Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ነፃነቷ ደስ ሲል። እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏🏾
ደስ የምትል ደርባባ አነጋገሯ ደስ የሚል እመብርሃን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ፂዬ።
እንዴት እንደምታምሪ ፅዮንዬ አንደበትሽ ጣፋጭ እርግዝናሽ በደንብ ያጣጣምሽው እንዴት እንደወደድኩሽ 4ኛም 5ኛ ልጅ ይስጥሽ
በጣም ደስሚል አገላለፅነዉ ❤❤❤ ለእናት ምን ይከፈላታል አላህ እድሜናጤና ተመኘሁ ፂዬ ስወዳት❤❤❤❤❤
ደስ ሲል ፈገግታሽም ወሬሽም እደህፃን ልጅ ወሬ ይጣፍጣል
ሳልሰማው ልኮምት እና አይቼ እኮምታለሁ 😂 ማለቴ የማዳም ቅመሞች ሳይቀድሙኝ ብየ ነው 😊
አንደበትዋ ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤❤
ፂ የኔ ፍልቅልቅ ❤ እመብርሐን ትቅረብሽ 💞💞
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር🤲🤲🤲🤲🤲😢
ገንዬ የኔ ገር ስወድሽ ገና አሁን ጥሩ ፕሮግራም የምንስቅበትም የምናለቅስበትም ቆንጆ ፕሮግራም እርግዝናዬን እስታወስኩት ሳኩኝም ትዝ ብሎኝ ክፉ ቀኖቹንም አስታወስኩኝ ብቻ ዛሬ ልጆቼን ሳይ ከሁሉ በላይ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤
አገላለጽዋ ደስ ይላል!
ወይኔ ምስር😂ማርኩሽ የሚለው ፊልምላይ ከማንዴላና ከአለምሰገድ ጋርየሰራሽው ፊልምሽን በጣምነው የምወደው፣በተለይ የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ ፊልሙንካየሁት ስምንትአመትሆነኝ ግን ሙዚቃውንራሱ ሪከርድአድርጌአውጥቸ የስልኬ የጥሪመቀበያ አድርጌዋለሁ እስካሁን❤❤❤❤❤❤❤
Egziyabher Beselame Yegelagelshe Yena Tehute Serate Yaleshe Lje Nheshe❤❤❤❤❤❤
በተለይ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን ዘጠኝ ወሩ በሙሉ መከታተል
በማርያም ❤በአላህ የኔ ውዶቺ 10ሺ እድገባ እርዱኚ 🙏በምትወዱት ሁሉ ይሁንባቹህ❤እሲ አስደስቱኚ🎉❤❤❤
ደስ የሚል ስቃነውስ እርግዝና😂
የጡቱ አይረሳም🙈🙈🙈🙈
Uffff Desa Teyaleshi❤❤❤
yehennn yemirda wond yetbark nw abizehagnaw gn gegema nweffff
Betam des ylal wde mrt brogram new ene erguz shon emetalew fetari yfkedna
ገኒ ተሰርቆል አላለችም አካውት
እኔግን እየተገለባበጥኩኝነው የተኛሁት በግራ በቀኝ የሚለውን አላቀውም😊
Wooowww des ylal ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂እኔ ግን ሳርግዝ አያምርኝም አያነጫንጨኝም ምንም ስሜት ይለኝም አይ ባሌ ይሄን ቪዲዩ እያየን ታድያለሁ ስቃይ አይድል እንዴ ይለኛል 😂😂😂
❤❤❤እውይ ይቺን ልጅ ስድስት ፊልም ከሰራች ስንት ጊዜዋ ኢሳም ሀበሻ ጋር የሰርልቺው ፊልም መቼም አረሳውም
❤❤❤❤❤❤❤
You are beautiful 😍
❤❤❤❤
ወይ ተመለሰ እደ ኢቶብሽ
ኧረ ገኒ ሼሞንዩ ይሄ ወደ ቀድሞ ሪያሊቲ ሾ መልሺውውውውውውው እንዴ የጠፋው ያንቺ ስለዚ በዛው ታግሰች ኣሳድጊ ኣዲሱን ቻናልሽንንንንንን ይሄንንንንንን መልሺ ❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Ehi new huck yetedregew channel?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ufffey tsiye afesh sitafet
ጌሽጣ ካመጣሽልኝ እኔእቀርባለሁ
እረ ገኒ እንዴት ሆንሽ ?
ተመለስልሽ ቻነልሽ ተሰረኩ ያልሽ መስሎኝ ነው በስተት ስምቸ ነው እስኪ እንደኔ ተስርቂያለህ ብላ የሰማ ላኪ ያርግ
ይኸ ቻናል የተዘረፈዉ አይደል እንዴት ገኒ ታየች እዚህ 😢
ደምሩኝ🙏🙏🙏❤
ከ5ወር ጀምሮ በግራም በቀኝም ይቻላል የምጥ ቀን ብቻ ነው በግራ ብቻ የሚተኛው
Ket nesh benatish minchu ket nw anbi atlist
ሀክ ተደረኩ ብለሽ አነበረም ገኒ ተመለሰልሽ ነው
ሌላ ኣካውንት ነው ሃክ የተደረገ
ይህ ሌላ አካውንት ነው
የልቤ እውነትየሚለውቻናሏነው የተወሰደባት
❤❤❤❤❤❤
❤❤