መረጃ ሲሰጠው ተሳድቡ ወጣ||ከመፅሀፍ ቁዱስን ለምን መልስ እደሚሰጥ ተናገር ሁሴን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #duet ###love #habesha

КОМЕНТАРІ • 423

  • @FatmaMm-r4v
    @FatmaMm-r4v 18 днів тому +31

    ሁሱ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ የምሀይም ዲግሪው ስዲብነው ጀዛከላህ ኸይር ወዲማችን❤❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 18 днів тому +50

    አልሃምዱሊላህ አሏህ ሙስሊም አድርገህ ሰለፈጠረከኝ ምስጋና ይገበህ አልሃምዱሊላህ

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 18 днів тому

      الحمد لله رب العالمين

    • @FatmaSaa-y1h
      @FatmaSaa-y1h 18 днів тому +1

      ሲጀመር ስለ"ቀርአን ፈትፍቶ እያጎረሳችሑ አይደል አላሕ መጋረጃውን ያሳላቹ

    • @Osman-by8sh
      @Osman-by8sh 16 днів тому

      As to me husein teaches Islam the whole day in briefly .

    • @KedijaAkmeli
      @KedijaAkmeli 12 днів тому

      ተናደደ ምናገባህ ወድ ልጅ አምላኪ

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 18 днів тому +70

    ያጣ የኔ ብጤ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ 😂😂😂ሁሱዬ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

    • @jamile-u3c
      @jamile-u3c 18 днів тому +3

      ጀግና አላህ ይታብክህ ሁሱ 🥰🥰🥰🥰

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq 18 днів тому +3

      ሁሡ

    • @HawaTadegi
      @HawaTadegi 18 днів тому +3

      ሁሱየኛጀግናአላህይጠብቅህከናዚህካዲወችማሻአላህአለይክ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 17 днів тому

      ዛሬማ አጨለላቸው ቱ አትነካኩን ስንላቸው አይሰሙም ቅዱሳኖች በየ ኮመቱ መሳደብ ሆነ ስላቸው ኧረ ምን ይሻላቸዋል አህህህ

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 18 днів тому +22

    ምን አናደደህ ሁሱ እኮ የራስህን መፀሀፍ ቁዱስ ያለውን ነው የሚነግርህ አለማወቅህ ሁሱ ደግሞ ውስጣዛችን ነው እስልምናን እያስተማረ እያለ የራሳችሁ ክርስቲያኖች እየገቡ ይጠይቁታል ያስረዳቸዋል አለቀ ለምን ትናደዳለህ ሁሱ የኔ አባት አላህየ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ

    ሱበሀንአላህ እኔሚገርመኝ የሁሱ ትግስተኝነት ወላሂ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና አላህ ይቀበልህ ❤❤

    • @kpo7515
      @kpo7515 11 днів тому +1

      اسلام عليكم ورحمت لله وبركاته አላህ ትግስቱን ይጨምርልህ አብሺር ❤❤❤

    • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
      @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 11 днів тому

      @@kpo7515 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @SetegnMuhamed
    @SetegnMuhamed 18 днів тому +6

    ማሻአላ አላህ ያቆይህ ሁሱ ባንተ ብዙ ድል አላህ እንዲሰጠን እነኛለህ ባርከላህፊክ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ለአላህ ብየ እውዳሃለሁ

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    እውቀት ብሎ ዝም የኛ ሁሱ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @AyshaMuradenurnasani
    @AyshaMuradenurnasani 18 днів тому +14

    በርታ ሁሱ አላህ ይጠብቅክ ኢልሙም ይጨምርልክ ወንድማችን

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 18 днів тому +10

    አንተ ከንደዚህ አይነት እርካሽ ተሳዳቢ ሰዎች ወላሂ አንተን አይመጥኑክም አላህ ይጠብቅህ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedZein-e3x
    @MohammedZein-e3x 18 днів тому +17

