2 ተጨማሪ ተርባይኖች ወደ ሥራ ገብተዋል Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 175

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 2 місяці тому +15

    እግዚአብሔር አምለክ ታለቅ ናገር አደራገልን የሺ ዓማታት ታርክ ተቀየራ አገሬ ከፍ ትበል።

  • @khalidmahammed5214
    @khalidmahammed5214 2 місяці тому +7

    አላህ ያግዝህ ውዱ መሪያችን

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 2 місяці тому +28

    ክብር ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ 🎉

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 2 місяці тому +3

    የረዳን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 2 місяці тому +16

    በአቡቹ ጊዜ ድህነት ሊከፋዉ ነው ማለት ነው ። ቡልፅግና በርታ 👍👍👍🎉🎉🙏🙏🎊🥰🥰💚💛❤️

  • @GetachewDagne-k8n
    @GetachewDagne-k8n 2 місяці тому +24

    Thank you GOD FOR HELP ETHIOPIA 🇪🇹 🙏 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +36

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @abelliyu1767
    @abelliyu1767 2 місяці тому +2

    መልካም መልካሙን ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @SanchoDani-vy7yx
    @SanchoDani-vy7yx 2 місяці тому +10

    ኢትዮጵያ Ethiopia🇪🇹🇪🇹🌍💪

  • @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ

    መሪያችን ጀግናችን 💚💛💖💪💪💪💪💪💪

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 місяці тому +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ:: ብርቱ እጆች ስራተኛ ትውልድ ስለሰጠን ተመስገን::🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehuchanie2541
    @alemayehuchanie2541 2 місяці тому +7

    Ethiopia ሠላምሽ ይብዛ ለዚህ ፍፃሚ መገባደጃ ያጀረሠ አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው።ጠላቶቻችንም ክፉ መጥፎ ከማሰብ መልካሙን ያሳስባቸው።

  • @eshetieabdie714
    @eshetieabdie714 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 2 місяці тому +11

    ጀግና አይበገሬ

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 2 місяці тому +8

    አብቹ የኛ አባት ይቅናህ😘😘🦁💪🕊❤❤🇪🇹❤❤🕊🙏🙏🙏

  • @GirmaWorku-zk5qi
    @GirmaWorku-zk5qi 2 місяці тому +4

    ተወዳጁ መሪያችን በርታ

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 місяці тому +19

    የሚገርም ነው ጠቅላያችን እናመሰግናለን

    • @berkiebirhanu
      @berkiebirhanu 2 місяці тому

      በሽታ ይጠቅልለው ወንዶቹ በደከሙበት አባይ ግድብ

    • @habibagh
      @habibagh 2 місяці тому +4

      ​​@@berkiebirhanuመጀመር ማንም ሊጀምር ይችላል ጀግናው መሪያችንግን ስራው ጀምሮ መተው ሳይሆን ስራው ጀምሮ መጨረስነው እደፈለጋቹ መተቸት ትችላላቹ እሱግን ስራላይነው

    • @Yohannes-s9z
      @Yohannes-s9z 2 місяці тому +1

      @@berkiebirhanu ላንተ ያድርገዉ አንተ ጆንታ መስረቅ የለም

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 місяці тому

      ​@@Yohannes-s9zገለቱ እየሰረቀ ሀገራችን ለሌላ እየሸጠ ያለው ጋላ ነው

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 2 місяці тому

      ​@@berkiebirhanuምን አቃጠለህ ! ባታየውስ ? ምን ትቀንሳለህ ትጨምራለህ ? እስኪ ራስህ አስተዳድር ! ወጠጤ !!!

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 2 місяці тому +15

    ኢትዮጵያ ወደ ፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 2 місяці тому +8

    አብቾ 🎉🎉🎉መሪያችን አላህ ከፍ ያድርግህ❤

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 2 місяці тому +1

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትረሰ ዶር አብይ አህመድ እግዚያብሔር ይባርኮት::🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 місяці тому +5

    keep forward Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🤲

  • @AyshaBi-wc5rb
    @AyshaBi-wc5rb 2 місяці тому +16

    ማሻ አላህ ጉዞ ወደ ፊት ሀገራችንን አላህ ዮጠብቅልን ዶ/ር አብይ ምርጥ ኢትዮ መሪ

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 2 місяці тому +5

    አብቹ ጀግና መሪያችን ነህ እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 місяці тому +12

    Thanks PM !!!!!

