Ethiopia | Ethiopian News ግብፅ ተቀደመች ተኩስ ድንበር II አዲስ አበባ ክልከላ ተጣለ II አቶ ሀይለማሪያም አዲስ ሹመት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ግብፅ ተቀደመች ተኩስ ድንበር II አዲስ አበባ ክልከላ ተጣለ II አቶ ሀይለማሪያም አዲስ ሹመት
    Welcome to the official Addis Media UA-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

КОМЕНТАРІ • 76

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 6 днів тому +24

    ግብፅ መጥፊያዋ ደርሷል ። የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 6 днів тому +2

      😂😂😂ግብፅ አምላክ የላትም

    • @AddisAdwa-8815
      @AddisAdwa-8815 6 днів тому

      አላት ግን አማላክ ከክፉዎችና ተንኩዋሾች ጋ አደለም ​@@Abyssiniannews7

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 6 днів тому

      ግብፅስ የራሷ አምላክ (የሚጠብቃት) አይኖራት ይሆን?

    • @user-dr9zu9qo9c
      @user-dr9zu9qo9c 6 днів тому

      @@weyxeriti583 በጣዖት ነዉ የሚያመልኩት በዓባይ ወንዝ ...

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 6 днів тому +18

    ድል ለኢትዮጵያ ዉርደትና ዉድቀት ለፋርዖኖችና ተከታዮቻቸዉ፡፡

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 6 днів тому +2

    ያጋጭጨው እርስ በእርሳቸው ሳይመጡ ወደ እኛ ሠላም ለአለም ሕዝብ ✌️ድል ና ሠላም ለአገሬ!!!

  • @DawitCabero
    @DawitCabero 4 дні тому

    ምርጥ ዜና ዘገባ

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 5 днів тому

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 6 днів тому +3

    ኢትዮጵያ የነካ የለውም በረካ ተዋርደው ይወጣሉ ።

  • @AdemUsman-p2r
    @AdemUsman-p2r 6 днів тому

    ሀገሬን እሞትለተላው

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 6 днів тому +1

    የኢትዮጵያ አምላክ እንድህ በነብይ ፍት እንደቀረበ አጋንንት ያስለፈልፋልኮ!!! ጂቡትን ስላስለፈለፈልን አምላክን እጅግ እናመሰግናለን።

  • @berhanumolla6349
    @berhanumolla6349 6 днів тому +2

    የግብጹ ሰውዬ ተናገረ ያልከው የኢትዮጵያን መከላከያ ለማዘናገት ነው።

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 6 днів тому

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ❤❤❤

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk 6 днів тому

    ድል ለእህታችን እስራኤል

  • @ameleworkeyadonebse
    @ameleworkeyadonebse 6 днів тому

    አሜን ለድርድሩ እግዚሃብሔር ይርዳህ ቀኙ ይደግፍህ ለሁሉም ማስተዋልና ጥበብ ይስጥልን

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 6 днів тому

    ሀይለማሪያም ደሳለኝ ጠ/ሚ ይሆን በወላይታ ሰለተገደሉት ንፁሀን ተጠያቂ የሚሆነው መቼ ነው
    ሰላም ለሀገራችን ለእውነት እንቁም
    ፍትህ ለወላይታ ንፁሀን

    • @teka1528
      @teka1528 6 днів тому

      ANTE SETECHEMEREBET NAW! BADO CHENKLAT!

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 6 днів тому +2

    ለ 10,000 ወታደሮች ዶላር ማግኘት የግብፅ ወታደሮችም ሆነ ግብፅን አይቀይረውም አትሸወድ

  • @fatumaali8275
    @fatumaali8275 6 днів тому +2

    የጂቡቲን መርዛማ ወደብ ለጊዜው እናቆየው። ነገ የኛ መሆኑ አይቀርም። ታሪካዊ ወደቦቻችን ሁሉ ለኢትዮዽያችን መሆናቸው የጊዜ ጉዳይ ነው!!!!!!

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 6 днів тому +1

    ከባድ መኪና በደርግ ጊዜም ታስቦ ነበር አስፓልት ስለሚያፈራርሱ ከከተማ ውጪ ዕቃቸውን አራግፈው በቀላል መኪና የጫኑት ወደ አ/አበባ መግባት አለበት የሚል ተመሣሣይ ሀሳብ ከሆነ አያስከፋም።

  • @ምርጥነገር-ተ8ረ
    @ምርጥነገር-ተ8ረ 5 днів тому

    1500 ይጅል ዜና ለህዝብ አታስተላልፍ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 6 днів тому +2

    በተለያየ ምክንያት ጎራ ለይቶ የጎሪጥ መተያየት አብቅቶ አንድ ሆነን በኢትዮጵያዊነታችን እጅ ለእጅ ተያይዘን አገራችንን ክማንኛውም የውጪ ጠላት የምንጠብቅበት አመት ይሁንልን።ይህን ማመቻቸት ደግሞ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ሊሆን ይገባል።

