6ኛ ወይ ፈተና (ገጠመኝ )፦ የመናፍስትን ድንጋጤ በአይኔ ያየሁበት አጋጣሚ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 509

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን,,መምህራችን,,እድሜና,ጤና,ይስጥክ

  • @hayatemhamde2477
    @hayatemhamde2477 2 роки тому +56

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እድጤና ጤና ይስጥልን 💒💒💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏💒❤️💒❤️

  • @Adne_
    @Adne_ 2 роки тому +30

    ቢመሽም ቢነጋ እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ የሚለው መዝሙርህን ስወደው መምህርዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከሁሉ መልካም ነገር ጋር ያኑርልን በጤና በእድሜ ከነ መላ ቤተሰቦችህ አሜን 😍😘🌺🌷🌷🌷💐🌹🌹💐🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 💚💛♥♥♥♥

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +31

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው
    እግዚአብሄር ለሁላችን በእምነታችን ያጽናን
    ኦርቶዶክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому +42

    እንዃ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነት የእናታችን ስራ እጹብ ድንቅ ነው እህታችን እና ወድሞቻችን በሀይማኖት ያጸና እግዚአብሔር እኛንም ያፅናን በእውነት መንፈሳዊ ቅንአት ልቤን በላው አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 роки тому +33

    ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም አስተማሪ የሀነ እንኳንም ወደ ቤቱ መለሰልን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኋኒዓለም ይሁን🙏

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +43

    ✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝
    ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝
    ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡
    እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡
    "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን"
    ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝
    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
    እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ቀጥቅጠን፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡
    ✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
    ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
    ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
    ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
    ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
    ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
    ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
    ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ
    ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ
    ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
    ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ
    ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ
    ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ
    ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ
    ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
    ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
    ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ
    ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ
    ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ
    ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
    ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ
    ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
    ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ
    ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ
    ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
    ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ
    ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
    ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ
    ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ
    ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ
    የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ
    በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ
    እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
    የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን አይቶ እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡
    ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡
    #በርቱ
    @bemaleda_neku

  • @demekutilahun1060
    @demekutilahun1060 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድቅ ነው መምህር እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo5519 2 роки тому +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ፀጋህን ያብዛልን መምህርችን እኔ ዛሬ ሙሉን ገጠመኝ አይሁ ተመሰገን ሰለ አይነጥላ ትምርህት ሰምች ነበር 3ቀን ሸፈናኝ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልን በእውነት በጣም ቆንጆ ትምርህት ነው ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ለካ መንፈሶች አልወጣም የምለው የራሱ ደረሻውን እሰከ መወጣ ነው ብቻ እግዚአብሔር ቸር ነው ለኛም ምህረት ይላክልኝ በፀሎቶ ያሰቡን እኛንም ሁላችንም ሰደቶኝች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ለቅዱስ ገብርኤል ክብር ባአል አደረሳችው ኑ ምእመናን እንማማር መምህር መቶልናል

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እድትዋልክ እኮን አድርሳችሁ ውዶ የተዋህዶልጂች ለቅዱሰ ሚካኤል አመታውይ ባአል የመልእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ያገራችንን ትሳኤዋን እምሰማያድርገን አባቶቻችንን ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅል መምህር አተንም ክንበተሰቦችህ እምትውዳት እናትህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +10

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤ በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን አሜን
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +3

    _ትምህርቱን ስምቼ ሳልጨርስ ሆዴ ባባ በእውነት የልጆችን ነገር ስሰማ 😢😢👂_

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому

      ማራኪዬ ትልልቆች እኮናችሁ ትንሽዬ ልጅ አይደሉም

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому

      @@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ሚካኤል ባለሽበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ማማዬ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    ወይ ፈተና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንየየየ እንኮን ለታላቁ ቅዱስሚካኤል አመታዊ ክብረበአል አደረሰን አደረሳችሁ።አሜን አሜን አሜን መምህራችን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 роки тому

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @helinaadmasu2984
    @helinaadmasu2984 2 роки тому +3

    መምህር ተስፋዬ አይናችንን እየገለጥክልን ነውና ቅዱስ አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት
    ተምረንበታል በርታ

  • @tirengobelayneh3860
    @tirengobelayneh3860 2 роки тому +5

    እኳን አደረሰህ መምህር ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ ብአል እንዲሁም የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወይ ፈተና የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ ደካማ ልጃችሁን አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ብርሀንን ከነቤተሰቦቿ

