Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 20||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

КОМЕНТАРІ • 10

  • @estifanosewoldemariame3376
    @estifanosewoldemariame3376 Місяць тому +4

    ሰላም ለቀድሞ ህዝባዊ ሰራዊት ያላችሁም የሌላችሁም ለእምዬ ኢትዮጵያ የተዋደቃችሁ ሀሁ ኢትዮጽያ ትቅደም የናንተ ትውስታና ትዝታ ነውና

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 Місяць тому

    በጣም ያስገረመኝ ብዙ ጥያቄዎች የመለሰ ልኝ ትረካ ነው ፀሓፊው ም አንባቢውንም እጅግ አደንቃለሁ ! ❤መፅሐፉን ግን ማግኘት አለብነኝ ከምሰጋና ጋር።

  • @zewidekebede7449
    @zewidekebede7449 Місяць тому

    በጣም ጥሩ የኔ አንበሳ 21 ክፍል በአስቸኳይ ይለቀቅ

  • @akely3091
    @akely3091 Місяць тому

    Really fantastic history and it's true because I was there in Eritrea by the time

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 Місяць тому

    Wsha

  • @estifanosewoldemariame3376
    @estifanosewoldemariame3376 Місяць тому +1

    ሰላም ለቀድሞ ህዝባዊ ሰራዊት ያላችሁም የሌላችሁም ለእምዬ ኢትዮጵያ የተዋደቃችሁ ሀሁ ኢትዮጽያ ትቅደም የናንተ ትውስታና ትዝታ ነውና አዎ ያ ጦር ለአፍሪቃ እራሱ የሚይስፈራ ነበር ምንያደርጋል የስልጣን ሽሚያና እኔ እበልጥ በዛና እንዲህ ሆኖ ቀረ

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Місяць тому +1

      ወታደሩ የህዝቡን የተማሪውን ትግል በጉልበት የቀማ ከዛም ስልጣኑን ለማስጠበቅ መቶ ሺዋችን የበላ የጨፈጨፈ የገበሬውን ልጅ የገደለ ወስዶ በግድ ወታደር አድርጐ ያስገደለ የአርሳ አደሩን ሴት ልጅ እና ሚስት የደፈረ ማረሻውን በሬውን አርዳ የበላበት አስተርፉ ስጋውንም ለጅብ የሰጠበት ቤቱን የደከመበትን የለፉበትን እህል ክምር ያቃጠለበት ደሀውን ያስለቀሰ ነበር የተዋደቀውም ለደርግ እና ለአንድ አንባገነን መሪ ስልጣን ነው ሀገራችንን ወደ ሆላ ማስቀረቱ ሂደት ውስጥ ከጥንቡ ዙፉን ስርአት ባልተናነሰ የሰራ ነው ምስጋና ለህውሃት ለሻቢያ እና ኦነግ ሀይሎች ይሁን ይሄን ሰው በላ ወታደር አሩን አብልተው በባክስ ድዱን አርግፈው አሸንፈውት ለማኝ አረጋቸው

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Місяць тому

    የዚህ መጽሃፍ ጻሀፊ ኢትዮጵያ ላይ በተሰሩ ግፉች ሁሉ ላይ እጁ አለበት መታሰር እና መቀጣት ነው ያለበት

    • @tesfayewerede3347
      @tesfayewerede3347 Місяць тому +2

      ለስንቱን ወንጅለን እንችላለን እባካቹ ሌሎችም ደፍረው ሃቁን እንዲነግሩን እናበረታታ። ከምስጋና ጋር።

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 Місяць тому

    Poor farmers so sad you play with their lives