ela tv - Mastewal Eyayu - Saltil Das | ሳልጥል ዳስ - New Ethiopian Music 2024 - (Official Lyrics Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @SabaBerhe-ub1dy
    @SabaBerhe-ub1dy 9 місяців тому +63

    ማዲ አልበም የለቀቀ ነው የመሠለኝ አቤት እንደ ውሐ የሚፈስ ድምፅ

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 9 місяців тому +28

    በጣም የገረመኝ የዜማው ብስለት ነው እራስህ እንደሰራኸው ደግሞ ሳይ በጣም ደስስስ አለኝ ጎበዝ ነህ በጣም እራስህን ከማይሆኑጠነገሮች ጠብቅ መጪው ጊዜ የአንተ እና የዳዊት ነው ይመችህ

  • @kali24th
    @kali24th 9 місяців тому +2

    መስቲ ግሩም የሆነ ሥራ ተባረክ 👌በዝህ ሥራ የተሳተፉትም ሁሉም በጣም በሳል ናቸው. ብቻ ራስህን ጠብቅ መንገድህ ረዥም ነዉ ከመንገድ መቅረት የለብህም 🥰🥰🥰🥰

  • @MastewalAschink
    @MastewalAschink 9 місяців тому +8

    እንኳን ደስ አለህ ገራሚ ድምፅና የሚገርም ግጥም ዋው ይገባሀል ማስተዋል

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 9 місяців тому +25

    ታላቁ ማስተዋል እያዩ መቷል
    ተነስተን እንቀበለው
    መልካም እድል

  • @ashly27able
    @ashly27able 9 місяців тому +9

    ማስቲ እራስህን ከጠበቅክ you will be No.1 እመነኝ!!

  • @hermitube8470
    @hermitube8470 9 місяців тому +7

    እውነትም ማስተዋል ነህ በጣም አሪፍ ሰራ ነው ጀግና ድምፂዊ ነህ በርታልን ያበደ አልበም !! በጣም እናመሰግናለን

  • @abiygeremew1979
    @abiygeremew1979 9 місяців тому +3

    ምን ይባላል ማስቲ is on fire!! ናትናኤል ግርማቸው ትልቅ ክብር አለኝ !! አንድ ቀን አጊንቼህ photo አብሬህ እንደምነሳ ተስፋ አለኝ, Tamiru Amare amazing composer wow!! Thanks all for giving this awesome memorable music

  • @solomontigabieofficial9211
    @solomontigabieofficial9211 9 місяців тому +18

    May bro 🔥🔥🔥 የኔ ጀግና ሁሌም ይህንን ቀን በጉጉት እጠብቅ ነበር !!!
    ደረሰ እንኳን ደስ አለን ❤ መልካሙን ሁሉ እመኚልሀለው ❤❤

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 9 місяців тому +11

    ምርጥ መዚቃ እናመሰግናለን ናትናኤል ግርማቸዉ ትልቅ ሰዉ አቦ ይመችክ

  • @mulugetaberrie7956
    @mulugetaberrie7956 9 місяців тому +9

    ልክ እንደ ስምህ አስተዋይ የልጅ ትልቅ ሰው የማዲ ምትክ በርታልን አባቴ

  • @wosengetnet
    @wosengetnet 9 місяців тому +66

    Very very very much underrated album 😳😳why are people not talking about this master pis 👌👌

    • @amanikadira5969
      @amanikadira5969 9 місяців тому +1

      I think it released the same time with rophnan album that the problem

    • @mahi139
      @mahi139 9 місяців тому +1

      Just wait😊

    • @AbenezerHAILU-go8lu
      @AbenezerHAILU-go8lu 9 місяців тому

      Tish rophnan demo zefagh new ende gj new esu​@@amanikadira5969

    • @shovarahman1933
      @shovarahman1933 4 місяці тому

      Okyy❤

    • @AbenezerHailu-sx4wc
      @AbenezerHailu-sx4wc 4 місяці тому

      @@amanikadira5969ropnan erasu meche tesemalet😂😂😂😂😂😂 ke rophnan 1000 etef yibeltal

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 9 місяців тому +46

    የማዲጎ ምትክ ማስተዋል ምርጥ ስራ ከድምፅ ጋር።

  • @mershalulye5814
    @mershalulye5814 9 місяців тому +2

    ሙዚቃን ዳግም ወለድካት። ክብረት ይስጥልን❤❤❤❤

  • @beki2022
    @beki2022 9 місяців тому +9

    የኔ ጀግና ድምፃዊ ማስቲ ክበርልን ❤❤ 🙏🙏🙏

  • @harmoneymedia6938
    @harmoneymedia6938 9 місяців тому +3

    ለፋቅሬ የምጋብዛትን ምርጥ ሙዚቃ አገኘው ድምፅህ ዋው ነው!