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 2 роки тому

      እኳን አደረሰህ መ ምህር ቤተሰቦች በሙሉ እኳንአደረሰችሁ

    • @اوديباي
      @اوديباي 14 днів тому

      አሜን

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 2 роки тому +2

    መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ነ3ቐ

    አቤት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን መምህራችን እኔ መቸም ይህ ትምርትነው ሒወቴን የቀየረው በርግጥ በጣም ብዙ ትምርቶችን አዳምጣለሁ ግን በይበልጥ የተቀየርኩበት ይህነው

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመተ ባእል እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲

    • @makeyaali9932
      @makeyaali9932 2 роки тому

      ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪☝☝☝☝☝

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*_ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው_*
    *_ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው_*
    *_ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።_*
    *_አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን_*
    *_ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯_*

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 роки тому

      ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችይን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +44

    _ወይኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ የእኛ ሰፈር ተፈፅሞ ያውቃል ትምህርቱን ስሰማ ትዝ አለኝ 😢😢 ልክ እንደዚህ አይነት ነው ታሪኩ ልጅቱ ወደ 15 ዓመት ልጅ ነበረች ከዛ አባቷ ደፈራትና በ15 ቀኑ ሞተ እሱም መናፍቅ ነበር ልጅቱ ጓደኛዬ ነበረችና በጣም አፈረች አንድኛ በገዛ አባቷ እንደዚህ አይነት ነገር ማየት ሁለተማ ደግሞ አባቷን በሞት ማጣት በጣም ይከብዳል ወደ ጭም አትወጣም ነበር በቃ በጣም ፈራች ግን ያሳዝናል ለካ ይህም አለ በጌታ ስም ልክ ታሪኩን ስሰማ እሷ ልጅ በአእምሮዬ በጣችብኝ እፍፍፍፍፍ ይህ ደግሞ ስሰማ ድንቅ ታሪክ ነው የእናት ማህፀን እንደሱ አይነት ልጅ ይውለድ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው ይህንን መናፍቃን አሸንፎ እኔ በህይወቴ መናፍቃን ንግግር ስሰማ ያበሳጨኛል ትግስት የለኝም ንግግራቸው ትግስቴን ይጨርሳል እነሱ ለማቅረብ ቦታም የለኝም ግን አንድ አንድ ጊዜ ሳንፈልግ ያናግሩናል እኔ ግን የእነሱን ንግግር ውስጤን ያበሳጨኛል አልወድም በእውነት እፍፍፍፍ😢 ግን እነኚህ ልጆች ምን አይነት ልጅ እንደሆኑ በጣም ገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መረጣቸው ነው ትግስቱን ጨምሮላቸው ነው እንኳንስ እግዚአብሔር እረዳቸው በእውነት እኔ ለደቂቃ ሰአት የመናፍቃን ወሬ ጆሮ ሰጥቼ አልሰማም በእውነት ገና እግዚአብሔር ይባረክ የሚለውን ቃል ከአፋቸው ስወጣ ይታወቀኛል እንሱ የሚናገሩት ነገሮች በህሊናዬ ይመጣብኛል ከዛሬው ትምህርት ወይንም ከእነዚህ ልጆች ምን ተማርሽ ብትሎኝ ለመናፍቃን ቦታ ስጥቼ የእነሱ ነገር ማዳመጥ እንዳለብኝ ተረዳሁት ምክንያቱም አንድም እነሱ የሚያውቁት ነገር እነሱ ላይ ያደረው ክፉ መንፈስ ነው አንድም አባቷ ያደረገውን የፈፀመውን ነገር አያውቅም ስለዚህ መናፍቃን ወዶ አይደለም የሚገለበጡ ማለት ነው እኔ ግን ልጆችን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጠንካራ ልጆች ናቸው ስለ እምነታቸው እናት አባት ሳያስተምሩት እነሱ ተረድተው እናትና አባት በሄዱት መንገድ ሳይሄዱ እውነተኛውን አምላክ አውቀው ፀንተው የነበሩትን ትጋት ስሰማ ውስጤን ደነቀኝ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ጊዜው ስደርስ ያሳያል ያሳውቃልም በሁሉም አከባቢ ያለ ታሪክ ነው በተለይ ወደ እኛ አከባቢ ይህ ታሪክ በብዙዎች ላይ ይኖራል እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ የእኛ አካባቢ መናፍቃን ብቻ ናቸው እግዚኦ ይገርማል እኔ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ኦርቶዶክስ ስለ አደረገኝ ምን እላለሁ የኔ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን የድንግል ልጅ እፍፍፍፍፍፍፍፍ የዛሬው ትምህርት ግን በጣም አስተምሮኛል ምክንያቱም በአይኔ አያየሁትም ነገር አለ እዚህ ውስጥ😢_

