Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 16, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @TheEthiopia13
    @TheEthiopia13  25 днів тому +10

    "ስልጣኔን አልለቅም፤ ብለቅም ሀይሌ እዚህች ቦታ ላይ አይመጣም! እኔ እንደ እሱ በሰላማዊ ሰልፍ ሮጬ የምወጣ አይደለሁም።"
    ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ)

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 25 днів тому +8

      የማያፍር ሰውዬ የግል ፀብ አረገው እኮ

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h 25 днів тому +3

      ይሄ ሰውየ ያማዋል እንዴ

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 25 днів тому +3

      ትልቃለህ

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 25 днів тому +3

      አሽብር ግርግር የድመት እግር አንተ ከህዝብ አትበልጥም ትለቃለክ አንተ ጥርስ ነቃይ አለቀ ❓❗❓❗❗

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 25 днів тому +12

    አማራ ሆይ ዛሬም ካልነካቅ ትበላለህ ተያይዘህ ጠላቶቺህን መክት

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 25 днів тому +6

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 25 днів тому +6

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ በድለንሃልና ይቅር በለን የቃልኪዳን ሀገርህን የድሮ ፍቅራችንን መልስን እባክህ❤❤❤

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 25 днів тому +5

    Amara fano❤❤❤❤❤❤❤jegnaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amber1919
    @Amber1919 25 днів тому +9

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አሜሪካ የተባረከች አገር አንድ ሰላማዊ አገር ተኩስ እንዲጀመር ትተኮትክና ተኩሱ ከተጀመረ ብኋላ ደግሞ የተኩስ ድምጽ እስኪቆም ድረስ ጥረት አደርጋለው ብላ እንደ አደራዳሪ ትመጣለች ። በዓለም ላይ ያሉ በተለይ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ከተኩስ ድምጾች ጀርባ ያለችው አሜሪካ ናት ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @skylimit1423
      @skylimit1423 25 днів тому

      አሜሪካን የመናገር ሞራሉን ከየት አመጣህው ። አገርህኮ ተራ ቆሻሻ ናት

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 25 днів тому +7

    እነዚህ ግን የእውነት ኢትዮጵያዊት እናት ነች የወለደቻቸው ሰው መሰል እንስሳወች የኦሮሚያ መሪወች ባጠቃላይ ዘረኝነታቸው እዚህ ግባ ሊባል የሚችል አይደለም በጣም እንስሳወች ናቸው

  • @dubaishariah8914
    @dubaishariah8914 25 днів тому +1

    ሰላምለሐገሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 25 днів тому

    Tnx zethiopia

  • @elsabethe
    @elsabethe 25 днів тому +1

    God help fano

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 25 днів тому +3

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

    • @antenehgelan5391
      @antenehgelan5391 25 днів тому

      አይዞሽ ገለቴ የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም 😂😂😂😂

  • @abrehamgedamu4951
    @abrehamgedamu4951 25 днів тому

    አብሽር ❤❤❤በርታልን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 25 днів тому +1

    ብአዴን ለዚህ መልስ የለውም በኦሮሚያ ክልል ለተጨፈጨፉት አማራዎች ፋኖ ለምን ነፋጥ አነሳ

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 25 днів тому +1

    🎉 congratulations Biniam H , good job 👏 keep it up 👍 it is just starting have vision &faith then ending at the sky limit.remember this is land of opportunity , God bless your future & God bless America 🇺🇸

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v 25 днів тому +2

    የተፈጠራ ችግር ከሌላ የከተማዋ እንቅስቃሴ ለምን ቆሟል?ቦንቡስ ለምን በያቦታ ይፈናደል?ወይ የአማራ አመራር።

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 25 днів тому +1

    gala waga yekfelale ::

  • @trtt90
    @trtt90 25 днів тому

    💪💪❤️❤️❤️💪

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 25 днів тому +1

    መከላከያ አማራ ክልል ገብቶ ጦርነት ሳይጀምር መስሎኝ አማራን እያረዱትና እያሳረዱት ያለው 😡😡😡

  • @et2507
    @et2507 24 дні тому

    There is no exception to the rule. 1etb.

