Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይቺን የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሜንንን
አሚን
ኧረ ለይኩን
አሜን ❤❤
ወድም መመክያ ደግ አረክ እደዛ የሚሆንልሽን አባት በዚህ መልኩ ማስደገጥ አረአበዛቹት ጨምላቃወች ሽምግልና ሳይላክ ባል መሆን
ወይኔ ወድም ማለት እደዊና ማርያምን ዊናን የሚወድ ላይክ💟💟💟💟🥰🥰🥰🥰
ወይኔ እኔ ስወደው ታላቅ ወድም የለኝም ትልቅ ወድም ባለው ሰው እቀናለሁ ዊና ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
🎉🎉 ዊናየ እነዚህ ልጆች ሊያስረጁህ ነው ኤፍሬም ብሩኬ ሶስታችሁም የእውነት ወንድሞች ናችሁ።። በጣም እወዳችኋለሁ።።አይዟችሁ በደንብ በወግ ነው የሚዳሩት።።🎉🎉
😂
ክክክ😂😂😂❤
😂😂😂❤❤❤❤❤❤
በነዚ የተመቱ ልጆች ደም ግፍት እዳታመጡ😂😂😂 የጓደኝነት ጥግ ሲቆጡ ከልባቸው ሲያዝኑ ከልባቸው ደስ ሲሉ❤❤ አይዞኝ ዊና😂😂
ደምሪኝ ውደ
እኔ እራሱ የምር መስሎኝ ተናደድኩ ወይ እንድህ አይነት ጒደኛ ሌላ ይኖር ይሆን ዊናዬ የወድምነት ጥግ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂 ከልባቸው ነው የሚናደድ በነዚህ ሁለት የተመቱ ጥንዶች ስኳር እንዳይዛችሁ😂🎉❤
ክክክክክክክ
😅😅😅
😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂
እውነት ኮራውባቹ በዓላችንስ አሉ ጎበዞች እድ ነው 😂ዳይ ወደ መቶ ሺ የኔ ውዶች ሼር እናዶርግ
በእውነት የኤፊ እና የብሩክ ጓደኝነት ከልብ የመሆኑ ፍትሀዊ ናቸው ፕራክም ቢሆን ማርክን ወረዱበት ዊናዬ አይዞህ ሚስኪን በጣም ነው የተናደደው ደንግጧልም ወንድም መከታ ነው 👍👍👍👌👌👌👌
ዊና ወንድም ብሎ ዝም ለእህቱ ያለክብር ፍቅር እና ኤፍና ቡሩኬም ምርጥ ጓዴኛ ዋዎ ያልለማድነቅ ንፉግነት ነው❤
በጣምነዉ የምታምሩትእዉነተኛ ሰረግ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን!!!!❤❤❤
ደምሪኝ
አቦ ወንድሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቡራዬ ኤፊ በእውነት የልብ ሰው ናችሁ ማርያምን ዘራችሁ ይባረክ
ዋው ወንድም ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤❤❤ለቤተሰብ ክብር ይኑራችሁ በስራት ሽማግሌ ላክ ባልዬው ትመረቃለህ ቤተሰብ በሚስማማበት በሚደስትበት መንገድ ተጋቡ የአባት የእናት ምረቃን ጥሩ ነገ በልጆቻችሁ የምታገኙት ነገር ነው ሰው የዘራውን ያጭዳልና ❤❤❤❤
ትክክል ነህ ዊነዬ 😂❤❤❤
❤👍
ፕራክነው እኮ
በጣም ታምራላችሁ እውነተኛ ሠርግ ሥታደርጉ ኢትዮጲያ ከሆኩ እመጣለሁ እውነት አልቀርምሁላችነንም በሠላም ለዛቀን ያድርሠን ❤❤❤❤
ወላሂ ስንት እናተን በጉጉት የሚጠብቅ አለ ክብር ለመዳም ቅመሞቺ ወላሂ አታስጠሉኝ 👍👍በላይክ አሳዉቂኝ😢
እዉነትሺንነዉ ፕራክእያሎየስዉልብይስብራሎ??