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 роки тому +1

      በጣም ያሳዝናል😭

    • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
      @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 роки тому +2

      ትክክል እህቴ መምህሬ ከቻል ወደ ደቡብ ክልል በጣም ብዙ መነገር ያለባቸው ህዝቧች አሉ ወንጌሉም በጣም አልተሰበከም በእዛ ላይ ስለ #መናፍስት ያላቸው ግንዛቤ በጣም የወደቀ ነው እኔ የባለቤት እናት #ባአል ጠብቃ የከብት ወይ የበግ ደም #በኩባዬ ነው የምታጠጣቸው እና መምህሬ አሁን እኔ በገባኝ መጠን ዛሬ ልጇቹ ተበታትነው አንዷ #ፕሮትስታስ ሆናለች ሌሎቹ ደግሞ #ጠጪ ናቸው ሲቀጥል ተምረው ጨርረው ስራ እንኳን የላቸው በጣም ከባድ ችግር አለ መምህሬ በፀሎት አስበኝ እኔ ያቅሜን እየጣርኩ ነው እና ባለቤት እንዳቺ መሆን ከፈለክሽ በደብብ ክልል ያለውን መንፈስ ዘርዝረሽ አስረጂኝ አለኝ ግን አ.አ ስላደኩ ስለክፍለሐገር ማስረዳት አልቻልኩም በገኝ ልክ አስረደዎለው ። ወይም ገጠመኝ ካለ ላኪልኝ ብሎኝ ግን ማግኘት አላቻልኩም ግን ገጠመኞችን ልኬለት መስማት አልፈለገም ሲናደድ ደግሞ መታነቅ ነው ቶሎ አፊ ላይ የሚመጣው ያ ነገር ሰላሜን ይነሳኛል ለእዛ ብዬ በቻልኩት መጠን በፀሎቴ አስበዎለው #ሀብተ ሚካኤል እስከ ቤተሰቧቹ በፀሎት አስብልኝ 😭

    • @mebramebra1423
      @mebramebra1423 2 роки тому

      በጣም ደስየሚል ትምህርትነው መምህር ግን እኔ መጠየቅ የምፈልገውነገር አለኝ

    • @geedsneedss7201
      @geedsneedss7201 Рік тому

      ይገርማል ትምርቱ አበሳጭቶኝ ልዘጋው ነበር እስኪ ልስማው

    • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
      @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 11 місяців тому

      በዚህበመናፍቅምክንያትስሙንአስቀየሩእኮእየሱስየድግልልጀነዉመለያችን😢እየሱስሲሉየኛይመስለናልደግሞየነሱንአድደቂቃምቢሆንካዳመጥሁከሃይሚሮየአይጠፈም፣እነይህክፈወች😢😢😢

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 роки тому +1

    መምህር ተስፋየ መድሐኒያአለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት ተሰፋየ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤📚📚📚📚

  • @devan8265
    @devan8265 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላም ለሁላችን ይሁንልን አሜን የሀያሉ የቅዱስ ሚካኤል ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን አሜን

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 2 роки тому +1

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    ወይ ፈተና በእውነት ከባድ ነዉ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲

  • @beli7375
    @beli7375 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @bere2532
    @bere2532 2 роки тому +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 2 роки тому +13

    አዎትክክል ነው እኔም ከበተሰቤ ውስጥ አንድ የሆነ ሰው አዙሪት አለውና ወጥሬ እጁን ስይዝ መንጭቆኝ ሊያላቅቀኝሲታገለኝ ፈጣርዬ እየሱስ ክርስቶስ ሃይል ስጠኝ ብዬ እንደያዝኩቶ አባታችን ሆይ ብዬ የቅዱስ ሚካኤል ስይፍ የቅድስ ገብርኤል እሳት ይሰርህ ሰል ዛለና ለቀቀኝ እኔ ግን ደካማ የማረባ ሰው ነኝ ፈጣርዬ ሃይል ሆኝ ለምስክርነት ነው🙏🙏🙏😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነው

