ገና ምን አይተሸ አዲስ ሙሉ ፊልም(Gena Min Ayteshi )New Full Length Ethiopian Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 110

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega 2 місяці тому +23

    አንደኛ ነኝ ማንም አልኮመተ 😂😂 ማነው እትዬ አልማዝን የሚወዳቸው ❤❤❤❤😍አይ ታዴ 😅😅

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 2 місяці тому +26

    አንደኛ ነኝ ላይክ እያርጋቹ ግቡ ዋ ብያቹሃለው 🤙🤙🤙🤙👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽👏🤝🤝🤝

  • @yitu8355
    @yitu8355 2 місяці тому +8

    ሁሌም በዝናብ ቀረፃ ቅረፁማ😅የዝናቡን ድምፅ ስሰማ እዴት ደስ እደሚለኝ ለካ ዝናብም ይናፍቃል😢😢❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 місяці тому +2

    ያየሽዬ ንፍሴ🙏🏻👍👌🌷💕🌷💕🌷💕🌹በጣም ንው የምትችይበት ትወና በቃ ጎበዝንሽ🍾🍾🍾🍾

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 місяці тому +12

    ካሜራ ማኑ እውቀትህን ይጨምርልህ ጥራቱ አስተማማኝ ተባረክ ተዋናዮች ማንንም ከማን አላበላልጥም

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 2 місяці тому +1

      ትክክል ሁሉም አንደኛ ናቸው ትውና አንደኛ

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 2 місяці тому +6

    እኳን ደና መጣቺሁልን የከረምት ዝናብ ማሳው ሁሉ የናፈቀኝ እፍ ሰወዳቺሁ አያታደስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻቺሁ አቦ እትየ አልማዝ ሰወድሽ የኔእናት እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 2 місяці тому +3

    እትዬ አልማዝዬ ድንቅ ተዋናይት ከታላቅ አክብሮትና አድናቆት ጋር❤

  • @sofeyanoor3842
    @sofeyanoor3842 2 місяці тому +16

    ቅመሞችየ እዴት አደራችሁ በያላችሁበት ቦታ አላህ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤ ደግሞ ዛሬም አምስተኛ ኮማችነኝ😂😂😂

  • @NuriiHussen-p5v
    @NuriiHussen-p5v 2 місяці тому +9

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shbereSul
    @shbereSul 2 місяці тому +4

    እትየ አልማዝ ስወድሽ

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 2 місяці тому +12

    አያ ታዴ ዘፈን እና ትርጉም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @alme-b8y
    @alme-b8y 2 місяці тому +2

    እትየ አልማ ዚን የሚውድ ላይክ ግጭኝ❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 місяці тому +7

    ዉዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 2 місяці тому +8

    ወይኔ አያታደ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 2 місяці тому +6

    ሰላም ወገኖቼ እንኳን ደና መጣችሁ።

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 2 місяці тому +6

    አልማዝየ የኔ ደርባባ ስወድሽ❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 місяці тому +3

    የኔ ባለቅኔ ውዳች💚💛❤

  • @xvert9183
    @xvert9183 2 місяці тому +4

    ኣያ ታዴ will love you ከእስራኤል ❤❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እንካን ደህና መጣቹህልን ምርጦችየ❤❤❤❤❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 2 місяці тому +3

    ውይ ያየሽ ያቺስ ባሰ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @life-d1v
      @life-d1v 2 місяці тому

      የልጃ አባት ስለሆነ የዉሸቱ ተካፍይ ሆነች😂😂😂

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 місяці тому +1

    Aye sisaye Tru meslohi..gitmu yenene...manewu gitim na zemwawuni andlaye yaregewi❤❤❤

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 2 місяці тому +7

    የታደሰን አይነት አለም አቀፍ የውሸት ኬሻ የት ይገኛል ግን የትወና ብቃቱ በጣምምምም አንደኛ ነው

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 місяці тому +1

    ኧረ ተይ ያየሺ አታሺቃብጪ ዲስኩር 😂😂😂 አደኛ ናቹህ ያታጎጂ ያው አወይ ንሯ ይሻለን ነበር አለይ 😂😂😂😂

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 2 місяці тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 2 місяці тому +6

    ወይ አያ ታዴ አንበሳ ነህ፡፡ እኔ ሚገርመኝ ግን በየቀኑ አንድ አንድ ፊልም መስራት ቻላችሁ ማለት እኮ ነው፡፡ ጥንካሪያችሁ በጣም ገርሞኛል፡፡ፊልሙን ለመጨረስ አመት ሁለት አመት ወሰደብን የሚለውን ወሬ ተረት አደረጋችሁት፡፡