እንደማመር ውደ❤
ከምር አበዙት
@@seadltube2433 እሽነይ
በእውነት አበዙት አሁንስ
የማደም ቅማሞቼ ቡሩክን እናበረተታ ምን አሌ ሄይ ማር የሆነ ልጅ ብናበረተታ😍😍ቡረን የምትዎደቹት ፍቅረቹን ግለፁ👈😍
ኧረ ተው ግራ አታጋቡን የእውነት ተጋቡና ገላግሉን❤
አየኛ መዳብ ቅመሞች መልካም ምኞት ነው ደስ ይላል 😅😅 እንዲህ ነው ስራ መስራት
😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እዉነት መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወድሙ ግን ሲቆጣ ደስ ሲል, እግዚአብሔር ይጥብቅህ መልካም ወድምህ ነህ ❤
ለምን አትመችም እኮ ገና አልበሰለችም እስቴ አረጋጋት ❤❤❤❤❤ፎቶ መነሳት አልቻላችሁበትም ወንድሙ ግን እንዴት ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️እግዚአብሔር ውጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን
አሜን ❤❤❤
አሚን ያረብ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
አሚንንንንንንን
ወላሂ የእውነት ሰርግ መስሎኝ ነበር አደራ ቶሎ ተጋቡ አታመንዝሩ ሀጢአት ነው🙏😥
እውነትሽነው ውደ ሀጢያትነው
ዋው ወድም መከታ ወድም ወድም ነው ኤፍሬም ብሩኬም እደዊና ወናቹ ከዊና ጎን ስለቆማቹ በጣም ነው የምታስደስቱት በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ዊናዮ የእኔ ጌታ በትክክል በባህል ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚልብሩክ እና ኤፍሬም 😁😁😁😁❤❤አይዞን❤
ዊናን አታስከፉት ታላቅ እደመሆኑ መጠን አትዳፈሩት መልካም ወድም ሲከፉየሚከፋ ሲደሰቱ የሚደሳ አይቀይርህ ዊናዬ🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
ምን ወንድም❤❤❤ ማለት እንዲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም የትዳር ዘመን😂😂😂😂😂
የጓደኝነት የወንድምነት ጥጎች ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ክበሩልኝ😢😢😢😢😢
እሂሁሎ ነገር 100k ለማግባት ነው ዳይ ጋይሥ🎉
ፕራንክ እደሆነ ገምቸ ነበር😂ይመቻችሁ ዊናየ የኔ ምስኪን ቻለው😂ማርክየ ኣይለያችሁ ምርጥ ጓደኛ ብቻ ሳይሄኑ ወድምም ጭምር የሆኑ ጓደኛዎች ኣሉክ❤🎉
ወንድም መከታ የተባለው ለዚህ ነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂አናስገባም ሰርገኛ ሳይባልም አይሆንም ዊናዬ ማዘሩም ትገለዋለች
ወላህ ከዊና የብሩኪ ንደት ጥግ ድረስ ነው ኢፍሪም ደውል አላለም ውድ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ዊና ፍርዱ ነው ብሩኪ የኔ ጀግና እድህ ነው ጎደኘ ጥፋቱን ይፋ የሚገፀፀ
ጨዋ ቤተሰቦች እነዚህ ልጆች ኢትዬጳዊነት ባህል በውስጣቸው አለች 10000አስገቧቸው ይገባቸዋል🙏🏼🙏🏼
በእውነት የሚገርም ወንድም ባህሉን አክባሪ እንደአንተ ያለውን ያበዛልን ዊና 1000 ኑር ጎበዝ ልጅ
ዊና የእውነት ጀግና ወንድም ነህ ❤❤❤❤
ስታምሩ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን🎉❤❤
እውነት ዊናዬ አትናደድ ኤፍ እና ቡሩኬ እውነተኛ ወንድም ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
እንም እየገረመኝ ነበር ምነዉ ሰርጉ በድብቅ ነዉዴ እያልኩኝ ነበር😂 በተረፈ እወደችዋለሁ የኔ ማሮችችች ❤
