ela tv - Mastewal Eyayu - Degesen - | ደግሠን - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
Вставка
- Опубліковано 26 лис 2024
- Degesen - ደግሠን - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mastewal Eyayu - Album - Enzira
Subscribe today: goo.gl/7936J7
Available now on all digital stores
Enjoy Enzira Brand New Album by Mastewal Eyayu From digital music stores above.
Melody - Biniamir Ahemed
Lyric - Natnael Girmachew
Arrangement - Tamru Amare & Mikael Hailu
Mastering - Solomon Hilemariam
Producer - Mastewal Eyayu
Assistant Producer - Demea Lula
Management and Creative director - Netsalem Abdi
Executive Producer - ela tv
• © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024
Tigrinia Music 2024 | New Tigrinia Music 2024 | Eritrean song 2024
New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Amharic
Music
Facebook - goo.gl/Xf2BNI
Instagram - goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
ለዋዜማው እንጂ ሽርጉድ የሚባል ማግስቱ እረፍትነው ፍቅር እና አመትባል ❤👌👌
እኔ የገባኝ የገባዉ ትችላለህ የምር🙌🙌🙌
ያማል ቅኔው አባቴ 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏ነካክተው ነካክተው የተኛውን በሬ በልልኝማ አለ።
gerami timret nw beka wow ,,,
ማስተዋል ከአንተ አንተን ብቻ አይደለም የምጠብቅ " ማዲንጎን ኩነ ሙሉ ነገሩ ነው የምትመስለኝ ስለዚህ ማዲንጎንም ከአንተ እጠብቃለሁ ቡዙ ነገር ይጠበቅብሃል እና እባክህ በርታ
May bro 🔥🔥🔥 የኔ ጀግና ሁሌም ይህንን ቀን በጉጉት እጠብቅ ነበር !!!
ደረሰ እንኳን ደስ አለን ❤ መልካሙን ሁሉ እመኚልሀለው ❤❤
ኡኡኡኡኡኡ ማለት ይሄን ሙዚቃ ሰምቶ ነው በጣም ነው ደስስስ የሚለው ድምፅህ በተለይ ወደ ላይ ሲወጣ
ናትናኤል ግርማቸው👏 big respect for you bro . የነካኸው የሚያምርልህ ልጅ❤
betam bezu mesrat yemichel lij keber yigebawal nati respect
ማስተዋል እያዩ በጣም በጣም. በጣም ምርጥ ድምፃዊ ነው ፤ኢሄኛው ስራውም ልክ እንደበፊቱ ምርጥ ስራ ነው ብቻ ባጠቃላይ በብዙ አድማጮች የሚገባውን ያህል ያልተጮኽለት ፤ያልተዘመረለት ምርጥ ድምፅና የማዜም ችሎታ እንዲሁም ተሰጥኦ ያለው አርቲስት ነው 🔥🙏🙌👌
🎧ሙዚቃ 🔥🔥 ክሬዲት የሰጠሕበትን መንገድ 🔥🔥🔥
በተገራ ጉሮሮ ወዝ ባለው ድምጽ ሙዚቃ ሲሠማ አንዴት ደስ ይላል
እጅግ ድንቅ አልበም ማስተዋል እንኳን መጣህልን 🙏🙏🙏
This is the best song of the album
🎯
Ewnet naw this one is 👌👌👌
ናትናኤል ግርማቸው you are so incredible and amazing song righter 👏👏👏
ግጥም 1000%
ዜማ 100%
ድምጽ 101%
ቅንብር 100%
ማስቴ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ለዚህ በመድረሰህ❤❤❤❤
ማስተዋል ጀግና በሚለው ዘፈኑ ለዛ አዋርድ ላይም በዚህ ዓመትም ኖምኒ መሆን ብቻ ሳይሆን መሽለምም ነበረበት የሚቀጥለውን በተስፋ እንጠብቃለን 🙏🤞🤞🤞
ያማል ቅኔው እያዪ ከልብ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉congera wedme
የእዉነት በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ዘፈንክን እወዳለሁ ከልቤ አደንቅህ አለሁ አከልህ በርታልን ወንድም❤
The best melody and lyrics ever, long live Mastie
ደግሰን ወይስ እንዳያራርቀን ማስቴ በጣም ወድጅዋለው
የተነካ በይበልጥ የሚገባው ምርጥ ንክ ስራ ...
This song deserves more than this...❤🎉❤
ትችላለህ! መልካም እድል
ማስቲ ጎበዝ ዘፈኖችህን ከቆንጆ ድምፅህ ጋር በጣም ወደድኩልህ
Madi teteki endalew aregagtenal... bravooooooooo good luck mastiiiiii
I have never experienced an obsession quite like this; oh my goodness, I absolutely adore it ❤thank you 🙌
enem kenun mulu
ኸረ ኸረ ማስቴ...I think this song isn’t about love...I really love it ❤
😂😂😂😂😂አንተ በደንብ አዳምጠው it's not about love bro or sis.
@@solomonhaile8848 ደነዝ መጀመሪያ በደንብ ተረዳ የፃፍኩትን
@@solomonhaile8848 መጀመሪያ የፃፍኩትን በደንብ አንብብ ደነዝ
ምርጥ ጥምረት ነው 👏✌️
Wow andenga new
ባጉል ደጋግመሽ ነክተሽኝ
እልሄን አታስጨርሽኝ..!
