Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 10, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Awdamet | Addis Amet |. Ethiopia New Year | Veronica Adane Tenager ልጅ ሚካኤል Lij Michael New Album | Ethiopian Music | Ethiopia News | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 10, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
    Michael Belayneh New Album
    Helen Berehe Babye
    ጆን ዳንኤል
    Veronica adane new ተናገር video clip
    Michael Belayneh New
    Veronica Adane አዲስ ሙዚቃ
    Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
    TPLF
    Manchester United vs Liverpool Highlights
    Yared Negu
    daily feta
    Semhal Meles Zenawi Interview
    Eyasu Wossen Box
    Feta daily
    Ethio Forum
    addis neger
    Happy 4th of July
    Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    ቡቡዬ
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Spain vs England Highlights
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    This is
    Mahder Assefa
    Doka
    dukem restaurant DC
    What is
    telegram
    ONLF
    davido
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    gudaf tsegaye love story
    Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
    Fano aseged mekonenn
    Gudaf Tsegaye
    Ethio Forum
    Feyisa Lelisa
    Loza Abera
    Obama Julie Meheretu

КОМЕНТАРІ • 68

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 6 днів тому +18

    ሔኖክ እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሰን መጪው ዘመን አገራችን ሰላም እምትሆንበት ያርግልን

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 6 днів тому

    ድልለአማራፋኖ❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 6 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +4

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 6 днів тому +1

    መለዉ የሀገሪ ህዝብ እንኳን አደረሰን 2017 የሰላም የፍቅር የጤና ዘመን ይሁንልን ዘረኝነት ጥበኝነት ሞት መፈናቀል ከሀገራችን ያጥፋልን ኢትዮጱያ ዘላለም መለዉየሀገሪህዝብእንኳንአደረሰን2017የሰላምየፍቅርየጤናዘመንይሁንልንዘረኝነትጥበኝነትሞትመፈናቀልከሀገራችንያጥፋልንኢትዮጱያዘላለምትኑር

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 днів тому +4

    ሕውኃት የተባለ
    የአብይ ገረድ
    ፀረ አማራ ይወገዳል ❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 6 днів тому +5

    አሜን ሄኖክ ዘ ሀበሻ
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አሜን አብረን እንሳቅ 🙏🙏 🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤣🤣🤣

  • @HappySofia-c2j
    @HappySofia-c2j 6 днів тому +2

    ለሁላችንም መልካም ዜና የምንሰማበት አድስ ደስታ የምናገኝበት አመት ይሁንልን
    እረ ያረብ አንተ ድረስልን ደም አለቀስን የድሀ ልጆችን ገበርንበት በቃ ይበለን😢😢
    አበበች አበቤን ለባአል ጥብስ ያድርስልን መጋኛ አቦ ኑሮ እራስ ምታት በሆነበት ሰአት ድም ግፊት ሆነችባቸዉ የእዉነት አምላክ አላህ ይፍረደን

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 6 днів тому +4

    ዓሜን ለሁላችን መልካ ዕዲስ ዓመት ይሁንልን ሄኖክ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 6 днів тому +2

    #መልካም አዲስ ዓመት። መልካም ወሬ የምንሰማበት ዘመን ይሁንልን። ❤❤❤

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 6 днів тому +3

    1ኛ ከሸዋ ደብረብርሃን!እንኳን አደረሳችሁ!

    • @emebetyesfaye4853
      @emebetyesfaye4853 6 днів тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮ ሕዝብ ሁሉ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 6 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረን

  • @dawood565
    @dawood565 6 днів тому +2

    Happy new year to you

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 6 днів тому +3

    እንኳን አብሮ አደረስን ሄኖካችን

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 6 днів тому +1

    Tnx henoke 🎉🎉🎉🎉

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 6 днів тому +1

    እኳንአብሮ አደረሰን

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 6 днів тому +2

    እኔ በበኩሌ ድምፄን ለ ትራምፕ ሰጥቻለሁ !!!!!