    • @user-dr9zu9qo9c
      @user-dr9zu9qo9c 6 днів тому

      @@dinsiriiwaqwoyya ዳሩ የዓቢይ መንግሥት በጦርነት መኖር ነዉ የሚፈልገዉ ።

  • @AndargieKassi
    @AndargieKassi 6 днів тому

    የምትሰጡት መረጃ ምርጥ ነው፣ ቀጥሉበት

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 6 днів тому

      ጎበዝ ሐገር ከውጭ ጠላት ሳይጠበቅ የፋኖ ውበት የለም ባንዳ ካልሆንክ:: በዚህ ላይ በጣም መጠንቀቅ አለብህ::

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 6 днів тому

    ለከፋ ሥራ እጥነት ለእኮኖሚ ውድቀት የዳሰገን የአገር ውስጥ ጦርነት በእርቅ ከአልተቆጨ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን መጭው አድስ አመት 2017 የጨለማ የመከራ ዘመን ነው።

    • @ذهبحسن
      @ذهبحسن 6 днів тому

      😂😂ምን አለ ጥሩ ብናልም ያላለህ

  • @andualemdemissie9443
    @andualemdemissie9443 6 днів тому

    አብይ ይልቀቅና ሀገራችንን በአንድ ሆነን እንጠብቃታሐን እኛ የከበደን የወዳጅ ጠላት የሆነዉ አብይ ነዉ እንጅ ግብፅ ለእኛ ቀላል ናት

    • @teka1528
      @teka1528 6 днів тому

      yee athe eka , yante anget kebotaw YELKEKE, ante yegelemuta, yegered lig!

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 6 днів тому

      ማንን መሪ ልታደርግ ነው:: ብቻ በልብህ ያሉት አጋቾች. ህፃን ደፋሪዎች አንዳይሆኑ::

    • @andualemdemissie9443
      @andualemdemissie9443 6 днів тому

      @@teka1528 ene min elekalehu ante kene gisangiseh likek enji ye lusifer lij eluminati hula

    • @andualemdemissie9443
      @andualemdemissie9443 6 днів тому

      @@Tewodros52 meriwun yemiyazegajewu fetari newu endesu kesatnael yetelake sayhone amlak yazegajewu meri ale atiterater degmo yihonal

  • @Misneb
    @Misneb 6 днів тому

    በ1978 ጂሚ ካርተር የአሜሪካ ፕሬዚደንት እንጂ አምባሳደር አልነበሩም።

  • @norynory9442
    @norynory9442 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 6 днів тому

    መልኬ...አስተያየት...ትቀበላለክ....ጎበዝ👍

  • @AmarechAlemayehu-p2o
    @AmarechAlemayehu-p2o 6 днів тому

    Yekenahe Dr

  • @BarbaraLovejoy-u6s
    @BarbaraLovejoy-u6s 6 днів тому

    Wilson Margaret Thomas Donna Johnson Jennifer

  • @Mule1A1
    @Mule1A1 6 днів тому +2

    ታጁራህን ይዘህ ታጁራ ግባ በሉት

  • @TibarekDesta
    @TibarekDesta 6 днів тому +1

    አይደለም ግብፅ ለወረረ ነው።

  • @WuduFikadu
    @WuduFikadu 6 днів тому

    ድልለጀግናውፋኖ❤❤❤

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 6 днів тому

    በክርስቶስ በኩል ሦሥት አካል አንድ እይታ የሆነ ዓለም ከአሸናፊነት ውጭ
    በማንም ለማንም የትም መቼም መሸነፍ አይችልም።
    ምልክቶችንም እያየን ነው።
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 6 днів тому

    ግልጽ አትፎግሪን በላት።

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f 6 днів тому

    ግብፅ ፈሳም ናት ። እስራኤል ትንሽ ካስደነገጠቻት በቂ ነው። ደግሞ እስራኤል የህዳሴ ግድብን እሰከደገፈች ድረስ በግብፅ በኩል ምንም ስጋት አይደቀንባትም። መሰሪዋ ግብፅ በኢትዮጵያና በእስራኤል ላይ ክፉ ከማሰብ ተቆጥባ አታውቅም!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 6 днів тому

    Bae Adisu Amet Ke 20 Dekika Zena Wede 10 Dekika Zena Asater Betam Yidekmal Beza

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 6 днів тому +1

    Fano fando Shane banda ena tekefayi nachow enesu wayi begulibet mengisiti gelibixow ye lakiyowochun ejenda liyasifetsimu kalichalu ye Ethiopia hizib selam menisati nwu ena beqelalu wede diridiri ayimexum

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 6 днів тому

    የማይገናኙ ርዕሶችን አታገናኝ አንጂ ?የአማራ ባንክንና 10ኩንታል የሚጭኑ ተሽከርካሪዎችን ምን አገናኛቸው?