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 місяці тому +7

    እድሜ ይስጥህ አብይ አህመድ ❤❤🙏

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 місяці тому +2

    ደስ ይላል በጣም።

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 місяці тому +4

    ውዱ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን መደሀኒት እለም ይርዳህ

  • @AwolEndrise
    @AwolEndrise 2 місяці тому +6

    ጀግና መሪ ❤ አንተ ትለያለህ መሪ እንዲ ጉልበተኛ ሲሆን ደስ ይላል (የኛ መሻት ነው ያልከው አብቾ)ማንም እጅህን አይጠመዝዘውም መሪዬ❤❤❤

  • @BeyeneYimenu
    @BeyeneYimenu 2 місяці тому +1

    የመሪያችንን ቅንነት ፣ አርቆ አሳቢነትና አብሮነት ለምን እንደማይገነዘቡ ሳስብ ይገርመኛል። የውጪዎቹ የማይታረቅ ዓላማ ስላላቸው ነው። የኛዎቹ ምን ይባላሉ? ልቦና ይስጣቸው ።

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому

      ባንዳ ይባላሉ ግማሾቹ ሸቃሎች ናቸው ግብፀዊ የሚለጠልጣቸው ለማንም እግራቸውን የሚሰቅሉ

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 2 місяці тому +9

    ጀግና ው

  • @MubeMan-hk5lg
    @MubeMan-hk5lg 2 місяці тому +3

    wow wow

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 місяці тому +3

    NobleLauret, PM, Dr. Abiy Ahmed. Thank you for your developmental leadership focused on welfare of the Ethiopian people, affordable living, community development, energy production, water resources management, GERD, Green Legacy, tourism, access to the RedSea, including the country's national interests, security and defense. God and Ethiopians are always behind you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @matiwosterefe8538
    @matiwosterefe8538 2 місяці тому +1

    Thanks to God

  • @belachewbogale944
    @belachewbogale944 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ ተርባይኖች ስራ ጀመሪ ፣ጠላቶቻችን አንገታቸውን ይደፋሉ

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 2 місяці тому +1

    ወደፊት ብቻ 🇪🇹💪🏻

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 місяці тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 2 місяці тому +1

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 2 місяці тому +1

    Happy about these achievements. Congratulations to all hardworking Ethiopians who worked day and night for many years.....to this day.....Ethiopia shall prevail ....❤❤❤❤❤

  • @beharusefa-g8d
    @beharusefa-g8d 2 місяці тому

    Very good

  • @bati2858
    @bati2858 2 місяці тому

    አብቹኮ ሁሌም ከጎንህነን❤❤❤

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 2 місяці тому

    ያስደስታል ይበል የሚያስብል ስራ ነው ለዘመናት ለታሪካዊ ጠላታችን ለግብጽ ግብረ አበሮቿ ጭምር ማወቅ ያለባቸውን አስተማሪ ታሪካዊ ለተፋሰሱ ሀገራት ለሁሉም በቂ መልስ ነው

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠ/ሚ ዶክተር አብይ እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @محمدحبيب-م8غ
    @محمدحبيب-م8غ 2 місяці тому +16

    ጀግና መሪ ነበርክ ምቀኛህ በዛ

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm 2 місяці тому

      ምቀኛ አልበዛበትም ሰውየው ሌባስለሆነ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ ነው የበላው

    • @bruokNews
      @bruokNews 2 місяці тому +2

      አረ ባክ😂​@@DagiAnanu-ox6rm

    • @habibagh
      @habibagh 2 місяці тому +5

      ትክክል እሱግን የሰዎች ትችት እያጠነከረው ነው ወደሇላ አይልም ለምንም ነገር አይበገርም ፈጣሪ ይርዳው

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому

      ደደብ ​@@DagiAnanu-ox6rm

  • @ChalaDerebe
    @ChalaDerebe 2 місяці тому

    ዋው አብቹ በርታ ስራህን ስራ !!! የጠላቶች ነዳጅ ተቀድቶ ባያልቅም የኛም ዓባይ መንጭነው አይደርቅም።

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 2 місяці тому

    Bravo, Bravo, victory to victory

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 2 місяці тому

    እግዚር ይመስገን ሊያልፍልን ነው ጥቂት ጊዜ ነው ጠ/ሚ ዶክተር አብይ እናመሰግናለን

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 місяці тому +6

    አብቹ ይመችህ!