ወንድም እኮ 😢😢😢መከታ ነው እኮ ወድምሞቸ እወዳችሇለሁ ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ወንድም ባህልና ወግ አታውቅም ሲል በጣም ተመችኝ እውንትም ቢሆንም የሁላችሁም ንግግር ደስ ይላል ለሌላ ስው አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድምነት ጓደኝነት በቃ እንደዚህ ነዉ ጎበዞች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏
ዋው ማርያምን የጎደኝነት/ወንድምነት ጥግ ያየንባችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ዊናዬ,ብሩኬ,ኤፋዬ ,ሄሉዬ,ማርኬ,ዉድድድድድድድድድ❤
ዊና ወድምነት እንደዚህ ነው❤❤❤
ለወንድሞቻችሁና ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
ዊናን በውጣትነቱ፣አስረጁት፣በንደት😢😂አይዞ አንድ ቀን እውነት አርጉትና ገላግሉን፤ፕራንክ፣እያላችሁ፣ተጫውታቹብንአለበለዚያ ሰላማዊ ሰልፍነው የምንውጣውእኛ የመዳምቅመሞች 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የምትሰሩት ነገር አስተማሪ ሲያዋችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በቃ እናተን ለማየት ያለኝ ጉጉት
አቦ ወንድም ማለት እደዊና ነው አሳዘነኝ ሲያለቅስ 😢😢😢😢 ወይኔ ኤፊ ቡራ ትለያላቹ ከባህላችን ውጪ አሉ ትክክል ትለያላቹ እኮ በቃ
የምር ❤እናንተ ❤ሶስት ልጆችንን ❤በጥንደት ሊደፍህ ነው ❤❤😂በጣም ደስትላላችሁ ❤የጓደኚነት ❤ጥግ አሳያችሁን ❤እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
ይሄቀን ናፍቆን ነበርኮ እነማርቆሴ አረ አላህዬ ከሰማይ ፍትህ አንጣላቸውና አንድ ሆነው አሳየን ቢቸግረኝ😢😢😢😢ወደኋላ ተመለስኩ😢😢
የኔ ውድ አች እደኔሸ በለወከኳች በቀረብኝ አለኩ
አሚንን
የኔውድ አችም እደኔ ሆንሽ መኸነ ባላኸወኳቸው ብየ ተመኘው እማለቅሰው ነገርው ደሞ አልገባኝያለ ውለ ቲክቶክ ሁኖል እነሡን በመየት
ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ወንድሟ ግን በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ታስታዉቃላችሁ በስራት እዳደጋችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም የምታምሩ የምትከባበሩ ጋደኛአማቾች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ጓደኝነት ወድምነት በቃ ቃላት የለኝም❤❤❤
ወይኔ ዊና ሊያሳብዱህነው. ቻለውወንድሜ. ግን አምሮባችሁዋል
በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ጓደኛ መኖሩ እድለኝነት ነው ❤❤❤❤
ዊናዬዬዬ ቶሎ ስሜታዊ አትሁን ትጎዳለህ እኔን አሳዘነኝ ቶሎ ብሶተኛ ይሆናል ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምርጥ ወንድም
ወንድምእደዚህነው ደስእሚለው😂 እኔም አንድ ወንድም አለኝ እደአባትም እደወንድም እሚሆን ደምእኮ ሲቆጣኝ ደሰይለኝል❤❤
ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤
@@fetyasima4593. እሺ💝
ጎበዞች ማርያምን ባህላችን መጠበቃችሁ ጎበዞች ዊናየ አይዞህ
ይችን የምታነብ በሙሉ የነፂናት ኑሮ የኔ ዉዶቻ❤❤😢😂😂
ማርቆስ እንኳን ደስ አለ ጥሩ ጓደኞች አላችሁ እውነት ሙሽሪዎች የመስለኝ በጣም ደስ ብለን ነበር ግን ሁለታችሁም በጣም ታምራት ይማቻችሁ ❤❤🎉🎉😂
አባቷን አምጡልን ጥጋብ ወጠራቸው እኮ ሆሆሆሆሆ😂
ሀሀሀሀያችን እሩጫ እረሷትመሰል
ሺንታቻሁን ሂለቁ ነበር ብመጣ😂😂😂😂
የምር ኡነት ብለሻል
እኮ😂😂😂😂😂😂
😢ፈርቼ፡ነበር፡ተመልካቾችዮም፡አጨብጭባችሁ፡አጨብጭባችሁ፡ገደል፡ሰደድዋቸው😢፡እዴህ፡በቀላሉ፡አይደረግም፡እኮ፡ምን፡ይሉታ😂ጒአሉ፡እኔም፡አልሁኮ፡አደኞች፡🥰🥰😘😘💋💋💋🙏💞
