ሰበር መረጃ-- የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ከልዩ ሀይሉ ዳግም ጥሪ ተሰናበቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 120

  • @ኢልሀምቲዮብ
    @ኢልሀምቲዮብ 4 роки тому +6

    አማራወች ለራሣችን ተመካክረን አማራነታችንን እናስከብር እጅ የአማራ ጥላት እደበዛነው

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 роки тому +17

    አብይን ጎትተው ነበር የሚያወርዱት ነፍሱን እና ስልጣኑ አራዘመ እርሚ ለአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖአችን አይዞአችሁ 👏👏💚💚💛💛❤️❤️

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      ይህየሚያመለክተው በአደን አሁንም ከክህደት አልተመለሰም በመግለጭ እዳመላቸው ህዝብ እያስጭበጭብ እነሱ ወደግርድናቸው የሚሄዱ ይመስላል ስለዚህ ይማር ህዝብ ጠቀቅ ባይነቁራኛ መመልከት ነው አሳምነው የሚንግዚም የአማራ ህዝብ የእውነተኛ ሰማእት አርያችን።መሆኑን በይበልጥ እየገለፀነው ብቻ ወጣት መቃትህ ተገቢ ነው ብአዲንግን እዳባትህእደህውሀት ብልፅግናወነግ እያሽበሽብክ ወደእያሽበሽብር ወደመቃብርትወርዳለ እንጂ አርባግዚ ያሳምነውእያልክ አትቀልድም አሳምነውየሚያመለክተን እናተበውነትም እደማትጠቅሙነነነ

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 роки тому +16

    እይዞአችሁሁ እንደመሸ አይቀርም ስለፈሯችሁ ነው ጀግኖች የጀግና ልጆች ስለሆናችሁ ነው አሳምነው ለአማራው ልኛ ነው የሞተልን እንረሳውም ‼️‼️‼️

  • @netsanethailemariam7361
    @netsanethailemariam7361 4 роки тому +5

    የሚኒሊክ ልጅ አሳምነው ፅጌ አንተንም እንደአባትህ ሙተህ ትመራቸዋለህ ድሮስ አማራ የሰው ልክ።

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 4 роки тому +5

    ያሳዝናል አግዚአብሔር ሆይ አንተ አርዳቸው 🤲🤲🤲

  • @YHNER
    @YHNER 4 роки тому +14

    አዴፓ መቸም አይቀየርም ይህ ባንዳ ድረጅት ስለዚህ እኛ የአማራ ህዝቦች አዴፓን ለአንደየ እና ለመጨረሻ ግዜ ማስወገድ ነዉ ያለብን መቸም ለአማራ ህዝብ አያስብም

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 4 роки тому +6

    እጅግ ያሳዝናል
    ለመሆኑ ህዝባችን መቼ ነው እውነተኛ መሪ የሚያገኘው?

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 роки тому +15

    ግን በአዴን ( ብልፅግና ) መቸ ነው እንዳማራ ማሰብ የሚጀምረው ትግስታችን አልቋል 👈⛔️⛔️⛔️⛔️👈👈👈

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 роки тому +3

    እናመሰግናቸዋለን 💚💚💛💛❤️❤️

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 роки тому +1

    እናመሰገናለን💚💛❤

  • @አማራውተራራውእውነት

    እረረረረረ አማራ በአደን እሚባል በድን በድን ነው መቸም አማራ አይሆንም ያማራ ጥላት በአማራ ስም ያለው በድንነው በአዳን እሱ ካላጠፋን አማራን ስላም የለውም

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 місяців тому

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖ!!❤❤❤❤❤❤

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +9

    አሳምነው ፅጌ ምነው ሂወት እሚቀየር በነበር.የኔ ጅግና አልስስትም ነበር እነዚህ ጅቦች. እነሱ ሙቶም ይፈሩታን. ለምን ግን የአማራ ልጆች እራሳችንን አናደራጅም. አሁንስ በዛ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      ድሮምጅግና ብርጭቆ ነው ተሎይሰበራ ሲራናተግባሩይቀጥላ የምንሰማውድፃ የእምነትናየውነተኝነት የጅግነት ባዳንየሚያዋርድ ነው ጅግናየ ነፊስህን ባአፅደገነት ነውም ይታያል ስራህ ቃልህ ሲሆን አይተናል ፍጥረትህ ይባረክ የጂግኖችአማራትፍሽነህና።

