ቁጣን የቀሰቀሰው የዶ/ር አሸብር ንግግር! ጥሩነሽ ስለ አትሌቶቹ ተናገረች! Paris 2024 Olympics | Dr Ashebir

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 59

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 Місяць тому +10

    ኮሚቴው በሙሉ ተባረው ለህዝብ ፍርድ ይቅረቡ ሌሎችንም ያስትምራል ‼️

  • @awlachewaboye3338
    @awlachewaboye3338 Місяць тому +5

    እንዳንተ አገሬን እንጦሮጦስ የጣለ የለም ማንነትህንም እውቀትህንም የማታውቅ አሳዛኝ ሰው ነህ አንተ ሳትሆን አስቀምጦህ የሚቀልድብን አለቆችህ ናቸው የሚያሳዝኑኝ የሚገርመው እኮ ደርዬንም ማበላሸትህ ነው የሚደንቀኝ ፈጣሪን ከፈራህ እባክክን የተማርከውን ስራ እንደው በእማምላክ አገሬን በቃ ተዋት እባክክን

  • @user-ry5qt5mj5z
    @user-ry5qt5mj5z Місяць тому +6

    በሌብነት ከማንም ትሻላለ ትክክል ነው

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Місяць тому +2

    ሸርተቴ ራስ ወንድ ነህ ና አዲሰ አበባ ፤አንጠብቀልሀለን

  • @AfeworkDesta-n9k
    @AfeworkDesta-n9k Місяць тому +1

    ከማንም እሻላለው ሲል ትንሽ አያፍርም ወርቅ አልባ አድርጎን ሲያበቃ አለማፈሩ በጣም ገርሞኛል እንዲህ ዓይነት ሰው አይኑን በጨው አጥቦ የሚናገረው አይዞህ የሚለው ያለ ይመስላል

  • @DiribaAlemu-bt6et
    @DiribaAlemu-bt6et Місяць тому +6

    አዎ ከማንኛውም የተሻሉ ናቸው ከሃይሌም ከገዛኸኝ ከጡርዬ ከመሰረት ከቀነኒሳም ይበልጣሉ በምን ? ካላችሁኝ በክብደት ኪሎ ይበልጣሉ መምራት ማለት በውጤት እንጂ በወሬ አይደለም ።

    • @DiribaAlemu-bt6et
      @DiribaAlemu-bt6et 25 днів тому

      ዶር አሸብር ሰው በመንቀል የታወቀ ግን በጥርስ የተመረቀ አስመሳይ ነው። ገመዶ ደፎ ሆድ አደር የበሰበሰ አሰልጣኝ ነው። ገመዶ ሁለት ሚሊዮን ያንሰኛል አልቀበልም ብሎ ሲናገር በጭብጨባ እጃችሁን ያሰማችሁ ደግሞ የሆድ አደሮች ቀለብተኞች ስትሆኑየአመራር ክህሎታችሁም በማጨብጨብ የመጣችሁ ወንበር አሟቂዎች መሆናችሁን አስመስክራችሁዋል።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Місяць тому +3

    ሲጀመር አሸብር አስጨንቅ ድፋባቸው ምናምን አይነት ስም ያላቸው ሰዎች ከሁሉም የስፖርት አይነቶችና ህዝባዊ ድርጅቶች ውስጥ እንዳይሰሩ መታገድ አለባቸው።😎

  • @user-tf9ef6ic4t
    @user-tf9ef6ic4t Місяць тому +3

    ቆሻሻ.... አፍ አለኝ ብሎ ያወራል እንዴ? በህግ መጠየቅ አለበት::

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 29 днів тому

    እባካችሁ እሄን አሸባሪ ለመግደል እና ደራርቱን ለማቁሰል ፍቀዱልኝ

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Місяць тому +2

    እውነታቸውን ዶ/ር አሸብር ይሄን ሁሉ የክልል ባለስልጣን ፖሪስ አበል ከፍሎ የወሠደ አመራር የለም።

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 Місяць тому +2

    የዚህ ሰውዬ የድንቁርና ጥግ የሚጀምረው እራሱን ከማንም የተሻልኩ ነኝ እያለ ሲኮፈስ መስማት የሰውዬውን ድንቁርና ማሳያ ነው

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Місяць тому +2

    አንደዚህ ሰው የምጠላው ነገር የለም። በጣም አስቀያሚ ዘራፊ ሌባ ነው

  • @dawitdinka6633
    @dawitdinka6633 29 днів тому

    Also olympic president and his team's must resigned and impiched what they did

  • @MekdesGashe
    @MekdesGashe Місяць тому

    መሻል ማሳያው ምን ይሆን

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 28 днів тому

    ደራርቱ አፋንና አሳፋን

  • @ytwassie9331
    @ytwassie9331 Місяць тому

    Please read properly. It's not Gudef. It is Gudaf.

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Місяць тому +1

    ,ይህ ሰው ትንሽ ሀፍረት የለውም እንዴ??ግብዝ፣ችሎታውንማ በተግባር አየነው!!!

  • @seblewongel3293
    @seblewongel3293 Місяць тому

    እራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ ተብሎ ተፅፏል

  • @AnbesaTulu
    @AnbesaTulu 27 днів тому

    Egzabiher be musina yetezegak amrohin yi keftilih. Min inilalen, fexari yiqir belih.

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhin Місяць тому

    ኃፍረትና ተጠያቂነት የለም ማለት ነው አሸብር?

