In 1985 E.C. I graduated from Shenno high School. I remember that I was going to 6 hours by my feet in rular areas in August listening this music. I teached myself from elementary to high school. I was so scarfired for 11 years to finish. But I did it even if I couldn't get good points at the end. Then, I worked government office in Ethiopian for 10 years. After that I left Ethiopia 20 years ago and came to USA. Thank you God ! All that terrible terrible life is gone !!! So Embet music is coming up in my mind every time and remembered me back my life It is new to me still now and Im listening on you tube. That musicians before 1983 E C are so professional and very very talented people!!! Naturally. I do not think so if those kind of smart people Created again in music industry. My Goodness! They are so unexceptional people!!
ዱባለወች:: one of the many greatest singers Ethiopia have produced in the early days. It’s a blessing to grow up listening to your music. Hope you are doing well. ኑሪልን::
I was a freshman student at uni campus when this song was released in 1990, with massive hope about the future but with a very dark cloud of war overhead. How sad I listen to it again as our country is in the same bloodletting situation. It takes me back strongly. Where is she now?
She is still alive I think she lives in Ethiopia or USA but I know she is still alive.. She is a great singer and sweet soul God bless her and Ethiopia
What???? are u kidding us bro.? this music album was released in the year 1981 E.C (1989 GC). May be your are talking about the re-mastered (remix ) one.
I love Yehimebet her sisters & her brother till now. I remember my childhood by their songs. I do have so many memories with my class mate students when I was child.
Human society around the world celebrates its famous artists and musicians by organising concerts and get togethers with the opportunity of keeping the past good things alive and making the most out of it before the final call comes for all by their turn. Unfortunately division in our society meant we are either seen callously poisoning our talented individuals to death or quite unable to get together with clean heart and freidly spirits to give such invaluable individuals among us the opportunity they deserve as we also have good time with them and their timeless skills. How sad!!!
እንደነዚህ ያሉ ዘፋኞች ጥበብ ጠራችን ቢሉ ያምርባቸዋል ችሎታቸው ዘመን የሚያሻግር ነው
Fact..
I agree ☝️
Tnx for the support
አፍሪካ አንድነት ት/ቤት አትክልት ተራ ፒያሣ 1984 የ 5ኛ ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ሰላማዊት አርጋው ስሟን አልረሳውም በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 12 ዓመቴ በአይን ፍቅር የወደቁላት የክፍሌ ልጅ አንድ ቀን ሳላናግራት ትምህርት ቤቱን ለቀቀች ክላስ ውስጥ እሷን ለማየት ወደኋላ ስዞር አስተማሪ (ቲቸር ወርቁ) ባኖብኝ በኩርኩም የመታኝ ትዝ ይለኛል አሁን ግን የት እንዳለች አላቅም እና በዛን ጊዜ ይሄን (ሀሳብ ትካዜ) የሚለውን ሙዚቃ ስሰማ ፍቅሯ ያገረሽብኝ ነበር አሁንም በየቦታው ስሰማው ትዝ ትለኛለች አይ የልጅነት ፍቅር ደፍረህ አታወራ ነገር። አሁንማ ድፍረቱን አግኝቼ አግብቼ ሶስት ልጆች ወለድኩ ከሰማሽኝ።ግን የት ይሆን ያለሽው ሰላምዬ እንደዛ ያስጨነቅሽኝ?
ጥሩ ትዝታ ነዉ የቲክቶክ አካውንት ላይ ትዝታህን አካፍልልሀለሁ
መሳጭ ታሪክ
ካገባ በኃላ ያዙኝ ልቀቁኝ ብትተው ይሻላል 🤔
Eny demo tamemy tegnich nber yemesemat 😞😞 zary yahel hulum neger teze yelegnal 😢
❤
😢ይህ ዘፈን ስዘፈን የልጅነቴ ቀን ትዝ ይለኛል የደርግ ግዜ በአስመራ;እድሜ ይሰጠ የሽመቤት
እነዚህን ሙዚቃዎች ስሰማ ልቤን ስውር አድርጎ ወደኋላ የሚመልስኝ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ብዙ ሰው የኔ አይነት ስሜት ነው የሚሰማው
Yes indeed....we all do
Betam❤❤❤❤
በህልማችን አይመለስም ያማ ዘመን ትዝታብቻአህ
ይህንን እየሰሙ በስደት ሀገር ቢከብድም ልብስ መተኮስ ስጀምር ሁልጊዜም እሰማሻለሁ እድሜ ይስጥሽ
Owww .....that's so sweet 😊
አራት ኪሎ በፍቅር ያበድኩበት ጊዜ አሁን የማፈቅረው ልጅ በህይወት ባይኖርም ደሰ የሚል ትዝታ ነው የሺመቤት ሆዴን አባባሽው
የሺመቤት ዱባለ የ80ዎቹ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አንዷ ውብ ቀለም 😍😍😍
Indeed she has done it all....