  • @eliudasfaw564
    @eliudasfaw564 25 днів тому

    Fano ayikelakelim min yiseral shufer huno

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 25 днів тому +1

    ስምን ሳጥናኤል ያወጣል እንዲሉ አሸብር ጌቶችን ብልፅግና ተማምኖ በእብሪት ሀገር አሸበረ

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek 25 днів тому +3

    አትቀደድ ከኤርፖርት እስከ ከተማው 10 ደቂቃ ነው

  • @mesfingaredew63
    @mesfingaredew63 25 днів тому +1

    ሳትወድ በግድ ትለቃለህ አንተ የሰው ነቀዝ ሁሌ አታሸመቃን ፍትህ እንፈልጋሉ

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 25 днів тому +7

    የአማራ ሕዝብ ትግሉን ለፋኖ መተው የለባቹም እመኑኝ የአብይ ሰራዊት ካሸነፋቹ እንደባሪያ እረግጦ እንደሚገዛቹ ካሁኑ እወቁበት

    • @TheEthiopia13
      @TheEthiopia13  25 днів тому +2

      "ስልጣኔን አልለቅም፤ ብለቅም ሀይሌ እዚህች ቦታ ላይ አይመጣም! እኔ እንደ እሱ በሰላማዊ ሰልፍ ሮጬ የምወጣ አይደለሁም።"
      ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ)

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 25 днів тому +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ 👍❤️🇪🇷

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 24 дні тому

    Yetedegagem zena newu ufff

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 25 днів тому +1

    አማራ ባስ መባሉን ያውቃሉንን አየር መንገድ ብሎ ነገር የለም

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 25 днів тому

    ዘራፊ ግድያ መፍትሄ ይሆናል እረ ጎበዝ እንተሳሰብ።

  • @user-pv2td4ys3q
    @user-pv2td4ys3q 25 днів тому +1

    ኤርትራውያን ያለ ስማቸው ይወቀሱ ነበር

  • @eliudasfaw564
    @eliudasfaw564 25 днів тому

    Yetawjew koyiyowal lemin bereru

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 25 днів тому +2

    ሻለቃ ኃይሌ ገ /ሰላሴ አትሌትክስ ሙያው ነው
    የአሽብር ተብዬ ሙያክ ጥርስ መንቀል ነው የታሪክ አተላ ትለቃለህ አትንተባተብ ❗❓❗❓❗❓

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 25 днів тому +1

    የፓሊስ መግለጫ አንተን ይመለከታል ደሞ ፓሊስ እንዲህ አለ ብለህ አፍህን ስትከፍት አታፍርም ::

  • @samuelaraya3299
    @samuelaraya3299 25 днів тому

    Henok....

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 25 днів тому +1

    ግንየኦሮሞ ባለስልጣናት እነሱ ከኬንያና ከሌላ አፍሪካ ሀገር እነሱ እንደመጡ ታሪክ ያውቁ ይሆን ምን አይነት ጉድ ነው ግን? ኢትዮጵያውያን የትም መኖር መብት አላቸው

    • @be-liever
      @be-liever 25 днів тому

      አማራም ፈላሻ እነደሆነ ታሪክ አንብቡ ዪሆን 🤔🤔

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 24 дні тому

      @@be-liever አዎ ልክ ነው ሰለሞናዊ ዘርብቻ ሳይሆኑ ሀበሻ ባጠቃላይ( አማራ ትግሬ ጉራጌ አርጎባ ምናልባትም ሀደሬ ኢትዮጵያን የመሰረቱ የአክሱም ስልጣኔ ምንጮች ናቸው እናንተ በ16 ክ/ዘመን ከእነሱ በህዋላ ነው የመጣችሁት ታድያ ማንን ኑው ውጡ የምትሉት ያውም ሀገር እያፈረሳችሁ?

    • @be-liever
      @be-liever 24 дні тому

      @@MMolla-cr3bj 😂🤣🤣😂 እንኳን በክሱም ተውና በዘመነ መሳፍንት እንኳን አማራ የሚባል ብሔር ዬለም። ለዚ ፕሮፌሰር መስፍን ፣ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድን ፤ አቶ አዳርጋቸው ፅጌ ፣ ዶክተር ዳኛቸው ፣ ኮለኔል መንግስቱ ወዘተ ብዙ የአማራ ፃሃፍቶች ይናገራሉ😂🤣😂