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 4 роки тому +15

    ወይ ብአዴን መቼ ነው ለአማራ እሚሰራው እግዚአብሔር ይንቀላችሁ
    የአሳምነው ጦር መሠለኝ ከጉድ ያወጣቸው አፈር ብሉ ያቃጥላችሁ😭😭😭😭😭

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      የት ይቀራል ይነቀላሉእጂ ግዚውም ቅርብ ነው ምስክርነት እየታየነ ድሮምይህንጅግናየበሉት እነሱ ናቸው የሩቅጠላት እዳልደፈረው እደማይደፍረውም አይተናል ሰምተናል አሁን ይበልጥ የሚያዋጣን አማራየ እድ ህዝብ ሰብሰብ ወጣት እንዲሁ ልብህንሙላ በክድህ ነውየምታመጣው ነፃነትህን ጅግናው አሳምነው የጂግኖች አማራተምሳሊት ትንፍሽነው ባአዲንእዲህይፍራ ይደብር ይደንግጥ ወገንግፍበለውነው።

  • @aslambdss4844
    @aslambdss4844 4 роки тому +2

    አሣምነውጰጌ የአማራው አባት ባዳዎች ይጠሉሀል እኛገን እኖድሀልን

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 4 роки тому

    ጋዜጠኛው በጣም አመተደነቅ ነህ በርታ

  • @tzm6910
    @tzm6910 4 роки тому +1

    በህውሀት መንፈስ የተጠመቁ የአማራ አመራሮች የማይሰማቸው ክፉ ሰወች ናቸው :: አላምረው ፅጌ ጀግናው የአማራ ልጂ ቃልኪዳን ያለውን ሰው በሆድ አደሮች ተንኮል በቀኝ እና በግራ የተጎዳው አማራ ነው :: በወገናችን ሞት ይሚደሰተው ህውሀት እናየህውሀት የመንፈስ ልጆች ብቻ ናቸው :: እነዚህ ሰወች መመለስ አለባቸው ሰራዊቱም እነሱን ማስመለስ አለበት::

  • @ريتاجعتين-ط7ص
    @ريتاجعتين-ط7ص 4 роки тому +4

    ይይይይይይይይይግፍአሳምነውፅጌመቼምአንረሳህም

  • @gondarethiopia7566
    @gondarethiopia7566 4 роки тому

    Meselten Alebachew 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 4 роки тому +2

    አሳምነዉ ፀጌ ነብሱን ይማረዉ እንጅ እንሱም የታገለዉ ለክልሉ ሰላም በሎ ነዉ እነጅ ሌላ አላማ አልነበረዉም

  • @محمدحسنامارة
    @محمدحسنامارة 4 роки тому

    አማራን መከፋፈል ስራቸው ነው ልዩ ሀይሉ መቃት አለበት አማራ ንቃ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      ይህህዝቡንአፕከፍልም የምንሰማው እራሳቸው የተከፍፈሉና በጥቅምየተሳሰሩ ወሮበላስብስብናቸው እንጂ ለህዝብየቆሙእዳልሆኑ ግልፅነው።

  • @hellote2354
    @hellote2354 4 роки тому

    የ አማራ ልዩ ሀዩል 1 ነዉ ጠላቱን ደል ያደረገ ጀግና ነው

  • @ናርዶስነኝስደተኘዋ
    @ናርዶስነኝስደተኘዋ 4 роки тому +22

    አሳምነውን ሞቶም ይፈሩታል ይገርማል አለወንጀሉ ገድለውም አረኩም

  • @afrozooma4853
    @afrozooma4853 4 роки тому +2

    ADEPA never change. This may be the time to get rid of the bad apples from Amhara administration.

