Kassahun Eshetu (Kasseye) - Kenegeresh - | ከነገርሽ - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
Вставка
- Опубліковано 27 сер 2024
- Kassahun Eshetu (Kasseye) - Kenegeresh - | ከነገርሽ - New Ethiopian Music 2024 (Lyrics Video)
Recording Artist - Kassahun Eshetu
Melody - Teddy Afro(Tewodros Kassahun)
Additional Melody - Abel Pawlos
Lyrics - Teddy Afro(Tewodros Kassahun)
Additional Lyrics - Mesele Getahun
Music composition - Abel Pawlos
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Kassahun Eshetu (Kassye)
በጌታ ስም ምን አይነት ስራ ነው እየሰማውት ያለውት ዋው ቴዲ አፍሮ ማስገረም የማይደክምህ ሰው ፤ ካስዬ+ቴዲ አፍሮ+አበጋዝ+አቤሎ+መሠለ =እንደዚህ ውብ የሆነ ና ጣፈጭ መዚቃ
ኢትዮጵያ ላይ ያለ ቴዲ አፍሮ ከአሁን በላይ ኑሮ እጅግ አሰልቺ ይሆን ነበር !
አንተም ምርጥዬ ነህ መልካም እድል
guys let us share zis album ,,,zis guy(Kasye) should populated all over and should get more and more subscription ,,,zis guy should appreciated .ድምፁ ብቻውን ሌላ ታሪክ
Baba real fan nesh eko mariyamin🎉 He need to promote the album in all available means.
አንዱ ስራህ የሚጣል የለም ዜማና ግጥም የሰሩልህ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል ከድምፅህ ጋራ የተዋሀደ ሁሉም ደስ እያለ የሚሰማ ስራ ነው
ከአንዱ ቴዲ አፍሮ ከሠጠው በቀር ሁሉም ግጥም ዜማ የራሱ ነው
ቴድ እንተ በጣም መልካም ስው ሁልግዜ ለስው የምትኖር ስው እግዚአብሔር ከነ ቤተስብህ ይጠብቅህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
አቤት ቴዲ አፍሮ,,,,,' መልኬ በቃኝ' ሲገርመኝ,,,,,,ደሞ ከነገርሽ 😊ሁፍ ዜማ
I'm truck driver and I drove 7 hours straight nonstop with this music! imagine how many times…… could be?
His voice like ጉንፋን ይዞት የተሻለው I loved it ! melody, lyrics and arrangements specially the bass guitar even the lead guitar ( ቅመም ) remind me Roha band
💯 you guys killed it !!!!
Wow, advanced English from a truck driver. Amazed
@@abelworku6867😊😊
@@abelworku6867Don’t underestimate someone bcz of a job he’s doing right now …..he might have lots of profession 😊
@@abelworku6867I have a friend who’s driving a taxi currently but he’s going to be a lawyer soon ! life is a process bro , you can be anything through time bro !
2016 የሙዚቃ Revolution ዳግማዊ 90's የሚገራርሙ አልበሞች እየወጡ ነው thank you guys ❤❤❤❤
በብስራት FM የAlbumክን ብስራት አበሰሩን! ምርጥ ስራ ካስሾ❤ congratulations🎉❤
ገጣሚና የዜማ ሰው ፣አቀናባሪ እንዲሁም ምርጥ ድምፃዊ ሲገናኙ ዘፈን እንደዚህ ነው። አድማጮች ፍረዱ