ምነው ወደ 100K ጉዞ መንገድ ማሳኪያ ብላት መሆኑ ነው😂 ይቅና❤
የምር አወ😂😂😂😂😂
የኔ ዉቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉 ስታምሩ ለዚህ ያብቃችሁ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
ወንድም እንደዚህ ነው ዊና አባቴ ይመችህ ብሩክም ኤፌም ተክክል ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር አደኛ ወንድም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ መድሃኔዓለም አታናዱት ❤❤❤❤
ሁሌም ነገር ጭቅጭቅ አይከብድም 😅😅😅😅😅
ወንድም እኮ መከታ ነዉ ❤❤ሙሺሮቹ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹህ🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሟን አለማድነቅ አይቻልም😊ጀግና😂😂❤❤❤❤
wow ወንድምኮ መከታ ጋሻ ኩራት መመኪያ ነው ዊና ምርጥ ወንድም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
😂😂😂😂😂ተዋችው ደስ ይላሉ😂😂😂❤❤❤❤
የኔ ማሮች የኔ መከታ ወንድም።ኩሩ ባህል ወግ አክባሪ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ባለማህተብ።
ዎንድምነት ማለት እንደዚህ ነው😍😍
ወንድም መከታ ነው ዊና ከልብ የወንድምነት ጥግ ነህ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ማርክን አሣቃያችሁት የኔ ጌታ እባካችሁ ተዉት እዴ ይህዉ ቀሳላችሁ እዴ እረ ተዉት ያማችሁን እዴ😢😢
ኸላሂ ወድሟ ይለያል 🥰🥰🥰የዊና ማርክ ስጦታ ይስጠው የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍
ግን ማነው የዊና አድናቂ ጀግና ወድም👍👍👍
እኔ. የዊና. አድናቂነኝየኔጀግና😂😂😂😂😂😂
@@busyline1119 ያለው አስተሳሰብ ልዩ ነው
እኔም አለሁ
ወንድሜ ብሆን እግረን ሰባብሮ ነበር የምለቀኝ በኔ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብሆንም እንኳን .የኔ ልዮ ወንድም❤
ወንድም ኣለማድነቅ ኣይቻልም ኣቦ ይመቻቹ ዋው🥰
ወላሂ በጣም ነበረ የተናደድኩብህ የነበረው እናተክ የተናገረችው ነገር ነበር ትዝየለኝ ማርክ አብረን ነው የምንኖረው ስትላት በተከበርኩበት ሰፈር ስትልህ የነበረው ድንጋጤዋ ትዝ አለኝ ።አላህ ሰላማችሁያብዛው ያብዛው
አቤት ወንድም ኖርልን እውነት የወንድም ጥግ
አሪፍ መዝናኛ ነው ወላሂ 😂😂😂😂ግን ወላሂ ዊና ጀግና ወንድም ነህ ጎቦዝ😢😢😢
ፕራንክ ነውዴ የእውነት የተጋባችሁ መስሎኝ😢
ወንድምኮ ይለያል እህቱ መቼም ከጀረጃዋ እድትወርድ አይፈልግም💪🏽🥰🥰🥰
😂😂😂ዊና.ውንድም እነዚህ ሁለት ልጆች ስካረያሲዛሉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ማርክ በአብርሽ 100k ሞሙላት የህን ያህል ደስ ካለው ራሱ 100k ስሞላ ምን ያህል ደስ እንደምለው አስባችሁታል ስለዝ እስክ ደስታው ለማየት የምትጓጓ ደጋጉ ሰዎች ሆይ ሼር እናድርግለት ወደ ጔደኞቻችን 100k ይሙላ ደስ ይበለን አብረን ❤
ዊና ወድምነት ❤❤
Winaye Mert Wendem Nek Gen Yesu Eskehonech Deres Endefelegu Mehon Yechelalu Tewachew Betam Selemiwadedu Yewtalachew Ebakachehu Atketateluachew Betam Des Yemilu Tendoche Nachew❤🙏❤🙏❤🙏❤
ሱሶቸ ስወዳችሁ❤❤❤
ዊና በጣም ስትናደድ በሽተኛ ትሆናለህ ተረጋጋ በትግስት መምከሩ ይሻላል ❤❤❤
ምን ወራዳነው አላለም ብሩኬ😂😂😂😂❤❤❤