  • @abrahamabel5918
    @abrahamabel5918 4 роки тому +4

    ብአደን በድኑ ካላጠፋነው አማራ መቸም ቢሆን ነፃ አይወጣም በጣም የሚገርመኝ አማራን እየጠሉ መንግስት ሁነው መቀመጣቸው ይገርመኛል

  • @gookha5669
    @gookha5669 4 роки тому +10

    አይ ብአደን ስርህ ንቅል ይበል

  • @kurwetho4577
    @kurwetho4577 4 роки тому +2

    አብሽሩ ወድሞቸ ይህ መከፋፈል ይቆማል
    አሳምነው ፅጌ ሞቶም ይፈሩታል
    የአማራ ብልፅግና ይሄን ስራ አስተካክሉ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      የተከፉፈሉት እነብአዴንናቸው ምክንያቱም ያማርራንህዝብ በይበልጥየበሉትያስበሉት እነሱ መሆናቸው እየነገሩነው ጀ/ል አሳምነውማ ለግሉእዳልሰራ ግልፅ ነው ላማራህዝብ ቀሪግዜየንእሰራለሁ እሞትምአለሁ ብሎ ቃሉን አክብሮል አማራሰብሰብ ።

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 4 роки тому

    Sibrdachwe yemilbsute simqachwe yemiyawlqute adergute amhra yeferale💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +1

    የባዕዴን ሴራ ነው ጎበዝ

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 роки тому +1

    አማራው መንቃት አለበት። ወሎ፣ ጎንደር፣ ሸዋ፣ ጎጃም የሚለውን የማየረባ መከፋፈል አቁሙ። የማትረቡ ናችሁ። በኦሮምያ እና ቤንሻንጉል ላይ ያረዱት ወሎ፣ ጎንደር፣ ሸዋ፣ ጎጃም ብለው አይደለም። በአማራነታቸው ነው። እናንተ ልዩ ኃይሎች የአማራና የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ። ሞራላችሁ አይነካ ጠላት የሚፈልገው ይህን ስለሆነ እራሳችሁን ጠብቁ ተስፋ አትቁረጡ። ሌሎች ሲከፋፍሏቸው ሰምተው የሚከፋፈሉ አማሮች በራሳቸውና በአማራው ላይ ተፅእኖ ያደርጋሉ። በየቦታው ስለሚታረዱት በአለም አቀፍ ሕግ ክልሎችና መንግሥትን እንፋረዳለን እባካችሁ አትከፋፈሉ። እንደ አብይ አሕመድ እና ሙስጠፌ ያሉ ኢትዮጵያን ወዳድ ሰዎች ኢትዮጵያን በእግሯ እናቆማታለን የሚጠሏት ስግብግቦች ቢፈልጓትም አያገኟትም።

  • @tirunashwosene3535
    @tirunashwosene3535 4 роки тому +7

    በአዴን ቅንአችሁን ጠብቁ እመኑኝ የወያኔ ውድቀት አስቡ እናንተም አንድ ማለትም የሚቀጥለው የእናንተ ውድቀት የምናይበት ቀን ቅርብ ነው ?????

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 4 роки тому +5

    አሳምነው ፅጌ ያሰለጠናቸው ናቸው ከሞት ያዳኗችሁ አሁን አንፈልግም እምትሉት ድሉ ቃለቀ ነው አይደል????ወይ በጣን ያማል ማርያምን ለምን ግን የዚህን ያክል ዝቅ የሚያደርጉት አማራን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +5

    አዎ ሴራቸው እንዳይታወቅ ነው አማራ። ተደራጅ ለራስሕ አብይ መጠቀሚያ አያርጋችሑ። አነሱ አማራን ይፈራሉ።

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 роки тому +5

    ኦነግ ሸኒ ስላልሆኑ ነው የምታባሩት እንደመሽ አይቀርን ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️👈👈👈⛔️⛔️⛔️⛔️👈👈👈