  • @Shibettube
    @Shibettube 2 місяці тому +1

    Congra. Thanks God.

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu 2 місяці тому +1

    ምቀኛዋ ግብፅ አይለፍላት

  • @birhanupsi4084
    @birhanupsi4084 2 місяці тому +1

    Good job doctor abey

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 місяці тому +1

    አብቹ ጀግና ነህ የሰራኸውን ሥራዎች መቁጠር ይከብዳል ያውም በዚች 6 አመት በርታልን አላህ ያግዝህ ጽንፋኛ እና ባንዳን እንደአርጋው በዳሶ በጭንቅላቱ ያቁምልን

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому

      😂😂😂 አሚን

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 2 місяці тому

    God bless you Abbichu 💚💛❤ አብቹ ❤

  • @solomona8102
    @solomona8102 2 місяці тому +4

    Good news

  • @MuletaGadisa
    @MuletaGadisa 2 місяці тому +1

    It is good news,God bless our country.

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 місяці тому +2

    ብትጎርርም ያምራል

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 2 місяці тому

    You’re doing great our pm Dr. Abiy!

  • @nomore3294
    @nomore3294 2 місяці тому +1

    መብራት ታድያ ለምን ይጠፋል አንዱ ተርባይን ከሚያመነጨው በጣምት ትንሹ ፕርሰንት አዲስ አበባን የኤሌክትሪክ ሀይል መስጠት ይችላል አትስረቁ ኤሌክትሪክ መብራት አታጥፉብን።

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 2 місяці тому

    Thank you our prime minister ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹እኛእትዮ ጀግናእኮነን ያለምስክርነን ካለምንምእርዳታ

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 2 місяці тому +3

    ግብፅ የሚለቀቅላትን ሃይላንድ የመሰለ ውሃ በፕላስቲክ እያሸገች ስለምትሸጠው እኛም ከምንጩ ልንሻማው ይገባል። ምክንያቱም በግንባታው ሂደት ምንም የተጋራችን ወጪ የለምና። የሺ አመታቱ ነፃ ግብዣ ይበቃል። አሁን 130ሚሊየኖች ነን።

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን 6 ክፍል 10 10 ብር አውጥተናል አሁን ውጤቱን በአይኔ አየነው ❤

  • @AstawesAsnake-cx9op
    @AstawesAsnake-cx9op 2 місяці тому +1

    ትክክለኛ የህግ አካሄድ ነው የተጀመረባቸው ለሌለውም ማስተማሪያ ቅጣት ማግኘት አለባቸው

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +2

    በአብያችን የሚመራው ጠንካራ መንግስት የህዳሴ ግድብን ከሞተበት አንስቶ ከእግዚአብሔር ጋር ህይወት እንዲዘራ አድርጎ ለተጨባጭ ውጤት አድርሶ ሀይል እንዲያመነጭ በማድረጉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +1

    አልልልልልልልል❤❤❤😂

  • @admediaet
    @admediaet 2 місяці тому +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @etopeyamycn4228
    @etopeyamycn4228 2 місяці тому

    Arif ❤

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 місяці тому +4

    مشاء الله تبارك الرحمن
    الحمد لله رب العالمين
    الهم حفظ بلدان إثيوبيا
    الهم حفظ ابي احمد من كل سوى
    امين اللهم امين يارب العالمين
    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣

  • @addisabeba5623
    @addisabeba5623 2 місяці тому +1

    ግን የሚመለከተው ሰው የለም ይሄንን የሚያስረዳ

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa 2 місяці тому

    Bravo Our Boss

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 2 місяці тому +2

    ኣብቹ ኣባ መላ ታታሪው መሪያችን ኣላሃ ረጅም እድሜ ይስጥህ የግብፅን ጩሀት እንጠብቃለን😂😂

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому

      😂😂😂 ያለቅሳሉ ገና

  • @AbdurhmanAbuHamza
    @AbdurhmanAbuHamza 2 місяці тому +1

    አበሣው ገና ይቀጥላል ሌሎችም ይማሩ ከኢትዮጵያ

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 2 місяці тому

    አንድ ቀን ከዚህ ሁላ ጦርነት ዘረኝነት መጠላላት ድህነት ኑሮ ውድነት ወተን መፈቃቀር አገር ወዳድነትና ፍቅር ጠግበን መብላት እና ብልጽግናን ያንጣልን

  • @danieltame4823
    @danieltame4823 2 місяці тому

    P M Good job

  • @MangistuErchafo
    @MangistuErchafo 2 місяці тому

    Congratulation❤❤

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 2 місяці тому +2

    ባዳና ባንዳ አይኑ እያዬ እየተሻገርን ነው።

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому

      እዎ በደንብ ባንዳዎች ይቃጠሉ

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 2 місяці тому

    ባለሙያው ቢገልፅ የበለጠ ያምራል

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 2 місяці тому

    Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰👍👍👍👍👍😎😎😎

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 місяці тому

    እኚህ ውርጋጦች flag ተደርገው ዳግም የትም መብረር እንዳይችሉ መደረግ አለበት ። አሳፋሪ ማፈሪያዎች ናቸው።

  • @mustefaadem1672
    @mustefaadem1672 2 місяці тому

    አይዳ ይማርሽ

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 2 місяці тому

    Gamaners ❤❤❤❤

  • @ZiyadZiyad1239-jl4tj
    @ZiyadZiyad1239-jl4tj 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 2 місяці тому

    ሌላ ነው የምጠብቀው

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 місяці тому

    Egizhaber mesgin Make ethiopia Great again 🇪🇹 💪 💪 💪 Moti le Ethiopia telatoche Gibtse Ena Somalia yehun

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 2 місяці тому

    ህፀነቶች እየለቁ አባይ ምን ሊጠቅም ነው

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 2 місяці тому

    ግብፅን ሳታስከፍል በነፃ spill wayን መክፈት ያውም አንድም ወጪ ባልተጋራችን ፕሮጀክት ላይ የምር 120 ሚሊዮን ህዝብ ላይ እንደመሳለቅ ይቆጠራል እኛን ለሺ ዘመን የተጫወቱብንን በተለይ ባለፋት 60 ዓመታት እኛ ላይ ያደረጉት ነገር የሚረሳ አይደለም አሁን ልንቀጣቸው ይገባል የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ዝም ማለት የለብንም ከሻዕቢያ እና ህወሃት ጀርባ ሆነው ወደብ ያሳጡን እነሱ ናቸው ይህችን ሀገር ለማፈራረስ ብዙ ማድረጋቸውም መረሳት የለበትም

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому

      ልክ ነው ግን ጌዜው አልደረሰም የባህር በር አናግኝ መጀመሪያ ሁሉም በጌዜው ይሆናል መረጋጋት ነው አሁን ያለብን

  • @danielassefa9458
    @danielassefa9458 2 місяці тому +2

    ለሁሉም ነገር እኮ የሀገር መሪ መግለጫ እንዲሰጥ እና ስለ አሰራሩ ማብራሪያ እንዲሰጥ አይጠበቅበትም! ሁሉም በሙያው ዘርፍ ቢሰራ ጥሩ ነበር። ለዶሮው፣ለኮሪደሩ፣ለጓሮ አትክልቱም፣ለስንዴው፣ ለግድቡም 1 ሰው ማብራሪያ ሲሰጥ ማየት 🤔🤔🤔 የጤነኝነት ምልክት አይደለም! ይህ የእኔ ብቻ ልታይ በሽታ ነው😮