  • @gungun21-t1r
    @gungun21-t1r 9 місяців тому +21

    ........የዚህ ሙዚቃ ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው፡፡

  • @edomaklilu3761
    @edomaklilu3761 9 місяців тому +4

    Speechless ....ተባረክ አቦ!!

  • @sisayfikru7807
    @sisayfikru7807 8 місяців тому

    ለእኔ ሁሌም ልዩ ነህ እንዴት ልጥገበው
    Wonderful

  • @astergirma1962
    @astergirma1962 9 місяців тому +6

    Semonun gin befikr eyegedelachun new enamesegnalen 🙏

  • @berekettewolde7734
    @berekettewolde7734 8 місяців тому +1

    Mastwal eyayu best musicians...

  • @wosagnmedia
    @wosagnmedia 9 місяців тому +3

    የኔ ሰው በርታልኝ 🎉 እንኳን ደሰ አለህ መልካሙ ሁሉ ለአኔተ ይሁን ማሰቲየ መልካም እድል እናመሰግናለን 🙏💖🙏

  • @eyuelyalew5620
    @eyuelyalew5620 9 місяців тому +3

    ጀግና አባቴ💪💪...ብዙ ይጠበቃል ካንተ❤😊

  • @VanusZedaOfficial
    @VanusZedaOfficial 9 місяців тому +6

    መልካም እድል ወንድሜ Congratulations 🍾

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij 9 місяців тому +9

    ሰላም፣ ፍቅር እና መተሳሰብ ለሰው ልጆች ሁሉ❤❤❤
    መከራ፣ ችግርና እርሀብን ከወገኔ ያርቅልን❤❤❤!!

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 9 місяців тому +5

    ይገርማል ግጥም 100
    ዜማ 100
    ሀሉ የተሟላ 1ኛ ከአሁን ዘፋኞች ማስቴ በርታ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 6 місяців тому

    መጀመሪያም እወድህ ነበር ማለት አይደል ላይ ጀምሮ እራስህን ጠብቅ እጂግ በጣም ጥሩ አልበም ነው❤❤❤❤

  • @teddy6326
    @teddy6326 9 місяців тому +4

    I absolutely love it when I listen to this song, I can't get enough.

  • @imme2801
    @imme2801 9 місяців тому +3

    ሙሉ አልበሙ አሪፍ ስራ ነው congra 🎉🎉🎉

  • @fitsumgoytom3115
    @fitsumgoytom3115 9 місяців тому +2

    Woooooow!!! ...... amazing voice colours MASTE 👏 👏 👏 👏

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 9 місяців тому +5

    በጣም ችግር ያለበት ሙዚቃ ነው................
    እንዴት ያልቃል❤

  • @Merhawimezgebo-x4j
    @Merhawimezgebo-x4j 9 місяців тому +5

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በዛላይ ደሞ የሚዚቃው ኣሰራር ኤልያስ መልካን ኣስታወሰኝ ጥሩ ኣርጋቹ ኣድምጡት ❤❤❤❤ ታምሩ ኣማረ እናመሰግናለን

  • @teshaletafa5223
    @teshaletafa5223 9 місяців тому +2

    this song narrated my life 😍🤩 and cool job i love it ...Maste u number one

  • @nigusuzenebe1548
    @nigusuzenebe1548 8 місяців тому +5

    This is madingo afework level 😊

  • @leuel209
    @leuel209 9 місяців тому +1

    Jegna neh beka maste teleyaleh ❤❤❤

  • @tarikumasresha1938
    @tarikumasresha1938 9 місяців тому +16

    ማስትሽ ይሄን comment ለመፃፍ 2 ቀን ጠብቅያለው ይሄ ስራ ግን በጣም ተለይቶብኛል በሰከንዶች ውስጥ ሰው ልቡ ውስጥ ስምጥ ይላል ለኔ ከዚ አልበም ይሄ ስራ በጣም ተለይቶብኛ ሚያክለው የለም ትችላላቹ ❤❤

  • @wubalemasrate9441
    @wubalemasrate9441 9 місяців тому +2

    ማስተዋል ከማንም አይነፃፀርም ገራሚ ነዉ❤❤❤

  • @zm645
    @zm645 9 місяців тому +5

    Tamruuuuu best composer this days

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 9 місяців тому +3

    Mastae legendary from yonger singers Number 1

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 9 місяців тому +2

    አቦ ግሩም ችሎታ።

  • @ZenebeEshetu-g5l
    @ZenebeEshetu-g5l 9 місяців тому +3

    እዉነትም ማስተዋል........