    ወገናችን ገብተህ ከምትርበተበት ቁም ነገር ጠይቀህ አተወጣም ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sara-z2v
      @Sara-z2v 18 днів тому +1

      በትክክል😂😂😂

    • @Sara-z2v
      @Sara-z2v 18 днів тому +1

      አድሰዉ እያየ አይኔግባርነዉ ካለምንይደረግ አላህያዘነለት ይመራዋል ተጧሟል

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 18 днів тому

      ክክክክ

  • @samadeaba6295
    @samadeaba6295 10 днів тому +2

    ሁሱ በርታ ሀቅን ይዜ ህንሻ አላህ አላህ ከንቴ ገር ይሁን 1000አመት ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 4 дні тому

    የኔጀግና ሁሡ ኑርልኝ አቦ ያረብ እዳተአይነቱ ልጅ ያረብ ያብዛልን የኔወድመ አጫጫልኝማ መቸ እደሚገባቸዉ ግግምየሚሉትሠ የታደሉ ናቸዉ ያገራላቸዉ ናቸዉ እሚሠልሙት ኢሻአላህ አለምሁሉ ኢሥላም ይሆናል❤❤❤❤❤❤ጀግና ሁሡየየየ💪💪💪☝☝👌👌👌🌹🌹🌹

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 2 дні тому

    አይ ሁሶችን አላህ ይጠብክህ ጀግና በርታልን አይ ክርስቲያኖቺ ያሳዝናሉ አላህ ህዲያ ይስጣቸው ያረብ ከስድብ ውጭ ሌላ አያቅም

  • @AyshaMuradenurnasani
    @AyshaMuradenurnasani 18 днів тому +11

    በርታ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ኢልሙም ይጨምርልክ❤❤

  • @Naseera-j9g
    @Naseera-j9g День тому

    ኡሱዬ የኘ ጀግነ አለህ ይጠብቀ አብሺር አለሀ የጊዘ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HgFg-x2l
    @HgFg-x2l 18 днів тому +8

    ሁሱ. አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉አልሀምድሊላ ሙስሊምላረከኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GadmaJ4
    @GadmaJ4 2 дні тому

    አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ማሽአላህ እዳተ ያለልጅ አላህ ቢሠጠኝ እድለኛ ነበርኩ ምኖቴነው

  • @AllymatMrs
    @AllymatMrs 16 днів тому +2

    ማሻ አላህ ሁሡ ትግሥትህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና

  • @mmm1528
    @mmm1528 18 днів тому +11

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @አማራደሜነው
    @አማራደሜነው 17 днів тому +1

    ማመን ስላቃተውነው ወድሜ አተግን አላህ ይጨምርልህ ጀግና ወላሂ አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረግኝ በጣም በጣም ደስተኛነኝ ሽኩር ለረበና ይገባው ❤❤❤❤❤

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 11 днів тому

      ሁቢ ኢስላም ሳይሆን ሙስሊም ላደረገኝ በይ ምክኒያቱም ኢስላም ሀይማኖታችን ነው ሙስሊሞቹ ደሞ እኛ ነን በኢስላም ያመንን ሙስሊሞች ለአላህ እጅ እግር የሰጠን ነን ሙስሊሞች የምንባለው

  • @tube3507
    @tube3507 18 днів тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሁሱ እንኳ እኛን ነብያትንም ሰድበዋቸዋልና አይግረምህ።ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉና

  • @FetiyaHuseen-r3b
    @FetiyaHuseen-r3b 18 днів тому +8

    ወይ እዉቀት የለህም ወይ ዝም አትልም እኛማ ሙስሊሞች እንከተለዋለን

  • @AbdallahKamal-ye1lp
    @AbdallahKamal-ye1lp 8 днів тому +1

    ሁስዬ እዳስለመድከን በሂክማ ይሁን

  • @ደግነትየአባቴነው
    @ደግነትየአባቴነው 15 днів тому

    ሁሱ የኛ ጀግና አብሽር ቀጥልበት ኢንሻ አላህ አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ ያረብ እሱም ይጠብቅህ የኔ ወንድም