  • @ethiopia3899
    @ethiopia3899 4 роки тому +5

    ብአዴን የሚባል በድን እኮ ነው ሁሌም የሚያስጠቃን ባርነት አይሰለቸውም አኡፍፍፍፍፍፍ

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      እሱንወደባርነቱ ይሄዳል እኛም ወደነፃነታችን አይቀርም ግዴለም ግዚው ቅርብነው።

  • @cuteface5
    @cuteface5 4 роки тому +1

    አይዞችሁ ያልፋል

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 4 роки тому +1

    አቶ መለስ በጣም የተሳሳተ ክብር የጎደለው በሰው ሞራል የሚረማመዱት ነገር አይገባም
    ማንም ሰው ባልተስማማቸው ምክንያት ወተው ይሆናል ግን በዚህ ጭንቅ ሰአት አማራ ሆኖ እንዴት ዘርበል ይባላል የሰው ልጅ ሆኖ ስህተት የማይሰራ የለም ለምን ርማት አይሰጡአቸውም ?!!
    መሳቂያወች
    ደሞም ሞራል የሚባል ነገር አለ ስርአት ባለው አገላለጽ ብትገልፇቸው መልካም ነው ! ሂወታቸውን ነው እንስጥ እያሉ ያሉት እንጂ ቁራቪ እንጀራ ፈልገው በራቹ ላይ አልቆሙም
    ወንድ ከሆናቹ ኦነግ አማራን ሲያርድ በታደጋቹ የራስህ ውንድም ላይ ጣትህን ትቀስራለህ መቼ ነው የሚገባቹ ???

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 роки тому +1

    ምን ይከፋፍሉናል 😡

  • @etsubseaw6035
    @etsubseaw6035 4 роки тому +3

    አይ በአዴን አይ በአዴን እንደው ምነው እድሜህ እረዘመ ህውሀት እንኳ ተቀላጠፈች

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 4 роки тому

      ይቀጥላል ያባቱን ስጅመር አብረው አይደል መከራንያበዙብን

  • @etsubseaw6035
    @etsubseaw6035 4 роки тому +5

    አሳምነው ስሙ ያባንናችሁ ጀመር

  • @مدينهالشمري-ظ9ز
    @مدينهالشمري-ظ9ز 4 роки тому +3

    ምክርመስጠትነውጅማባረርየለበትም

  • @tamrugebrehiwotyoutubechan1673
    @tamrugebrehiwotyoutubechan1673 4 роки тому

    ይህ ዜና እዉነት ከሆነ በጣም ይገርማል ብቻ ሳይሆን ያሳእናል። ይህ የጸጥታ አካል እንደ ሃገር የነበረዉን ጥቅም ያልተረዳ ግለሰብም ሆነ ቡድን በራሱ ችግር ያለበት አደሆነ መረዳት ብዙ አያሰቸግርም።

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 4 роки тому +2

    ያማራ ክልል መንግስት ምንድነው በሌላው የሚሸፈነው????

  • @חגוסאסראט
    @חגוסאסראט 4 роки тому

    አማራ ማለት ኢትዮፕያዊ ነው አሁን ጀኔራል አሳምነው ሙተዋል ነፍስ ይማር ይህአባባል አሁንም አማራ ብልፅግና ይህ መከፋፈል አለ ማለትነው ይህ ነገር መጣራት መወገድ አለበት።

  • @belnewulde2647
    @belnewulde2647 4 роки тому +3

    AMHARA PROSPERITY PARTY DON'T TRUST THEM NEVER EVER STAND UP

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +3

    እውነት ግን ብአዴን እሚሉት የህውሀት ዋና መሆን ጅምር እንዴ መቸ ነው ግን አማራ ስላም እሚያገኘው. አይይይ ስራችሁን ይንቀላችሁ እንድህውሀት.

