በቡና አሸናፊነት በደማቅ የተጠናቀቀው የሸገር ደርቢ Washington DC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #ebstv #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #seifushow #chebemedia

КОМЕНТАРІ • 89

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 7 днів тому +14

    ቸቤ ሚዲያ መርጥ ስው 👌👌

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 7 днів тому +11

    ቼቤ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን።

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 7 днів тому +9

    Thank You, Thank You Chebe Media💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻Happy New Year to you and your family who are your behind the scene supporting crew. በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ቸቤ ሚድያ፣ ጋሽ እዮብ እና ጋሽ ሄኖክ ኡትዮጵያውያንን ለማቀራረብ ለምታደርጉት ጥረት እግዚአብሔር በእጥፍ ድርቡ ይመርቃችሁ🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 7 днів тому +7

    Chebe I hope they will come to Texas. I like to watch your UA-cam just waiting until you post. Keep up your good work. Hope you visit Houston Texas

    • @chebemedia
      @chebemedia  7 днів тому +1

      Maybe one day! Pls contact is by our Facebook page. Thanks again

  • @berhanushitayewoldetsadik6836
    @berhanushitayewoldetsadik6836 7 днів тому +1

    ቸቤ ሚዲያህ እና ድለ አንተ የሰማሁት በጎ አድራጎትህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ዛሬ ይህንን ድምፃዊ ስለኩዋስ ባትጠይቀው ደስ ይል ነበር ምህንያቱም ብዙም ስለጨዋታው ግንዛቤ ያለው አልመሰለኝም: ሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ለማሳየት ሞክረዋል ነው የሚባለው እንጂ አልተጫወቱም እንደጠበኩት እንደገባኝ ከሆነ የ ተርፍ ሜዳ ልምንድ ያላቸው አይመስለኝም ታኬታቸውም ለዚህ ሜዳ የሚሆን አይደለም::

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 7 днів тому +6

    ቸቤ ቸቤ ቸቤ ቸቤ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 7 днів тому +5

    Good job chebe!👍🏿

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 7 днів тому +1

    ሰላማዊ ቻላል❤❤❤❤❤ ቸቤ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 7 днів тому +4

    በሚቀጥለዉ ፋሲል እና መቀሌ 70 እንደርታ ቢጫወቱ?

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 7 днів тому +3

    አሜሪካ አንቃ ዲፖርት ብታደርጋቸው ጥሩ ነበር:: ባለጌዎች! ኤምባሲ ቃል በገቡት መሰረት ተጫውተው ተመልሰው ከዛ ቢጠፉ ተቀባይነት ያገኙ ነበር:: አሁን እንግዲህ 20 አመት ታዘግማለህ ግሪን ካርድ ለማግኘት:: ከንቱዎች::

  • @addaddisfoods
    @addaddisfoods 7 днів тому +1

    Yazew ❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 7 днів тому +13

    በቃ መላው የ ኢትዮጵያ ዊ በ አሜሪካ የምንኖር በ silver spring በ አሁን ሰአት ተሰብስበን ለቀሩት ልጆች መቋቋሚያ የሚሆን የ 15 ሚለየን ዶላር ለመሰብሰብ እና ቢያንስ መነሻ የሚሆን ተሰብስበን እየሞከርን ነው ,,

    • @bethsucks7712
      @bethsucks7712 7 днів тому +1

      I'm coming 😅

    • @Iamexalted
      @Iamexalted 7 днів тому

      Keep up good job, the community should work together like this.

    • @MaMarbager
      @MaMarbager 7 днів тому +5

      አይደል !? ታድያ 15 ሚሊየን አታንስም? የጠፉትን 'በሀገር ክህደት' ወንጀል 30 million ቀጥቶ ማሰናበት ነው ። ለምትመለሱልን ግን ክብራችን በእጥፍ ልቆ ይጠብቃችዃል ።

    • @Israelxox
      @Israelxox 7 днів тому +1

      This is nonsense! wtf is that? They have to hustle from scratch, this is more that bs 💩💩💩

    • @bezawitbeyene66
      @bezawitbeyene66 7 днів тому +1

      Hahaha.....