አለባበስህ ያምራል ሲቀጥል ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ምርጥ ሥራ
የሚገርም ስራ ነው ገና ዜማውን ስሰማው ነው የንጉሱ እጅ እንዳለበት ያወኩትኝ ታውቃለህ በቀን ውስጥ ቢያንስ 5 ግዜ ደጋግሚ ከማዳመጤ የተነሳ ግጥሙን የፃፍኩት ያህል ነው እኩል ካንተ እኩል የማዜመው ምርጥ ስራ ለንጉሱ አድናቆቴን ቸርልኝ በዛ ለይ መልኬ በቃኝ የ ልዑል ሲሳይ አረ ምኑ ይዘረዘራል
Abel ,Teddy, Kasye............And the music will be OMG So perfect
Fekir Yemiyasyz music New Betam
ቴዲ በቃ ትንሽ ከቆየ መዝፈን አቁሞ ዜማ እና ግጥም ለሌሎች ሚሰጥ ነው ሚመስለኝ እራሱ ለመዝፈን የሀገራችን ሀኔታ ሞራሉን ያቀዘቀዘው ይመስለኛል
ቴዲ አፋሮ ዘንድሮ ሊይሳብደን ነዉ ❤ ቀኑን ሙሉ የምሰማዉ ሙዚቃ
እሱ ማን ስለሆነ ነው እሚሳደብ ማንንም መርጠን መስማት መብታችን ነው ደግሞ ከቴዲ የበለጡ ሞልተዋል እራሱን ቆለለ እናንተም ለተራ አዝማሪ አጉል አካበዳችሁ 😂😂😂
ምን አለበት ብናብድ 😂 አትመቀኝ@@smarthabesha3170
@@smarthabesha3170ዴንቆሮ ቅናት እንጂ ከቴድ የበለጠ ዘፋኝ የለም ኢትዬ ውስጥ ንጉሱ እሱ ብቻ ነው ለዛውም ተወዳጂ 😏😏😏
ቴዲሻ እናመሰግናለን። ቴዲ ይሄንን ዘፈን ካስሽ ሳያውቅ በስጦታ ነው የሰጠው ክለብ ሲዘፍን አይቶት። ራሱ ካስሽ በሬዲዮ ተጠይቆ ሲመልስ የሰማሁት
❤❤❤🎉🎉🎉best music 🎶 gobez zefagn neh
Teddy Afro and Kasu nice work !
Wow yeleyale eko tediii
የቴዲ አፍሮ እጅ ያለበት ስራ ሁሉ ብሔራዊ መዝሙር ሊሆኑ ይገባል ቻል ዘንድሮ መልኬ በቃኝ ከነገርሽ እና ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ስራዎች ምክንያቱም እራሱ ቴዲ የሚዘፍናቸው ዘፈኖች እራሳቸው ሀገር እና ሀገርን ስለሚወክሉ💚💛♥️
ወድሜ በረካ ሁን አቦ የ90 ዎችን አስታወስከን ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
What a song, best collaboration...Teddy Afro "The king " 👑
ብዙ እንደደከምክበት ስራው ይናገራል በርታ ፈጣሪ ይባርክልክረ
Kasye tichlaleh
Btam Des mil zefen new balbete gabzogne gna zare nw ysmahut bka getmu zemaw Hulu ngru D's yilal btam ezi musika lay ytsatfachu bmulu tbarkulen bezi zemn endzi tam yalew ngr bmakrbachu ❤❤❤❤❤❤
I just shared and dedicated this track song to my beautiful wife it is true I love you.
that you listen to an entire album on loop this is another level of good work. I happened to come across his album and since then I'm in loop 🥰keep it up 👏🏼
ሃዊዬ ላንቺ ነዉ ❤❤💯
እጂግ በጣም የሚጥም ዜማና ወብ ቅንብር 🎉🎉🎉 ከልብ ምስጋናዬ ይድረስ ። 🎉🎉🎉❤❤❤
wow what type of 🎶 nice realy❤❤
wow
ብላቴናው ቴዲ ናፍቆን ነበር ቀለምህ እናመሠግናለን 🤜🤜🤜📸📸📸📸
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነው ፍቅረኛየ የጋበዘኝ ነው❤❤
Highly recommended 👌 best Album 👌 👍 😍
Benatik 1,clip lay asaragn
Kasish Arbaminchachin Fikiru sigabet betam wedijewalhu kezim belay hunilin !!!!!
