صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ውዲነብይ እረሱል ሱለሏህ አለይ ወሰለምصلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሱ ሲጀመር አንተ አትሳደብምም አትቆጣምም ። ትላልቅ የተባሉ ኡስታዞች እንኳን ያንተን ያህል ሂክማ የላቸውም ። ማሻአላህ አለይክ ።
ሙስሊሞችን ግን ዲስ ራስቤክት ያረጋል በጣም😢
Asllaamuwaleyikum werehmetullaayi weberakatu endet new magenew ye husun selk. Eki tebaberuni
Teyake nebereni
በጣምትግሥቱንአላህይጨምርልህጀግናወዲምማችን
@@huda._.010 ማማዬ ኡስታዞችን አትነጣጥይብን ሁላቸውም ማሻ አላህ ናቸው
ሁሱ ልጄ አንተ ሲጀመር ሰዎችን እንዳመጣጣቸው የምታስተናግድ ሀኪም ልጅ ነህ ይሄን በተመለከተ አስተያየት የሚሰጥህ ሰው አይደለህም ። ይልቁንም ብዙ የዳእዋ ልጆች ካንተ ሊማሩ ይገባል ። አላህ ይጨምርልህ በጣም የምኮራብህና ለአላህ ብዬ የምወድህ ልጄ ነህ ። ማሻአላህ ተባረከራህማን አለይክ
ሳህ ወላ እደሱ ያለ ወድሞች ያበዛልን
ኤትኛው ኡስታዝ ሲሳደቡ አያቺ እስቲ አምጪ
ማሻአላህ ማሻአላህ ሁሱ ወድማችን ወላሂ አላህ ይጨምርህ ትግስትህ ሱበሀንላህ አላህይጨምርህ ማሻአላህ ምንም መጥፎቃል አይናገርም ❤አላህይጨምርልህ አላህ ለኛምትግስት ይስጠንያረብ ወላሂ እኔ አሁንባለሁበት ሁኔታ እኳን እንደዚህድርቅብለውብኝ አይደለም የሆነነገር ሲናገሩኝ ቢልነው እምለው አላህትግስትይስጠኝ 😢ዱአአርጉለኝ 😢😢
ሱለላአለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️
ማሻአላህተባረክአራህማንአላህይጠብቅህመሠሎችህንያብዛልን
አልሀምዱሊላህ
ይህን ትምህርት ስከታተል ደስ እያለኝ ነው እስካሁት የት ነበርክ ሁስ
ለማንኛውም ጀዛክን አላህ ይክፈልህ
እኔም ሰለምቴ ናኝ አልሀምዱሊላህ
አላህ ያጠክርሽ
Masha Allaha Allaha yashinashe
@@HatatAsefa አሚንንን
እሰይይይ😂አጠይቅኝ😂😂ልጠይቅህ😂😂አረጉድ😂ደፋርነት
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም አብሸር
Masha Allah Alhamdulilah Allah yichemirilhe❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ በኢስልምናችን ላይ አፅቶ ይግደለን
ለወገኖቻችንም አላህ ያግራላቸው 3አምላክ ከማምለክ አዲ አምላክን አላህ የፈጠረንን ማምለክ እደሚጠቅማቸው ውስጣቸው ያቃል አላህ ያግራላቸው
አላህይጨምረልህ ወዲሜ
አላህ ይጨምርልህ አላሀምዱሊላ እስልምናን የሠጠኝ ጌታ አላህ
ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን ጓበዝ እሷምንታድርግ ያስተማሯትነው
አላህይጠብቅህ,ጀግናው💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Ma sha Allah may Allah increase
🎉your knowledge and your blessings 🤲🏻🤲🏻
ክርሰቲያኖች የራሳቸው መፅሐፍ ሳያጠኑ ሙስሊም ላይ ገብተው የሚዘባረቁ ይነቃብንናል አያውቁም
ያጀማአ። ልብ በሉ እስኪ ካፊሮች ስለቁርአን ይጠይቁና ስለባይብላቸው እንዳይጠየቁ የሚፈሩት ፍርሀት ። በዚህ ልክ የሚሸማቀቁበትን እምነት እንዴት ነው የሚከተሉት ? አጂብ
Masha allah jezaka allah kyer asiy🎉❤
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ እደት ነህ ቁጥርህን ፈልጌ ነበረ
ወንድም ውሴን ክርሲታኖችን ስታስረዳ ሁሉን ነገር ባማርኛ አስረዳቸው ምክንያቱ እያወቁ ነው እሚአጭበረብሩት ያውቃሉኮ ክን ልክ እንደ መስሪያቤት ክርክር ባሰት መርታት ነው እሚፈልጉት አንተ መሻአላ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ካሰውም አፍ አይን አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነትን ፈልጎ ማግኘት ደስ ይላል ክርስቲያኖች እውነትን ፈልጉ ።
ማሽአላህሁሱአላህይጨምርልህ
ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ ለአለማቱ ጌታ
ማሻ አላህ ሁሱ!!!