  • @cuteface5
    @cuteface5 4 роки тому +1

    ጋዜጠኛ አባይ ዘውዱ እኖድሀለን እናመሰግናለን

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 4 роки тому +1

    ሲፈልጉ ድረሱልን ሳይፈልጉ እናንተ አታስፈልጉልንም ማለታቸው በጣም ይገርማል ግን እናንተ አማራ ክልልን ጠንቅቃችሁ ጠብቁ ታስፈልጉን አላችሁ ለአማራ ህዝብ

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 4 роки тому +4

    PM Abbey using them when stressed by TPLF now the job is done he doesn't want them ,also because of They are educated by General Asminew ,and they're Amhara.

    • @afrozooma4853
      @afrozooma4853 4 роки тому +1

      This is Abiys strategy not to give them any standing living standard. Never mind there will be a day they will be begging this soldiers

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 4 роки тому +2

    ሌላ ክልል ላይ ሰው እያረዱና እያሳረዱ ልዩ ኃይል ይባላሉ! እናንተ የአማራ ሕዝብ ይፈልጋችኋል የሆነ ግሩፕ ቢፈልግም ባይፈልግም እናንተ ትፈለጋላችሁ። ሁሌ በተጠንቀቅ ብቻ መጠበቅ ነው።

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 4 роки тому

    ምን አይነት ውድቀት ነው? እናመስግናለን::አማራ ሚዲያ ::

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 4 роки тому

    እንደምንማለትነውአማራውእየታረደ.ከጠቅላሚቱሩጋረተወያው

  • @amharaorganization4167
    @amharaorganization4167 4 роки тому +1

    አሁን በዚ ግዜ አደዚህ አዬነት ወዥብር ማንነው የሚጠቅመው ? አሳምነው አምባቸው እያሉ መጮህ አያስፈልግም !!!!! እነሱ አልፈዋል ! አሁን ወያኔ ላይ Focus እናርግ ! One enemy at a time ! አሳምነውም አምባቸው የራሳቸው ጥንካሬና ድክመት አላቸው።

  • @alemdejene1037
    @alemdejene1037 4 роки тому +2

    Why did you take them in the first place if they have a problem?

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 4 роки тому +1

    Clmanderu leba. Koshasha neu

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 4 роки тому +2

    አዴፓ ሰብስበን እናቃጥላቸዋለን መስማት አልቻሉም።

  • @semiraalemu2278
    @semiraalemu2278 4 роки тому

    ወይ በአዴን መቸ ነዉ ለአማራ የሚያስበዉ የአማራ ህዝብ ሊቃዉም ይገባል አማራን በደዝህ እየከፋፈሉ መቀጠል የለም መቃወም አለብን አሳምነዉ ለአማራ ህዝብ ነዉ የሞተዉ

  • @-marizematube3466
    @-marizematube3466 4 роки тому +1

    ያሳዝናል አማራን ለመውረር እየተሰራው ባለበት ወቅት የአሳምነውነው የገሌ ነው እያሉ ማሳደድ ተገቢነውን ማጠንከርሲገባ ማዳከም ወይብአዴን ሊነቃነው ስንል እንደገናመሞት

  • @broumanabroumana4665
    @broumanabroumana4665 4 роки тому

    እውነት፡ነወይ፡እባካችሁ፡አንከፋፈል፡እኔ፡አሳምነውን፡ትውልዱ፡አማራ፡ቢሆንም፡የኢትዮጵያ፡ጅግና፡ነው፡ለምን፡ለጥላት፡በር፡ትክፍታላች፡በየሱስ፡ስም፡የአማራው፡አንድነት፡የኢትዮጵያ፡አንድነትና፡ሀይል፡አንደሆነ፡ጥላት፡ያቃል፡አንድ፡እንሆን፡አንድነት፡

  • @mastewaltebebu1094
    @mastewaltebebu1094 4 роки тому

    እነኝህ በወርቁ አይተነው ወጭ በድብቅ የሰለጠኑ ከ2ሽህ በላይ ልዩ የአሳምነው ኮማንዶ ጦር በመሪዎች ላይ ሰኔ 15 ግድያ የፈጸሙ ናቸው።

