ግን ለምን ጨከናቹ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @YoditMekete
    @YoditMekete Місяць тому +3

    ብሩክና ሀይሚ እኮ ብዙ ጠላት አላችው ። ግን ከካሜራ ጀርባ እየተሞከረ ይመስለኛል ። ሀይሚ ለእብርሺ ጥሩ እህት ናት ግን እሱ ይህን ያህል ጨቃኝ ለምን ሆነ እሱን ጨካኝ አይገልፀውም ። ኤፍሬም እራሱ እንደተባለው በአድነታችውን ነው ያሳዩን ምንም ቢሆን አብራችው ኖራለች ፣እህት ተብየዋስ ከአብርሀምና ሩታ ጋ እስሬ ትታያለች እንድም ቀን ከሀይሚ ጋር አላየናትም ።የጠፋች ግዜ እንካን መቸ ድምፃቸው ተሰማ ።ታሳዝናልች ብቸኛ ናት በአጠቃላይ ።የሚገርሙ ናቸው አንድ ያሉአት የማዳን ቀሞችና ብሩክ ብቻ ነው።ፀልዩላት ከብሩክ ጋር ያለው ችግር በሰላም እንዲፈታ ።

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 27 днів тому +1

    ሁሉም ጎደኞቹ በነሱ ይቀናሉ ምክንያቱም በሁሉም ነገር ይበልጧችኋል በተለይ የሰዉ መዉደድ ሰላላቸዉ ይቀናሉ ምንም ማድረግ አንቻልም
    አሁንም ሃይምዩና ብሩክ ቀኑም ባረዝምም አንድላይ የሆናሉ ፈጣሪዩ ሆይ ሁሉንም አሰተካከለዉ
    ወንድሞቿ ያልሸዉ በተለይ አብርሸ ሁሉንም ነገረ ያዉቃል ሰለዚል አሁን ምንም ማለት አልፈለገም
    ግን ሁልጊዜ ቭዲዪ ሲለቀቅ አጭር መልክት ይፅፉል
    ትላንት ብሩክ ብታጅራ ይሂድ ብሎ ፅፋል ሰለዚህ ሁሉንም ነገር የሚያውቅ የመሰለኛል

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 29 днів тому +1

    አይ ዛፍ ወነድምየዉ ተብዬዉ አትበይ እንኳን ለራሱ ለውጭ ሰዉ የሚተርፍ ነዉ አብረሐም ፕራክ ስለሆነ ነዉ ዝም ያሉት ዉዴ ከገባሽ ይሄ ነዉ መልሱ ❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Місяць тому

    እኔም ግራ ገብቶኛል ግን ምናልባት በዉስጥ እያወሩ ይሆነ ብዬ አሰብኩኝ እንጂ እኔ በጣም ነዉ የከፋኝ እውነት ምክንያቱም ያኔ ቡራ እንደዛ ሲያደርግ በእሱ ተናደጅ ነበር አሁን ግን በተራዋ እንዲህ ማድረግዋ ቡራ አሳዘነኝ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔💔እግዚአብሔር ያስታርቅልን በስመአብ ትልቅ ቦታ ነበር የምንጠብቃቸዉ እኮ ግን ሁሉም ለበጎ ነዉ 😢😢😢

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube Місяць тому

    Yewunet🎉❤ germognallll yet heduuuuu eko yet hedu❤❤❤

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Tg I think gewadenochu prank mehonune yeawekalu meselene enna you tube meayete eyasetelane newe pranke lezawene atteto tenzaza 😏😏😏😏😏😏🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube Місяць тому

    Koy yet hedu ene eskeahun yayehuachew yebutajiraa lijoch nachew video ❤❤❤ eyeseru yalut eskeahunnn❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 29 днів тому