  • @hagere2204
    @hagere2204 7 днів тому +1

    Hey Chebe. I am your follower all the time. Can I give you a suggestion? Andande ke general public wustim interview bitaderg melkam new. Yeminawkachewin gileseboch meteyekih endale honno yemaytaweku sewichinim please interview adirg endezih balezigijit laay.

  • @Wengel_Yilma
    @Wengel_Yilma 7 днів тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @fasilkidane4366
    @fasilkidane4366 7 днів тому +1

    Thanks ❤❤❤

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 7 днів тому +4

    መላው የ አማራ ልጆች ለቀሩ የ አማራ ተወላጅ ወርቁ አይተነው እንዳትመለሱ ብሏል 25 ሺ ዶላር እያንዳንዱ አማራ ተጨዋች ቲጂ ቤት እንድትመጡ

  • @hagere2204
    @hagere2204 7 днів тому +4

    Hey Chebe ( Ermias) melkam yadis amet wazema. Do u have any info when will be the first game for Loza Abera?

    • @chebemedia
      @chebemedia  7 днів тому +3

      September 13 dc united stadium

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 днів тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሀገሬ፳፪፻፬

    • @hagere2204
      @hagere2204 7 днів тому +1

      @@chebemedia thanks Ermi. Appreciated

  • @et2507
    @et2507 7 днів тому +1

    Remembering Tesfaye Toottaa.

  • @Yarmela
    @Yarmela 7 днів тому +1

    Tgank you Chebe!
    The game looks disappointing. Are the players really from the main team or C leve club?

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 днів тому +1

    እነዚህ የሚያስተዋውቁት ስፖርተኛ ጠፍቶ ነው ግን።

  • @fishaba7862
    @fishaba7862 7 днів тому +3

    ከተመለሱ ይታሰሩልን ደጋፊውን መናቅ ነው😅

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 7 днів тому

    Great surprize beautiful all state will taste you permantly be engoy ethiopians like adss

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 6 днів тому

    የገና ጨዋታ እንጅ መቼ እግር ኳስ ነዉ።

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 7 днів тому +1

    ቡና ሳይሆን ኢትዮጵያ ቡና እያልክ ዘግብ ሊጉ ላይ ሲዳማ ቡናም ስላለ ስሙ በአግባቡ ቢጠቀስ

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 6 днів тому

      ቡና የፈላ ሲሆን ሲዳማ ቡና ደግሞ የተቀሸረ ነዉ። 😂😂
      ከድሮ ጀምሮ ቡና ነዉ ሚባለዉ::

  • @superSport214
    @superSport214 7 днів тому

    እኛ ሰፈር የምንጫወተው ጨዋታ ከ እናንተ በተሻለ ወኒ አለው።

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 7 днів тому

    የቼቤን ፕሮግራም በሙሉ አይቼዋለው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ችግር ያለበት ነው የሚመስለው በጭራሽ ክለቡን በሙሉ ስሙ ሲጠራው አልሰማውትም ቡና ብቻ እያለ ነው የሚጠራው የክለባችን ግን ሙሉ ስሙ ኢትዮጵያ ቡና ነው ኢትዮጵያ የሚለውን አትፍራው በሙሉ ስሚ ጥራው

  • @pogbaabdsa303
    @pogbaabdsa303 7 днів тому

    ብዙ ጊዜ ተጠባባቂ ወንብር ላይ ሚቀመጡ ተጫዋቾች እንዲጠፉ ተባበራቸው 😉

  • @Bisrat-d9c
    @Bisrat-d9c 7 днів тому +3

    You always have a good program and guest but your sounding system is horrible most of the conversations we can barely hear the words. Please invest on a quality microphone.

