Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፂዬ የአባትሽ የጋሽ መላኩ የሚዘክሩት ቅዱስ ሚካኤል በረከትነው እዚህ የደረሳቹት የመተሀራ አበባ
ሚስ መተሐራ ፂዬ መላኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ የመተሐራ እንቁ ካላንደርሽ እስከ ቅርብ ጊዜ ቤታችን ነበር እመቤቴ ማርያም በሰላም 2 ታድርግሽ ፤፤ ጊሽጣውንማ ስታወሪ አብሬሽ በላሁት እኮ እንዴት እንደናፈቀኝ ረጅም ጊዜ ከበላው ሆነ ብዬ ነው ምሔደው እንኳን ወቅቱን አስታወሺኝ ከመተሐራ ከወጣው ጊዜው ጠፍቶኝ ነበር
እውይ ምስርየ ብሚለው ስምሽ እዴት እያለቀስኩ እዳየሑሽ ፂዮንየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ 💞💞 እስኪ ፂን የሚዎድ 👍💞
እኔ ስትምል አቦየን ምትለው ነገርስ
የኔ የፀይም ቆንጂየ በጣም ነበረ የምወድሽ እንኳን አየሁሽ እመብርሀን ከአንችጋ ትሁን❤
የኔ ቆንጆ እረ በራጉኤል ስትይ እንዴት እደጣፍጭ ❤❤❤❤
ዋው ደስ ስትል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💕
yna konjo beslame tegelageye ❤chewatashi ayitegebeme ❤
ua-cam.com/video/G2oDS_w1cAc/v-deo.htmlsi=9Lz4qiHPh-ehSroB የጥንዶቹን የ10አመት አኒቨርሰሪ በአላቸውን እንዲመለከቱ እጋብዛለሁ።
ውይ እረጭ ብሏል የማዳም ቅመሞች ምሳ እያቀረቡ ነው እርጉዝ ሳይ አሯርጦ ያመጣኛል እሰኪ እንመራረቅ ቅመሞችዬ ከማዳም ኩሸና አውጥቶ እንዲ አይነት ህይወት ያሳየን አሜን በሉ ይደርሳል ተራው የኛ ነው
አለን ውዴ አጉል ስአት ስለሚለቀቅ እኔም ከስንት አንዴ ነው ወግ ደርሶኝ የማየው ❤😂
@Somayube ኑሩልኝ ቅመሞችዬ ሚዲያው ያለኛ አይደምቅም ለዛ ነው
አሜን🙏
Amen amen amen ye ne konjo mar neshe emebrehan tekerbeshe be selam ljshen ekefi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ገኒ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርችልኝ የናቶች ኣርኣያችን ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እውሽሽሽ አስለቀሽኝ የምርሽን መስሎኝ ምጤ መጣ ያልሽው ፓርት😢ስወድሽ እኮ በአማን ሙቪሽ እስቲል አሁን ድረስ አለቅሳለው ጌታን ፍቅር በእናንተ ጊዜ ፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ወልደሽ እቀፊ የኔ ውብ አሁን ሽቀላ ላይ ነኝ እስኪ እንደኔ የሆናችሁ 💪👍
Betam yemwedeshe betely ragueal setey filmeshi lay yane enat tadeleshale yetadelshi set neshi ❤❤❤❤❤
yet tefashi gobez neberechi👍👍👍
ሎሌ ትንሸ አርግዣለው የምወድላት ፌልም
ገና የስራፈጠራሽ ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ
Wiyyyyyy yichi lij silayehush dessert bilognal
Tsiye konjo❤
እናትሽን? ያስጠላል ያለሽን ክብር ያጎድፋል።
እኛ ስደተኞችም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን መልካም ትዳርና ልጆችን አሏህ ይወፍቀን 🥰
አሜንን 🙏
አሜን🙏🥰
Tsiye yene konjo emebete tikrebish ehite❤
ወይኔ ምስር ተቀየረችብኝ በድምጵዋ ነው ያወኲዋት
ወይ ገኒ እስፍስፍ አንጀት አለሺ
We need part 2
Seracheleshe dese yemele newee keledue
ኑ መልካም ዜና አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉😂
tadelesh mirt bal new yalesh yane gen erguz hogne amogn enkuan mirirnda geazalegn selaw enbi yemil bal new yalegn
ፂዬ የአባትሽ የጋሽ መላኩ የሚዘክሩት ቅዱስ ሚካኤል በረከትነው እዚህ የደረሳቹት የመተሀራ አበባ
ሚስ መተሐራ ፂዬ መላኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ የመተሐራ እንቁ ካላንደርሽ እስከ ቅርብ ጊዜ ቤታችን ነበር እመቤቴ ማርያም በሰላም 2 ታድርግሽ ፤፤ ጊሽጣውንማ ስታወሪ አብሬሽ በላሁት እኮ እንዴት እንደናፈቀኝ ረጅም ጊዜ ከበላው ሆነ ብዬ ነው ምሔደው እንኳን ወቅቱን አስታወሺኝ ከመተሐራ ከወጣው ጊዜው ጠፍቶኝ ነበር
እውይ ምስርየ ብሚለው ስምሽ እዴት እያለቀስኩ እዳየሑሽ ፂዮንየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ 💞💞 እስኪ ፂን የሚዎድ 👍💞
እኔ ስትምል አቦየን ምትለው ነገርስ
የኔ የፀይም ቆንጂየ በጣም ነበረ የምወድሽ እንኳን አየሁሽ እመብርሀን ከአንችጋ ትሁን❤
የኔ ቆንጆ እረ በራጉኤል ስትይ እንዴት እደጣፍጭ ❤❤❤❤
ዋው ደስ ስትል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💕
yna konjo beslame tegelageye ❤chewatashi ayitegebeme ❤
ua-cam.com/video/G2oDS_w1cAc/v-deo.htmlsi=9Lz4qiHPh-ehSroB የጥንዶቹን የ10አመት አኒቨርሰሪ በአላቸውን እንዲመለከቱ እጋብዛለሁ።
ውይ እረጭ ብሏል የማዳም ቅመሞች ምሳ እያቀረቡ ነው
እርጉዝ ሳይ አሯርጦ ያመጣኛል እሰኪ እንመራረቅ ቅመሞችዬ ከማዳም ኩሸና አውጥቶ እንዲ አይነት ህይወት ያሳየን አሜን በሉ ይደርሳል ተራው የኛ ነው