በጣም ምርጥ ሥራ!ቴዲ touch ሲያምር
ድንቅ እና የተለፋበት ጥራቱን የጠበቀ አድማጩን ያከበረ ስራ በርታልን ካስዬ
አረ ሁሁሁሁ አሳበደኝ ይሄ ዘፈን ምን አይነት ሙዚቃ ነው ዘፋኙ እራሱ እንደኔ አልሰማውም! በሚችሉ ልጆች የተሰራ ሙዚቃ❤❤❤❤❤
የቴዲ እጅ የነካው ስራ ሁሌም አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤
❤
ለመግለፅ የሚከብድ ዘፈን ነው የፍቅርን ህይወት በጥልቀት ያሳያል በደንብ በደም የሚገባ ዘፈን ነው ካስሽ ይለያል አሪፍ ዘፍነኧዋል ህይወት ዘርተህበታል ❤ ደስ የሚል ስሜት ነው ጥልቅ መረዳት ይፈልጋል ፍቅር ሁሌም ጥልቅ ስሜት ነውና የማይሞት ሁሌም አዲስ የማያረጅ የማይሰበር በማጣት በማግኘት የማይቀያየር ዋጋ የሚከፈልለት ነው ሁሌም ይኑረን ፍቅር ...
Good luck and Dr teddy 💚💛❤️
ካሱ የሀገሬ ልጅ ጎበዝ በርታ👋👋👋
teddy yegebabet zefen hulu yetafetal
#1👏👏 teda demo 😘😘
ቴዲ የነካው ነገር ....እሱ ቢዘፍነው ምን ሊመስል ይችል ይሆን
Wow,betami,konjo
teddy yene jegna
Best music for my best day😍😍😍😍, @sitoy. The day to remember!
ከነገርሽ ሁሉ........1ኛ
Yameral
Wow😳 endezih altebekum wow wow wow!
Wawwww mirtye album nw respect tedachin
Melkam edil kasye❤
ሰሞኑን አንተን ብቻ ነው የምሰማው ግሩም ሙዚቃ ትችላለህ እስከዛሬ የትነበርክ?
Kasye yejoro qemem❤❤
Teddy Afro's lyrics.
😮❤ከፍ በልልኝ ❤❤❤❤😢
I have no words for you ❤❤❤
ምርጥ ስራ ቴዲ❤
Wow ቴዲ ❤
Wow ቴዳችን ዘፉኙም አሳብዶታል
Kale yelgeme ademachene akeberhe yemigerme sera selaberketeklne kleb enamesgenalen ❤❤❤❤❤❤❤
very cool music ever
ere ehe sew asabedegn eko minayinet dimtsi new bewunet yigermal....betam wodijewalew
❤❤❤❤❤ 0:14
የቴዶ ስራ ሲጀምር ነዉ የሚያስታዉቀዉ በርታ 🙏
Other level.
❤❤❤
go ahead........................! really amazing
Betam konjo Sera new kasesh melkam edel wendemalem
❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ
💯💯💯💯💯
best music kasseye I have no enough words to Teddy Afro hero
❤❤❤❤❤❤❤wow
1ኛ !!!!!!!!
U r music❤❤❤
ዋው ምርጥ እና ድንቅ 🎉🎉❤ ስራነው በርታልን ካስሽ👍👍👌
Nice albums....i lv all track of kas
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Congratulations 🎈🍾
Wow I fall in love with music 🎉🎉🎉🎉 bravo
Berta wendme betam konjo new
ለምርጥ ስራዎችህ ከልብ እናመሰግናለን!
WOW musikaaa
ግሩም ስራ ግሩም ድምፅ ❤❤❤
መሰንበት ደጉ የታገሰ ከሚስቱ ይወልዳል የሚባለው ተረት ስጋ ለብሶ በእግሩ እየተራመደ አይሁት
እውነት ነው። ምነው አረፈድክ ቢሉት ልበስል አለ አሉ
አሁን እጅ ነስቻለሁ በወጥ ስራ አቅምህን በሚያሳይ በርታ ካስዬ!!!
Good luck 🎉🎉🎉🎉
Best music thanks kasseye
Merci !
Wow
Arif sra new wedenewal
ወንድም አለም ቆንጆ ስራ
1ኛ track ለኔ👏👏👏👏👏
hawu best one
ጥንቅቅ ያለ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ካስሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ግጥምና ዜሜ ለሠራልህ ለጥበብ ንጉሱ ለልጅህ ቴዎድሮስ ካሣሁንም አድናቆቴ ይድረሠዉ
❤❤❤❤❤❤❤best my favorite
ትችላለክ እውነት ገራሚ !ዜማው ዋው!