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በመላው ዓለም ያላቹሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ ኣሜን የዓመት ሰው ይበለን ኣሜን ፫

  • @efrataefrata6448
    @efrataefrata6448 2 роки тому +3

    መምህራ ችን ሽ አመት ኑርልን አሜን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃል ህይወትን
    ያሰማልን

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ

    የተዎህዶ ኑጉስ
    እየሱስ ክርስቶስ

  • @SaraGoglepley
    @SaraGoglepley 15 днів тому

    የሚገርም ገጠመኝ ነው ፈጣሪ በሀይማኖታችን የምንፀናበት ልቦና ይፍጠርልን ክፋ አጋንትን እድንዋጋ እሱ ጉልበት ይሁነን መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @ወለተኪዳንኪዳነማሪያም

    ወይ ፈተና ውዱና እንቁ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የሚገርመው ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚኣብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 11 днів тому

    ወዮ ሽሮሜዳማ ያለ የጴንጤ አዳራሽ በየቤቱ በየሰፈሩ ነዉ ያለዉ መምህር ሽሮሜዳ አካባቢ በደንብ ብታጠና ጉድ ይሰማል ባለ ቤቶቹ ኦርቶዶክስን ተከራይ እያስወጡ ለጴንጤ አደራሽ በዉድ ብር ያከራያሉ ባእድ አምልኮዉም በዛዉ ልክ ነዉ ጥሩ ትምርት ነዉ ተምሬበታለሁ እኔ ቆሻሻዋ እኔ በደለኛዋ በድሜ ዘመኔ እግዚሐብሔርን ስበድል የኖርኩ የማረባዋ በዚህ ትምርት እራሴን አግኝቼዋለሁ በገዛ ፈቃዳችን ከመኖር ወደ አለመኖር እየገባን ስንቶቻችን ጠፍተን ቀረን ጌታ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባዬ እጀግ በጣም ይሚግርም ፈተና ወይ ፈተና አባዬ💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 роки тому +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን ላዳምጥ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 роки тому +1

    ስለ ሆነዉና ስለ ሚሆነዉ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር አልፋና ኦሜጋ እዱስ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እናታችን ቅዱስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገንንንንንንንንን እነዚህን ሰዎች የፈወሰ የቀሩትንም ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️⛪️

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 роки тому +5

    እንኴን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመምህ ተሥፋዬ ቤተሰቦች 💐💐💐💐💐💐💐💐 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት የራሴን ህይወት ነው ያገኘሁት የአመችሳ እና የአቴቴ መንፈስ ስትል እንደት እንዳረገኝ እያሥሮጠ መፀዳጃ ወሰደኝ ስእለትም ተስዬ ነበረ ለቅዱስ ሚካኤል ወይኔኔ

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 роки тому +1

    ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን አቢት ጊታችን ማርን ይቅር
    በለን በጣም የሚገርም ፈተና ነው
    መምህራችን እድሜና ጤናው ፈጣሪ
    ይሰጥልን እሺ እነታገሳልን ፈጣሪዬ ማርኝ
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 роки тому +6

    እንኳን ብሰላም መጣህ እንቁ መምህራች
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
    በረከቱ፣ ፍቅሩ፣ ምልጃና ልመናው አይለየን

  • @ሊያአንዳርጌ
    @ሊያአንዳርጌ 2 роки тому +1

    መምህራችን አከብርሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ባንተ ስንት ነገር ተማር ተስንት ነገር ዳንን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 2 роки тому +2

    በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዛሬ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ረድኤት በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገራችንን ይጠብቅልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ❤️❤️❤️ 🤲🤲🤲 ወለተ ሰንበትን በፀሎታችሁ አስቡልኝ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫🙏🕊🌾💓ወይ ፈተና የሚገርም ና በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
    ታአምር ነው ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🙏🕊🌾💓💕❤🌹💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💒

  • @hiwilove5093
    @hiwilove5093 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር አንተንም እግኢአብሄር ይጠብቅህ