  • @nouvellefleur711
    @nouvellefleur711 6 днів тому

    ቸቤ ስሙን ኣስተካክለህ ጥራ 'ኢትዮጲያ ቡና'

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 7 днів тому +2

    አበላሹት የሰው ሜዳ ሲያሰጠሉ ኩታራ ሁሉ

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 7 днів тому

    ጉፒዪ ጉፒዪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 7 днів тому

    The 2 public relations ላሽ ብሏል😅😅😅😅😅

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 7 днів тому +1

    ምናለ አቅርበህ ብትቀርፀኝ 😂😂😂እራሴን ማስታወቂያው ልክ አይመስለኝም ህዝቡ4pm ነው ብዙ ስው የደረሰው እኔ እንኳን ግማሽ ጨዋታ ያየሁት ሰልፉ

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 днів тому

    ወይኔ የታመሙት በሽተኛ ሲያሳዝኑ።

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 7 днів тому +2

    እነዚም በዚሁ ቢጠፍ ይሻላቸዋል!! 😂

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 7 днів тому +1

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 7 днів тому

    We need reliable information

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 7 днів тому +2

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 7 днів тому +1

    ለደቡብ ልጆች 30 ሺ

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 днів тому +1

    በተለምዶ አይደለም መጀመሪያ በደንብ ስለ ኢትዮጵያ ብይ መረጃው ይኑርህ እንትን ሲጀመር የጊዬርጊስ ነህ።

  • @gtlemu
    @gtlemu 7 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethioaddis1906
    @ethioaddis1906 7 днів тому +1

    ተጫዋቾቹ ጠᎉ አልተባለም ነበር ወይ ቸቤ ግልፅ አርግልን

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 7 днів тому +2

      ካልጠፉማ ከተመለሱ ይታሠሩልን

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 7 днів тому +3

      ሁለት ጠፍተዋል ዛሬ ደግሞ ሁሉም ይጠፋሉ😂😂😂😂

    • @SENOIRITASENOIRITA
      @SENOIRITASENOIRITA 7 днів тому

      @@selamhailu1990 😆😆😆

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 днів тому

    ጨቤ ፊደልም እየቆጠርክ እንጂ።

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 7 днів тому

    ይህ ተንኮል ያለበት እንቅስቃሴ ነው ድንቄም

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 6 днів тому

    Bandira😊wu yemanewu ???

  • @dawit9686
    @dawit9686 6 днів тому

    16:09 ሄኖክ ባለቤቱን አናደንቃለን ከ ሁዋላ ሆኖ ቂጥ የሚልሰው ሄኖክ ግን የተመታ መሀይም ነው😂😂😂

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 7 днів тому +1

    እስታዲዮሙምተልቆ ተጨዋቾቹ ትንንሽዬ ልጅ መስሉ 😶😶😶

  • @et2507
    @et2507 7 днів тому +1

    Neqqis
    =======
    Always was declared four month ahead. It is called war. The battle took a day. Next time do the math right. Audi field was literally sold-out for the particular game and apparent effort. Not bad. See them coming next time. Aberu said., When we vote we win. History., Fighting is winning. Jeep & Jeepers. In history, Cleveland is the first US president to be filmed. Emye was chilling though. Thousand Mile . Million Dollar Note. Goodluck Sunday., Yours.

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 7 днів тому +2

    More than 10 people disappeared. Is that true?

    • @user-wo8op5zd6x
      @user-wo8op5zd6x 7 днів тому

      @@Alex-et3pz ምንአባቱ አገባህ 18 ደርሰው የለ ወይ

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 7 днів тому

    what is such a big news about Ethiopian football? They lost 2-0 to DR. Congo just today.