  • @lasksegid8926
    @lasksegid8926 6 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @leweityehuabeje7691
    @leweityehuabeje7691 6 днів тому +1

    One love fano yashenefal

  • @AntenehKasahun-iu1fk
    @AntenehKasahun-iu1fk 6 днів тому +1

    ስለ ዶሮ ሽንኩርት ምናምን ያሉህ ምንም የተወደደ ነገር የለም ከነገረህ ግለሰብ ሳይሆን ከቻል ገበያተኞችን በማነጋገር መረጃህን ሙሉ አድርገው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +2

    የአማራ አመራሮች በአማራ ደም ቀለዳቹ በይቅርታ አናልፋቹሁም የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪 ከፍርድ አታመልጡም

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 6 днів тому

    Tnx zethiopia media ❤❤❤❤❤

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 6 днів тому

    zhabesha banda leba ye abiye kite teragi

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 6 днів тому +4

    አ216 ቡልፀግና አሀገሬቷን በትነት በ217ፋኖ መጥቶ አኩልነት የሚሰፋንበት ያርግንል

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 6 днів тому +1

    ጎጃም ውስጥ _18 ሺ ለጤፍ???

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc 6 днів тому

    ❤❤❤እኮን አደረሰህ ሄኒ ❤❤❤

  • @NegoDhab
    @NegoDhab 6 днів тому +1

    ሐበሻ ሐይማኖተኛ ነወ ሐሪሰን አይመርጥም ለዛም ነወ ሐበሻ ወደገሩ የሚመለሠወ

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 6 днів тому

    ሰላምሰላም

  • @AbdulaMohmmad
    @AbdulaMohmmad 6 днів тому +2

    ዘ ሀበሻ ተይቅረታ ጋረ የእስራኢል ወታደሮች በግብፅ ድበረ አስፍራለች የሚል ዜና ሰምቸ ነበረ አተ አልዘገብከውም ውሼት ነው መሰለኝ እውነት ቢሆን አተ ትዘግበው ነበረ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 6 днів тому +1

    ብልፅግና በ16 ቢሊየን ዳላር ቤተመንግስት እየገነባ ፣ ገንዘብ ስለሚያባክን የኮሌጅ ተማሪዎችን የሚቀልብበት ገንዘብ ስለሌለው አውቆ ተማሪ ማትሪክ እንዲወድቁ እያደረገ ነው

  • @metadeltube7525
    @metadeltube7525 6 днів тому +1

    አዲሱን ትዉልድ ለማካተት ነዉ ለማባለግ?

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 6 днів тому +1

    የመሃይም ስብስብ ነዉ ያለው አንድ እንኳን ሕዝቤ የሚል መሪ የለም ጭቃ ጭንቅላት ሁላ ????????........

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +1

    አዲስ አበቤ ቤተ ፈረሰ ኑሮ ተወደደ ደሞዝ አልከፍል አሉን እያላቹ ከምታለቅሱ 😡ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም

  • @AsmerTezera
    @AsmerTezera 6 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 днів тому +1

    አዲስ አበቤ ባርነት ወይስ ነፃነት ምርጫዉ በጃቹ ነዉ ማልቀስ አቁም 😡ከኬኒያ ተማሩ ነፃነት በነፃ አይገኝም

  • @dubaishariah8914
    @dubaishariah8914 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 6 днів тому +1

    ሱማሌ ክልል ከሌሎች ክልሎች በአንፃራዊ ስላማዊ አካባቢ ሆኖ እንዴት 26 ሺ ተፈታኞች 600 ብቻ ያልፋሉ? ለውጤቱ ከክልሉ ት/ቤቱ ቢሮ የተስጠው ምክንያት ተቀባይነት የለውም። በአጠቃላይ ትምህርት ሚንስቴር ለውጤቱ ተጠያቂ ነው።

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 6 днів тому +1

    +++
    መንግስት ቤት ሰርቶላቸው ቢያፈርስ ጥሩ ነበር:: ይህን ሁሉ ሰው እሚያስቀምጥበት ቤት ሳይዘጋጅ በላያቸው ማፍረሱ የህዝብን ታጋሽነት እና ሰውነትን አለማክበር ነው:: አዲስ አበባ መስተካከል ቢኖርባትም መተኪያ ቤትተሰርቶ ቢሆን ነው ትክክለኛ አሰራር::+++