የልጅነት ጊዜ የትምህር ቤት ሰኔ 30 ት/ቤት የወላጆች ቀን በእስፒከር ይለቀቃል እኛ የነበረን ደስታ እሩጫ ጨዋታ ውስጤ ልዬ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤
ለምንድነው ውስጤ እርብሽ የሚልብኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ
They're
enem endeza Yadergegnal
ኢትዮጲያ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ አለሽ።ድምጽሽ ከረጅም ዘመን በፈት የነበረን ክስተት አሁን ላይ እንደተደረገ የመከሰት አቅም አለው።ግጥሙ ዜማው ሙዚቃ ቅንብሩን ሳዳምጥ ወደዚያ ዘመን በትዝታ ስቦ ይወስደኛል🤔🤔🤔🤔እግዜር ረዥመ እድሜና ጤና ይስጥሽ የሺዎች እመቤት❤❤❤❤❤❤
ሆዴን ባር ባር አለው ቃላት የለኝም love you!
ትክክለኛ ውስጥን የሚኮረክር ዘፈን የሺዬ የአገራችን ትልቅ ዘፋኝ ነሽ ሳዳምጠው ውዬ ባድር የማይሰለች ምርጥ ነሽ
ትዝ አለኝ አንድ ሰው
እንባዬን ሊያፈሰው ❤❤❤
😁✌️✌️✌️
ወይ ትዝታ እንዲህ ቅርብ ነበር እንዴ እናንተየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አዎ ቅርብ ነበር። ግን አይዞን
ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ልክ በዛን ዘመን እንደነበርኩና የታሪኩ አንድ አካል እንደሆንኩ አድርጎ ይሰማኛል ትዝታው ብዙ አመት ወደኋላ ይዞኝ ይጓዛል የሽዬ ልዩ ችሎታ ነው አጃኢብ ነው ።ልዩ ችሎታና ተሰጥኦ ነው።
እኔ የአሰመራ ልጂ ነኝ አሁን ግን አዲሰ አበባ ነዉ ያለሁትና የልጂነት ጊዜን ወደ ኋላ ይመልሰኝና የነዚህ ዘፈኖች ትዝታ በጣም ይሰማኛል
በጣም ኣስታወስኩ 6 ክፍል በደርግ ጊዜ ሲማር ኣስመራ ይህችን ዘፈን ስትወድ ነበር፡ የሺ ሽኮር ዕድመ ጥዕና ይሃብኪ💚👍
ማሓሪ/ኣስ።ኣዝማሪኖ
I hope you are doing fine, brother . Wish you the best.(From : Addis Ababa)
ጥሩ ዘመንን ያስታውሳል
ወይ ዘመን ያ እውነተኛ ፍቅር ያለበት ዘመን አልፎ አውሬ የበዛበት እረፍት የሌለበት የቃጠሎ ዘመን ላይ ደረስን
ወይ ጊዜ እነዚህን በሰማሁበት ጆሮ አሁን እነ ሳንቾን ያሰማኝ!
😂😂😂😂😂😂 እኮ
የሽዬ የኔ መር የፍንዳታ ዘመን ትዝታዬ ስወድሽ የመልካም ዘመን እንዴት ይረሳል!!
አሁን የልጁቼ እናት በዚ ዘፈን ሲዘፍን አብረን እናዳምጥ ነበር
Wow...it the beauty of it.
የሽዮ ሺ ዘምን ኑሪልኝ። ምርጥ ሙዚቃ ከግጥም።
ትዛለኝ ትዝ አለኝ አንድ ሰው
እንባዬን ሊያፈሰው እንባዬን ሊያፈሰው😭
በእውነት ይህን ዘፈን ስሰማ እዚያው ደጉ ዘመን ላይ ወስዶ አስነፈረቀኝ😭..
I felt that too
2ኛ ከፍል ጎረቤትነበር የምንሰማው
ድሮ እኔ ደሞ ድሮ ይህን ሙዚቃ በየሰዉ ቤቱ በየሱቁ ስሰማ ሙዚቃዉ እስኪያልቅ ቆሜ ነበር የምሰማዉ የሷድምፅ ሙዚቃዉ ዉስጤን በጣም ይገዛዉ ነበር አሁንም ሙዚቃዉ ያዉ ነዉ በጣም ምርጥ ነዉ ዘመን አይሽሬ ነዉ እናም በቃ ምን ልበላችሁ አሁን በሰማሁት ቁጥር ወደድሮዉ ጊዜ መመለስ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን የሺ
የዱሮ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነው ማታውቀው ትዝታ አለው
ሙሉ አልበሙ በአበበ ብርሀኔ እንደተሰራ ታዉቃለችሁን የሺንም አበበ ብርሀኔንም እድሜ ከጤና ይስጥልን
እናመስግናለን የሺመቤት ሰላም ሁኘኝ???