  • @Semirayesuf-q4t
    @Semirayesuf-q4t 18 днів тому +1

    አለማወቅ እኮችግርነው ተማር።አንብብ።እሚጠቅምህን ሁሱ ጀዛከ ለኸይር አላህይጠብቅህ❤❤

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j 18 днів тому +3

    ውይ ሁሱ በሳቅ ገደልከኝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀገና እነሱ ማመን አይፈልጉም አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @IhfufGckt
    @IhfufGckt 18 днів тому +4

    ጀግና ነህ በመረጃ አሳያቸው አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ

  • @ekram-g5g
    @ekram-g5g 18 днів тому +4

    ሁሱ ቃል አጣሁ አላህ የጠብክህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ዎድሜ

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 18 днів тому +4

    ዉዲና ጀግና ዎንድሜ አላህ ካኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ, ሁሌም ድእንቅ ነህ ❤️ አላህ አብዝቶ ይጠብቅህ ❤️❤️

    • @የከሪማእናት
      @የከሪማእናት 18 днів тому +1

      ሌሽ ካንቺ ቀንሶ የሚሰጠው ?
      ቸሩ አላህ ሁሉ መልቶት ስጠይቁ ከአላህ ጠይቁ

  • @user-xt6pt8zd6u
    @user-xt6pt8zd6u 16 годин тому

    የኛ ጀግና ወድማችን ሁሱ❤

  • @Naseera-j9g
    @Naseera-j9g 6 днів тому +1

    ኡስ የኘ ጀግነ አለሀይ ጠብ ቀ አብሽራ ❤❤❤❤አ ለሀይ ጨሚሊ ሀ❤❤❤

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 18 днів тому +2

    ማሸአላህ በርታ ወንድሜ አላህጀዛህን ይክፈልህ ያረብ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 18 днів тому +1

    ሱበሀን አላህ ወልሀምዲሊላ ወላኢላሀይ ኢለላህ ወላሁ አክበር አልሃምዱሊላህ አላኒእመቲል እስላም ማሻአላህ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ

  • @Asiya-q2b
    @Asiya-q2b 17 днів тому +1

    ያረብብብብ ለከል ሀምድ ወሽኩር እስላም ያደረከኝ ጌታ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 18 днів тому +1

    ጀግና በመረጃና እና በማስረጃ ስታስረዳቸው ግን ምን ያረጋል በራሳቸው ያፍራሉ😂😂
    ሁሱ ماشاءالله
    አላህ ይጨምሪልህ 🍒🍒

  • @Fadeela-e5h
    @Fadeela-e5h 17 днів тому +1

    አልሀምድሊላሀ አላሀ ይጠብቅህ ሁሱዬ አላሀ ይጠብቅህ የተናደደ መቼም ይሰድባል😮😮😮

  • @Mahdih-fr1vo
    @Mahdih-fr1vo 12 днів тому

    አላህ።ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HamidSurur-x4g
    @HamidSurur-x4g 6 днів тому +1

    ማሻ አላህ ጀግና በርታ

  • @Manama123-gt5vt
    @Manama123-gt5vt 18 днів тому +4

    ዒውነት ያሸንፋል ሑሡ ጀዛኩሙላሕ ወከር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaSaed-iu8qx
    @FatimaSaed-iu8qx 17 днів тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወድማአችን

  • @abumerwa-miftah38
    @abumerwa-miftah38 День тому

    ማሻአሏህ ነው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 18 днів тому +2

    ሱበሀን አላህ ወንድም አብሸር በጣም ያሳዝናል

  • @ZenebuAbo
    @ZenebuAbo 13 днів тому

    የኛ ጀግና ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ያተመሳዩን ያብዛልን 👍👍👍👍

  • @Fadeela-e5h
    @Fadeela-e5h 17 днів тому +1

    ማሻአላሀ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 18 днів тому +21

    😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤ኡስ የኝ ጀገነ 💪💪💪🧠😂😂

  • @kerryhamiza711
    @kerryhamiza711 18 днів тому

    ሁሱዬ የኢስላም ጀግና ወንድማችን በርታ አላህ ይጠብቅህ ውቀቱን ም ሁሉንም ጥሩ ነገር ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkerabeba3544
    @fkerabeba3544 18 днів тому +3

    ماشاءالله تبارك الله والله يعطيك العافية يارب صبرك يارب 🙏🏽

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 18 днів тому +2

    ሁሱ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያኖርህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salemalhrbe9310
    @salemalhrbe9310 18 днів тому +3

    ማሻአላህ እወቀትህ ያሰገርመኛል አላህ ይጨምረልህ

  • @FetiyamohammedMohammedsiraj
    @FetiyamohammedMohammedsiraj 16 днів тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅክ ሁሱ 💪💪👍❤❤

  • @user-pm1ge5dw7s
    @user-pm1ge5dw7s 17 днів тому

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ አላህዬ ወድማችን እድሜና ጤና ይሥጥክ

  • @SameraS-b3e
    @SameraS-b3e 17 днів тому +1

    ሱብሀን አሏህ ገራሚጨነው በርታ ሁሴንየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Toyba-iz9ex
    @Toyba-iz9ex 18 днів тому +3

    አላህይጨምርልህ🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 18 днів тому +7

    መፅሃፍ ቅዱስ ኣምቆ የያዘ የወንጀል ምስጥር ስታወራ ክርስቲያን ወገናችን ጓ ኣለእኮ!

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 18 днів тому +1

    አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 18 днів тому

    አላህ ይጨምርልህ አንተ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Mhmd-n5j
    @Mhmd-n5j 2 дні тому

    ሁሱትግስትህግንአላህይጨምርልህ

  • @Mardes759
    @Mardes759 18 днів тому +1

    Jezakumulahukheyren

  • @ዝሀራይቶብ
    @ዝሀራይቶብ 6 днів тому +1

    እዳያቁባቸዉነዉወድምበርታአላህይጨምርልህ

  • @MeremaAragaw
    @MeremaAragaw 6 днів тому

    አላህይጨምርልህ ወድም

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار 18 днів тому +3

    አላህይጠብቅህውድማችን ሶብርእነሡለምሳደቡቦታእዳሠጣቸው

    • @TfhHht-b2c
      @TfhHht-b2c 4 дні тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝየአላህባራየረሡልወ

    ሁሡ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ ❤

  • @EreKM
    @EreKM 18 днів тому +2

    ትግሥቱን ይሥጥ ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 18 днів тому

    ሁሱ አላህ ይባርክ ትክክለኛውን መልስና ትእግስቱን ተሸክመህ ለመለስከው

  • @Hussien-t3j
    @Hussien-t3j 18 днів тому +1

    አለህ ይጨምርልህ በርታ አላህ ከእልብስ ይጠብቅህ

  • @Abufadila-s3v
    @Abufadila-s3v 16 днів тому

    Maashaa Allaah, ጀግና

  • @KsaSaid
    @KsaSaid 18 днів тому +1

    አላህይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g 16 днів тому

    ሱብሀን አላህ ፡ከለአወቂነት አላህ ዪጠብቀን

  • @SaudSefyani
    @SaudSefyani 13 днів тому

    ኣላህ ይጠብቅሕ

  • @HffhfhfDgyyr
    @HffhfhfDgyyr 18 днів тому +1

    ጀግናው አሏህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zado-mb5ro
    @Zado-mb5ro 17 днів тому

