Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 19||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

КОМЕНТАРІ • 5

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 Місяць тому +2

    የ መፅሐፉን ደራሲ እና ተራኪ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @JohnsonChengeta
    @JohnsonChengeta Місяць тому

    ጀነረል ሀይሉ በረዋቅ ረጅም ዕድሜና ጤናን እመኝሎታለዉ እኔ በሕይዎቴ በየሁትና በሰመሁት ታርክ ዉሻት የልተቀለቀለ ታርክ በመሆኑ እጅግ በጣም ረክቻለዉ እንድሁም እንደ እርሶም የለ አንድ በግልጽ የተነገረ ጓድ ፈስከ ስደልል ነገር ግን እንደ እርሶ አይነት ሰዉ ማለትም እንደ ሀይሉ በርዋቅ አይነት አብዮታኛ (እንደ እነ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም የሉ የዉሻት ቀፎና ያለ ዕውቀት ገብቶ አያሌ የኢትዮጵያን ምሁር ልጆች ከበለ ጅብ ጋረ በአንድ ዎጭት በመብለቶ ያሰዝናኛል ከልቤ እዎዶተለዉ ጀ/ል HAYILU::

  • @user-lb7mw7nr7b
    @user-lb7mw7nr7b Місяць тому

    ብዙዎቹ የደርግ ባለስጣናት በፃፏቸው መፅሀፍት አብዛኛዌች እውነት አልፃፉም ከጀነራል ምድር በቀር

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Місяць тому +1

    ደርግ የተሸወደው የእናንተ አይነት የንጉሱ የባላባት ጠበቆችን በውስጡ መያዙ ነው ሌላው ደግሞ ትልቅ ሰው ሆነህ ለምን ትዋሻለህ ተማሪው ሳይሆን ህዝቡም ሲበዘብዘው የነበረውን ባላባት መሳሪያ ነጥቆ አባረራቸው በቃኝ አላቸው የሀይለ ስላሴ ልቅምቃሚዋች እና ቄስ ተብየዋች ብዙ ወጣት ጨፍጭፈዋል ብዙ ገለዋል በተለይ ኦሮሞ ህዝብ ነፍጠኛውን ከላዩ ላይ ሸቅም ሆኖበት ነበር እና አሽቀንጥሮ ጥሎታል ምን ዋጋ አለው የእናንተ አይነት የነፍጠኛ ሽንቶች መታችው እንደገና ህዝቡን አሰቃያችው እንጂ

  • @JohnsonChengeta
    @JohnsonChengeta Місяць тому

    ጀነረል ሀይሉ በረዋቅ ረጅም ዕድሜና ጤናን እመኝሎታለዉ እኔ በሕይዎቴ በየሁትና በሰመሁት ታርክ ዉሻት የልተቀለቀለ ታርክ በመሆኑ እጅግ በጣም ረክቻለዉ እንድሁም እንደ እርሶም የለ አንድ በግልጽ የተነገረ ጓድ ፈስከ ስደልል ነገር ግን እንደ እርሶ አይነት ሰዉ ማለትም እንደ ሀይሉ በርዋቅ አይነት አብዮታኛ (እንደ እነ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም የሉ የዉሻት ቀፎና ያለ ዕውቀት ገብቶ አያሌ የኢትዮጵያን ምሁር ልጆች ከበለ ጅብ ጋረ በአንድ ዎጭት በመብለቶ ያሰዝናኛል ከልቤ እዎዶተለዉ ጀ/ል HAYILU::