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 2 місяці тому +2

    አያ ታዴ🤩❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 місяці тому +3

    አያ ታዴ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 місяці тому +4

    አያ ታዴ እንዴት እደምወድህ በህትነቴ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢTዮ.ሲTCOም
      @ኢTዮ.ሲTCOም 2 місяці тому +1

      በእህትነት ባይሆንስ 😂😂😂

  • @Iacen
    @Iacen 2 місяці тому +2

    ይለያልያተመቸምስጦታ አይታዴ ስወድህእኮ አተንለማየትእኮሱስሆነብኝ እደነውእምችለው ድራማ ትለያለህ ማራምን

  • @AddissFiker
    @AddissFiker 2 місяці тому +2

    የኔ ውዶች

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 місяці тому +1

    የሱቤ ዛሬ ጥምጣሙ የለም በርቱ😮😮

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 2 місяці тому +1

    አየ ታዴ እና ያየች ስወዳቸው

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 2 місяці тому +1

    አያ ተዴ ይመችህ😊

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 2 місяці тому +3

    አይ ታዴ በሳቅ ገደልከኝ

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 2 місяці тому +4

    Great

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 місяці тому +4

    አያ ታዴ የውሽት ልክ ብታደርግበት። ደምሴ ብርሃኑ ሆነሃል

  • @ArsemaJesus
    @ArsemaJesus 2 місяці тому +3

    ማነን ልኮምት አያታዴ ያየሽ እሱቤ ያይኔ አበባጋስሰራ የውነት ባልናሚስት ትመስሉኛላችሁ 😂😂

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 2 місяці тому +2

    🙏🏽❤️ thank you for making me laugh also where is she Abegesh his dear wife i love her ❤️

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 місяці тому +4

    አራ አለች ቢቸግራት አታጓጆ 😂😂😂

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 2 місяці тому +3

    ታዴ ኮመዲ አሳቀኝ😂

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 2 місяці тому +4

    ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣ ምናለ አያታዴ ቢያልፍለት😅😅😅😮

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 місяці тому +4

    😂😂😂😂አይ ታዴ

  • @AsratMolla-c9d
    @AsratMolla-c9d 2 місяці тому +1

    Gojjam i love you always ❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 місяці тому +1

    የሞተሰው እረብሾቸው መሆን አለበት የሚነሱት 😂😂😂😂 በሆነማ በቀሰቀሰ ያለድሚ አችው የሞቱብን ሰውች ነበሩ. 😢😢😢😢

  • @SeniAlex-q6c
    @SeniAlex-q6c 2 місяці тому +4

    አይ ታደሰ 😂😂😂😂

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 2 місяці тому +2

    አያ ታዴ ኮቴዋን የተመታች ውሻ መሰለ እኮ ኦውውው ኦውውውው ሲል 😂😂😂😂

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 місяці тому +3

    አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 2 місяці тому +4

    ወይ ታዴ እና ሙዚቃ😂😂😂😂😂😂😂

  • @son-no4pt
    @son-no4pt 2 місяці тому +2

    አይ ታዴ ተጫወተባቸው ትለያለህ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 місяці тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣አያ ታዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 2 місяці тому +2

    😂😂አያ ታዴ መጠጫህ ዋንጫ ቢሆን ደግሞ ዋውውው

  • @fentaneshalemayehu5088
    @fentaneshalemayehu5088 2 місяці тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 2 місяці тому +2

    እትዬ አልማዝ 😃😃ሸፈኑ ነጠላቸውን ገና እየጀመርሁ ነው እኔማ ቤተሰቦቼ ያህል ነው እየተሰማኝ ያለው በኢዩቱቡ ስከተል እናንተን ስከተል

  • @FelekuG
    @FelekuG 2 місяці тому +1

    Tileyalachhu

  • @ginaMohammed-nt5wd
    @ginaMohammed-nt5wd 2 місяці тому

    ውደቸ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 місяці тому +5

    የጎጃም ኦፕራ አያ ታዴ

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 2 місяці тому +2

    Well com🎉🎉🎉❤😂😂😂

  • @MahtebMen
    @MahtebMen 2 місяці тому +1

    Need correction!!! Tadesse's mother refused the video recording, however, they were recorded her with out her awareness!
    Consent should be a priority!!