    ما شاء الله

  • @SelimaMuhmed-l9l
    @SelimaMuhmed-l9l 18 днів тому +1

    አይዞሽ.የሙስሊ.ወንድሜ.ጠንክር.ዝበለው.እድህ.አይነቱን.ሰው.ብሎክ.አድር

  • @محمدعدنان-ت4ع
    @محمدعدنان-ت4ع 18 днів тому +2

    መሻአላህአላህዬጠብቅህ

  • @YouTube-vj2sg
    @YouTube-vj2sg 18 днів тому

    ሡብሀን አላህሏ

  • @ZmzmZmzm-b1d
    @ZmzmZmzm-b1d 17 днів тому

    ማሽአላህ አላህይጠብቅህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 18 днів тому

    አልሀምዱሊላህ ሁስ አላህ ይጠብቅህ

  • @GdDh-p4k
    @GdDh-p4k 17 днів тому

    ማሻአላህ አላህ የጠብቅህ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 16 днів тому

    ሁሱ እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅህ ወድማችን

  • @BsbsSghs-pi2vu
    @BsbsSghs-pi2vu 8 днів тому

    መሻአላሕ፣ሁሡ፣አላሕ፣ይጠብቅሕ፣፣አልሀምዱሊላሕአለናእመተል፣ኢሥላምሙሥሊም፣አድርገሕለፈጠርከኚ፣አላሕ፣ምሥጋና፣ይገባሕ፣የአለማቱ፣ጌታ፣አልሀምዱሊላሕ

  • @BelayBelay-n8e
    @BelayBelay-n8e 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelimaMuhmed-l9l
    @SelimaMuhmed-l9l 18 днів тому +2

    አላህ.ይጠብቅህ.ጉዞ.ወደፊት.

  • @Leyla-i7i
    @Leyla-i7i 18 днів тому

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TOYBASEYD-cl3yj
    @TOYBASEYD-cl3yj 17 днів тому

    አልሀምዱሊላህ ድነልኢሥላም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HkD-o6n
    @HkD-o6n 14 днів тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة الله عليك يا استاذن

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 15 днів тому

    አልአሀሙዱሊላህ አላኒኢመተል ኢስላም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ekyerocmar
    @Ekyerocmar 11 днів тому

    ሀላህይጠብቅህወድማችን

  • @fhjhg1936
    @fhjhg1936 3 дні тому

    Alhamdulilllah Eslam

  • @HsbsbdJdjdhd
    @HsbsbdJdjdhd 10 днів тому

    ሁሱ ጀገና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SISOMud
    @SISOMud 18 днів тому

    Masha Allah🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 18 днів тому

    የአላህ አበሳ ኡሱ በርታ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 18 днів тому

    ሁሱ አላህ ትግስቱን ይስጥህ ሳትሰለች እነዚን ማስረዳት ከባድ ነዉ

  • @amiinahassan-lw8ye
    @amiinahassan-lw8ye 18 днів тому

    Masha Allah jazakallahu

  • @fhjhg1936
    @fhjhg1936 3 дні тому

    USSI allah yetbekih

  • @AbduAbdu-m6t
    @AbduAbdu-m6t 18 днів тому +1

    ኡስ የኝ ጀገነ❤❤❤❤❤

  • @كاملهشكور
    @كاملهشكور 13 днів тому

    ማሻላህ፡ኣላህ፡ይጣብቅህ፡ዋንድሜ

  • @نرتللنى
    @نرتللنى 17 днів тому

    በርታልን ኡስታዜ

  • @Saeeda-p8g
    @Saeeda-p8g 17 днів тому

    አላሙአለኩም፣ሁሱ፣ውድሜ፣በርታ፣ሀቅነው፣

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris 18 днів тому +2

    ሁሱ የኛ ጀግና

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris 18 днів тому

    ጀግና ወድማችን አባርክካቸው

  • @AnwarYesuf-s4b
    @AnwarYesuf-s4b День тому

    በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