ጉድ ፈላ የሰፈር ሰዉ አይቷት ለአባቷ ነግረዉ መሳሪያ እንዳያመጡባችሁ ልጅህ አገባች ብለዉ ደብዛት ነዉ የሚይዛቸዉ ጉድ ነዉ ዘንድሮ👏👍
ሰታምሩ በፈቀረኑሩ 🌹🙏
ዉናዬን አታናዱብን ብሩክና ኤፍሬም ከልብ ጓደኛሞች ናቸዉ በእዉነት
😂😂😂😂😂😂 ወይና ጉድ አፈላ ይመችህ የወድምነት ጥግ❤❤❤
ዊና ምርጥ ወንድም ደሞ ጎበዝ ነህ እንዴትአወቃት እህቱ በምካሜ ተቀይራለች እሷም አትመስልም
ምርጧች ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ😍
ወንድም መለት እደ ዊነ ነዉ ገደኛ መለት እደ ቡሩኬ እነ ኢፍሬም ነዉ መሸ አለህ በጠም ደሲ ትለለቹ❤❤❤❤❤
ወንድም መከታ ዊና በጣም ነው የተናደደው አይዞን እነዚህ ሁለት ልጆች ያለ ጊዜህ ሊያስረጁህ ነው😂😊 ኤፋና ብሩኬም የጓደኝነት ጥግ ከልብ የመሆኑ ፍትሀዊ ናቸው ፕራክም ቢሆን ማርክን ወረዱበት😊😅 ለማንኛውም ማርክና ሄሉ አንድ ያድርጋችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድ ነው ማደርጋችሁ😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢ወላሂ በጣም ተናድጀነበር እዉነት ብቻ ፍራክ መሆኑ ጠቀመኚ ድሞ ጠብ ይፈጠርነዉነየ ወይኔ ግንበጣም ታምራላቺሁ ወላሂ እን አታሥጨንቁን😂😂🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ደስ የሚል ፕራክ ነው በርቱ ❤❤❤❤
ብሩክ ወላሂ የምር ወንድም ነህ ዊናና ኤፌ ዘመድ ናቸው ብሩክ ትለያለህ የማር ወንድም የሄሉም ወንድም ነህ እማታዛባ ወላሂ በጣም ምርጥ ወንድም ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን♥♥♥♥
❤❤❤ወንድም ጓደኛ ማለት እንደናተ ነው ከልብ ደስ ስትሉ መውደዳቹ መተሳሰባቹ ያስደስታል
እርፍ እኔም ደግጫለሁ እውነት መሥሎኝ ነበር ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😁😁😁😁😁😁😁😁😁 እረ ለቤተሰቦቻችሁ ክብር ይኑራችሁ
ፕራንክ ቢሆንም ማርክና ሄሉ በጣም እወዳቸዉ አለሁ።ፍቅር ናቸዉ የልባችሁ ይሁንላችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቺን የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሜንንን
አሚን
ኧረ ለይኩን
አሜን ❤❤
ወድም መመክያ ደግ አረክ እደዛ የሚሆንልሽን አባት በዚህ መልኩ ማስደገጥ አረአበዛቹት ጨምላቃወች ሽምግልና ሳይላክ ባል መሆን
ወይኔ ወድም ማለት እደዊና ማርያምን ዊናን የሚወድ ላይክ💟💟💟💟🥰🥰🥰🥰
ወይኔ እኔ ስወደው ታላቅ ወድም የለኝም ትልቅ ወድም ባለው ሰው እቀናለሁ ዊና ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
🎉🎉 ዊናየ እነዚህ ልጆች ሊያስረጁህ ነው ኤፍሬም ብሩኬ ሶስታችሁም የእውነት ወንድሞች ናችሁ።። በጣም እወዳችኋለሁ።።አይዟችሁ በደንብ በወግ ነው የሚዳሩት።።🎉🎉
😂
😂
ክክክ😂😂😂❤
😂😂😂❤❤❤❤❤❤
በነዚ የተመቱ ልጆች ደም ግፍት እዳታመጡ😂😂😂 የጓደኝነት ጥግ ሲቆጡ ከልባቸው ሲያዝኑ ከልባቸው ደስ ሲሉ❤❤ አይዞኝ ዊና😂😂
ደምሪኝ ውደ
እኔ እራሱ የምር መስሎኝ ተናደድኩ ወይ እንድህ አይነት ጒደኛ ሌላ ይኖር ይሆን ዊናዬ የወድምነት ጥግ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂 ከልባቸው ነው የሚናደድ በነዚህ ሁለት የተመቱ ጥንዶች ስኳር እንዳይዛችሁ😂🎉❤
ክክክክክክክ
😅😅😅
😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂
እውነት ኮራውባቹ በዓላችንስ አሉ ጎበዞች እድ ነው 😂ዳይ ወደ መቶ ሺ የኔ ውዶች ሼር እናዶርግ
በእውነት የኤፊ እና የብሩክ ጓደኝነት ከልብ የመሆኑ ፍትሀዊ ናቸው ፕራክም ቢሆን ማርክን ወረዱበት ዊናዬ አይዞህ ሚስኪን በጣም ነው የተናደደው ደንግጧልም ወንድም መከታ ነው 👍👍👍👌👌👌👌
