Egziabher ende smh le alem bereket yargh. Tebareku. Ewedachualew
OMG ❤❤❤ so powerful and amazing... 🙌🙌🙌🙌 am still watching., really blessed by this wonderful song., God bless you 🙏
ያገኘሁህ ቀን ደስ ይለኛል ደስ ዪለኛል
ውዴ ካንተጋር መሆን ለኔ ይሻለኛል
በኮረብቶች እየዘለለ የውዴ ቃል
እያባበለ ሲያሳድረኝ በጁ መሃል
wow! what a blessing and powerful song is this😇😇😇💙💚💛 may GOD bless you abundantly, keep it up for the sake of the body of Christ
አንተ ብቻህን ደምቀህ ታይ የኔ ኢየሱስ።ይትባዬ የኔ ውድ ወንድሜ የአባቴ ልጅ ስወድህ ከልቤ ነው ከምር በቃ አንቴ ዝም ብለህ ዘምር I love you ነው ማደግህ ለምልምልኝ ክፉ አይንካህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ። አሜን
wow tsegaw yibzalk wendmeee ewuntn new
ድንቅ መዝሙር ተሰምቶ ተሰምቷ የማይጠገብ🎶🎶🎶🎶🎤🎤🎤🎤🎤😘😘😘😘😘😘😘😘
waw makom alchalkum admiche tebare
ሰላምዬ አምላኬ ባርኮሻል አይወሰድም አሜን ይብዛልሽ ! እንዴት እንደምወድሽ እኮ፣ ነገር ግን ማራናታን የዘመረችዋን ሰላም እናፍቃለሁ ፡ሰላምዬ በሁሉ ነገር ዳናሽን የሚከተሉና የሚየዪሽ መኖራቸውን አስቢበት፡! ያው እንደምታውቂው ሁሉም ሰው ወንዱም ሴቱም አንድ አይነት ሊፐስቲክ ነዉ የሚጠቀሙበት አገር ውጥም ሆነ ዉጪ ስለዚህ ነዉ ያልኩሽ በጌታም በሰውም የተወደድሽ እህቴ የኔ አስታዋይ በተረፈው ለመንፈስ ቅዱስ ሰጠሁሽ ፀጋ ካንቺ ጋር ይሁን አሜን !!
yene wud betam nw miwedik yitbiye egzr abzito yibarikachihu ,tebarekulign
wow you are blessed beki what amazing song
Beki your voice is calming!be blessed for ever
Bereket geta abzto ybarkh yhn dnk zmare slasemahen ...stay blessed
geta yebarkeh
Tebarku geta abezto yebarkachew demo stameru
Tebarekulgn yabate jegnoceh zemnacehu bebtu yelke setamru selenante geta kebrun yewsed🙏🙏🙏
በጣም ነዉ የወደድኩት
"wude fikirh ende mote yeberetachi nat..." ❤❤❤❤😍 Be Blessed wonidime
ስሰማው ልቤ ያርፋል
ድንቅ ዝማሬ ከፍ በሉ የአባቴ እንቁዎች
Just wow its heavenly song😍😍😍
Kereka fitihn aytolign yhe ayne
Kefeka ende tewat jember zemene
Endetsedal emdefekach ende adis tsehay
demkeh tay kedami honeh bene lay ..... "Glory to the almighty God''
Wowe gata yibarkehe bazehe zemara kame ayenate nager endawatawe
great message ,amazinf song; God bless you both
i can't stop listening 😮😮 ......GOD bless u bros👏👏👏👏
ጉብዝ ዘመናችሁ ይለምልም እንወዳችሁለን😘
yhen mezmur salesma sewl getan yhone ngr yegodelge yemeslgal betam wedgewalhu ❤❤❤❤❤❤❤
Yeqnet zemarew nektognal l tselot abrtitognal tebareku
Wowowo my god endet Yale dink zimare moges wubet my god bless you
Wow yitibarak ye ager lij das yilal geta yibarik
ወይኔ በጌታ ድምጽህ እዴት ነው ሚያምረው እስከዛሬ የት ተድብቀህ ነው
tabarke batalaw amasgnalu👏☺☺
Wowwww I like it love u gosple singer yitbe&beki
God bless you both Bereket and Yitbarek. I like this song clip please post the lyrics.
Tebarek geta yebarkh
abo tebareku...bless ya
Beruk nachu tebareku yetbye kezi belay tsegawn yechamrleh
Yetebarekach yebate lijoch ahunim tsegaw yibzalachu.
I love ur songs very much yitbarek and ur voice is #1😉God bless u all
Migermew afe lay neber fetena class rasu tebareku
ይትቤ እግዚአብሔር ዘመንክ ንይባርክ
ገታ ዘመንን ይባራክ
Geta zemenachun yibareki
bettam menfesin yemiyareseris mezmur nw tebarekulin bettam iwedachuwalew
endew geta birk yadrgih zemenih yilemlim
Amennnnnnn
Amennnnnnn
Amennnnnnn
Supper Tabarakiligge wed 💒😋😊😍
Tetbe beki zemenachu yebarek betam ewedachuhalew ewenat fitun mayet tehunelen 🥰🥰
Amen amen amen ❤❤❤❤❤egezaberi yibarike buruki hunu ❤❤❤❤❤❤
Mezmurun sesmawe zem beye eyaleqesku new kemer tebarekebtalew
be semayawi berekt Geta abzeto yebarekachu
Ytu 1gna..... You know Amezing video 🙏🙏
bettam menfesin yemiyareseris mezmur nw tebarekulin
ተባረክ ወንድሜ
Ya geta lii jiji teberk My I love 🥰💯 SII jaalala🥰🥰🥰💯bari Kee ha ebbifamu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️❤️💯
lt is the best song ❤
geta yebarkachu yetbe🥰😘ewdachualhu tebarku
Amennnn!!!!!!!!! Eseyyyy wowwww😭😭😭😭😭 lib ymineka zmary
GOD bless you all i can't stop listening this music .
"God bless you broyy
zmarewon geta yiwsed inte zemenachu yibarek
መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ!
Tebarekulegn
ተባረክልኝ!✋✋
Tebarekulggg
tebarkenbetal geta eyesus zemenkn yibarkew
ሁሌ ማለቅስበት❤
Tebaru das yamil zemare nw wetn yadesal tebarku