Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሱባለውና እህተ ባልና ሚስቶች ሆንው ሲስሩ በጣም ደስ ይላሉ እሱቤ እሱቤ ስትል እህተ በጣም በቃ ጎበዝ ናት እህትዬ በጣም ንው የምወድሽ እህቴ🌷🌹🌷🌹🌷🌹👌👍👏🏽
ሰማእቱ ጊወርጊስ አማራን ጠብቅልነ የወጣነውን በሰላም ወደሀገራችን መልሰነ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ሰሞኑን ጠፍታቹ ነበር ሰላማቹ ይብዛ የኔ ውዶች 🎉🎉🎉❤❤❤❤ አማራነት ይለምልም 🎉
ጊወርጊስ አባታችን ሰላሙን ለአማራ ያምጣ
Amine
አሜን አሜን አሜን ማሬ
Amen yena wedi
እንኳን አደርሳችሁ ለወረሀ ጽጌ🤲🙏
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
ውዴ በጣም ንው ደስ የምትይው ስትናገሪ የገጠሬውን ንግግር በደንብ ትችያለሽ አፍሽ ላይ ሲያምርብሽ🌷🌹🍾🌹🌷🌹👌👍
😴አንደኛ ነኝኝ😂😂 እኔኮ እንደዘበኛ የቱዮብ በር ላይ ቁሜ ነዉ የምጠብቃቸዉ😅
Sa enem edachiw neg የነሱ ካልተለቀቀ ዩቲብ ያስጠላኛል
ስንት ነው የሚከፈልሽ የዘበኝነት😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገረመው እና አታጓች😂😂😂በሳቅገደላችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ታዴ አይናበባ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዘና እኮነው የምታድርጉኝ😂😂😂😂😂ሁላችውንም እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ወይኔ ቀላል😂😂😂😂😂
የውዴ ትግስት የስማቸው ቅናትና ጭቅጭቅ እግዚኦ ነው የሚያስብል.
የገረመው ትወና በጣም ደስ ይላል ብዙወቹ ይማሩበታል ገሬ አዛኝ መካሪ ቤቱን አክባሪነው
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወገኖቻችን ❤❤❤❤🎉🎉
ከኢትዮጵያ የወጣ ሰዉኮ የገጠረ ወሬ ሳይቀረ የሚናፍቀን ሰወችነን እዛኮ ምንም አይመሥለኝም እዚህ ሆኝ ስመለከት ይገረመኛልም ያሥቀኛልም
❤❤❤😂😂😂😂ሁላችሁም ሙዳችሁ ስራችሁ ይመቻል በርቱ የሳቃችን ምጮች
ያይኔ አበባ አያታዴ አሳቁኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
ስማቸዉ ያተ ቅናትስ በዛ ቀንሰዉ በተረፈ በጣም እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም ድምቀቶች❤❤❤❤
Tewaten new yemtafekulgn endene ymiwedachew lehagerachn selam lehzbocha fqrn ystln amen ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
😂😂ቴሌቨዠን ገዛች መደነቂያ ደሰ ስትሉ
ታደ አገር ሠላም ይሁን በል
ይቺን የነ ሲሳይን ልጅ ግ ን ወድጃት ስሞት መላ ሚለኝ ልጣ 😘ኧረ የማውቃት ያክል ነው ሚሰማኝ፣ ኑሪልኝ ያገሬ ልጅ
እስኪህ የአማራ ልጆዎች አለን በሉኝ😢😢😢
አለን
አለሁየኔውድ❤❤❤
አለን🤞 አለን🤘
ሠላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
እኳንደና መጣችው
እዉይ የስማቸዉ ቅናት 😮
እኔ እዴት እደናፈቃቹህ ሳላያቹህ ቀርቸ ስልኬጠፍቶ አሁን ደስአለኝ የኔ ምርጦች❤❤❤❤😂
የሰማቸዉ ባልነት በአፍጫየ ይዉጣ ጨቅጫቃ ቀናተኛ ነዉ የሱ ባለዉ ጥረሰ ሲያምረ😂😂😂😂😂
እረ ወየው እንኳን ቆንጆ አላገባ 😂😂😂😂
Gobezowch beretuuu ❤❤❤
እሱቤና እህተ ሁሌም ባልና ሚስት ሁኑ
እር ለሳቁም ቦታ እንፍልግ እዴ ወይኔ በጣም እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹💋
አያ ታዴ 😂😂😂❤
ሥሙ ማ ጋቢ የሚ ሠራ አገና ኚኘ
የኔፍቅሮች ❤❤❤
አቤት የስማቸዉ ቅናት ደግሞ ይለያል😅😅😅😅
እናንተን የሚያክል የለም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እህተ መደነቂያ እወዳችኋለሁ
አማራ አማራ🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ጎመንን ስወድ ብልአፊያ ብያለሁ
አያ ሲሳይ ደሞ ነግሬሃለሁ አርፈህ ተቀመጥ ሽማግሌ ምናምን አትበል፣ እንዳንጋደል🤩
የእድሜ ልዩነት አኳያሽ ብታገቢ ኖሮ ሀኪም ጤንነቴን የህፃኑም ይከታተለኛል ስትዪው ይረዳሽ ነበር።
እረ አያታዴ ያይኔ አበባ ልጅህ ስትሆን እንጂ ሚስትህ ስትሆን ደስ አይልም አይይ
እሱቤ😂😂😂😂❤
እኔኮ እነሡ እንኩአን ስማችን መልካችን አያዉቁንም አዳሜ እየኮመተች አበበች አዛለች እያላቹህ አድባድ ሴብ😅😅😅😅😅😅
ምንድንው የምታወሪው
@@chuchumike3286 ያምራሉ ማሬ
ትዕይንቶችዎ እኩል ያል አቻ ጋብቻን በከፍተኛ ሁኔታ ያበረታታሉ ይህም ለማህበራዊ እድገት ጤናማ ያልሆነ ነው እና ክሊፕዎ ጉዳቱን ማስተማር ይሞክሩ::
ግን የምለው ትክክለኛው ሰፈር ነው የምትኖሩት ወይስ ለፊልሙ ቀረጻ ብቻ ነውእዛ የምትሄዱሁት🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ለቀረፃነው
ለቀረፃ ነው
Yalenegerun yehone hazen ale, hulum tikur shash aserewal, Abejesh lej motebat ende, sele esewa meweld aleteweram.. yeweledech ayemeselem
አያሌው አያሌው ነው አይቀየርም ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
አየ ታዴ ወጀለኛነሽ አላለም 😂😂
ውዶች ❤❤❤❤
እኔ እምለው ከየት ነው የምታመጡት ? የታዴ ሚስት እነገሊዘኛ ተመቸኝ all the family come together Ayalew 😂😂😂😂 equb አቦ ይመቻችሁ come on family cry cry 😢😢😢❤የተማረ ይግደከኝ መርዶ danger እርጉዝ my wife stomach is big balloon ለነገሩ የአሁኖቹ የ ዩንቨርሰቲ ተማሪዎች ከዚህ የበለጡ አይመስለኝም
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
❤❤❤❤3ኛ ነኝ እኪ ደምሩኝ አዲስ ዩቱበር ልሁን ውዶችዬ ኢትዮጵያ ልገባ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉 ሰደት ያላችሁ በሙሉ በሰላም ሀገራችሁ ግቡልኝ ❤❤❤❤
ወይ ስማቸው😂😂😂🎉🎉🎉🎉😮😮
አቤዋ ግን አረ በደንብ ተማር እንጂ እንግሊዘኛ ክራይ ክራይ 😂😂😂
በቃ እናንተን ካላየሁ ውየ ማደር አልችልም ሀገሬ ያለው ነው የሚመስለኝ ተባረኩ
ያአይናበባ ባገባች ቁጥር ቅናቱ ሊደፋኝነው የምር ዛሬ ደሞ በጥቁር ባወንድ ተውባለች እኔ እምለው እኔ ደብረ ማርቆስ ተምሔድ በናታችሁ ስልኳን
እረ ወየሁ😂😂😂😂😂😂
ጭፈራችሁ ደሥይላል
ኣረ ኡኡኡኡ በእናንተ ፍቅር ማብዴ ነው ከልጆቼ ጋር ምገባባት ኣለቻልንም እናተ ከምጣችሁ ልላ ማየት ኣለቻልኩም
የነ ታዴ እንግሊዘኛ ሆዴን አፈነዳው የሚገርመው ግን ምሁሮች ናቸው ግን ሲያበላሹት በጣም ፈን ነው
እባካችሁ መደነቂያን ለልጄ ዳሩልኝ ውድድ አድረግሁአት
😂😂😂😂😂❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
145ኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እር ቴሌፍዥኑ እህተና እሱቤ😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስማቸዉ ኧረ ተረጋጋ😂😂😂😂
በክርስቶስ ደምሩኘ🙏
አይ ታዴ ፡) ስንቱን በተራ አገባቸው!