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ት/ት ነበረ መጨረሻውደስየሚል ታምእረ ነው ኦረቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው መምህራችን እድሜህን ከጤና ያቆይልን መምህረ እቤታችን ጎረቤት በቃ በአካባቢው በምታት ተታሰረ ነው ጠንቋይም እዘው ሰፈረ ውስ አለ እና በጣም ያንተ ት/ት ያስፈልጋቸዋል ግን እኔ አጠገባቸው አደለሁም ስናገረ የሚሰማኝ የለም ካለሁበት አሁን መሄድ ተመኘሁ እረፋዷል ንስሀ መግባት አለባቸው ግን አቅም አጣሁ ምን ላድረግ መምህረ

  • @abreshbalcha3003
    @abreshbalcha3003 2 роки тому +5

    መምህራችንየ እንኮን ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ።አሜን አሜን አሜን

  • @ruhama824
    @ruhama824 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ
    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ወይ ፈተና ትምህርቱን ርዕሱ በደንብ ይገልፀዋል ዕድሜና ጤና ያድልልን
    ወለተሥላሴ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +1

    _መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳንስ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሁላችሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ_

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንመምህራችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን አና ወለተ ሚካኤል አህተ ማርያም ስነ ጊዮርጊስ አስከነ ቤተሰቦቸ አስቡን

  • @beletshachewmelaku3189
    @beletshachewmelaku3189 2 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኑርልን🙏

  • @ማሬየራያዋ
    @ማሬየራያዋ 2 роки тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን🥰🥰🥰🥰

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 роки тому +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዕል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ኑርልን🙏🤲🏻 ፈጣሪ ልቡና ይስጣችሁ ለመነፍቁችም

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    Memher Egziabher ye mysegne Anten Leseten bezo temren Eyesaku new yemadamtew Betam Eyaznanahen new yemtastemren Edemena Tena yestehe !!Amen Amen Amen

  • @tymordoha
    @tymordoha Рік тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ሥራዉ ድንቅነዉ የኔ በትሳቦቸም መናፊቃን ናቸዉ አመተ ሥላሰ በፀሎት አሲቡኝ🙏

  • @weynhgerannafaki2123
    @weynhgerannafaki2123 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    እንካን ደህናመጡውድ መምህራችን

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እፍ ስድስት አለኝ የኔ አምላክ እንደዚህ አድርጎ ጠላት ሲያርበደብድ አንጀቴ ርክት ነው የሚለው ይክበር ይመስግን የሰራዊት ጌታ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር ብዙ ትምህርት ተምረንበታል
    እግዚአብሔር ይጠብቅክ♥♥♥

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል
    ለኛም መጨረሻችን አሳምርልን
    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ስለሁሉ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህወሓትን ያሰማልን መምህራን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fsho1523
    @fsho1523 2 роки тому +4

    እንኳን ደና መጣህልን የኔ ናፍቆት መምህሪ ለምን እደወነ ባላውቅም ገና ሳይህ እባዬ ይመጣል በህውነቱ ገና ብዙ እዝብ ይለወጣል የኦርቶዶክስ ዳግም ታብባለች በዚው ከቀጠለ ውሉም ከባህድ አምልኩ ሲወጣ ታሪክ ይለወጣል እግዚአብሔር ያውቃል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @OTHTUBE
    @OTHTUBE 2 роки тому +2

    ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen⛪☝🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 2 роки тому +3

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @wondwossengebeyhu4588
    @wondwossengebeyhu4588 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝና ተከታይ ነኝ አብዛኛውን እድሜየን ቤተክርስቲያን ከመሔድ በስተቀር አልፎ አልፎ ውዳሴ ማሪያም ሰኔ ጎል ጎታ በቤተክርስቲያን እጸልያለሁ ። ነገር ግን ከጥር ወር ጀምሬ ጧትናማታ ሌሊት ከሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ድረሰ አርጋኖን፣ሰይፈ ስላሴ፣ በርቶስ፣ ሰኔ ጎልጎታን ሳምንቱን መሙሉ በተከራየሁበት ትንሽ ቦተ እየሰገድኩ እጸልያለሁ፣ ነገር ግን ካለፈዉ ወር ጀምሮ ጀርባየን ይጨመድደኛል፣ ቀኝ ጎኔ እሰከ እግሬ ድረስ የሚንቀሳቀስ ነገር ይሰማኛል ለመጸለይ ፈቸና የሆነብኝ ቢሆንም ጸበል በሰውነቴ ላይ እያፈሰስኩ እቀጥላለሁ ። ስለሆነም መምህ የምጠይቅዎት ይህ ነገር ምክንያቱ ምንድን ነው መከላከል ይቻላል እንዴት? ሌላው ስጸልይ የሚሸተኝ ደሰ የሚል ጠረን ሁል ጊዜ አለ ይህስ ምንድን ነው ይላሉ፣ ሌላው ነገር በመንገድ ላይ ሰዎች ትኩር ብለዉ ያዩኛል በዚህም ተቸግሬያለሁና መምህር መፍትሔ ቢሰጡኝ በቸሩ እግዛብሔር ስም እጠይቃለሁ ።