  • @EmyoshiEmyoshi
    @EmyoshiEmyoshi 9 місяців тому +1

    Yene jegena abero adeg techelalk🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations

  • @enyewgebrisha9946
    @enyewgebrisha9946 9 місяців тому +2

    ልዩ ነው

  • @augustn2503
    @augustn2503 9 місяців тому +2

    yihe lij qonjo new benatachu😍😍😍

  • @tiliksew-f4c
    @tiliksew-f4c 9 місяців тому +3

    Wuuuuuu...... 😮😮😮😮 Which music is this ...... wow.

  • @Tube-fz6pe
    @Tube-fz6pe 9 місяців тому +1

    one of the best music Album ever.

  • @YordanosZewdu-fm8dc
    @YordanosZewdu-fm8dc 9 місяців тому +1

    አንደኛ 👏👏👏👏🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Danii2116
    @Danii2116 9 місяців тому +2

    ናትናኤል ግርማቸው ግን ግጥም አያልቅበትም ድንቅ ተተኪ አግኝተናል ማስቴ ደሞ የዜማ በደንብ እንደምሰራ አሳይተህናል 🎉 እና ታምሩ አማረ እዚ ስራ ላይ ለተሳተፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @asebanias5840
      @asebanias5840 9 місяців тому

      ምን ያልቅበታል 50 ግጥም እንኳ ሳይሰራ

  • @nahomtamrat5369
    @nahomtamrat5369 9 місяців тому +2

    the best song of
    the album

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 9 місяців тому +1

    የኔ አንደኛ ዋው❤

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 9 місяців тому +1

    Mastewal Eyayu! Remember the Name!!!🖤🖤🖤

  • @relaxationzone9069
    @relaxationzone9069 9 місяців тому +1

    Besmam mn aynet sera new brother keep going ❤❤❤❤

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 9 місяців тому

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በያላችሁበት ሰላም፣ ፍቅር ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @KalkidanKale-id9tl
    @KalkidanKale-id9tl 9 місяців тому +4

    ምንም ማድረግ አይቻልም ዝም ብሎ መኮምኮም ነው ትችላለህ 🎉🎉🎉❤

  • @abenihero5201
    @abenihero5201 5 місяців тому

    wow amazing. lela mnm kal yelegnm berta mastu

  • @tejentertement
    @tejentertement 9 місяців тому +3

    andegna mestewal ✌✌

  • @Liii399
    @Liii399 9 місяців тому

    ቃል የለኝም በተለይ ለዚ ሙዚቃ 👏👏👏👏

  • @gashawnigusie7723
    @gashawnigusie7723 9 місяців тому +2

    Wow, Great Job!