😂😂😂😂😂😂ገና ተመልካች ያገባን ታዴ 😂😂😂😂😂ከከከከ
@@baetaab5226እረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂
የት ነበርሸ ከኢትዬጵያ ባህል አኗኗር የተለዬ ጭንቅላት ያላት የማትመሰል አሰተማሪነቷ ምንድነው? የሜትወደድትን ያህል ያልሆነ ነገር እያረገባችሁ አትደብሩን
🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤😮😂😂😂
እረ አበጀሽ የት ገባች ወለደች እንዴት
ምን ጉድ ነው ሁሉም ሴቶች ጥቁር ሻሽ ያሰሩ
እይ
enekuan des alachu
ሲሳይ ፀጉር አስተከልክ እንዴ ?? ፊትህ ለወጠው ቆንጆ ሁነሀል
ውድድድድድድድድድድድድዶ
እኔ የምለወ እሱባለውና እህት የእውነት ባልና ሚስት ናቸው እንዴ ?
አቤት የድግሬ ምሩቅ እንግሊዝኛ ው ን አስነካሽው እኮ እውነትም ማትሬክ በጥሰሻል ያይኔ አበባ አያ ታዴ አለመማርሽ ሲያውቅ እንዳያበርሽ
ዉዶቼ ቅመምቼ
❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅❤❤
እረ አበጄሽ ጠፋች ናፈቀችን
🤭🤭🤭🤭🤭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😢😢😢😂😂😂😂😂😂
በሰማቸው ሴታሴት ነህ በጣም ነው የሚያስጠላብህ ወንድ ለመሆን ሞክር ኮፊደስ የለህም
Mechereshwu ayamrm endemejemeriyaw
😅😅😅😅
ተውኔታችሁ የአርሶአደር ኑሮ የመስላል አለባበሳችሀየ የከተሜ አይነት ከነዘንጉ ፤ እናም አንዱን ምረጡ ።
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Gobizoch
እኔ,እምለዉ,ዝማም,የድሮዉ,ጥጥ,የት,ተገኘ
ወፍጮ ትተከልላችሁ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሱባለውና እህተ ባልና ሚስቶች ሆንው ሲስሩ በጣም ደስ ይላሉ እሱቤ እሱቤ ስትል እህተ በጣም በቃ ጎበዝ ናት እህትዬ በጣም ንው የምወድሽ እህቴ🌷🌹🌷🌹🌷🌹👌👍👏🏽
ሰማእቱ ጊወርጊስ አማራን ጠብቅልነ የወጣነውን በሰላም ወደሀገራችን መልሰነ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ሰሞኑን ጠፍታቹ ነበር ሰላማቹ ይብዛ የኔ ውዶች 🎉🎉🎉❤❤❤❤ አማራነት ይለምልም 🎉
ጊወርጊስ አባታችን ሰላሙን ለአማራ ያምጣ
አሜን አሜን አሜን
Amine
አሜን አሜን አሜን ማሬ
Amen yena wedi
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አደርሳችሁ ለወረሀ ጽጌ🤲🙏
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
ውዴ በጣም ንው ደስ የምትይው ስትናገሪ የገጠሬውን ንግግር በደንብ ትችያለሽ አፍሽ ላይ ሲያምርብሽ🌷🌹🍾🌹🌷🌹👌👍
😴አንደኛ ነኝኝ😂😂 እኔኮ እንደዘበኛ የቱዮብ በር ላይ ቁሜ ነዉ የምጠብቃቸዉ😅
Sa enem edachiw neg የነሱ ካልተለቀቀ ዩቲብ ያስጠላኛል
ስንት ነው የሚከፈልሽ የዘበኝነት😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገረመው እና አታጓች😂😂😂በሳቅገደላችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ታዴ አይናበባ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዘና እኮነው የምታድርጉኝ😂😂😂😂😂ሁላችውንም እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ወይኔ ቀላል😂😂😂😂😂
የውዴ ትግስት የስማቸው ቅናትና ጭቅጭቅ እግዚኦ ነው የሚያስብል.