  • @life-d1v
    @life-d1v 2 місяці тому

    አያታዴ መብሩክ

  • @Lehulem
    @Lehulem 2 місяці тому

    ወይኔ ሙዚቃ😂😂😂 ወይ አያ ተዴ ኧረ በሳቅ ደከምን😂😂😂

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 місяці тому

    Seyefu bebado wuha .. interview yaregale..kezhi betela

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @YaregalBelaye
    @YaregalBelaye 2 місяці тому +2

    እንዴት ናችሁ በቅድሚያ አለባበሳችሁ ባህላችንን ጥሩ ሳለ የምትኖሩበት ቤት በኩሽናዉ ከሚሆን ባህሉን በጠበቀ በዋናዉ ቤት ብትሰሩ ምናለበት ቤታችሁን አስተካክሉ አታሰድቡን በኩሽና አትቀረፁ ከዚህ በኃላ በዋና መኖሪያ ቤት ሰሩ አለባባስ 1ኛ

  • @GgtTt-pf4ec
    @GgtTt-pf4ec 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 2 місяці тому

    ዉዶቸ❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂መፃፍ አቃተኝ የ እንግሊዘኛው ዘፈን አይ ታዴ! አሁንማ ሱስ ሆናችሁብን አሪፍ የተባሉትን አስናቃቸሁዋቸው በርቱ

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 2 місяці тому

    ወይኔ ታዲ እውነትም ዲስኩር ቱዩብ😃😃😃

  • @gietuyirga7260
    @gietuyirga7260 2 місяці тому +1

    😮😮😮

  • @abayneshmannheim8358
    @abayneshmannheim8358 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @tesfamariyamlegese2158
    @tesfamariyamlegese2158 2 місяці тому

    ዛሬ አንደኛ ነኝ🎉😊

  • @GsFe-vk1yx
    @GsFe-vk1yx Місяць тому

    አይን ያወጣ ውሸት ከበሮ ከናቴ ሆድ ውይ ታደሰ😂😂😂

  • @nefisasiraj8852
    @nefisasiraj8852 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @MehretArega
    @MehretArega 2 місяці тому

    የታደሰ እናት ግን ስራ ላይ😂😂😂😂

  • @YeromYeshitilaYeromYeshitila
    @YeromYeshitilaYeromYeshitila Місяць тому

    😂😂😂😂😅😅😅ሽንኩርቱ ጨዉ በርበሬዉዉዉ😅😅😅😅

  • @YezgetM
    @YezgetM 2 місяці тому +1

    አይ አታጓድ እጀታ የለውም ብላው አረፈች

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 2 місяці тому

    ይቺ ቅኔ አላት😂😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 місяці тому +1

    አበጀሽ ከሌለች ግን ቅር ይላል ሚሰቱ ለታደሰ የምትመች እሷ ነች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    😂😂😂😂😂😂እትየ አልማዝ ካሜራ ደም ይመጣል አሉ😂😂😂😂😂

  • @ZerihunMitikie
    @ZerihunMitikie 2 місяці тому

    EMETAKERBUT DERESET ATACHEHU MESEL TENEZAZACHEHU

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 2 місяці тому

    አቤት ታዴ ያንተስ ጉድ ነው 😂

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому

    ምነው ሰሞኑን በፆሙ ቶሎ ቶሎ መጣችሁ ሌላ ጊዜ ትዘገያላችሁ

  • @Etagbirhanu-t7s
    @Etagbirhanu-t7s 2 місяці тому

    አያ ታዴ ( ስጥ እንግዲህ ) ??

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    አያታደ ዛሬደግሞ ምኑን ይዞመጣ 😂😂😂😂 እሱቤ በጣም አሽቃበጥክ የሞተሰው ያስነሳልን ያያታደ ሙዚቃ አልክ 😂😂😂😂

  • @mariehoyek1409
    @mariehoyek1409 2 місяці тому

    አይ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @አፁየናቴልጂ
    @አፁየናቴልጂ 2 місяці тому +1

    😅😅😅

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 2 місяці тому

    አያታደ ሲዘፍን ሚስቱ ፈራችው😂😂😂😂😂

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Місяць тому

    እረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈

  • @almazyoseph6077
    @almazyoseph6077 2 місяці тому

    አይ የአያ ታዴ ነገር እዚህ ቪዲዮ ላይ አይጥምም በተለይ የየሰው አገር ያለው ዘፈን ይደብራል

  • @eshetalemu3498
    @eshetalemu3498 2 місяці тому

    አቦ ይደብራ ብዙም ደስ አይልም

  • @AyalneshEwinetu
    @AyalneshEwinetu 2 місяці тому

    Mertohewbertwe

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂 አያ ታዴ ፈታ ነው ያረከን ወይ ውሸት

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 2 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @tyub3322
    @tyub3322 2 місяці тому

    😂😂😂😂tade

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 2 місяці тому

    That is not nice for not supporting your own child 🥱

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w 2 місяці тому

    የዛሬዉ አያምርም

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እንካን ደህና መጣቹህልን ምርጦችየ❤❤❤❤❤

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