የሺመቤት ዱባለ ዘፈኖቿን በሙሉ እወደዋለሁ 1988 የ6ኛ ክፍል ነበርኩ አይ ዘበነ እድሜ እና ጤና ይስጥሺ የሺዬ እኖድሻለን
Nostalgic! The first country music I fall in love with her voice back then in my teens !! unique voice !!
የልጅነት ትዝታዬ ዘመን የማይረው በልማ
Wow journey back in memory. የስራሽን ይስጥሽ የሺመቤት። በወጉ እንዳንማር ያረግሽን።
In 1985 E.C. I graduated from Shenno high School. I remember that I was going to 6 hours by my feet in rular areas in August listening this music. I teached myself from elementary to high school. I was so scarfired for 11 years to finish. But I did it even if I couldn't get good points at the end. Then, I worked government office in Ethiopian for 10 years. After that I left Ethiopia 20 years ago and came to USA.
Thank you God ! All that terrible terrible life is gone !!!
So Embet music is coming up in my mind every time and remembered me back my life
It is new to me still now and Im listening on you tube. That musicians before 1983 E C are so professional and very very talented people!!!
Naturally. I do not think so if those kind of smart people Created again in music industry. My Goodness!
They are so unexceptional people!!
የልጅነቴ ትዝታዬ ስንት አለ በሆዴ
የልጅነት ትውስታዬ
Yehulachenm ✌️
በጣም ደጉ ጊዜ ነበር ክፋት የሌለበት ❤❤❤
እደዝክያሉሙዚቃወች። ወደሀላመለስብሎ። ለማስታውስበጣምይጠቅማሉ
Tegn yeshye tezetay Atekashe keshebgn 😍💙💞💞🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔😭
እድሜና ጤና ይስጥሽ
Nebsuan begenet yargew enji..
@@SuperNat99ሞታለች ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እዉነትክን ( ሽን ) ነዉ
እንዲያው ልቤን ልቤን
ማን እውቆት ህመሜን
ያሙኛል ያሙኛል_________
ኢትዮጵያ በመፈጠሪ በጣም እድለኛ ነኝ አሑን ግን እምኖረው እሮማንያ ነው እና በአርቲሥቶቻችን በጣም ነው እምኮራባቸው
ትክክለኛው ተሰጦ
Bewnet yegebatal...
You have no idea how much I love this album. Thank you for sharing.
ወይኔ ዛሬ ከማላውቀው ስው ፍቅር ሊይዘኝ ነው የዘንድሮ ዘፋኖች ግን ምን ውጠው ነው ሚቀለቀሉት
በጣም ደስ ይላል
አይ ግዚየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሻምበል
ቢያብል ጎጃሚየዉዐተዝ አለኝ
ኤፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍምናአይ ከፉግዝየ ደረሰን😢😢😢😢😢😢😢
ዱባለወች:: one of the many greatest singers Ethiopia have produced in the early days. It’s a blessing to grow up listening to your music. Hope you are doing well. ኑሪልን::
We all hop that too....
የጥሩም የመጥፎም ትዝታ ቀስቃሽ ነው ይህ ሙዚ ለኔ
Me as well
You brought all my old days back. Very nostalgic melody
I was a freshman student at uni campus when this song was released in 1990, with massive hope about the future but with a very dark cloud of war overhead. How sad I listen to it again as our country is in the same bloodletting situation. It takes me back strongly.
Where is she now?
She is still alive I think she lives in Ethiopia or USA but I know she is still alive..
She is a great singer and sweet soul
God bless her and Ethiopia
ua-cam.com/video/7rz-IL6ysxk/v-deo.html her last interview
She is in Ethiopia
What???? are u kidding us bro.? this music album was released in the year 1981 E.C (1989 GC). May be your are talking about the re-mastered (remix ) one.
@dawitnigatu843 could be so but the first time I listened to it was 1990 in campus lounge. Everyone was crazy about it then.
what a music ... voice
always new when i hear again mostly when am reading 🥰🥰🥰🥰
When you're Reading book's?