    • @etda7613
      @etda7613 2 місяці тому +3

      የቅናት ችግር ያለብህ ትመስላለህ። አንተ እራስህ ጤንነትህን ተጠራጠር

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 2 місяці тому

      ልክ ነህ ወንድሜ አንድ ሰው ተሰባሪ ነው ብዙ ሀገር ወዳድ አመራሮችን ማብቃት እየተቻለ እንዲሁ መሆኑ ጥሩ አይደለም

    • @tube4545
      @tube4545 2 місяці тому +2

      It shows he is educated leader not ignorant. Whatever he do things with knowledge. Do not be jealousy. Check yourself first

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 2 місяці тому

    መች ይገባቸዋል እነዚህ ደደቦች እድሜ ሌክ የሚያሰለጥኑ የወረዱ sorry ስራቸውን ስለማወቅ ነው በጣም አስጣልታ ሰዎች ናቸው እባካችሁ የ ሀገሬ ህዝብ ሆይ በጋራ በሆነ ጉዳይ ቀልድ እናቁም ከ ዛሬ ጀምሮ ይበቃል Please Please 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አምን ያረብ🤲
    ኣንችን በ ክፉ የምያይ አይኑ ይጥፋ#🇪🇹🇪🇹🤲❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ሌላ ምንም አብይ አህመድ

  • @yilkalademe2742
    @yilkalademe2742 2 місяці тому +1

    Tekedede

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому

    Gezbaaaa.

  • @hopmovieethiopia
    @hopmovieethiopia 2 місяці тому +1

    abichu masmesel ywedal sew eyemote wha wha yblah

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 2 місяці тому

    ግን አሁንም የኤሌክትሪክ እጥረት አለ ለምን

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 місяці тому

    በመብራት ነደድን ማለት ነዉ

  • @santiyago7635
    @santiyago7635 2 місяці тому

    አይዞን!የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ ?ስሚታዊ የሚሆነው?በፍክራና ሽለላ ነው። መስማት የሚፍልገው ደሞ?እውነት ሳይሆን አሉ ነው።ያውም!እንደ አዛኝ ለቅሶ ይመጣል። እንደ ወዳጅ ደስታህ ላይ ይመጣል?ዓላማው ግን ቅናት:ሓሚት:መፍርድ...ነው።አይሁዳውያን ፍላሻ ?ከኢትዮጵያ ወደ ተስፋዊትዋ ሃገራቸው ለመሄድ ?አምስት መቶ ሺ ዓመት እና በላይ ጠብቀዋል። አደርጉትም። ህዳሴ?አምስት ዓመት ይቅርና ሌላ ይውስድ! አስዋን ማን ስራውና?ኢን...ስዊዝካናልስ? ዋናው ዓለማ ነው! ግዜ አይደለም። ከተቻለ እሰየው!ካልተቻለ ?ትውለድ ይጨርሰዋል።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 2 місяці тому +2

    ግን እስካሁን መብራት የለም አትሰክሱን ሰልችቶናል

    • @MiaMm-l8z
      @MiaMm-l8z 2 місяці тому +1

      መሀይም ከዚሊላ ምን ለበልህ የው ደደብ ነህ አይገባህም ሠገጤ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 2 місяці тому

      @@DagiAnanu-ox6rm እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ብፈጣሪ ንምልማን ንስቃይ ንሓዘን ንዉርደት ንጥሜት ንሞት ንመርድእ ንቁዛመን ዝተፈጠረ ትግራዋይ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ፡ ኣታ ጥምባም ዓጋመ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ፡ ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 2 місяці тому

    ኧረ ይሄ ሚያስለው ሰውዬ እስኪሻለው ድረስ ሌላ ሰው አምጡ፤ ነውር እኮ ነው!!

  • @yilkalademe2742
    @yilkalademe2742 2 місяці тому +1

    Abiy ye wushet tig new
    Yemiaworew ena yemiseraw aranmab& kobo

  • @Sol-bs8ym
    @Sol-bs8ym 2 місяці тому

    Asdesach Zena New. Enkuan Abro Des Alen. Gin Kemesno Yeterefen New?