የገረመው ትወና በጣም ደስ ይላል ብዙወቹ ይማሩበታል ገሬ አዛኝ መካሪ ቤቱን አክባሪነው
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወገኖቻችን ❤❤❤❤🎉🎉
ከኢትዮጵያ የወጣ ሰዉኮ የገጠረ ወሬ ሳይቀረ የሚናፍቀን ሰወችነን እዛኮ ምንም አይመሥለኝም እዚህ ሆኝ ስመለከት ይገረመኛልም ያሥቀኛልም
❤❤❤😂😂😂😂ሁላችሁም ሙዳችሁ ስራችሁ ይመቻል በርቱ የሳቃችን ምጮች
ያይኔ አበባ አያታዴ አሳቁኝ😅😅😅😅😅😅😅😅
ስማቸዉ ያተ ቅናትስ በዛ ቀንሰዉ በተረፈ በጣም እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም ድምቀቶች❤❤❤❤
Tewaten new yemtafekulgn endene ymiwedachew lehagerachn selam lehzbocha fqrn ystln amen ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
😂😂ቴሌቨዠን ገዛች መደነቂያ ደሰ ስትሉ
ታደ አገር ሠላም ይሁን በል
ይቺን የነ ሲሳይን ልጅ ግ ን ወድጃት ስሞት መላ ሚለኝ ልጣ 😘
ኧረ የማውቃት ያክል ነው ሚሰማኝ፣ ኑሪልኝ ያገሬ ልጅ
እስኪህ የአማራ ልጆዎች አለን በሉኝ😢😢😢
አለን
አለን
አለሁየኔውድ❤❤❤
አለን🤞 አለን🤘
ሠላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
እኳንደና መጣችው
እዉይ የስማቸዉ ቅናት 😮
እኔ እዴት እደናፈቃቹህ ሳላያቹህ ቀርቸ ስልኬጠፍቶ አሁን ደስአለኝ የኔ ምርጦች❤❤❤❤😂
የሰማቸዉ ባልነት በአፍጫየ ይዉጣ ጨቅጫቃ ቀናተኛ ነዉ የሱ ባለዉ ጥረሰ ሲያምረ😂😂😂😂😂
እረ ወየው እንኳን ቆንጆ አላገባ 😂😂😂😂
Gobezowch beretuuu ❤❤❤
እሱቤና እህተ ሁሌም ባልና ሚስት ሁኑ
እር ለሳቁም ቦታ እንፍልግ እዴ ወይኔ በጣም እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹💋
አያ ታዴ 😂😂😂❤
ሥሙ ማ ጋቢ የሚ ሠራ አገና ኚኘ
የኔፍቅሮች ❤❤❤
አቤት የስማቸዉ ቅናት ደግሞ ይለያል😅😅😅😅
እናንተን የሚያክል የለም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እህተ መደነቂያ እወዳችኋለሁ
አማራ አማራ🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ጎመንን ስወድ ብልአፊያ ብያለሁ
አያ ሲሳይ ደሞ ነግሬሃለሁ አርፈህ ተቀመጥ ሽማግሌ ምናምን አትበል፣ እንዳንጋደል🤩
የእድሜ ልዩነት አኳያሽ ብታገቢ ኖሮ ሀኪም ጤንነቴን የህፃኑም ይከታተለኛል ስትዪው ይረዳሽ ነበር።
እረ አያታዴ ያይኔ አበባ ልጅህ ስትሆን እንጂ ሚስትህ ስትሆን ደስ አይልም አይይ
እሱቤ😂😂😂😂❤
እኔኮ እነሡ እንኩአን ስማችን መልካችን አያዉቁንም አዳሜ እየኮመተች አበበች አዛለች እያላቹህ አድባድ ሴብ😅😅😅😅😅😅
ምንድንው የምታወሪው
@@chuchumike3286 ያምራሉ ማሬ
ትዕይንቶችዎ እኩል ያል አቻ ጋብቻን በከፍተኛ ሁኔታ ያበረታታሉ ይህም ለማህበራዊ እድገት ጤናማ ያልሆነ ነው እና ክሊፕዎ ጉዳቱን ማስተማር ይሞክሩ::
ግን የምለው ትክክለኛው ሰፈር ነው የምትኖሩት ወይስ ለፊልሙ ቀረጻ ብቻ ነውእዛ የምትሄዱሁት🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ለቀረፃነው
ለቀረፃ ነው
Yalenegerun yehone hazen ale, hulum tikur shash aserewal, Abejesh lej motebat ende, sele esewa meweld aleteweram.. yeweledech ayemeselem
አያሌው አያሌው ነው አይቀየርም ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
አየ ታዴ ወጀለኛነሽ አላለም 😂😂
ውዶች ❤❤❤❤
እኔ እምለው ከየት ነው የምታመጡት ? የታዴ ሚስት እነገሊዘኛ ተመቸኝ all the family come together Ayalew 😂😂😂😂 equb አቦ ይመቻችሁ come on family cry cry 😢😢😢❤የተማረ ይግደከኝ መርዶ danger እርጉዝ my wife stomach is big balloon
ለነገሩ የአሁኖቹ የ ዩንቨርሰቲ ተማሪዎች ከዚህ የበለጡ አይመስለኝም