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 7 днів тому +1

    The stadium is almost empty 😅

    • @dawitg25
      @dawitg25 7 днів тому +6

      በማንኪያ ሙሉ ወይስ በጭልፋ ግማሽ ይሰጥህ ብትባል የቱን ትመርጣለህ?
      ባዶውን ቦታ ከምታይ ሰው የሞላበትን ለምን አትመለከትም?
      የኢትዮጵያ ስቴድዮም 5 ሺ ሰው ነው የሚይዘው። ይሄ አሁን የሚጫወቱበት ግን 80 ሺ ነው።
      ሂሳቡን አንተ ስራው

  • @je23_982
    @je23_982 4 дні тому

    ወጥ ቤት ፓርኪንግ ይቀጠራል እዚህ የተሻለ አያገኝም ዱርዬ።

  • @mdmmts16
    @mdmmts16 7 днів тому +2

    እርስ በርስ ለመጫወት አሜሪካ ድረስ መሄድ ያስፈለገበት አልገባኝም። አዲስ አበባ ያለው ስታዲዮም ምን ሆኖ ነው? ከመግቢያ የሚገኘው ገቢ ለሀገር እንዳይውል ታስቦ ነው? ወይንስ ዲያስፖራውን ህብረተሰብ ለማስደሰት?

  • @teshayearaya1712
    @teshayearaya1712 5 днів тому

    ደቅ እረይ ቅንኡ ዘይቀንእ አይወለድ ይብሉ አቦታትና እዚ ጸዋታ መንግስቲ ዝበሀል እብዚ የሎን ብውልቂ ሰባት ብባአል ሰብ ጸጋ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 7 днів тому

    ቡና ገበያ 😂😂😂 ቶሎ ታርመሀል..... አብነትን ስለቂልንጦ ምነው አልጠየከው?

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 7 днів тому

    መረጃ ለሌላቹ:-ይህ ሜዳ ሩኒ የተጫወተበትና ያሰለጠነበት አሁን ደገሞ ሜሲ እየመጣ ሚጫወትበት ነዉ።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 7 днів тому

    በባዶ እስታዲዬም? ስራ ፈት ህዝብ!

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 днів тому

    እንዴ እኝህ ታመዋል ተብለው ከእስር የተለቀቁት ሰውዬ።ማን ነው ውሽታም ፍትህ ሚንስቴር ወይንስ ሀኪሞቹ።ተውኔቱን አስታወሰኝ ያልታመመው በሽተኛን

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 7 днів тому +2

    መላው የ ትግራይ ተወላጅ አይተ ዳዊት ከ ዱባይ ቃል ገብቶላችኃል !! ዋይ ሀገር ትግራይ 50 ሺ በነፍስ ወከፍ

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x 7 днів тому +2

    ገለቶማ !! ጃልመሮ መላው የ ኦሮሞ ተወላጅ 100 ሺ ለያንዳንዱ ብሏል

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 7 днів тому +4

      100ሺህ ምን ጥይት ነው ?

    • @hahuaman28
      @hahuaman28 7 днів тому

      @@m.bedane7442😂😂😂😂

  • @abrishethio
    @abrishethio 7 днів тому +1

    ለዚህ ጨዋታ እንዳው አገር አቕርጠው ይምጡ አያፍሩም

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 7 днів тому

      @abereshetho አላማው አልገባህም ዝም ብለህ ትቀላምዳለህ

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 7 днів тому +1

      ሊጠፉ ነዋ 😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 днів тому

      @@fishaba7862
      የመጥፋት አጨብጫቢ ነህን ልበል ፧ 🤔

  • @menderin4228
    @menderin4228 7 днів тому +2

    ጋዜጠኛ ታደለ አሰፋ ያለው በሙሉ ውሸት ነው ማንም አስተያትም የሰጠውም የእስካውትም ሰው አላናገረም 😂😂😂 እንዲሁ ከአዲስ አበባ ጀምሮ ምንም በሌለበትና ዱቄት በሆነ ውጤት ላይ አካብዶ በማውራትና በሟሟቅ ይስከሰል አሁንም usa ገብታም ስሜት ብቻ

  • @ኢትዮጵያየሁሉምናት

    ድንቄም ጨዋተ
    የሆነ የመንደር ውድድር ይመስላል 😅😅

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 7 днів тому

    🤣 ye ethiopia chewata be america...hahahaha wegus teyizual