    እንደኔ አመለካከት ሃይሚ ምንም ቢያጠፋ ከብሩክ መራቅ የለባትም ብሩኬ ምርጥ ጨዋ አስዋይ ክረስትያን አኢትዮዽያዊ ወንድ ወጣት ልጅ በሰቶች ሚፈለግ ሃይሚ እንዳትጎዳ ፈራለሁኝ ማንም ወንድ ሃይሚን ቢያፈቅር እንደ ብሩኬ ሚሆንላት የለም ሺ ጊዜ ብሩኬ ቢያጠፋ ለሃይሚ ሟች ነው እኔ ሃየሚ ፈጣሪን ፈርታ ብሩኬን ባታጣው ባይ ነኝ

  • @Mihretzeneba
    @Mihretzeneba Місяць тому

    ለማን አስበው እንደሆነ ባላቅም መለያየታቸውን ይፈልጋሉ የደስታ ቀንማ ሁሉም ወዳጅነው ለችግር ቀን የማይሆኑ ጓደኞች አያስፈልጉም እኔ ሀይሚ ፍፄን በእርግጠኝነት አላፈቀረችውም እንደዚ አይነት ሴት አይደለይም ምናልባት እልህ ያስያዟት ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ግን በናታችሁ በማርያም ሰላም አውርዱ ወደ ቀደመው ፍቅራችሁ ተመለሱ ምቀኞቻችሁ ይፈሩ እንተም ከሌላ ሰው ጋር ስናይህ እሷንም ከሌላ ወንድ ጋር ስናያት ውበት የላችሁም።

  • @AlemRobe-i7r
    @AlemRobe-i7r Місяць тому

    እህቴ ትክክል ነሽ በእውነት ወድሻለው😢😢😢😢😢😢

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Місяць тому

    አረ ዝም አይሉም በሚድያ ሥላላወጡት ይሆናልጅ 😢😢😢😢

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Місяць тому

    ወየሁ. አለ ሀሠን. ፕራክ. ነው እየሰሩ. ያሉት ለፕራክ. ከመ. ጀመረ ነው. ሺማግሌ. ያሥፈለገው እነሡኮ. ሁሉንም. ነገር ያውቃሉ. ሀይሚና ብሩኬ ሥራ ላይ ናቸው ይሥሩበት በቃ. መቸ. ነው የሚገባችሁ. ወይኔ

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal Місяць тому +1

    በጣም ነው ሚቀኑባቸው ቢለያዩራሱ ሚደሰቱበት ይመስል ብል ሰለሚበልጣቸው

  • @Btad24
    @Btad24 Місяць тому +1

    Ere enesu and lay nachew prank new, gn anchi sra yeleshim ende

  • @Tayone-px8tg
    @Tayone-px8tg Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HnanaDegefi
    @HnanaDegefi 29 днів тому

    እረ አሁንስ በነሱ ምክንያት ምግብ አልበላ አልተኛ በሀይሚ ና በብሩክ እረ ምንይሻላን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ShawadanyaMikmikmik
    @ShawadanyaMikmikmik Місяць тому

    የኔ ውዴ የልቤን ነው የተናገርሽው ያሁሉ ጎደኛ የተለ በጣም ነው ያዘንኩት እነሱ ካርተረቁ እኔ ከአውን በዋላ ሆላይን እራሱ የምገባ አይመስለኝም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Qtr-r5j
    @Qtr-r5j Місяць тому

    የኔውድ ምክርሽ ይመቸናል❤❤❤😂

  • @AbuyeAgena
    @AbuyeAgena Місяць тому

    Liknesh ❤❤❤

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 Місяць тому

    Hayim ahun layi gin silefiqir bila zim malet neberebati gin erier eyalechi yasixelal

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 Місяць тому

    እውነትሽን ነው

  • @TsehayEshete-rh3wd
    @TsehayEshete-rh3wd Місяць тому

    ትክክል ብለሻል ክበሪልኝ

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw Місяць тому

    ግዴታ ላቺ መገር አለባቸው በውስጥ ምን ላይ እዳሉ ሳታቁ አታውሪ ስራቸውን ይስሩ ዝብለሽ እይ

  • @SoudAno
    @SoudAno Місяць тому

    እነሱ ምንም ቂቂም የለም ጌታን ይደብራል 😢😢😢😢😢

  • @Fayezasaleh
    @Fayezasaleh Місяць тому

    Yes😭😭😭

  • @TaweenUae
    @TaweenUae Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AlemRobe-i7r
    @AlemRobe-i7r Місяць тому