  • @user-gz6zh4tw2r
    @user-gz6zh4tw2r 5 днів тому

    ጌቾ አገሩን እየሸጠ ነው እደ ባአዴን ግን ህዝቦ ጀግና ነው አያቀበለውም ያህዝብ ቀልድ አያውቅም😮

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 6 днів тому +2

    እሱዋ ተመረጠች ኣተመረጠች ለኛ ምንም ለውጥ አያመጣም፣

  • @dcghetto
    @dcghetto 6 днів тому

    Trump 2024 💪💪💪

  • @YosefSolomon-f8n
    @YosefSolomon-f8n 6 днів тому

    Ware

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 6 днів тому +3

    ይበለው ይሄ ፈሪ ቦቅቧቃ ሕዝብ። ሚዲያ ላይ እንደ ጨቅላ ከሚያለቅስ ተባብሮ አያምፅም ? ፈሪ ። ከኬንያ ሕዝብ ለምን አይማርም ? ቦቅቧቃ እንደ ባሪያ እየተገረፈ የሚኖር ፈሪ ሕዝብ

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 6 днів тому

      Jegnaw. Lemin hager bet bik bileh yihen atdegmim?

    • @edwardbyrne5746
      @edwardbyrne5746 6 днів тому +1

      @@danielamare7898 ጀግናው አገር ቤት ነኝ። ከእኔ ጀምሮ ይህ ሕዝብ ቦቃቧቃ ነው ሲረገጥ ፀጥ አጨብጫቢ ሕዝብ ነው ገና ብዙ ዋጋ ይከፍላል። አብይ የናቀው ይህ ሕዝብ ምነም እንደማያመጣ አውቆ ነው። በቅርብ ሕዝቡ በቀን አንዴ ብቻ እንዲበላ ሊታወጅ ነው ። ጠብቅ አሜን ብሎ አድርግ ተባለውን ያደርጋል። ቅዘናም ነው,

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 6 днів тому

    የአዲስ አበባ ህዝብ ሲያንሰው ነው ገና አፈር ደሜ ይበላል የሌላው ሲፈርስ እያየህ ዝም ያልከው እኛለይ አይደርስም ብላችሁ ነበር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የገርማል

  • @alem8640
    @alem8640 6 днів тому

    Lantem yisakilih Henok

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 6 днів тому +1

    አገሪቱ በጅሎች ወድቃለች የምንለው በምክንያትነት ነዉ !

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 6 днів тому +1

    አዲስ አበቦቸ የመጀመሪያው መፈናቀል ሲፈጠር ሁላችሁም ብትነሱ ኖሮ መፈናቀሉ ይቆም ነበረ። አሁንማ የአብይ አህመድ አሻንጉሊት ሀናችኆል።

  • @asmara3973
    @asmara3973 6 днів тому +1

    😂😂ተገላለጡ ኤርትራ ከናተጋ ምንም ሥራ አይኑሪም

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 6 днів тому +1

    ወዳች ሁ ከተደፋችሁ ይርገጡዋችሁ።
    👺👹👺👺👺👺👺
    የአዲስ አበባ ህዝብ አሽከርነቱን በፈሪና የማይረባ ህዝብ መሆኑን በማሳየቱ ማንም መጥቶ ቢረግጠው ሳቁበት እንጂ አት ዘኑለት።
    ጀግና ካለ ግን ይህንን የብልግና መንግስት ቦምቦችን በየቦታው በማፈንዳት ያናውጠው።

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 6 днів тому

    abet weshet mechem eritrean kalanesu ayhonelachwem

  • @gezahegnteklemariam4307
    @gezahegnteklemariam4307 6 днів тому

    Hey you're not the .,.? 😎

  • @user-vw8yg5ct1m
    @user-vw8yg5ct1m 6 днів тому

    "Habeshas for Harris¡"
    😮u are attracting a curse on Ethiopia. Stop it!!
    . if u can, choose Trump or, sleep on election day

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 6 днів тому

    ጫት እያለ እንዴት ይሰራሉ

  • @krokercarl4303
    @krokercarl4303 6 днів тому

    yet Again Henok Alemayhu spreading hate news about Eritreans

  • @user-gg2hr7tx4u
    @user-gg2hr7tx4u 6 днів тому

    እኳን አብሮ አደረሰን