    • @be-liever
      @be-liever 24 дні тому

      @@MMolla-cr3bj ማነው ውጡ ያላቹ እናነተም በክልልቹ እኛም በክልላችን ኦሮሞ በክልሉ ሁሉም ተሟለቶለት የሚኖር ለም መሬት የለው ህዝብ ስለሆነ ከክልሉ አይወጣም አማራ ግን እዛ ተገዳዱሎ ወደ ኦሮሚያ ክልል ፣ ለልመና ወደ ኦሮሚያ ክልል ፣ በረሃብ ምክንያት ወደ ኦሮሚያ ክልል። እናነተ ናቹ የተረት ታሪክ ፈጥሬቹ ኦሮሞ በ16ኛ ኢትዮጵያ ገባ ትላላቹ ተራ ተረት ቢሆንም

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 24 дні тому

      @@be-liever ብታምንም ባታምንም አማራ አይደለሁም ግን ለሀቅ ነው ኖሮሞ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ16 ኛው ክፍለዘመን እንደሆነ ማንም የሚያውቀው ነው search እድርግ መፅሀፉም አንብብ ታድያ ሌላውበመሰሰረው ሀገር የኔ ክልል ማለት ምን አመጣው? ክል የተፈጠረው 30 አመቱ በወያኔ ነው እንጅ ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ለመሆኑ ስልጣን ለዘላለም ንው እንዴ እንኩዋን እናንተ ኢትዮጵያውያንን በማታለል ስልጣን የያዛችሁት ወያኔ አሸንፎ የመምራት እውቀቱም አቅሙም ያለው ከስልጣን ሄድዋል ይህ የምትበድሉት የምታፈናቅሉት የምትገሉት ኢትዮጵያውያን ነገ አብራችሁት ትኖራላችሁ ባሁን ሰአት ኦሮሞ ሲባል ሰው ብጣም ነው የሚጠላው የሚፈራው እኔ በበኩሌ ኦሮሞን ከግድያ ከማረድ ጋር ነው የማየው

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d 25 днів тому +1

    ብአዴን ባዳው ፋኖን ያሳድዳል ብልፅግና አማራን ይገላል ያፍለናቅላል አማራ ተወካይ የለውም ስለዚህ ፋኖን የመደገፍ ግደታችን ነው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 25 днів тому +2

    አቶ አሸብር የሚባለውን ሰውዬ የሸገር ወጣት በምን መልኩ ይሆን ከስልጣኑ ማስወገድ ያለበት? ለነጉሩ ወጣቱ በሱስ ደንዝዟል ሰውዬውም ይህንን ተማምኖ ህዝቡን ንቆታል😂😂😂

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 25 днів тому +1

      አሽብር የድመት እገር ይሄ ጥርስ ነቃይ ማደንዘዣ ወጉታቸው ይሆናል ይሄ የታሪክ አተላ ሰውዬ ❓❗❓❗❓

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 25 днів тому +2

      አሸብርንም ለማውረድ ክላሽ ገዝቶ የትጥቅ ትግል ማድረግ ያስፈልጋል😂🤣😂

  • @et2507
    @et2507 25 днів тому

    H1H2H3 is the same old story. Arlington disease made it to literature. Ecclessians.

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 25 днів тому

    ለእብሪተኛ አገዛዝ ደፈጣ ፍቱን መድሀኒት ነው ::ደፈጣ ለከተማም ይሆናል!
    በደፈጣ አድርገው ጦጣ !

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 25 днів тому +1

    አሽብር ግርግር የድመት እግር
    አንተ ከህዝብ አትበልጥም ልቀቅ ልቀቅ ❓❓❓

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 25 днів тому

    መንግስት ይሄንን ወንበዴ ከስልጣን አውርድልን

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 25 днів тому

    አረ አዛዉንቶች ሰልጣል ሲወዱ

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 25 днів тому

    It is not shenea

  • @rakebbahran8895
    @rakebbahran8895 25 днів тому

    የሰውን ስም ለካ ሰይጣንም ያወጣዋል?"አሸብር" አሉት እውነትም አሸብር

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 25 днів тому

    😢😅😢😢😅😅😅😢😢

  • @mimia7202
    @mimia7202 25 днів тому +1

    በጣም ያሳዝናል አገራችን እስከመቼ እንደዚህ ሰው እየተገደለ እየታገተ እንደሚኖር😡😡 የሚገርመው የአርሲው አስተዳደር የመለሱት መልስ😡😡 አሁንም ግደሉ ነው እያሉ ያሉት