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 4 роки тому

    አዴፓ ሀይሉን ቢያጠናክሩ አማራጭ የሌለው ነገር ነው

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 9 місяців тому

    እኳንተውተብለውነበርወገናቸውንእየወጉ

  • @ahemmedmohammed2675
    @ahemmedmohammed2675 4 роки тому

    አማራ ይኸም ሊመዘገብ ይገባዋል፡፡ምክኒያቱም ሌሎቹ ክልሎች 33 ዙር እንደ ኮሪያ አሰልጥኖ ባስቀመጠበት አገር፡አማራውን አሁንም አንድነቱንና ያገኘውን ድል አስጠብቆ መጓዝ ሲገባ፡ዛሬም እንደ ትላንቱ አማራውን አንገቱን ለማስደፋት ያልሆነ ስም እየተሰጠ፡የአማራውን ልጂ እንደዚህ አይነት በደል እየደረሰበት እንደሚገኝ ሁሉም ሊያውቀው ይገባል፡፡

  • @etsubseaw6035
    @etsubseaw6035 4 роки тому +3

    አፈር ይብሉ አዴፓዎች አንፈልጋችሁም ውረዱልን
    አሳምነው ገለመኔ ይላሉ እኛ አማራ እንዲያስተዳድሩ እንጂ አገር እንዲያበላሹ አይደለም

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 роки тому +1

    ባአድን ታው እረፉ ይቅርባችሁ

  • @zk.youtube4959
    @zk.youtube4959 4 роки тому

    አላህ ያንሳቸው አሳምነው ላማራ ነው የሞተው ደንቆሮወች የማይገባቸው ደነዞች ወሎን ለመጣል ነው ዛሬም ነገር አንረሳውም አሳምነውን ገደል ይግባ ያማራ ክልል መንግስት

  • @ريتاجعتين-ط7ص
    @ريتاجعتين-ط7ص 4 роки тому

    ለምንአማራ

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 4 роки тому

    በኮማንደሩ ንግግር እኔም እስማማለሁ ምክነያቱም ሁሉም ሠዉ ፍፁም ታማኝ ነዉ ማለት ይከብዳል እነሱ ደሞ እዛዉ ፊትለፊት ያለዉን ነገር እየተከታተሉ ስለሆነ፣ ስለዚህ እናተ የልዩ ሀይል አባላት የሆነ ችግር ኖሮባችሁ አይሆንም ከተባላችሁ እሽ ብላቺሁ በየ አካባቢያቺሁ ተመለሡና አካባቢያቺሁን ጠብቁ

  • @et6209
    @et6209 4 роки тому

    አይ አዴፓ፡ ያሳዝናል
    ዛሬም አትማሩ

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 роки тому +1

    እቦ እግድህ ውስጣቸው ን አስልጣኙ ይፍተሺ ጭረ አማራ ነው:;

  • @bizualemwondie533
    @bizualemwondie533 4 роки тому

    እባካችሁን የብአዴን አመራሮች አንድ ሁኑ አትፍርክረኩ በሆድ አትገዙ እባካችሁ

  • @gondarethiopia7566
    @gondarethiopia7566 4 роки тому

    Weyanem Astemrual enquan enante

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 4 роки тому

    ታይተው ታይተው የአማራ ክፍል አመራሮች ለውጥ ከሌላቸው ወደው ሳይሆን በግድ ከስልጣናቸው ማውረድ በቃ እስከመቼ ? አሳምነው ጽጌ ትልቁን ድርሻ ተወጥቶ አልፏል ወንድ ነው።
    ምነው በዛሳ?