ዊና ወንድም ብሎ ዝም ለእህቱ ያለክብር ፍቅር እና ኤፍና ቡሩኬም ምርጥ ጓዴኛ ዋዎ ያልለማድነቅ ንፉግነት ነው❤
በጣምነዉ የምታምሩት
እዉነተኛ ሰረግ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን!!!!❤❤❤
ደምሪኝ
አቦ ወንድሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቡራዬ ኤፊ በእውነት የልብ ሰው ናችሁ ማርያምን ዘራችሁ ይባረክ
ዋው ወንድም ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤❤❤ለቤተሰብ ክብር ይኑራችሁ በስራት ሽማግሌ ላክ ባልዬው ትመረቃለህ ቤተሰብ በሚስማማበት በሚደስትበት መንገድ ተጋቡ የአባት የእናት ምረቃን ጥሩ ነገ በልጆቻችሁ የምታገኙት ነገር ነው ሰው የዘራውን ያጭዳልና ❤❤❤❤
ትክክል ነህ ዊነዬ 😂❤❤❤
❤👍
ፕራክነው እኮ
በጣም ታምራላችሁ እውነተኛ ሠርግ ሥታደርጉ ኢትዮጲያ ከሆኩ እመጣለሁ እውነት አልቀርም
ሁላችነንም በሠላም ለዛቀን ያድርሠን ❤❤❤❤
ወላሂ ስንት እናተን በጉጉት የሚጠብቅ አለ ክብር ለመዳም ቅመሞቺ ወላሂ አታስጠሉኝ 👍👍በላይክ አሳዉቂኝ😢
እዉነትሺንነዉ ፕራክእያሎየስዉልብይስብራሎ??
እንደማመር ውደ❤
ከምር አበዙት
@@seadltube2433 እሽነይ
በእውነት አበዙት አሁንስ
የማደም ቅማሞቼ ቡሩክን እናበረተታ ምን አሌ ሄይ ማር የሆነ ልጅ ብናበረተታ😍😍ቡረን የምትዎደቹት ፍቅረቹን ግለፁ👈😍
ኧረ ተው ግራ አታጋቡን የእውነት ተጋቡና ገላግሉን❤
😂😂😂
አየኛ መዳብ ቅመሞች መልካም ምኞት ነው ደስ ይላል 😅😅 እንዲህ ነው ስራ መስራት
😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እዉነት መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወድሙ ግን ሲቆጣ ደስ ሲል, እግዚአብሔር ይጥብቅህ መልካም ወድምህ ነህ ❤
ለምን አትመችም እኮ ገና አልበሰለችም እስቴ አረጋጋት ❤❤❤❤❤ፎቶ መነሳት አልቻላችሁበትም ወንድሙ ግን እንዴት ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️እግዚአብሔር ውጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን
አሜን ❤❤❤
አሚን ያረብ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
አሚንንንንንንን
ወላሂ የእውነት ሰርግ መስሎኝ ነበር አደራ ቶሎ ተጋቡ አታመንዝሩ ሀጢአት ነው🙏😥
እውነትሽነው ውደ ሀጢያትነው
ዋው ወድም መከታ ወድም ወድም ነው ኤፍሬም ብሩኬም እደዊና ወናቹ ከዊና ጎን ስለቆማቹ በጣም ነው የምታስደስቱት በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ዊናዮ የእኔ ጌታ
በትክክል በባህል ነው ሁሉም ነገር ደስ የሚል
ብሩክ እና ኤፍሬም 😁😁😁😁❤❤አይዞን❤
ዊናን አታስከፉት ታላቅ እደመሆኑ መጠን አትዳፈሩት መልካም ወድም ሲከፉየሚከፋ ሲደሰቱ የሚደሳ አይቀይርህ ዊናዬ🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
ምን ወንድም❤❤❤ ማለት እንዲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም የትዳር ዘመን😂😂😂😂😂
የጓደኝነት የወንድምነት ጥጎች ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ክበሩልኝ😢😢😢😢😢
እሂሁሎ ነገር 100k ለማግባት ነው ዳይ ጋይሥ🎉
ፕራንክ እደሆነ ገምቸ ነበር😂ይመቻችሁ ዊናየ የኔ ምስኪን ቻለው😂ማርክየ ኣይለያችሁ ምርጥ ጓደኛ ብቻ ሳይሄኑ ወድምም ጭምር የሆኑ ጓደኛዎች ኣሉክ❤🎉
ወንድም መከታ የተባለው ለዚህ ነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂አናስገባም ሰርገኛ ሳይባልም አይሆንም ዊናዬ ማዘሩም ትገለዋለች