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 6 днів тому

    ከአብይ የፈለገውን መቀበጣጠር ቢናገር ምንም አይነት እምነት ልንሰጠው አይገባም:: እርሱ በመጀመርያ ለግል ክብር ዝናና ስልጣን ኪዚያ አለፍ ካለ ለኦሮሙማ የበላይነት እና ጠቅላይነት ነው:: አብይ የትኛውን ውስጣዊም ሆነ ውጪያዊ ግንኙነት በግልፅ ለሀገር እና ህዝብ ጥቅም እንዲበጅ አድርጎ ሲፈፅም እና ሲያስፈፅም ታይቶ አይታወቅም:: ለዚህ ደግሞ አንድ ሺህ አንድ ምሳሌዎችን ማቅረብ ይቻላል :: ሁሉም በእርሱ የግል ፍላጎት ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው:: ሲፈርሱም እንደዚሁ::

  • @assefaworku7007
    @assefaworku7007 6 днів тому

    Dear z newscaster caster of Addis Media I don't trust all info that u are always broadcasting. I really dodn't know , why !!!

  • @andualemdemissie9443
    @andualemdemissie9443 6 днів тому

    አቦ የዚህን ቀጣፊ መሪ ወሬ ወዲያ በሉልኝ

  • @teka1528
    @teka1528 6 днів тому

    andualemdemisse!! ANTE komata, yeshermuta lig! hod ekahe kebota yelekek! wed kelilhe alemetam!! ANTE, fandya, fesam!

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 6 днів тому

    የጅቡቲዉ....ሰዉዬ....አወዳይ...እየቃመ...ይለፈልፋል...😂😂😂😂

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 6 днів тому

    ኣቤት ፉከራ። እረ እባካችው ጦርነት እንዳንተ ለፍላፊ ስቱድዪ ሆነህ እንደምታወራው ኣይደለም። እረ ይብቃት እቺ ኣገር ጦርኖቱን ፈልጋችውት ሞታችዋል። ኣሁን ኣገሪቱን ባለችው ሁኔታ ጦርነት ኣይበጃትም።

  • @saved1580
    @saved1580 6 днів тому

    ሉቃስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² በነዚህም ወራት ይጸልይ ዘንድ ወደ ተራራ ወጣ፥ ሌሊቱንም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ አደረ።
    ¹³ በነጋም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን ጠራ፥ ከእነርሱም አሥራ ሁለት መረጠ ደግሞም ሐዋርያት ብሎ ሰየማቸው፤
    ¹⁴ እነርሱም፥ ጴጥሮስ ብሎ እንደ ገና የሰየመው ስምዖን፥ ወንድሙም እንድርያስ፥ ያዕቆብም ዮሐንስም፥ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥
    ¹⁵ ማቴዎስም ቶማስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ቀናተኛ የሚባለው ስምዖንም፥

  • @ethio4684
    @ethio4684 6 днів тому

    Jimmy Carter was a president from 1777 to 1981. He wasn't an ambassador.

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 6 днів тому

      from 1777 to 1981😢😢😢😢😢😅😂😂😂😂😂 are u galla men🍌

  • @MichaelAbdi-u7y
    @MichaelAbdi-u7y 6 днів тому

    የአዘናጊዎችን ወሬ አታንፀባርቁልን

  • @MullerTeshale
    @MullerTeshale 6 днів тому

    Le Djibouti meberat meshet amkom aleben

  • @golabaakoo9623
    @golabaakoo9623 6 днів тому

    what a fake news about which internet you talking about? im in shagger city or there is onether sheggar city

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 6 днів тому

    Uneti arigow Israel ena gebtsi bitatokesi Israel ke mudregetsi taxefalechi ena uneti yaderigilini

  • @ሁሉበእርሱሆነፀሎት

    ክክክክክክክ

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 6 днів тому

    ጅቡቲ በምርቃና ሒሳብ ታሰላ ጀመር:: አይ መሰረቱን የከዳ ወጠጤ

  • @bussines5332
    @bussines5332 6 днів тому +1

    ድል ለግብፅ😊😊😊😊😊

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 6 днів тому +3

      😂😂😂😂,,,....ዉሻ...በበላበት...ነዉ...ሻቢያዉ

  • @AssefaSeifu
    @AssefaSeifu 6 днів тому

    የምን " ሰላም ? ? ! "" የማን ሰላም? ? ? " ኧረ እባካችሁ፦ አስቡ እንጂ!!

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 6 днів тому

    በ ሱማሌ ስም ነበር ሽቀላው, አሁን ደሞ ግብፅ ሆናለች..ነገ ደሞ ኬንያ ትሆናለች.. የጨነቀ እለት 😂

  • @MehamedHusen-m7n
    @MehamedHusen-m7n 6 днів тому

    Ante shintam gibs gibs bilek letmot new borko

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 6 днів тому +3

      ትል ፋኖ ካላለ በቃ ፋኖ እዛው ይርመጥመጥ

  • @berhanumolla6349
    @berhanumolla6349 6 днів тому +1

    የግብጹ ሰውዬ ተናገረ ያልከው የኢትዮጵያን መከላከያ ለማዘናገት ነው።