ማአሻ አላህ ወድማችን
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
ኧረ ሁሱ 😂😂😂አሳከኝ የበግበግ ነሽ ሲላት አዎ አለች በግ መሆንሽን ካመንሽ በቃ ቻውነው የሚላት😂
😂😂😂😂 ያረብ ሚስጥር ነው ብለውኛል
ያኢላሂ የኔንም ቤተሠቦች ቅኑን መንገድ ምራልኝ ሁሡጋ አላመጣቸዉ ስለሀይማኖታቸዉ አያቁ እስኪ ያጄመዓ ዱአ አርጉልኝ ወዴ ቀጥተኛ መንገድ እንድመራቸዉ
ማሻአሏህማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉
መፅሀፍ ቅዱስ ቀጥታ አይትረጎምም ብለው የሚያመጡበት ፓርት ይገርመኛል 😁😁😁 ዘ ግራ መጋባት 😂
Mahalh
ሚሥጥር ነው ብለው ይመልሣቸዋል ቄሦቹ ምክንያቱም ጥለው ሥለሚወጡ ሀይማኖት ወደ እሥልምና ሥለሚሔዱ ያቃሉ
ዘ ግራ መጋባት 😁😁😁👀ሚስጥር ነው
@@nefisasemane አላህ ቀልባቸውን ይክፈትላቸው ብዙ ቄሳውስቶች እስልምና እውነት መሆኑን ያቃሉ ግን አውቀው ያጣምማሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@@nefisasemane ሳህ ወላሂ
የበግ በግ🎉🎉🎉
ክክክክክክክክየበግበግነሺ
ግን ለምን አታስረዳትም አይይይይ እኔ እራሱ መልስ እየጠበኩ ነበር
قلتلهم الله (አላህ ይግደላቸው) የሚለው የአረብኛ ሃረግ በአረብኛ ቋንቋ ውስጥ በስፋት የሚታወቅ አባባል ሲሆን፤ አንድን እጅግ አጸያፊ ንግግር ወይም ተግባር የፈጸመን ንግግሩን ወይም ተግባሩን ለማውገዝ እርግማንን ለመግለጽ አረብኛ ተናጋሪዎች የሚጠቀሙበት ሃረግ ነው። ስለዚህ ጌታችን እዚህ ቦታ ላይ ሃረጉን የተጠቀመው አይሁዶችና ክርስቲያኖች ለሱ ልጅ አለው በሚል የተናገሩት ንግግር እጅግ አጸያፊ መሆኑን ለመግለጵ ነው። አላህ ይበልጥ ያውቃል።
ጀግና ነህ ሁሡ
صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ውዲነብይ እረሱል ሱለሏህ አለይ ወሰለምصلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم صلى الله عليوسلىم❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ነው ደም የምታፈይው አንድ ነገር ሳታውቂ ልትሞግቺ መምጣትሽ
አጠይቀኝ አላለችም ያችስከፋ አላህሂድያይስጥሽ ጉድእኮነው
አለህ ይጣቢቅ🎉🎉🎉🎉❤❤
Mashallah Husu Allah yatenkereh
ሀሱ አላህ ይርዳህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁአሊይሂወስለም
እንዴትነውየሚተሮጎመው ታዳ ምንአይነቷናት እውነትም በግ😅😅😅
እንደውም መፅሀፍ ቅዱስ የሚባለው እየሱስ ጉድጓድ ውስጥ ውሀ ያለ መስሎት ሲሄድ አጣ ይላል። ከመሆኑም ጋር አምላክ ነው ብለው ያመልኩታል። እኛ ሙስሊሞች ግን በአላህ ፍቃድ ብዙ ነገራቶችን ሰርቷል ብለን ነብይ መሆኑን እናምናለን። ለማንኛውም ንፁህ አእምሮ ያለው ሰው ይመርምር።
መርርገዙ መብላቱ መጠጣቱ መወለዱ አይገርም
ما شاء الله🎉🎉🎉🎉🎉
መፅሀፍ ቅዱስ በቀጥታ ሳይሆን በተዘዋዋሪ ነው የሚተረጎመው ። ስለዚህ ም ነው ወንድ ልጅ የሚያመልኩት ገልብጠው ስለሚረዱ ማለት ነው
በጣም ሚገርመው መጻፉ ቀጥታ አይተጎምም የሚሉት ነገርስ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ወድምትግስቱንአላህይስጥህ
ሁሡ ማሻአላህ ዛሬ ቅዱሳኖች ኮሜንቱን በስድብ ሞልተዉታል እዉነት ስለወጣባቸዉ ከከ እየገባቹህ እዳትመልሡላቸዉ ስድብ የመሐይም ድግሪነዉ 44 ነጥብ
ወንድም ከእናኝህ ጋር ጊዜ በታቀጥል ጥሩ ነው ከእናሱ ጋር መከረከር ድንጋይ ላይ ውሃ መፍሰስ ነው የረሰቻውን መጽሐፍ አያውቁም
እነሡ ባያምኑበት የሚያዳምጡት ወደ እሥልምና እየመጡ ነው በየቀኑ
ሀጅር አለው እኮ እኔ እራሡ ሙሥሙዋ ብዙ ተምራለሁ
ትክክል@@nefisasemane