    • @alem8640
      @alem8640 25 днів тому

      Bizu bilewal k shimelis jemiro ye Amhara hizb techitwal betelei wuchi yalew

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 25 днів тому

    አሸብር የቤተመንግስት ሺፋን ስላለው ነው በእብሪት የሚናገረው ላቱን አራት ኪሎ አስቀምጣል ስለዚህ ይሄ ሰውየ ከነወንጀሉ ነውሩ ብልፅግና እስኪወድቅ ይኖራል

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 25 днів тому

    "Woneto" the word I hate. It's better to say Wonese ( Oromo Netsanet Serawit)

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 25 днів тому

    አሸብር እዉነት አሸብር 😂😂😂 አይ ኢትዮጵያዬ ጉልበተኛ በዛብሽ 😭😭

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 25 днів тому

    Ashibiri is Guaranteed someone from government officials, Otherwise he can't tell us this ignorance on media. He believes that this is only his own business. You can say this surely only if it is your own business. If Ethiopian government can understand Ethiopian people, this guy must fired and replaced by someone who have excellent experience in sports and have enough education. Ashibiri is not his fields and he should not be her on this biggest position.
    He is the one who caused for poorest results for Ethiopian Athletic sports in Paris.

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 25 днів тому

    ቦንብ በሀር ዳርን እየናጣት ነው ሰላም ነው የሚባለው ድንቁርናችሁ ልክ አጣ ተጨፈኑ ላሞኛችሁ የገልቱ ዘይቤ ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 25 днів тому +2

    የአማራ ፋኖ ትግል አሸናፊ እንደሚሆን የማያጠራጥረው፤ ዛሬ በአሩሲ የተከሰቱት ዓይነት ምክንያቶች ስላሉ ነው።

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 25 днів тому

    የመንግስት ወሬ ውሸት ነው አንተ የገደል ማሚቶ በመሆን ይሄንን ውሸት አትበትን

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 25 днів тому

    አሸብር ያለእውቀትህ ገብተህ እስከዛሬ በላህ ይበቃሃል አንተ አጋሰስ ሙያው ላላቸው ልቀቅ👎🏽

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 25 днів тому

    Zemene kase Work for Woyane Woyane order this to change attention from Woyane Getaway Asefa still big time

    • @TheEthiopia13
      @TheEthiopia13  25 днів тому

      "ስልጣኔን አልለቅም፤ ብለቅም ሀይሌ እዚህች ቦታ ላይ አይመጣም! እኔ እንደ እሱ በሰላማዊ ሰልፍ ሮጬ የምወጣ አይደለሁም።"
      ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ (ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱ)

  • @onelove9191
    @onelove9191 25 днів тому

    እና አማራው ከ ጋላ ለምን ጥሩ ነገር እንደሚጠብቅ አልገባንም

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 25 днів тому

      ወገንህ ላይ የጥላቻ ፅሁፍ ላለመፃፍ ለራስህ ቃል ግባ ምክንያቱም ራስን ከራስ በላይ የምገስፅ ማንም የለምና። ሁለም ራስህን በራስህ የመጠየቅ ልምድ ይኑርህ

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 25 днів тому

      ከገዢው ፖርቲ ከብልፅግና ብለህ ብታርመው

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 25 днів тому

      @@abel-fn1ee እባክህ የማወራህ ኢትዮጵያዊ ወገንህ ለዘመናት አብረን ተጋምደን ለኖርንበት ማህበረሰብ ነው I do not care about politics . politics come and go

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 25 днів тому

      @@gogofa2675 the reply was not for you it was for onelove....what i tried to say is rather than mentioning some tribe he could just mention pp or just say the current gov't

    • @liyaaddis5829
      @liyaaddis5829 25 днів тому

      ባለጌ ያንተ አይነት ድጋይ ራስ ነዉ የሀገር ጠላት 🤮🤮🤮👿👿👿🤯🤯🤯

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 25 днів тому

    "ማንንም አልሠማም እኔ አኩቻ ነኝ "....የሚለው ልጅ ትዝ አለኝ።

  • @user-vl3yg4vs1g
    @user-vl3yg4vs1g 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakebbahran8895
    @rakebbahran8895 25 днів тому

    የሰውን ስም ለካ ሰይጣንም ያወጣዋል?"አሸብር" አሉት እውነትም አሸብር

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc 25 днів тому

    ❤❤❤❤