😂😂😂😂
ወላህ ከዊና የብሩኪ ንደት ጥግ ድረስ ነው ኢፍሪም ደውል አላለም ውድ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ዊና ፍርዱ ነው ብሩኪ የኔ ጀግና እድህ ነው ጎደኘ ጥፋቱን ይፋ የሚገፀፀ
ጨዋ ቤተሰቦች እነዚህ ልጆች ኢትዬጳዊነት ባህል በውስጣቸው አለች 10000አስገቧቸው ይገባቸዋል🙏🏼🙏🏼
በእውነት የሚገርም ወንድም ባህሉን አክባሪ እንደአንተ ያለውን ያበዛልን ዊና 1000 ኑር ጎበዝ ልጅ
ዊና የእውነት ጀግና ወንድም ነህ ❤❤❤❤
ስታምሩ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን🎉❤❤
እውነት ዊናዬ አትናደድ ኤፍ እና ቡሩኬ እውነተኛ ወንድም ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
እንም እየገረመኝ ነበር ምነዉ ሰርጉ በድብቅ ነዉዴ እያልኩኝ ነበር😂 በተረፈ እወደችዋለሁ የኔ ማሮችችች ❤
ወንድም እኮ 😢😢😢መከታ ነው እኮ ወድምሞቸ እወዳችሇለሁ ሽ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ወንድም ባህልና ወግ አታውቅም ሲል በጣም ተመችኝ እውንትም ቢሆንም የሁላችሁም ንግግር ደስ ይላል ለሌላ ስው አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድምነት ጓደኝነት በቃ እንደዚህ ነዉ ጎበዞች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏
ዋው ማርያምን የጎደኝነት/ወንድምነት ጥግ ያየንባችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ዊናዬ,ብሩኬ,ኤፋዬ ,ሄሉዬ,ማርኬ,ዉድድድድድድድድድ❤
ዊና ወድምነት እንደዚህ ነው❤❤❤
ለወንድሞቻችሁና ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
ዊናን በውጣትነቱ፣አስረጁት፣በንደት😢😂አይዞ አንድ ቀን እውነት አርጉትና ገላግሉን፤ፕራንክ፣እያላችሁ፣ተጫውታቹብን
አለበለዚያ ሰላማዊ ሰልፍነው የምንውጣውእኛ የመዳምቅመሞች 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
የምትሰሩት ነገር አስተማሪ ሲያዋችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በቃ እናተን ለማየት ያለኝ ጉጉት
አቦ ወንድም ማለት እደዊና ነው አሳዘነኝ ሲያለቅስ 😢😢😢😢 ወይኔ ኤፊ ቡራ ትለያላቹ ከባህላችን ውጪ አሉ ትክክል ትለያላቹ እኮ በቃ
የምር ❤እናንተ ❤ሶስት ልጆችንን ❤በጥንደት ሊደፍህ ነው ❤❤😂በጣም ደስትላላችሁ ❤የጓደኚነት ❤ጥግ አሳያችሁን ❤እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
ይሄቀን ናፍቆን ነበርኮ እነማርቆሴ አረ አላህዬ ከሰማይ ፍትህ አንጣላቸውና አንድ ሆነው አሳየን ቢቸግረኝ😢😢😢😢ወደኋላ ተመለስኩ😢😢
የኔ ውድ አች እደኔሸ በለወከኳች በቀረብኝ አለኩ
አሚንን
የኔውድ አችም እደኔ ሆንሽ መኸነ ባላኸወኳቸው ብየ ተመኘው እማለቅሰው ነገርው ደሞ አልገባኝያለ ውለ ቲክቶክ ሁኖል እነሡን በመየት
ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ወንድሟ ግን በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ታስታዉቃላችሁ በስራት እዳደጋችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም የምታምሩ የምትከባበሩ ጋደኛአማቾች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ጓደኝነት ወድምነት በቃ ቃላት የለኝም❤❤❤
ወይኔ ዊና ሊያሳብዱህነው. ቻለውወንድሜ. ግን አምሮባችሁዋል
በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ጓደኛ መኖሩ እድለኝነት ነው ❤❤❤❤
ዊናዬዬዬ ቶሎ ስሜታዊ አትሁን ትጎዳለህ እኔን አሳዘነኝ ቶሎ ብሶተኛ ይሆናል ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምርጥ ወንድም
ወንድምእደዚህነው ደስእሚለው😂 እኔም አንድ ወንድም አለኝ እደአባትም እደወንድም እሚሆን ደምእኮ ሲቆጣኝ ደሰይለኝል❤❤
ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤
@@fetyasima4593. እሺ💝
ጎበዞች ማርያምን ባህላችን መጠበቃችሁ ጎበዞች ዊናየ አይዞህ
ይችን የምታነብ በሙሉ የነፂናት ኑሮ የኔ ዉዶቻ❤❤😢😂😂
ማርቆስ እንኳን ደስ አለ ጥሩ ጓደኞች አላችሁ እውነት ሙሽሪዎች የመስለኝ በጣም ደስ ብለን ነበር ግን ሁለታችሁም በጣም ታምራት ይማቻችሁ ❤❤🎉🎉😂
አባቷን አምጡልን ጥጋብ ወጠራቸው እኮ ሆሆሆሆሆ😂
ሀሀሀሀያችን እሩጫ እረሷትመሰል
ሺንታቻሁን ሂለቁ ነበር ብመጣ😂😂😂😂
የምር ኡነት ብለሻል
እኮ😂😂😂😂😂😂
😢ፈርቼ፡ነበር፡ተመልካቾችዮም፡አጨብጭባችሁ፡አጨብጭባችሁ፡ገደል፡ሰደድዋቸው😢፡እዴህ፡በቀላሉ፡አይደረግም፡እኮ፡ምን፡ይሉታ😂ጒአሉ፡እኔም፡አልሁኮ፡አደኞች፡🥰🥰😘😘💋💋💋🙏💞
ምነው ወደ 100K ጉዞ መንገድ ማሳኪያ ብላት መሆኑ ነው😂 ይቅና❤
የምር አወ😂😂😂😂😂
የኔ ዉቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉 ስታምሩ ለዚህ ያብቃችሁ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
ወንድም እንደዚህ ነው ዊና አባቴ ይመችህ ብሩክም ኤፌም ተክክል ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር አደኛ ወንድም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ መድሃኔዓለም አታናዱት ❤❤❤❤
ሁሌም ነገር ጭቅጭቅ አይከብድም 😅😅😅😅😅
ወንድም እኮ መከታ ነዉ ❤❤ሙሺሮቹ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹህ🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሟን አለማድነቅ አይቻልም😊ጀግና😂😂❤❤❤❤
wow ወንድምኮ መከታ ጋሻ ኩራት መመኪያ ነው ዊና ምርጥ ወንድም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
😂😂😂😂😂ተዋችው ደስ ይላሉ😂😂😂❤❤❤❤
የኔ ማሮች የኔ መከታ ወንድም።ኩሩ ባህል ወግ አክባሪ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ባለማህተብ።
ዎንድምነት ማለት እንደዚህ ነው😍😍
ወንድም መከታ ነው ዊና ከልብ የወንድምነት ጥግ ነህ በጣም አድናቂሽ ነኝ
ማርክን አሣቃያችሁት የኔ ጌታ እባካችሁ ተዉት እዴ ይህዉ ቀሳላችሁ እዴ እረ ተዉት ያማችሁን እዴ😢😢
ኸላሂ ወድሟ ይለያል 🥰🥰🥰የዊና ማርክ ስጦታ ይስጠው የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍
ግን ማነው የዊና አድናቂ ጀግና ወድም👍👍👍
እኔ. የዊና. አድናቂነኝየኔጀግና😂😂😂😂😂😂
@@busyline1119 ያለው አስተሳሰብ ልዩ ነው
እኔም አለሁ
ወንድሜ ብሆን እግረን ሰባብሮ ነበር የምለቀኝ በኔ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብሆንም እንኳን .የኔ ልዮ ወንድም❤
ወንድም ኣለማድነቅ ኣይቻልም ኣቦ ይመቻቹ ዋው🥰
ወላሂ በጣም ነበረ የተናደድኩብህ የነበረው እናተክ የተናገረችው ነገር ነበር ትዝየለኝ ማርክ አብረን ነው የምንኖረው ስትላት በተከበርኩበት ሰፈር ስትልህ የነበረው ድንጋጤዋ ትዝ አለኝ ።አላህ ሰላማችሁያብዛው ያብዛው
አቤት ወንድም ኖርልን እውነት የወንድም ጥግ
አሪፍ መዝናኛ ነው ወላሂ 😂😂😂😂
ግን ወላሂ ዊና ጀግና ወንድም ነህ ጎቦዝ😢😢😢