  • @user-ti7re4vk8d
    @user-ti7re4vk8d 27 днів тому

    Uuuuuuuuuuttttteeeeee

  • @amanuelgeremew5594
    @amanuelgeremew5594 Місяць тому

    ስምን መልእክ ያወጠዋል እንዲሉ እውነትም አሸብር በእሱ ጊዜ ሀገራችን ተዋረደች አትሌቶቻችን ም ተዋረዱ ያለችሎታቸው እና ያለመስፈርታቸው ሩጡ ተብለው ለምሳሌ ፅጌ ገ/ሰላማ የ5000 ነው ችሎታ ያላት የ10,000 ሺ አልነበራትም በደደብ በግድ ሩጩ ተብለላ ያው እንዳየነው ሆነ ጀግዋ ፍሬወኒ ሃይሉ ተባረረች እረ ስንቱ በዚህ ደደብ ጭንቅላት ሰውየ አገራችንም አትሌቶችም አንገት አስደፋን

  • @achagre3721
    @achagre3721 27 днів тому

    Achebere kehulume betache mehonehene eyegeleseke newe lemehonu yetemarekewe yete newe endene endene endegena memare teru yemeselegnale awaky awekalehu ayeleme terumbawe gene hulune awekalehu ke ene yetechale yeleme yelale awo rasehe tunecha honewale masebe aketotale

  • @Ewnetu-k2w
    @Ewnetu-k2w Місяць тому

    Jezba! Dedeb! Ahya! Hodam!... koshasha....!

  • @ras2472
    @ras2472 Місяць тому

    Leba. he needs to go

  • @wubanchimelkie7153
    @wubanchimelkie7153 Місяць тому

    Ante kefet afe keman new yemeteshalewu ebakhe

  • @user-it6ql4zl8p
    @user-it6ql4zl8p Місяць тому

    north Korea bihon noro

  • @sabayohannes3679
    @sabayohannes3679 Місяць тому

    Asheber hode sisefa chenklat bado yehonal

  • @AddaaMan
    @AddaaMan Місяць тому

    ፈጣጣ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Місяць тому

    አዎ ! አሼ ስፖርቱን ወደ ገደል መርተሃል ። የተሻልክ ነህ 😂😂

  • @achamyeleshtsegaye1595
    @achamyeleshtsegaye1595 29 днів тому

    እንደ ስሙ አሸባሪ ነው።

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 Місяць тому

    Ere bakeh mafirya wsha

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 27 днів тому

    አፈር ያስበላህ አንተ ውሻ የደሀ ህዝብ ገንዘብ የበላህሆዳም😩😭😮💔

  • @mekoka6104
    @mekoka6104 Місяць тому

    የህዝብ ንብረት የትም ብትሄድ ደም ትተፋለህ ሁሉም በህግ መጠየቅ አለባቸው ::ቤተሰብ ልጆች የልጅ ልጅ አማቾች የልጆች ጓደኞች ኧረ ጎሮ ቤት ረስታቹሃል😂😂😂😂 ቆይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን መስሎ ነው የሚታያቹ?ለህግ ይቅረቡ እነኝ ማፈሪያ😱😱😱😱

  • @user-pu2ew1ci8y
    @user-pu2ew1ci8y Місяць тому

    ደደብ ጀዝባ ጥርር እንኳን ማከም የማትችል የፖለትካ አቀንቃኝ በአለም ያዋረደን ሰዉ ስለሆነ በህግ ይጠየቅ

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 Місяць тому

    የወረድክ ነህ በውድቀት የተምላ መምራት ምን ዋጋ አለው😅

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 29 днів тому

    የአፍሪካን ፖለቲካ መርጃለው ትላለህ ደንቆሮ ነዋ የመራኸው አንተም ደንቆሮ ነህ ልጥ

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Місяць тому

    ኦሎምፒክ እራሱ ፖለታክው ገብቶ በታል ከዛም አልፎ ዘረኝነት ጎጠኝነት ገብቶ እያመሰው ነው መሪወቹ በሽታ ገብቶባቸዋል እስፓርት ፍቅር ስላምን የሚያሰፍን መሆኑ ትርጉሙን የማያውቁ እየመሩት እንዴት ይቀናል ብላችሁ ነው

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 Місяць тому

    አንተና ቤተሰብክ ፓሪስን አጣበባችኋት አሸብር ሳታሸብር ውረድ ቅሌታም ሽማግሌ

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 Місяць тому

    አንተ ደደብ የአንተ ህይውት መምራት አትችልም ደደብ ሰው ነክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Місяць тому

    አሸባሪው አሸብር ማነቅ ያስፈልጋል። ከሸሸ ከነሚስቱ ዘርፈው ባካበቱት ለብት ላይ እርምጃ። ኢትዮጵያ በማንም እየተዘረፈችና እየተቀለደባት መኖር የለብንም።

  • @solomonkeffa230
    @solomonkeffa230 29 днів тому

    ደደብ: ምን ድንጋይ ራስ የሆነ ሰው ነው

  • @user-mi3nm9ml7j
    @user-mi3nm9ml7j Місяць тому

    እንተእንካንእፍሪካብግናፍየልራሱእትጠብቅም

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 Місяць тому

    Charlatan.

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v Місяць тому

    ጋሽ አሻብር ትለንት ጥሩ ሥራ ሠርታህ ዉጤት ስለመጣህ ታሞግሳሃል፣ዘሬ ደግሞ መጥፎ ሥራ ሠርታህ ዉጤት ስታሳጣን ስትወቃስ ለምን ትናደደለህ?

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 29 днів тому

    አንችምኮ ምንም የረባ ወሬ አላወራሺም።ኃሜተኛ ስድ--አሸብርም አንችም ያው ናችሁ ተቀጣጥራችሁ ገደል ግቡ።