Ethiopia | Ethiopian News አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ II ኢትዮጵያ ቁርጡን ለአሜሪካ አሳወቀች II ነገሮች በፍጥነት ተቀያየሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አሁን የደረሰን ሰበር መረጃ II ኢትዮጵያ ቁርጡን ለአሜሪካ አሳወቀች II ነገሮች በፍጥነት ተቀያየሩ
    Welcome to the official Addis Media UA-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

КОМЕНТАРІ • 38

  • @George-f8l
    @George-f8l 4 дні тому +3

    Viva !!! Bravo !!!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 4 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ በጃማርከው መልካም ሁኔታ ቀጥል!!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 дні тому +3

    ነብስህ በገነት ትረፍ ሰላም ንዋይ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 4 дні тому +13

    Indih new Ethiopia💪💪💪

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 4 дні тому +4

    ትክክል ነው ኢትዮጵያ መውጣት የለባትም! ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ወጣች ማለት አጠቃላይ የኢትዮጵያ ምስራቃዊ ክፍል ሰላም አጣ ማለት ነው! በመሆኑም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል!

  • @XahirAbdulahi
    @XahirAbdulahi 4 дні тому

    Etio ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alabbasy1606
    @alabbasy1606 4 дні тому +1

    ይህ ነው ወጥመድ ለኢትዮጵያ። ከሶማሊያ ለመውጣት ፍቃደኛ ስትሆኑ እንደ ወራሪዎች ይታያሉ። የተባበሩት መንግስታት ግብፅን እና አጋሮቹን በሃይል ለማስወገድ እርዳታ ይፈልጋል።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 дні тому +3

    ኢትዮጵያ ከሶማሊያ መውጣት አለባት ይህ ከሆነ የአገር ሉኡላውነት መዳፈር ማለት ነው ከድሮም ኢትዮጵያ የሰው አገር በጎበጣ መያዝ ባለታሪክ ናት🇪🇷🇪🇷

  • @sisaybelay24
    @sisaybelay24 4 дні тому

    ለሰላም ነዋይ ፈጣሪ ነፍሱን በአፅድ ገነት ያኑረው ለነዋይ እና ለአይዳም ለዘመዶቻቸውን መፅናናትን ይስጥ።

  • @abm1344
    @abm1344 4 дні тому +3

    ለምን አሜሪካ ገብታ አትመራም፣ምን አለ በሰው ሀገር በሰላም ንግግር ብቻ ብትገባ፣እግዝሐብሔርን ነው የምንፈራው፣ሁሉን ማድረግ ስለሚችል፣ሁሉን አረጋለሁ ስትል ደግሞ እሱ ስለሚቀጣሽ

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 4 дні тому +3

    አሜሪካ ለምን ትግራይ ቤት ሰርታ አትኖርም አሜሪካ ተልከሰከሰች የአገር ቅሌታም።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 дні тому

    ታድያ የሱማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአልሻባብ አመራር የነበረና እጅ የሰጠ ወዶ ገብ ነው እኮ ትክክለኛ ኤስተያየት ነው

  • @lilankonjo
    @lilankonjo 4 дні тому

    ❤❤

  • @dandiduga7009
    @dandiduga7009 4 дні тому

    የፍልስፍና ትምህርት መቆሙ እንደ አገር ያሳፍራል፤ ይጎዳልም!? ጥናት፣ ምርምርና ፈጠራ ላይ ችግር ይፈጠራል ማለት ነው!?

  • @fayselhusseinmohammed7500
    @fayselhusseinmohammed7500 4 дні тому +2

    Atagagil stawra blku awra.

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 4 дні тому

    የምርኮኛ ልውውጥ በአፋርና በሶማሌ ክልል መካከል ተደረገ።አደራ ዳዳሪው ደግሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ባንዳው ።በጣም የሚገርም ዜና ነው።ብልጽግና ጦርነት ይጠምቃል፥ህዝብን እርስ በእርስ ሲያፋጃል፥መጨረሻ ሽማግሌ ሆኖ ይቀርባል።ምን አይነት ግራ የገባው ጊዜ ነው።

  • @dejed9804
    @dejed9804 4 дні тому

    ማይክ ሃመር የኖርዌ እና ታንዛንያ ጥረት ቀጥለናል ያልው ከማን ጋር እንደሆነ ስሙን አታውቁም?

  • @usmanahmedyusuf5361
    @usmanahmedyusuf5361 4 дні тому

    Tikikkil wadafit

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 дні тому

    ኢትዮጵያ ትናንት ከሱማሊያ ህዝብ ጋር ነበረች ዛሬም ከህዝቡ ጋር ናት እዉነቱን ህዝቡም አረጋግጦል

    • @dcghetto
      @dcghetto 4 дні тому

      Wetulen alwachu dollars magna new yadergachuwachew 37 amet minm neger yelem ethiopian ye American telalaki be mike hammer and Ervin masinga yemetezewer shewashewe yehoneche ager

  • @dcghetto
    @dcghetto 4 дні тому

    Ye Ethiopian prim minster mike hammer lutiwa abichu ye kili 14 kentibe ke tegmamach abebe gar

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 дні тому

    ኧረ እባክህ ማፈሪያ አትሁን። ሶማሊያ ካልፈገች ኢትዮጵያ በሕግ ትወጣለች። ይህን trash ወሬ ብለህ አታውራ። መሃይም መሆንክን ያረጋግጣል። ሶማሊያ እንኳን ኢትዮጵያን አሜሪካንን አዋርዳ አስወጥታለች።

  • @Me-cy2un
    @Me-cy2un 4 дні тому

    Ye gud hager !! merekogna lewewete among regions Afar Vs Somali 😮

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 4 дні тому

    Keto meche new yamaran moot sanesema yeminewelw😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 4 дні тому

    America Nate kurtune yetenagereh 😂 yesewe agere aterebeshu

  • @seid6839
    @seid6839 4 дні тому +3

    😂😂😂😂😂 ይህ ሁሉ ባዶ ፎከራ ነው ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የገባችው በሶማሊያ ፌድራል መንግስት እና በአፍሪካ ህብርት ፍቃድ ነው::
    ኢትዮጵያ ወዳ ሳይሆን በግድ ትወጣለች በዚህ ድምጽህ ከ አራት ወር በኃላ ወጣች ብለህ ትዘግባለህ::

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 дні тому

      ባንዳ ነህ ወይም ቀላዋጭ

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 4 дні тому

      ባንዳ

    • @seait840
      @seait840 4 дні тому

      ገገማ ይሄን ፉከራህን ከቻልህ አልሸባብ ላይ አድርገው እስቲ 😂😂

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt 4 дні тому +1

      @@seait840 እሱም የአንተ አይነቱ ባንዳም ትዠለጣላቹህ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 дні тому

      አል ሻባብ እዚህ ምን አመጣህ? የሶማሊያ መሪዎች አልሻባብ ሆነውልሃል ከድጡ ወደ ማጡ!

  • @adeyminet2551
    @adeyminet2551 4 дні тому +2

    Ethiopia has one hundred twenty million problems
    I hope prime minister Mike hammer helps. .......
    😎

  • @alabbasy1606
    @alabbasy1606 4 дні тому

    ይህ ነው ወጥመድ ለኢትዮጵያ። ከሶማሊያ ለመውጣት ፍቃደኛ ስትሆኑ እንደ ወራሪዎች ይታያሉ። የተባበሩት መንግስታት ግብፅን እና አጋሮቹን በሃይል ለማስወገድ እርዳታ ይፈልጋል።