በጣም የወደድኩት መደጋገም አልሰለች አለኝ በርታልኝ
Weyyyy guddd arrrre yemigerm nw yemr madin astawsehgnal gerami album eskahun yemertkut yelm
This top song, Thanks Mastewal❤
ማስተዋል እዪዩ በጣም ልዩ ድምፃዊ ነህ በቃ አለቀ።
ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ😅😅 ከሁን በኋላ ተቀየርኩ በቃ በዚህ ሙዚቃ አመሰግናለሁ ውነትም ማስተዋል 🎉
ሰላም፣ ፍቅር እና መተሳሰብ ለሰው ልጆች ሁሉ❤❤❤
መከራ፣ ችግርና እርሀብን ከወገኔ ያርቅልን❤❤❤!!
ምርጥ ስራ!!!
Thank you my brother ,i thank you ........word's tell heartly ,meaningly , so you right ..........
ጣፋጭ ለጆሮ ተስማሚ ግሩም ስራነው።🥰🥰🥰🥰🥰
What an extravagantly beautiful, gorgeous piece of music. It has a glittering complexity like golden threads intertwining. All parts of the melody sound so luxurious. Particularly good through headphones 🎧 so you can hear all the detail. I’ve never heard anything like it 💎
ትችላለህ አባቴ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ጉድ ነው ምርጥ ዜማ ።አቦ ይመችህ።
Best Album 👏👏👏
ትላያለህ ወድሜ ሁሌ ባተ ስራ እደተደመምኩ ነው ።በርታ 😘
WOW, Maste wendeme..... best 🎵
You have proved being a legend, You gave us an amazing album that can’t be forgotten and has Ethiopian content Thank you for that we love you ❤
The best album
Wow betam geram music meleketo le yordi yeders
ገራሚ ድምፅ በጣም ደስ የሚል አልበም
ይቺ ደሞ ጎስማኛለች😂😂 ልብ ያለው ሸብ ነው🙏
Ambesayee❤❤❤❤
ለዋዜማው እንጂ ሽርጉድ የሚባል ማግስቱ እረፍትነው ፍቅር እና አመትባ❤❤❤
...............ችክ የምትለዋ ቃል በሌላ ብትሆን..........
ለምሳሌ?
good luck maste🎉🎉 good to see you BINEYAMER
100/ ትችላለህ በርታ ከዚህ በላይ ትችላለህ 🎉
𝕞𝕒𝕤𝕥𝕒 𝕪𝕠𝕦 𝕒𝕣𝕖 👏👏
Wow mirt ena andegna zefen
የምር ቆጆነው የሚለው ከገለፀው እናቴን በጣምቆጆነው❤❤❤❤
Betam Des ylal 🎉
Tigun nekahew 1000... mekozemya agegnen
I absolutely love it when I listen to this song, I can't get enough.
ደግሰን ደግሰን ቀኑን ተገባብዘን
እንችለዋለን ወይ ሲመሽ ጦር ተማዘን😢
ታዲያ ለምንድን ነው እስቲ ልጠይቅሽ
ኮሽ ባለው ሁሉ የሚያስደነግጥሽ😂😢
ምርጡ ይህ ይመስለኛል
Great job,love it so much ❤
❤❤❤🎉🎉🎉be ezih musica lay yetesatefachihu hulu min ayinet tibeb new yetadelachihut.
waw yabede new
በርታልኝ አንበሳዬ😊😊
ተተኪ 🤞
አሪፍ ስራ
አይ ማሥዋል ምን አደርገሀለሁ አቅመ ቢስነኝ ይመችህ🇪🇹😭
Wow wow ❤❤❤❤❤
በጣም ምረጥ ሙዚቃ ነው
Just wonderful 🔥
❤❤❤ ትሁንልህ
This one is the best out of all❤
arguably
Omg🎶🎶🎶🎶😍
Exactly. It’s stunning 😍
ድንቅ ነህ ❤
እላለሁ ዳዊት ፅጌ እና እያዩ ማንያዘዋል ሙዚቃችን ከሞት አንስተው ወደ ከፍታ ሰቅለውታል
The best track of the album 🔥🔥🔥🔥
Minm Enken Eko Yelewm Album Weyine Dimts,,,,❤❤❤
እያዪ በርታ ማስታውሸነቶ ለአብይ አህመድ ያሁና። አንታ በርታ።
ቅኔ ❤❤❤❤
ነካክተው ነካክተው
የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ❤❤
ያማል ቅኔው ወድምየ 🤙ይሳካልህ
Yhew new mastu andegna
አንደኛ ነህ
❤❤❤❤❤jegnaye
the last melody hits different
Wowwwwww🎉🎉🎉🎉
የበደ ቅኔ ነው የገባው ካለ
አንደኛ❤❤❤
Adisu Madingo 🛑
ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስህ ❤❤❤
ማስትዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያምራል
this song is my favorite among his album
ያበደነው
Simply AWESOME
ምርጥ ስራ
Teleyalachuh nati ,Miki hulachuhum mastewal 1gna
ትለያለክ ማስ❤
Wow betame yameral wedema berta
Still the number of view is aproximatly 700k .I think Our people Stop listining those types of precious Albums .