  • @gondarethiopia7566
    @gondarethiopia7566 4 роки тому

    Me hi new biden leamara yemiseraw ❌❌❌❌🚫❌🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫

  • @teshaleseife3237
    @teshaleseife3237 4 роки тому

    ahunem alteram bewuset yetesegesegu minachewun yeleyu tesre amhara tsere ethiopia hayloch alu manenetachewun leyetew yewutu kalhon gin eskemechreshaw entagelachwalen

  • @gondarethiopia7566
    @gondarethiopia7566 4 роки тому

    See meselten alebet

  • @selamabraham624
    @selamabraham624 4 роки тому

    badan bedne ente keltfchu ya amara mot yketlal meknatome enate amara aydlchume it is true I am so sad why they doing wring they never hlpeing amara people

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 4 роки тому

    አስምናው ሞቶ ይመርችውል አንባስው

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 4 роки тому

    Hulu geze teru negere semeta tera gazetega nene bayeche

  • @τηωρ1
    @τηωρ1 4 роки тому

    ከጉዱ ያወጣችሁ የአሳምነው ጦር ነው።

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 9 місяців тому

    ታልገደላችሁምደግነው

  • @abuhuzeyfa5378
    @abuhuzeyfa5378 4 роки тому

    be desebelen kehone anastenagedem tebeloal desebelen kalebet yitara

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 4 роки тому

    Melse udammmmmme asmenwe be anhte afhe yemtra aydelme

  • @habeebhabeeb6525
    @habeebhabeeb6525 4 роки тому

    አማራን መከፋል የፈለጉት ለንዉ ኩሉንም ባድአይ አይታይም ??

  • @gamochogamango9585
    @gamochogamango9585 4 роки тому

    Aye Beaden Denkoro yemayshashal

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    ለምንድ ነው ስም የምትጠቅሰው ልታስበላቸው ነው እንዴ

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 4 роки тому +2

    ይሄ አዴፓ/ብልጽግና /ወያኔ ነው? ኦነግ ነው ?ሻቢያ ነው ? አሁንስ ግራ ገባን ይሄ የአማራ አመራር እንደ ወያኔ ካልተወገደ ሰላም የለም እንዲያውም ወልቃይትን ካልነካችሁብን እኛም አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብላችሁ ብትወስዱ አንቃወምም ብለዋልም ይባላል በጣም ያሳዝና ከምር ይሄ ሁሉ እውነት ከሆነ ።

  • @hinokbedada4083
    @hinokbedada4083 4 роки тому

    ምን አይነት ደደብነው መመለስ አይችሉም ወይ ነው ጁታው ወይም ኦነገ በገንዘብ ይዞአቸዋል ብትኑት የአማራን ልዩ ሀይለ ተብለዋል እናተን ይገልብጧቹ መች ትገኛላችሁ እናተ የሚሞተው ደሀው ገበሬነው ተቃጠልን በአማራው ክልል ማሀይሞች ባለስልጣኖች ይገልብጣቹ የደሀው ደም ይከተላችሁ አሰጨርሱት አማራውን

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    አዴፓ መቼም አይቀየርም የገረድ ልጅ

  • @frehiwetgebretsadik8520
    @frehiwetgebretsadik8520 4 роки тому

    Mdre Banda amara tesebesbo eykfafele ltelat ysetal yesrachun ystachu

  • @youjadyoujad7592
    @youjadyoujad7592 4 роки тому

    እሰይ ደግ ኣረጉ ገና እርስ በራሳቹህ ስትባሉ እናያለን ምድረ ኣሽቃባጭ ሁላ

  • @τηωρ1
    @τηωρ1 4 роки тому

    አሳምነውን ሞቶም ይፈሩታል ቅዘናሞች

  • @memyself5301
    @memyself5301 4 роки тому

    አንተ ጋዜጠኛ ለመሆኑ የጋዜጠኝነት ሀ ሁ ን ታውቃለህ? ቃለ መጠይቅ ነው ወይስ ምርመራ (interview or investigation)?

  • @hellote2354
    @hellote2354 4 роки тому

    አንተን ብሎ ኮማንደረ መለሰ ሽንታም

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 4 роки тому +2

    ውሸትማ አለቃችሁ ጥርስ ነቅላችሁብታል ‼️‼️‼️