  • @deresemulat
    @deresemulat 9 місяців тому +4

    ጀግና አቀንቃኝ ማስቴ ❤🎉 good luck

  • @አፍረንቀሎ
    @አፍረንቀሎ 9 місяців тому

    ግሩም ነው ደሰ ብሎኝ ነው እያደመጥኩ ያለሁት

  • @BiniyamAbayu-r3p
    @BiniyamAbayu-r3p 9 місяців тому +1

    U great mastay keep it up

  • @mahidertamiru6785
    @mahidertamiru6785 9 місяців тому +2

    Woooowwwww🙆🙆👏👏👏

  • @Yoditube
    @Yoditube 3 місяці тому +1

    የባሌ የጋበዘኝ ልቤን ፍስስ የሚያረገኝ ዘፈን ታሪኩ ሁሉ የኛ ነው የዘፈነልን እስኪመስል tnx እያዩ🎉🎉🎉❤❤

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 9 місяців тому +1

    ❤ wowo great work 👍 👏 👌

  • @AmirMohammedhabib
    @AmirMohammedhabib 9 місяців тому +1

    Wow endezih new album 🥇

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 9 місяців тому +1

    ማስቴ መልካም እድል ብዙ እንጠብቃለዉ ካንተ

  • @bereketkasahun7732
    @bereketkasahun7732 9 місяців тому +2

    Big up bro yabede nw 🔥🔥

  • @beja181
    @beja181 9 місяців тому +1

    Weyine dimis gitm zema hulum yemiyamir music

  • @latew01
    @latew01 9 місяців тому +4

    Masterpiece

  • @MeaziTesfaye
    @MeaziTesfaye 7 місяців тому

    ማስቴ ጀግና ነህ ካንተ ብዙ እጠብቃለን❤❤❤

  • @eagleeye1829
    @eagleeye1829 9 місяців тому +2

    I have been waiting ❤❤❤❤

  • @NewayFikadu
    @NewayFikadu 9 місяців тому

    ምርጥ ዬተለዬ ጣፅም ያለዉ ድምፅ

  • @Lyricsሙዚቃ
    @Lyricsሙዚቃ 5 місяців тому +1

    Endane yha muzika emimlktw bcha like

  • @Meski1921
    @Meski1921 9 місяців тому +1

    😮Wow neh mastewalye

  • @kalkonjo3631
    @kalkonjo3631 9 місяців тому

    ማስተዋልዬ ግሩም ነዉ 🎉
    ይሄን ኮመንት የምታነቡ ምስራቅ ሞሲሳ ጀግና የለም የሚል ጉደኛ ጊዜያዊ ስራ ሰርታለች አይታቹ ድጋፋችንን እናሳያት ጎበዝ ሙዚቀኞችን አናበረታታ

  • @SamriWule
    @SamriWule 9 місяців тому +1

    የኔ ወርቅቅ❤

  • @legese27
    @legese27 9 місяців тому +1

    yhe lij yileyal.......music start smile🫡

  • @ER_Computer
    @ER_Computer 9 місяців тому +3

    Good luck❤

  • @rekike712
    @rekike712 9 місяців тому +1

    I love it it have a good vibe 💃💃✌️

  • @drasozion1833
    @drasozion1833 9 місяців тому +2

    It looks like you did it for me....mahiy wede I have never dreamed that I will fall for a woman gin you won dear love you

  • @chekoletwubit3826
    @chekoletwubit3826 9 місяців тому

    Betam konjo music i love it already ❤❤❤❤

  • @amantube324
    @amantube324 9 місяців тому +1

    Good Luck ወንድሜ

  • @tesfainterteinment9998
    @tesfainterteinment9998 9 місяців тому +2

    This one is unique

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 9 місяців тому +2

    good work i like it boooom🔥🔥🔥🔥

  • @btbiruktayit
    @btbiruktayit 9 місяців тому +1

    በርታ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @Zolverien-wx9we
    @Zolverien-wx9we 9 місяців тому +1

    እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤

  • @melkamsewassefa7386
    @melkamsewassefa7386 9 місяців тому +1

    Good luck 😍😍😍 #1

  • @KalkidanTesema-rf3hp
    @KalkidanTesema-rf3hp 9 місяців тому +6

    የኤልያስ መልካን ተች ሰማው ልበል ቅንብሩ ላይ i think እሱ የተጠቀመውን software የተጠቀመ ይመስለኛል

  • @kibrethagoskb
    @kibrethagoskb 9 місяців тому +1

    ማስቴ በዚ አልበም የድምፅህ ቃና የይርዳው ጤናውን መሰለ

  • @FasikaAbera-u1r
    @FasikaAbera-u1r 9 місяців тому

    ማስቴ ምርጥ አልበም ነዉ.. ይመችህ!

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 9 місяців тому +1

    Amazing voice

  • @bitaniaabate7541
    @bitaniaabate7541 9 місяців тому +3

    ማዲንጎ❤❤❤

  • @amanulaw
    @amanulaw 9 місяців тому +4

    እርጋታህ ደስ ይለኛል። መልካም እድል

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 9 місяців тому +1

    Congratulations

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 9 місяців тому +2

    ቆንጆ ስራ

  • @Gtbo1724
    @Gtbo1724 2 місяці тому +2

    የማንም tiktoker እማይረባ music ባደነቆረን ስንት million view እያገኘ ይሄ ፀዴ ሥራ ግን እንደስራው አለመወራቱና view manesu ያሳዝናል
    ለኔም ግን album እንዲ ወድጄ አላቅም 🙏👍

  • @YonatanBehailu-q9f
    @YonatanBehailu-q9f 9 місяців тому +2

    WOW
    🤙🤙🤙

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit 9 місяців тому +1

    ፐ..ፐፐፐፐፐ👌 ከግጥም እስከ ዜማ የተውጣለት ግሩም ስራ 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @nahommekuria251
    @nahommekuria251 9 місяців тому +2

    ትችላለህ መስቲ ሙሉ አልበሙ ሚገርም ነው።

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 9 місяців тому +5

    የዚ ዘፈን ስተቱ ማለቁ ብቻ ነው😮