  • @Snowflake21-q7r
    @Snowflake21-q7r 2 роки тому +2

    የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ የኛንም እንዲሁ ይቀይርልን🤲

  • @artflow216
    @artflow216 2 роки тому +1

    በጣም ደሰሰሰ ይምል ትምህረት ነው በእወነት መምህረ ኣታ ሰትሰቂ እንም እሰቃሎዉ ይመችህ 💕💕💕💕💕💕💕

  • @ነገረ-ቃልከያበርህ
    @ነገረ-ቃልከያበርህ 2 роки тому +9

    የመናፍቃንን ባህርይ የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው። እኔም በተደጋጋሚ አስተውዬዋለሁ።
    አፍአዊ መቅለስለስ ነገር ግን ውስጣዊ ትዕቢተኝነት፣ እኔ ብቻ አውቃለሁ ማለት፣ ሌላውን አሳንሶ ማየት፣ አለማፈር፣ ወዘተ።
    እግዜር ይስጥልን።

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የመላእኩ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን የእናታችን የቅድስት አፎሚያ በረከቷ ይደርብን ወደትክክለኛው ኢየሱስ ክርስቶስ እኳን ደህና መጡልን የእህት ወድሞቻችንን መሸረጫቸውን ያሳምርላቸው እኛንም ከሚድኑት ያድርገን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому

    እዉነት ነዉ መምህርዬ ኑርልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሐሬር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @sispogi2167
    @sispogi2167 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህራችን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 роки тому +1

    በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ታእምር ነው

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት

    በጣም ትክክል መልስ ነው በብሩ ጉዳይ ማለት ነው ብዙዎች ካሀናት ብር ላይ ነው አይናቸው ያለ በቅድስናቸው ላይ ግን እንድረስባቸው አይሉም

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 роки тому +8

    ለምንወደው መላክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የምወዳችሁ ወገኖቼ አሜን።

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 роки тому

      ወይ.ፍትና.እግዚአብህረ..የምሰግን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 роки тому +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነው አባት እናት በልጃቸው ማዳን ማለት በጣም ትልቅ ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @Lulu-pt3du
    @Lulu-pt3du 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህዎት ያሰማልን

  • @ghgi2930
    @ghgi2930 Рік тому +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል የሚገርም ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህበለኝ-ወ3መ
    @ኤፍታህበለኝ-ወ3መ 2 роки тому +8

    ለታላቁ መልአክ ለአባታችን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። የአባታችን ጠባቂነት አይለየን። እንክዋንም ደህና መጣህ ።

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን 👏👏👏🍃🍃🍃🍃ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @srms7486
    @srms7486 2 роки тому +4

    አሜን እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል በአል

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
    ዝማሬ መላክ ትን ያሰማልን💕

  • @aresemagaraso2816
    @aresemagaraso2816 2 роки тому +1

    ፀጋውን አብዝቶ አብቶ ይስጥክ መምህርዬ እባካቹ የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ መፆም መፀለይ እንድችል ወለተ ሰንበት ብላቹ ወንሞቼ እህቶቼ አስቡኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому

    በጣም አሰተማሪ ነበር ሰለሁም እግዚአብሔር ይመሰገን ዘመንህ ይባርክልን መምህ የወንድሚችን በረከቱ ይደርበን አፀደ ማርያምና ወለተ ሰማእትን ፀሎትህ አይለየን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +1

    መምህር እካን በሰላም መጣህ። በውነት በፀሎት የማይለወጥ ነገር የለም ፈጣሪ ለለመነው ቅርብ ነው ታምር ነው እግዛብሔር ይገስፀው ሁላችንም ለይ ያለው መንፈስ መምህር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