ብርቱካን ዱባለ - አውዳመት | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 2 роки тому +11

    Wow! ሙዚቃ ከትክክለኛ ባለቤቱ ጋር እንደዚህ ሲገናኝ ተሰምቶ አይጠገብም:: ያለ ሙዚቃ መሳሪያ ድምጿ ብቻውን ራሱ በጣም ደስ ይላል:: እንኳን ወደ ቀድሞ ስራችሁ ተመለሳችሁ እርጉዬዎች! EBCም ህዝብ የሚወደውን ይኼን የህብረት ትርኢት ፕሮግራም በመመለሳችሁ እናመሰግናለን🙏

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 роки тому +1

    ዋው ያሳደገን ኑሩልን ትዝታችን በጉጉት ነበር የምንጠብቀው

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 2 роки тому

    Birtukan Dubale the one and the only. She nailed it please listen her beautiful clean voice at this age.

  • @aronalem6650
    @aronalem6650 2 роки тому +1

    Aye getem wow tsegaye deboche

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 роки тому +2

    Very talented family.

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 роки тому +2

    ባንዱ በጣም ደስ ይላሉ በርቱ እናይላችሆለን የሆላው ጠፍቶ ነው ትውልድ የተበላሹት በአብቹ ጊዜ የድሮውን ማየታችን ደስ ብሎናል

  • @mekdesyealmaz2135
    @mekdesyealmaz2135 2 роки тому

    wow EBC tanks

  • @mikiyasbiniyam8403
    @mikiyasbiniyam8403 2 роки тому

    ETV ahun gena wede befitu temelesachu.....nice

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 2 роки тому

    ህብረት ትርኢት ብዙ ትዝታ አለብኝ።

  • @tadiman
    @tadiman 2 роки тому

    ኤደንዬ እንኳን በደና መጣሽ ብለናል ..ለዘመናት የተረሳውን ፕሮግራም ይዘሽ በመምጣትሽ እጂግ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 2 роки тому

    Waw waw waw

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 роки тому

    Wow yadero tezta ewnt melkm geza

  • @kidistasefa5815
    @kidistasefa5815 2 роки тому

    ዋው በጣም ያምራል

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 2 роки тому

    wow

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 2 роки тому

    Well come e back

  • @kiru_2406
    @kiru_2406 2 роки тому

    Wawe hebrte trete tzeta wdhoula ya terou zemn alfe endklde 👍🙏

  • @DJZ214
    @DJZ214 2 роки тому +2

    I an so glad you guys brought the oldies and the goodies. What sad is the stage setting. 2022 still no improvement... It is so uninviting 😌. It looks like some low budget show...

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 роки тому

    ቡርትኳን ሰተምሪ ሰላየሁሽ ደሰ ቡሎኛል

  • @sarayamata5217
    @sarayamata5217 2 роки тому

    😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 роки тому

    Edu good to see you yena kongio

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 2 роки тому

    Musickaw des yelal live perform bidereg aref nbr

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 2 роки тому

    እንከን አደረሳችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 роки тому

    መጋረጃና ምንጣፍ ቀይሩ

  • @aliahmed-yx5ee
    @aliahmed-yx5ee 2 роки тому +1

    ወይኔ አለቀስኩ እምባዬ ፈሰሰ በ99ኝ ከእህቴ አሳልፌበት ነበር በዛውም በጣም ከምወዳት እህቴ እናቴም አባቴም ሚስጥሬም ሁሉ ነገሬ ከሆነችው አሁን በህይወት የለችም 3አመት ከ2 ወር ሆኖታል ከሞተችብኝ ዛሬ ኢሄን ስሰማ እምባዬ አፈሰሰሰኩት

    • @ghfyhyutuggy825
      @ghfyhyutuggy825 2 роки тому

      አይዞህ ወንድምአለም አታልቅስ እህትህን አላህ ጀነተል ፊሪዶስን ይወፍቃት ወንድሜ አንጀቴንአላወስከው 😭😭

    • @aliahmed-yx5ee
      @aliahmed-yx5ee 2 роки тому

      @@ghfyhyutuggy825
      አላህ ያጽናልኝ በጣም አመሰግናለሁ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому

      አይዞን

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому

      አይዞን

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 роки тому

      አይዞን

  • @wendina6516
    @wendina6516 2 роки тому

    only lighting to Say Perfect

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 роки тому

    ምን ወያኔ ያልዘጋው ነገር አለ እንዴ?

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 роки тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሙሲሊም ክርስታን እንኳን አደረሳቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን መልካም በዓል#💚💛❤️💐