እኔማ ካሴቱን በኪሴ ይዠ ነበር የምንቀሳቀስ፣ካሴቱ አሁንም እዚህ አሜሪካን ይዠው መጥቻለሁ።
Beautiful story ❤️❤️❤️
ዋው ❤️❤️❤️
Legendary right....
With the right music, you will either forget every thing or remember every thing.Such a unique sound and music which do not fade easily from memory!
Behailu from Nürnmberg?
No
በዚህ አልበም የተነሳ የሺመቤትን አፍቅሬያት ነበር 1984 የ
Tergumu Zeyflto Gen Deskiblka Best Music
አነ ክነግረካ የ ኢቦክስ ግበር ጥራህ
እርጎዬዎች ድምፃውያን:-
❤️❤️❤️❤️❤️
- የሺመቤት ዱባለ
- ብርቱካን ዱባለ
- ንጋቱ ዱባለ
- እናና ዱባለ
- ኢየሩሳሌም ዱባለ
ታሪካዊ ቤተሰብ
🌹🌹🌹🌹🌹
Wow..yenanetene neger !! Lefetarey mesetetenewe ..regeme edemeye yesetacheoue ...
I love Yehimebet her sisters & her brother till now.
I remember my childhood by their songs.
I do have so many memories with my class mate students when I was child.
Really you back me long time
It's for an eternity..
Sweet Voice long life Yeshiya
አቦ እኔ ልጅ ሁኜ ሜኤዴ ሰማር 32,ቀበሌ መሠሉ ፋታሁንን አስታውሳለሁ
የሺእመቤት ወስጤ ናት
Yeshey Long Life ❤❤❤
Of course my men..
የማይረሳኝ አልበም 1984
Took me back to that golden tine❤
Indeed
እንዲያው ልቤን ልቤን…..
ደጉግዜ
🙏🙏🙏
Mare Yeshiye Tezetaye Yeljente
የሽዬን ስሰማት በፊት የኬኔዲ ሚስት ትመስለኝ ነበር
My usual preference
የዋልክበት፣፣፣፣፣፣እእእእእ
!
The best is " enew lechersew ".
@Fekeren_Yale_sew
Beautiful music 🎵
Old is Gold amazing memory❤❤❤
ዋዉ ትዝታ 18:47
Wowww Really u back me long time
❤❤❤እትነዉ
ደጉግዜ❤❤❤❤
yesheya sweet voice ❤❤❤❤❤
Mnylal godanaw 😢 bewalkbet 😢😢
batam des yemil muzika nw baziyan gize 1985 1gna B kifil simar tinish hogne baseferachin digis ametibal sihon ba tep tekfiteew enadamitalen !
Oww...same type of experience...but on 1992
You very wonderful mather sweet
እድሜውን አየነው እኮ ወያኔዎች ምን አድርጓል ኢትዮጵያዊ አይደሉም ።።
❤❤
Perfacto👍
Human society around the world celebrates its famous artists and musicians by organising concerts and get togethers with the opportunity of keeping the past good things alive and making the most out of it before the final call comes for all by their turn.
Unfortunately division in our society meant we are either seen callously poisoning our talented individuals to death or quite unable to get together with clean heart and freidly spirits to give such invaluable individuals among us the opportunity they deserve as we also have good time with them and their timeless skills.
How sad!!!
Amazing Voice
Good music
ወደ ኾለ መለስኘ
I get the same feeling each time I listen to it.✌️
I like it very well!
Thank Dear
I am from Gola
ለምን እንደሆን አይገባኝም እንደነዚህ ያሉ አርቲስቶች የራሳቸው ዩቱብ ቻናል የሌላቸው ?
Actually...abzagnaw behiwet yelum .many has gone but not forgotten
አለነ የት ነው ያለኸው
አለሁልሽ
Ethiopian air force 89 entry where are you brothers
love
ግዝያች በሉተ
ትዝ ቢለኝ ባይለኝ አሳልፌ ሰጥቼው። ምን ዋጋ አለው። ሁሌ ሲመሽ ጭንቀት 10 አመት አልፎም ኡፍፍፍፍፍፍ ይስተካከል ይሆን? የአምላክ ስራ አይታወቅ......በ50ም ላግኝህ f
አወ አለ
Sadamitew tiztayen alchilim
እውነት ዶክተር አብይ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መልካም ስለሆነ አመሰግናለሁ ለምን መልስ ለኢትዮጵያውያን ነው ።
መልካም ሲሆን እርስ አንታመንም ኢትዮጵያ የሱ ብቻ ነው የሁሉቺን ነው እሱም እናድናት እኮ ነው ያለህ
አብይ ብሎ ስው ከፋፋይ ይሄን ሌባ ባታስታስታውሱን ምን አለ?