ምንኛ ነህ 😅😅😅
ሱብሀን አላህ፣አላህ ሂደያ ዪስጠቹሁ ፣ወገኖች
አላህ ሁሉንም የዉቀል ፣ጥበበኘ ነዉ
ጉሊ መሻአላህ ፣አላህ ዪጨምርልህ፣
ሶለለሁ አለዪሂ ወሰለም
መሻአላህ አላህ የሰድገት አሱዬ የኔ መር
ሀሡ እኮ ይለያል😢😢አሏህይጨምረልህያረብ
ሚስጥር ነው ክክክክክ
😅😅😅ሚስጥር ነው አላለቺም😅😅
ክክክክምስጥሩንአወጣችው
ክክክክክክክክኮመቱች
የእየሡሥ ክርሥቶሥ በግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እውነትም በግ 😂😂😂😂
የበግ በግ ነሽ አይደል አው ነኝ አስታግ ፊረላህ😂😂😂
😅
😂😂😂
ክክክክክክ
አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያወቁ ይጠማሉ ሁሴን አሏህ ይጠብቅህ ኡምርህን ያርዝምልን
Sallahu Alyihi wasallmi☝️☝️☝️☝️👍👍🇪🇹🫶
የበግ በግ ልጅ😂😂😂😂😂😂😅
Aselamualykum Husu Yemetetekemewun ye Bible and Quran appk negeren
ዉነትም በግ😅😅😅😅😅
Kalaweksh wechy benatesh
😂😂😂 አይይይይ የካፍሮች ተረተረት ጭራሽ ሚስጥር ነው አለች እኮ
ክክክክክክክክሚስጥርነዉብላቆጨ
የበግ በግ ነሽ ማለት ነው አው አላለችም😂😂
ክክክክ😂
ክክክክክአይኮመቱች
ሚሥጥር ነዉ ? ያልተፃፈ ነዉደ እምታነቡት😅😅😅
❤❤❤❤❤
ሠለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉
አልሀምዱሊላህ ኔአመተል ኢስላም
🎉🎉🎉
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አሏህሂዳይስጣችሁ ክርስቲያኖች ለመጠይቅመታ አጠይቀኝ ወይጉድ የባስአለዉ. አንብባችሁ ተርዱ ፍጡርአታምልኩ!???
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
አልሀምዱሊላሂአለኒኢመተልኢስላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
Mashallah
ወየው😂😂😂😂😅😅😅😂😂😂😅የበግ😂በግ😂😂😂ልጅነሽ
ክክክ በበግ ቤት በግ ገባ አላአችም
ስታሳዝን
teby tengrealhu stl nw yasakchigne
ሰተት ብላ ወጥመድ ውስጥ አልገባችም እቺ ጃሂል😂😂😂
ክክክክክክክ
አህዝቭች ግንንን ልብን
ጉድፍላ እሚጠይቃትንትታ እማይጠይቃትን
አቡ ሀይደር ይመልስልህ
❤❤❤❤❤❤❤
Ye beg beg😂😂😂😂
የበግ በግ 😂😂😂
ዝምተብሎ አይተረጓምም ብለው እውነቱን እዳታውቁ አስተማሪዎቻቹ እይሰራቹ ትኖራላቹ ኑ ወደኢስሊምና
የበግ በግ ሞቱኩ በሳቅ ክክክክ
በሚስጥረ የተሞላ ሀይማኖት😂😂 ወላሂ ጅል ናችው ምድነው ሚስጥሩ ብለው አይጠይቁም ለምን አያናቡም ቢያነቡ እኮ ሁሉም ይሠለሙ ነበረ አላህ ሂዳ ይስጣችው
በመሰለኝ እምነት የሚያዝበት ጉድ!
Husu allah yechmerelh
Wede fetary yelm malt yeflgsh temsyalsh temhrt mestr ayhonm mnew mestehaf kudus mestr hone aysh ewntawn endtawku slmayflgu new mester new yemlachu lbun atadrkew lemsmat tezegagy megmrya
ክክክክ ታስቃለች
ወላህ የለም ተአምራ ማርያም በምለዉ መጽሐፍ ውስጥ ነው ያለው
ይሄ ጠያቂ ሙሴ አ ሰ አላህ በቀጥታ እንዳናገረው ምን ማስረጃ አለው ? በቀላሉ ቢመልስልን ብትጠይቀው ጥሩ ነበረ
አህዝቭች ውሽትምች እውንት አምልክ ንው
😂😂😂😂😂😂
ዝብሎአይተረጎምምሚስጥርነው😂😂😂ካልተተኖረጎመለምንተፃፍ
መፀሀፈፍቁደስከልተረጎሸ እደዴትለሌላዉ ተሰረጀለሽ አደአብረአም በገትጓዣለሽ
አረ ክርስታን ዎገኖቸችን ለምነደነዉ እዉነት እያዉቃች ዉሸትን የምታዉሩት አላህ ሂደን ይስጠቸች
አሰላማላአልይኩም ሁሱ
ሁሱ ኦንላይልይ መነገድ ይችላል ወይ
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