    ዛፍ የልቤን ነው የተናገርሽው ክበሪልኝ😢😢😢😢

  • @Qtr-r5j
    @Qtr-r5j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fkaduezaz8634
    @fkaduezaz8634 Місяць тому

    የሄ ኣብርሽ ዝንበይው ገገማ አንድቀን አንካን ሃይምየ ብሎዋት አያቅም ደደብ አፋ ይሻላል ሩታ ደግሞ ኣትወዳም ትቀ ናለች

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Місяць тому

    ለመፍረድ አንቸኩል ያለዉ ነገር ሊያቅ ይችላል አታቁም

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin Місяць тому

    Enaraso endate shemagela tafa batame teiaka honabege

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Місяць тому

    ለናተ ሥራ ፈጠሩላችሁ እነሡም እየሠሩ ነዉ 😂😂😂😂

  • @dei2024
    @dei2024 Місяць тому

    እኔ እማዝነው ስደት ላሉት እህቶቸ ነው በነሱ ስበብ ሆስቢታል የገቡ አሉ እህቴ ስት ሰው ተጓዳ ለምን አያቆሞም ለሰው አያስብም እዴ😢😢😢

  • @Heroth577
    @Heroth577 Місяць тому

    አቺም ሲሪ እነሱም ስራ እየሰሩ ነው😂😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 29 днів тому

    ሁሌ የሚለቅሰ ኦሞጅ አታድርጊ ትጅየ

  • @AlemRobe-i7r
    @AlemRobe-i7r Місяць тому

    wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsA-z9f5h
    @AsA-z9f5h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge Місяць тому

    tekekelgna ehetachw selalhonch nw zm yalwat

  • @Yashi-ry8tv
    @Yashi-ry8tv Місяць тому

    Inate pirank new unet adelam yeemirrr

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 29 днів тому

    የልቤን ነው የተናገርሽው

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u Місяць тому

    አርርርርርርር በጠምምም ልክክክክክክክክክ ነሽሽሽሽሽሽሽ እህቴቴቴቴቴ ግርርር የገበልልልልል 😢😢😢😢😢😭😭👌👌✅

  • @fiyorinaagolasmaraa2174
    @fiyorinaagolasmaraa2174 Місяць тому

    ልጅሶሲንእፍቷለምንይጣራልየሱጓደኞችእነሀሰነእነሙቢኤባማርክየታሉየራሱየብሩክወድምአይወጡለትም

  • @gnetgnet4871
    @gnetgnet4871 Місяць тому

    Ye haymi lb yarara amlak bruk yasblatal

  • @tititube9079
    @tititube9079 Місяць тому

    በር😊

  • @TsehayAsres-d9u
    @TsehayAsres-d9u Місяць тому

    እይዉልሸ እህት ሲጀመር በብሩክና በሃይሚ ግንኙነት ደሰተኛ አይደሉም ምክንያቱም እነሱ ብዙ ሸዎች ይወዳቸዎል እነሱም ጎበዞች ናችዉ ሰለዚህ ይቀናሉ በዛላይ በዙሪያቸዉ ያሉት ሁሉ ደደቦች ናቸዉ እዉቀትም የላቸዉም ሰለዚህ ከነሱ ብዙ አጠብቂ በነሱ መለያየት ደሰተኛ ናቸዉ

  • @hala-th2to
    @hala-th2to Місяць тому

    ስራ ፈት ሁላ እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው

  • @GalaxyA24-r3m
    @GalaxyA24-r3m 27 днів тому

    N
    Y.enabram.ayflgtm
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ThuryaA-s8c
    @ThuryaA-s8c Місяць тому

    አርርርርርርርርርርርርርርርርርርርበዛ

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому

    *ቅመምዋን የምትወዱ ብቻ ወደቻናሌ ጎራ በሉ አዲስ ነገር አለ*